ከዚህ video ቡኃላ የበታችነት ስሜት አይሰማችሁም | ለ80 አመት የሚረዳ እውቀት በ 13 ደቂቃ | rawuel esfarlos

  Рет қаралды 19,682

Rawuel Esfarlos

Rawuel Esfarlos

Күн бұрын

Пікірлер: 355
@Reme-vt5nc
@Reme-vt5nc 4 ай бұрын
ሸርርርር ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ።
@Befike_React
@Befike_React 4 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
@Suls65850
@Suls65850 4 ай бұрын
ወደጧይፍ ተሰደው የጧይፍ ሰዎች ናቸው መረሀባ ብለው ከመቀበል ይልቅ በድንጋይ የመቷቸው የኛ ውድ ነብይ ግን ተራራዎችን አገጣጥሜ ላጥፋቸው ሲላቸው አሏህ በዋሂ እሳቸው ግን ይቅርታን ነበር ያስቀደሙት መጭውን ትውልድ ነበር ያሰቡት ለዛም ሲል ይቅርታን አስቀደሙ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያነብየሏህ በርታ እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ገልፀሽዋል።
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 4 ай бұрын
ሰለላህ አለሂ ወሰለም
@maleklaenk2857
@maleklaenk2857 4 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 ай бұрын
😂😂😂 Teret Teret Yelam Beret 😂😂😂😂😂
@JemalJemal-rw4ju
@JemalJemal-rw4ju 4 ай бұрын
በሂወትህ ግን ደስተኛ ነህ በምትበላው በምትሰራው በምኖረው ኑሮ ?​@@betelhembeyene6040
@አደይአበባ-ኀ5ዠ
@አደይአበባ-ኀ5ዠ 4 ай бұрын
የእውነት በጣም ብሰል ነክ ሀሳቦችህ ይመቹኛል ጎበዝ ጠክር አሰተዋይነህ የእውነት በዚህ እድሜህ ከዚህ በላይ አንጠብቃለን ከአንተ ምክናየቱም ቸልሎታው አለህ ከአንተ ላይክ ሸር እያረጋችሁ አንኳን አሚሮን አማበሰል ሀሳብ አያቀረበልን አይደል ለፌክ ለፕራንክ ለውሸት ግዜ ይባክናል አዲህ አይነት ወጣቶችን ማበርታታት በዚህ ሰአት የግድ ነው ምክናየቱም ትውልዲን ማዳን ነው ሁሉም ወጣት ሀሳባቸው ውድ መሆን አለበት በዚህ ሰአት አሚልጠው ሰው ሀሳባቸው አንቶ ፍንቶና የረከስ ነው ሚዲያ ላይ የሚመጣሀሳብ አዲህ አሰተማሪ ሲሆነ ነው አለበለዚያ የረከሰ ትውልዲ ነው የምንሆነው አኛም አነመሰግንሀለን ወዲም❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ይህ ትልቅ መረዳት ነው። ስለሰጡኝም ክብር እና ዋጋ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@DinsefaSisay
@DinsefaSisay 4 ай бұрын
ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው ብሮ ቀጥልበት🙏❤️
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Hananmukete
@Hananmukete 4 ай бұрын
አተን ስሰማ የቆረትኩት ተስፋ ማርያምን ጠካራ እድሆን አድረገህኛል ከፈጣሪይ በታች የምር ክበርልኝ ሻመት ኑር ፈጣሪይ አምላክ ፀባይክ አይቀየር ክበርልኝ👌🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ የቁራሪቷ ና የነስርሩ ምሳሌ ተመቸኝ ሰዉ አለምን የሚያይበት የተለያዬ መነፀር አለዉ እኔ ሁሌ ሰወችን ለማሳመን በጣም እከራከር ነበር ጠብታ ማር የሚል መፅሀፍ ከነበብኩ በሗላ ግን የተሳሳትኩ መሆኔን ተረዳሁ የሰወችን ንግግር ከመተቸት ወይም ከማድነቅ በፊት ነገሩን መገምገም አስፈላጊ ነዉ ። በዚች ትንሽ ደቂቃ በጣም ብዙ እዉቀት ስለሰጠህን thank you so much !!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም ሁሌም ስለምትሰጪኝ እና ስለምትመግቢኝ ገንቢ ሀሳቦችሽ ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም commentshn እጠብቃለሁ!
