ከ ጓደኞቼ ጋር ጎንደር ሄድን

  Рет қаралды 87,941

Rosiye

Rosiye

Күн бұрын

Пікірлер: 581
@Rosiye
@Rosiye 11 күн бұрын
Go subscribe lual KZbin youtube.com/@lual7782?si=rS8R4DnaaeCAxRnx
@HalimaMohammed-h6e
@HalimaMohammed-h6e 10 күн бұрын
Sharmuxochiii
@SusuSeid-j2w
@SusuSeid-j2w 6 күн бұрын
አንች ሙናፊቅ ቆሻሻ አላህ ያላሠብሽው መከራ ያከናንብሽ
@zemenaydagnaw-k6k
@zemenaydagnaw-k6k 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሀገራችን ባህላቸን ስላስተዋወቅሽልን ድሮም በጣም ነው የምወድሽ አሁን ደግሞ እጅግ በጣም እወድሻለሁ።
@YeshiworkSisay
@YeshiworkSisay 11 күн бұрын
ጎንደርየ አገሬ አንዴት እደናፈቅሽኘ እሮዚየ አገሬን ስላሳየሽኝ አመሰግናሐሁ
@ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ
@ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ 10 күн бұрын
የምትሰድቧቸው ኮሜንታተሮች እናተስ በስድብ ጀነት ትገባላችሁ ተብላችሁ የተመረቃችሁ ነው የምትመስሉት እኮ😂😂😂😂😂
@SaraaSaraa-uq6dj
@SaraaSaraa-uq6dj 10 күн бұрын
😂😂
@HawaDubia
@HawaDubia 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ትክክል😂
@ayishaayu295
@ayishaayu295 10 күн бұрын
Anchi ehtocsh sblashu aytsh mn agbag blsh zm tyalsh malt nwa
@ZephaniahNoble
@ZephaniahNoble 9 күн бұрын
Yelel😂😂😂
@Mohammed2023-s1y
@Mohammed2023-s1y 11 күн бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን አሣምርልን
@RtfGgg-ce3ut
@RtfGgg-ce3ut 11 күн бұрын
አሜንያረብ❤❤❤❤😂
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 11 күн бұрын
አሚን ያራብ😢😢😢😢
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 11 күн бұрын
tebeda .mohamned lebaw 6 amet lij yibeda yeneber shermuta nw. haaaaaaaaa
@BetiBeti-e4c
@BetiBeti-e4c 11 күн бұрын
Why, what did she do? She don’t do anything. Why give it to her bad comment. She’s good girl.
@Hdidshhd
@Hdidshhd 11 күн бұрын
አሚን ያረብ
@JamilaJamila-ht4lo
@JamilaJamila-ht4lo 11 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ያብቃን ሀገራችን ስንገባ
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 11 күн бұрын
ጀግና በርቺ የኛሰው ወድቀሽ ለማየት እጂ ስሰሪ አያበረታታም ምንንም እዳሰሚ ፈጣሪሽን ብቻ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 11 күн бұрын
የኔ ልዩዎች የጎንደር እንቁዎች❤❤🎉🎉
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 11 күн бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@HananAbas-r7s
@HananAbas-r7s 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatmaFtm-y6g
@FatmaFtm-y6g 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሶለሏሀአለይሂወሰለም❤❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 10 күн бұрын
ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
@toyba1599
@toyba1599 11 күн бұрын
እናትዋ ጎደር❤❤
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 11 күн бұрын
ጎንደር
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 11 күн бұрын
ሮዚና የኔ ዉድ እኛም እንወድሻለን ሀገረችን ስለአሳየሽን እናመሰግናለን እናታለም ጎንደር❤❤❤❤❤
@emusawsan5147
@emusawsan5147 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ከሁላችን አንቺ ለፈጣሪ ቅርብ ልትሆኚ ትችያለሽ ደህንነት ክፉ ነው ድህነት አረብ አገር አስገብቶ ማናውቀው ቤት እንድሰራ አድርጎናል ፈጣሪ የሁላችንንም ትክክለኛው መንገድ ይምረን
@ZeynebFesasso
@ZeynebFesasso 11 күн бұрын
ዩቲ በርቺ ፀጉርሽ ሙሉውን ለመክፈት ትንንንንንንንንሽ ነው የቀረሽ😢 ሱብሀን አላህ በምን ሞራላችሁ ነው ወላሂ ብላችሁ ምትምሉት
@ZeynebFesasso
@ZeynebFesasso 11 күн бұрын
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz fermilachew
@ayishaayu295
@ayishaayu295 10 күн бұрын
Ena anchi ytglaltsh endhone lelwm sw anchin memsl albt endzi eyalachu eyabrtatachu nw ljochun ymyhon ngr wst mtasgbachew
@kingsolotube8133
@kingsolotube8133 11 күн бұрын
እኛ ጎንደሮችም በጣም እንወድሻለን !❤
@ZhraZhra-xu5xp