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 4 ай бұрын
በትክክል ሰዉ በማይመለከተው ጉዳይ ላይ ይገባል ይፈርዳል ትናንት ባይሳካም ሌላም ጊዜ አንድ አይነት አስመስለው ሞራል ይሰብራሉ በእዉነት በወጣት እድሜ እንዲህ ያለ ድንቅ ምክር ለብዙ ያበረከትክ ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ወንድማችን በተለይ በስደት ሀገር ላይ ያለን ብዙ ጊዜ አይሆንም ነው የሚሉት እኛ ለምንሰራዉ ሌሎች ይወስናሉ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ጤና እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አንተ ድንቅ ጀግና ነህ!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን እኔም ፈጣሪ ያክብርልኝ! ከልብ አመሰግናለሁ እናም ደግሞ ጥሩ ተረድተሽዋል።
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 4 ай бұрын
​@@Rawuel_Esfarlos አመሰግናለሁ ወንድሜ ምክርህ በጣም በጣም የተለየ ነው ብዙ ጊዜ አትችይም የሚል ስለደረሰብኝ ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏
@HasetGanta
@HasetGanta 4 ай бұрын
ዋው እራሴን ታዘብኩበት እና እራሴን አየሁት ቤተለይ 2 ላይ የዛሬን አያድርገውና ዝም ቢዬ መቀባጠር ነበር ስራዬ አመሠግናለሁ ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
@ቃልዬያባቷቅመም
@ቃልዬያባቷቅመም 4 ай бұрын
ላይክ እና ሸርርርር አይታይም. 🙋🙋❤❤እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Future_Tech7
@Future_Tech7 4 ай бұрын
Rawuel ስለሰጠህን ጥበብ እናመሰግናለን። በተያያዥ ከሀሳቦችህ ጋር የሚሄድ መፀሀፎችን ብጠቅስ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አዋ አዋ ይህ ጥሩ አስተያየት ነው እንደዛ አደርጋለሁ።
@zufangebreslase
@zufangebreslase 4 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ጥበቡ ይጭምርልክ እምታስተምረው እፁብ ድንቅ ነው።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አሜን
@aass2062
@aass2062 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወዲም አለሜ! ❤ እኔ ያለፍኩበትን ሂወት ነው የነገርከኚ ግን ከሆነ ጊዜ ብኃላ በራሴ መገዲ አስተካከልኩት እኔ ስተዋቸው እነሱ እኔን መከተል ጀመሩ እኔ ግን የማይተወኚን አምላኬን እዲይዝ አርጉኚ አሁንም ነገም ሁሌም ለዘልአለም ከሱጋ መሆንን መርጫለሁ አተንም ይጠብህ ።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም❤
@Azilkegnefikadu
@Azilkegnefikadu 4 ай бұрын
ሁሌም እንደምለው በርታልኝ ጓዴ❤❤❤ ገና ጅማሮ ነው
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ስለሁልጊዜ እገዛዋት
@Lulululu-y3g
@Lulululu-y3g 4 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህየ ቀጥተኞዉን መንገዲ ይምራህ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ።
@እመቤትYouTube
@እመቤትYouTube 17 күн бұрын
ግን አሽቃባጭ ነው እወደድ ባይ ማለት ነው ​@@Rawuel_Esfarlos
@Ra7ilRa7il-gt4jx
@Ra7ilRa7il-gt4jx 4 ай бұрын
የልጅ አዊቂ እንኳን ደና መጡ❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እንኳን ደህና ቆየሽኝ።
@fifisam8400
@fifisam8400 4 ай бұрын
ሁሌም የምትጨምርልኝ ነገር አለ አመሰግናለው 🙏 የኔ ወንድም አይምሮህ ይባረክ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
@SeadaUsman
@SeadaUsman 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ጠንክር ምክርህ በጣም ጥሩነው
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
ወድሜ. ትለያለህ በትንሽ ደቄቃዎች ብዙ እዳቅ እራሴን እድመለከት አድርገኸኛል. ምን ልበልህ ወድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ደሞ ቶሎ ቶሎ ናልን በጣም ታስፈልገናለህ ለኛ ለሴቶች
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም እኔም ፈጣሪ ያክብርልኝ! አለሁ ሁሌም እሮብ እና አርብ በሳምንት 2 ቀን። አመሰግናለሁ በጣም።
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 4 ай бұрын
የአላህ ሰላምና እዝነት ይውረድባቸው s a w❤❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amen beyalhu
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 ай бұрын
Motwal eko Mohamed 😅😅😂
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 4 ай бұрын
​@@betelhembeyene6040 አልሞተም ማን አወ
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 4 ай бұрын
ኦኦኦኦኦ ኸረ ሸር እትልቅሚዳያ ይቅረብል እና ብዙወጣቶች አደምትቀይርእርግጠኛነኝ ያሰበከውሁሉይሳካልህ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም ።
@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ
@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ 4 ай бұрын
ብዙግዜ ማልቀስ እና ማዘን አበዛ ነበር ግን አሁን አሁን እደዳንተ አይነት ቪድወችን አሳድጀ መማዳመጥ ከጀመርኩኝ እየጠነከርኩኝ ነው የበለጥ ጠንካራ እድሆን ዱአ አድርጉልኝ አላህ በራሷ የምቆም ጠንካራ ሴት እንድሆን እድያግዘኝ በዱአ አግዙኝ ጠንካራ በራሷ ቀጥ ብላ የምትቆም መሆን እፈልጋለሁ
@AishaAfiya-to5cr
@AishaAfiya-to5cr 3 ай бұрын
@@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ አይዞሽ አላህ ያበርታሽ
@HenosSolomon-r6w
@HenosSolomon-r6w 13 күн бұрын
አሙሮህ ይባረክ አይዞህ በጣም ትምህርቲ ሆነብኝ ሌኔ ሲአዳምጥህ ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 ай бұрын
በጣም የምትመቸኝ ልጅ ነህ ጎበዝ ነህ አበረታታች ቪዲዬ ነዉ ከእዉቀት ጋር ብራቮ!!❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Gezshtech
@Gezshtech 4 ай бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@Diomas-z7q
@Diomas-z7q 4 ай бұрын
Wow RAWUEL ይሄ topic እንደኔ ከብዙ ሰዎች ህይወት ጋር ግንኙነት አለው ስለዚህ በ detail video ስራልን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ አደርጋለሁ!
@KiyaSky-hu2eq
@KiyaSky-hu2eq 4 ай бұрын
ብዙዎች ያውቃሉ የሚረዱ ግን ጥቂቶች ናቸው አመሰግናለው
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 4 ай бұрын
የኛ መከሪ ❤❤❤ድምፅህን እወደዋለሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ በዚህ ሀሳብ ብዙ ግዜ ስባል ነበር ❤ እናመስግናለን🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 4 ай бұрын
😢😢😢ወድሜ አስታወስከኝና እባየመጣ የማልቀርበት ነበር በሌላጉዳይላይ ይጠሩኝነበር ቤት ሢያሥመርቁ አልጠሩኝምግን ደግሠዉ ነበር ለምን ብየ ጠየኩ አትመጭም ብየ አሉኝ 😢😢በጣምነዉ የተሠማኝ በዛላይ የህቴ ቁጣ ሠዉመለማመጥ ተወጃለሽ አለችኝ 😢😢 እፋ በጣም እናመሠግናለን የልቤን ነዉ ያወራህዉ❤❤❤😘😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉
@mayaahemed-m1w
@mayaahemed-m1w 4 ай бұрын
ዋው.ትለያለህ❤❤ግን.እኔ.የበታችነት.ተሰምቶኝ.አያቅም.አንዳንዴ.እናደዳለሁ.እንጂ.
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
በርቺ። ሚፈለገውም እሱ ነው
@BirtukanAmencho
@BirtukanAmencho 4 ай бұрын
ዋውውውው ንግግርህ ከእውነታው በላቀ መሳጭ ነው ወንድሜ በርታ ከዚህ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@keshatube3264
@keshatube3264 4 ай бұрын
ራዎኤል በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እዉነት የዋህ የምባል አይነት ሰዉ ነኝ,ሰዉ የሚስበዉን አዉቀዋለዉ ግን የበታች እንደሆንኩ ነዉ ሚነግሩኝ, እኔ ክፋት ሀሰት አይመቸኝም ነፃነት አይሰጠኝም ይጨንቀኛል ,, አሁን ልክ እንደሆንኩ በደንብ አሰብኩ 🙏ብቻ ክብረት ይስጥልኝ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን። ከልቤ አመሰግናለሁ! እኔም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@zedozedo6074
@zedozedo6074 4 ай бұрын
ዋው ሁሌ የምታነሳው ሀሳቡ በጣም ግሩም ነው በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Zyadh-zb4cz
@Zyadh-zb4cz 4 ай бұрын
የንተን ቪዲዮ መከተታል ከጀመርኩ ጀምሮ አንድም ቀን ግማሽ አይቼ አላውቅም ሙሉ ለሙሉ ጨርሼ ነው የማያው እና አድናቂህ ነኝ በርታ ፈጣሪ ይጣብቅህ በቀጣይ ስለ ኮፊደስ ስራልን ከተመቸህ በራስ መተማማን የሚል እርስ ስራልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አዋ አዋ ልክ ነሽ አስፈላጊ ሀሳብ ነው እናም እሰራበታለሁ። አመሰግናለሁ በጣም ስለ ማበረታቻሽ እና ስለ ታማኝ ቤተሰባዊነትሽ።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 ай бұрын
በውነት ድንቅ ነገር ነው የነገርከን በተለይ አለምን አለመምሰል የሚያመጣው ተፅኖ አለው በኔ አይቸዋለሁ ግን ምንም ነገር ቢፈጠር ማንኛውንም ነገር ከእውነትና ከተፈጥሮ የሚጣላ ከሆነ መራቅና ራሳችንን መጠበቅ ይገባናል ወድማችን በርታልን ድንቅ ነገር ነው ማታካፋለን ዘርህን ያብዛ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም ፈጣሪ ያክብርልኝ አሜን ።
@TiruB
@TiruB 4 ай бұрын
ዋው ማንም ሰው መናገር ስላለበት ብቻ ያለ ቦታው ማውራት እንደሚያስንቅ ነው የተረዳሁት በቃ ዝምታየን ወደድኩት ለሁላችን ልቦናችንን ያብራልን 🙏 like shar🤙
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም በሚገባ ጥሩ ተረድተሻል።
@Balemlayabere
@Balemlayabere 4 ай бұрын
ትአዉቃለህ አንድቀን ባክአል አይህአለዉ ብዬአስባለዉ ሰላምህን ❤🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሊሆንም ይችላል ማን ያውቃል!
@maadimaadi9203
@maadimaadi9203 4 ай бұрын
እናመሰገናለን ወንድም❤በተለይ ስደት ላለን የቤተሰብ ሃላፍነት ተሸክመን እየኖርን በኣንድኣንድ ስተት የሚሰሩ ሰዎች ጠቅልለው ሲሰድቡን ና ማናስብ ጭንቅላት የሌለን ይመስላችዋል ቅድም እናደድ ነበር ኣሁን ኣሁን ግን ከሁሉም መጥፎ ነገሮች ርቄ ከስራየ በተጨማሪ የእጅ ስራ እየሰራሁ ያለኝ ትርፍ ግዜ እንደዚ ጥሩ ሃሳቦች እየሰማሁ እያሳለፍኩት ነው ደሞም ደስተኛ ነኝ ግዜ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ካወቅን መጥፎ ሰዎች ና ዝቅ የሚያረጉን ሃሶቦች ትተን እራሳችንን እንስማ ብቸኝነት ኣያስፈራም ራስህ እንድታውቅ ያረጋል እንጂ ደሞም በቅርቡ ኣገሬ ገብቼ መስራት ነው ፍላጎቴ ይሳካልሽ በሉኝ 🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
የልብሽን የሚያውቅ አባትሽ ያሳካልሽ የኔ እህት በርቺ።
@BirukMathewos-fx8dj
@BirukMathewos-fx8dj 3 ай бұрын
Rawuel ከዚህ ከጥልቁ የኢንተርኔት አለም እንትን በማግኘቴ እድለኛ ነኝ tanks brother.🙏🙏🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@KsaKsa-ob8nf
@KsaKsa-ob8nf 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው እምንጠቀምበት ያርገን ክበርልኝ ወንድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው ለመጀመሪያ ያየሁህ ሴት ሁኝ በሚለው ቪዶወ ነው የውነት ክበርልኝ❤❤🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@mery-w4l
@mery-w4l 4 ай бұрын
በርታ ቭድዮዎችህ ጥሩ ቲ/ት አላቸዉ ቀጥልበት 👌
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም
@Ethiopiacom
@Ethiopiacom 4 ай бұрын
Sunshine of Ethiopia,the star of dawn.lovely Speech, not intellectual ly only but also sprung from the core of the heart❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Respect for ur positive response ma brother!
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 4 ай бұрын
ዋው! እምትገርም ሰው ነህ በርታ ወንድሜ❤ ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ
@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ 4 ай бұрын
ወየው የኔአባት ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን አነቃቂ አበረታች ሰወችን ፈልገፈላልጌ ነው የማዳምጠው ደስ ይለኛል ስለነብያችን ሙሀመድ ስትናገር ምንኛ አንባቢ ነው እያልኩኝ ነው የሰማሁት እና ቪድወችህን እየሰማሁኝ ነው ሁሉም ላይ ኮሜት ባልሰጥም ሰማኋቸው በርታ ወንድም ጎበዝ አንደበተረቱ ሰው ደስ ይሉኛል
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 4 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወድማችን❤❤ተባረክልን🎉❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
@Yamlak-vr9jm
@Yamlak-vr9jm 4 ай бұрын
Thanks soo much it means a lot❤🥰🙏 can you make us video on how to work on ourselves? Like self care or on how to avoid negative energy also how to choose our way of speaking
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Absolutely!! Soon!
@DagmaweTadesse
@DagmaweTadesse 4 ай бұрын
ከዚህ Video ቡኃላ ተብሎ ሲስተካከል ለሀሳብህ እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሁን አስተካክላለሁ።
@BlenMolla-v
@BlenMolla-v 4 ай бұрын
Wow, this video was exactly what I needed today.feel inspired .Thank you for sharing this uplifting message❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
You are so welcome! Enm anchi sus eyhonshbgn nw ynay tafach!
@FeleSu
@FeleSu 2 күн бұрын
ራውኤል ትምርቶችህ በጣም ነዉ ሚገነባው
@FootballLegendsHistory
@FootballLegendsHistory 4 ай бұрын
berta my bro. betam timechegnalek.........ካላስቸገርኩህ about Confidence And በሰው ፍት(መድረክ ላይ )ንግግር ስራልን።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
በደስታ እሰራለሁ ወሳኝ ሀሳብም ነው ይህ።
@christinahaile822
@christinahaile822 4 ай бұрын
Yesterday i heard you mentioning the book”tell me your dreams”in your other video and i started reading it, and i am on page 50 now. Can you please recommend more books that help you to humble yourself and get more knowledge! I really appreciate everything you say! Thank you it helps a lot!!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Oh wow! Am proud of you! | The alchemist | yhem betam tru book nw
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 4 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም thanks bro
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔም
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
@biniamir6996
@biniamir6996 Ай бұрын
ወደ መማንነት የሚመልስ መልክት እና እርቱ አንደበት🙏
@Kauwys-bl9qh
@Kauwys-bl9qh 4 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አጫጭር ቪዶው መልቀቅህን ቀጥልጂ ብሮ እየጠበቅንህ ነው ለብዙ ሰው ሼር አርጌ ወደውታል
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ አደርጋለሁ!
@wegahitatube
@wegahitatube 4 ай бұрын
በብዙ በብዙ ተባርክልኝ 🙏❤️❤️🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም።
@MonetizeHive
@MonetizeHive 4 ай бұрын
Thumbnail is wow keep going on !!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Tnx yabu
@cell8316
@cell8316 4 ай бұрын
እንካን ደና መጣክ ወንድማችን እናመሠግናለን❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
@sssd6255
@sssd6255 4 ай бұрын
በርታ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@madinabelet-wd8cx
@madinabelet-wd8cx 4 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ይብዛ ምድሪቱ ላይ 😘👌
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
@eyueyu-wg3kx
@eyueyu-wg3kx 4 ай бұрын
Behywete betam bzu ngr nw metastemregn Lante telk keber alegn 🙏 Thank you Raw keberlgn wendme 🙏🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@SleemaSleema-y4v
@SleemaSleema-y4v 4 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@baledl
@baledl 4 ай бұрын
እግዚአብሄር አይተወኝ እንጂ ስለሰው አያሳስበኝም! 🙂 ክርስቶስ ተንስአ ሙታን 😇 በአብይ ሀይል ወስልጣን 🥰 አሰሮ ለሰይጣን 😁 አጋዞ ለአዳም ❤️ ሰላም 🕊 እምዝየሰ ሆነ ፍሰሀ ወሰላም ❤️ክርስቶስ በታልቅ ሀይልና ስልጣን ተነስቷል አዎ ተነስቷል!🥰😇
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም በርቺ ብያለሁ።
@Befike_React
@Befike_React 4 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
@baledl
@baledl 4 ай бұрын
@@Befike_React በርታ ወንድሜዋ 🤗
@UmerKemal-pi3zm
@UmerKemal-pi3zm 4 ай бұрын
Thank you bro. Betam new metmechegne Berta.
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Welcome! amsgnalhu betam wendmay
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty 4 ай бұрын
Wodema Tebarki wawo ❤❤eshi
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ 😊
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም።
@ZetseatT
@ZetseatT 4 ай бұрын
Maturity always gets definition here in your speech!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Tnx for positive response! Much Respect
@SadSad-x8c
@SadSad-x8c 4 ай бұрын
ማሽ አላህ በጣም አሪፍምክርነው በርታልን ወድም
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን እበረታለሁ አመሰግናለሁም።
@yeshi-p9r
@yeshi-p9r 4 ай бұрын
BEST ADVICE BRO KEEP IT UP
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Thanks, will do!
@Feven570
@Feven570 4 ай бұрын
የምር በጣም ድንቅ ሃሳብ ነዉ ቀጥልበት❤❤❤❤
@BirukTeshale-v2m
@BirukTeshale-v2m 4 ай бұрын
You can talk about anything because, you are father of confident.
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam! Tnx for your treatment!
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@temesgensomenoheramo
@temesgensomenoheramo 4 ай бұрын
የስነ ልቦና ገንቢ ሀሳቦች ምንጭ ነህ Rawuel... tnxs.
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤ በርታ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም።
@kalewenze_21
@kalewenze_21 3 ай бұрын
በርታልኝ ወድሜ እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@HaimanotTkue
@HaimanotTkue 4 ай бұрын
YOu are really excellent ,Thankyou so much
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
You're most welcome
@የመስቃንልጅ
@የመስቃንልጅ 4 ай бұрын
አህለንንንንን የኛ ምርጥ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን።
@Befike_React
@Befike_React 4 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
በርታ ብያለሁ brother
@HikmaNega
@HikmaNega 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ
@ጌታየሆይእውቀትንጨም-ቸ5ረ 4 ай бұрын
በርታ ቀጥልበት🎉
@makilove6390
@makilove6390 4 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 4 ай бұрын
እስኪ ሳናገባ 30 አመት ለሞላን እህቶችህ ከስነልቦና አንፃር አንዳንድ ነገር በለን ቪድዮ ስራ
@Maria-p3x5o
@Maria-p3x5o 4 ай бұрын
You are still young
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ጥሩ!
@MalkamuMareye
@MalkamuMareye 2 ай бұрын
እስኪ ራኦል ከሕይወትህ አንድ ትምህርት አስተምረኝ ከ 16-20 ባለው እድሜ ውስጥ ምን ስታስብ ነበር ታቃለህ እነሱ መሀል ውስጥ ነኝ በየቀኑ የማስባቸው የማረጋቸው እየሆንኩበት ያለው ሁኔታ በጣም እራሴን እንድወቅስ እያረጉኝ ነው ደሞ ብዙ አይነት ሰው የምንሆነው ነገር ያናደኛል እስኪ ስለዚህ ምን የምትለው ነገር አለ?
@serkalemale382
@serkalemale382 4 ай бұрын
እግዚ አቤርዪጠብቅሕ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
@redietwudiye9159
@redietwudiye9159 4 ай бұрын
100% respect
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Too redu❤
@ufayiseeDejene
@ufayiseeDejene 4 ай бұрын
ትባሬክ የኔ ብርቱ መካሪ ወንድም ❤❤❤❤
@habebahabeba8797
@habebahabeba8797 4 ай бұрын
ሥወድህ ብሮ❤❤👌
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@TofikMulu
@TofikMulu 4 ай бұрын
ስለ Law of attraction ስራልን Bro
@Reme-vt5nc
@Reme-vt5nc 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ምክር
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም። ስላበረታቱኝ።
@feven5931
@feven5931 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ💙🙏🙏
@christinahaile822
@christinahaile822 4 ай бұрын
One question, how did you get here, how can you build this mindset? Can you recommend us book, podcast? I really like the way you talk , your humbleness, the way you express your thoughts, i appreciate you!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam our christina! B progress ymta mannet nw ena book recommendations lek nesh adrgalhu soon amsgnalhu
@mo-vo1ru
@mo-vo1ru 4 ай бұрын
ምርጥ ነህ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@kerajberhanu8072
@kerajberhanu8072 3 ай бұрын
Good job bro keep up it Were good advice
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 3 ай бұрын
Amsgnalhu
@haileStar-Ye6co
@haileStar-Ye6co 4 ай бұрын
Ate Tleyaleh Berta Bro
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu haile ftari yakbrlgn.
@yaayya0
@yaayya0 4 ай бұрын
Ere bakik benatik youtube lay sira tiktok lay bicha atisra feten feten eyarek likek
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Eshi adrgalhu endza wendmay!
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 4 ай бұрын
Yenee Abat tilyalek,,,,,,,,,,,,
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 4 ай бұрын
Thanks you for everything
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Anytime our sara❤
@Bereket-g5e
@Bereket-g5e 4 ай бұрын
thanks bro❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Welcome 😊
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
ላይክ አይረሳ እባካችሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ስለ ቀና እርዳታዋ።
@Tom21104
@Tom21104 4 ай бұрын
Ye hulu gezam teketataye tom negn man keep going
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Respect our tom! Tnx for ur daily support!
@Wintana21YouTube
@Wintana21YouTube 4 ай бұрын
Thank you for sharing this information ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
You are so welcome
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 45 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 105 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
በሰዎች ተወዳጅ መሆን በጣም ቀላል ነው!
18:10
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 18 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 45 МЛН