@ZhraZhra-xu5xp 11 күн бұрын
እናትዋ ጎንደር በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀይፋ
@ሀይፋ 11 күн бұрын
መሄድሽ ደስ ይላል ሀገር ማየት ጥሩ ነው ግን ሙስሊም እደመሆንሽ ጥምቀት ሲያልፍ ብቴጅ ጥሩ ነበር
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 11 күн бұрын
ውሀብያዎች እረፍ አያገባችሁም አሸባሪዎች
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 11 күн бұрын
ምን አስጨነቀሽ የራስሽን ብቻ ህይወት
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 11 күн бұрын
ውሀብያዎች ናቸው የሀይማኖት መፍቀር የሚያበሳጫቸው አሸባሪ ስለሆኑ ግዜው ቅርብ ነው ልክ ይገባሉ
@ኤፍራታ_1
@ኤፍራታ_1 11 күн бұрын
😂የናንተ ህይወት አልስተካከል ሲል በሰው ህይወት ገብቸ ካላቦካው የምትሉ ጠማሞች ግን መቸ ነው ቅን ምትሆኑት😅
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 күн бұрын
እምነትዋን ቀይሪ የሚላት እኮ የለም።ቱሪስት ናት በቃ እንደቱሪስት ይሄንን ጊዜ ተጠቅሞ መመልከት ነው ያለባት ያደረገችውም። 💪💚💛♥️
@محمدالسعيد-ب7ذ
@محمدالسعيد-ب7ذ 11 күн бұрын
ሀያት እስኪ ከናንተ ምን እንማር እህቶቻች ሂጃብ ተከለከልን ብለው ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣሉ እናተ ደግሞ ግድ ፀጉሬን እዩልኝ ትላላችሁ አላህን ፍሩ
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 11 күн бұрын
እነሱ የሚጠይቃቸው የፈጠራቸው አምላክ አለ ተዋቸው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
ምናገባችሁ አርፋችሁ ሽቅሉ ሽቃሎች😅😅😅😅
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂አርቲሽነዉ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 11 күн бұрын
እንዴ መብታቸው ነው አረቦች ያለ ኢጃብ በፈለጉት አለባበስ እያየናቸው አይደለም ምነው ባታበዙት ነገሩ እነሡ አይሠሟችሁም።
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 11 күн бұрын
😡😏
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 11 күн бұрын
ጎንደር ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ🎉❤❤❤❤
@AbashiAvashi
@AbashiAvashi 11 күн бұрын
ተበርቼ ሰላም ኣለ ያገሬ ሰው አላህ ህዳያ ይስጣችሁ/ን😢
@kerya649
@kerya649 11 күн бұрын
ሮዚዬ የኔ ምርጥ ጎንደርዬ🥺♥️🥰🥰
@ועח
@ועח 11 күн бұрын
ሮዚዬ በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁም 🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷
@marieferede4178
@marieferede4178 11 күн бұрын
ሮዝየ ቆንጆ አገራችን ስላሳየሽን እናሙሰግናለን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
አምሮባችኋል ዋውው ሮዚ🙏😍😍😍😍እዚህ እየመጡ የሚለፋድዱ ገርዶችን አትስሚ ቀንተው ነው😅😅😅😎
@تات-ن3ف
@تات-ن3ف 11 күн бұрын
Mn abashi agebasi geredo letasshi srako yaskebral eyetegelaletu mentality muga meselsi ende koshsa
@تات-ن3ف
@تات-ن3ف 11 күн бұрын
Erebakishi gilafo sra yaskebral engi ayasinikim tegelalto Mehedi muya meselshi ende kosasa
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
@@تات-ن3ف ሽቃሊት አርፈሽ ሽቅይ እባክሽ አትርብሽ😃😃😃
@MebaEl-2112
@MebaEl-2112 11 күн бұрын
ገረድ እንደአንቺ አሽቃባጭ አይደለችም ሠርታ ኮርታ የምትኖር ናት እሺ‼️
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
@@MebaEl-2112 😛😛😛
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n 11 күн бұрын
የኔ ማሮች ፏ በሉልኝ❤
@nebiyat-s8l
@nebiyat-s8l 10 күн бұрын
የኔ ቅመም የናፈቀችኝን ሀገሬን ሰለ አሳየሸኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማማዬ ከ13 አመት በኃላ አየዋት ተባረኪ እሮዚዬ የምወድሽ የእማዬ ልጅ ኑሪልን ❤❤❤
@Alex-et3pz
@Alex-et3pz 11 күн бұрын
U have already told us in ur thumbnail lol😅😅😅😅😅
@Jehovah-123
@Jehovah-123 11 күн бұрын
Ewnet eko new
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 11 күн бұрын
እኔ ጎደርን ሳላቀው በጣም ወደዋለሁ ወላሂ ለምን እደሆነ አላቅም የጎደር ቀሚስ እማ ተውት ባምሮት ልሞትላችሁ ነው አሁን አዝዢያለሁ ላሠራ እስከሚመጣ ቸኮልኩ
@SaraaSaraa-uq6dj
@SaraaSaraa-uq6dj 10 күн бұрын
❤wow
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 11 күн бұрын
እሮዚዬን የምትወዱ👍👍👍👍❤
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f 11 күн бұрын
ሙሲሊሞች ሆይ ስሜታችሁን አትከተሉ ዲናችን የማይፈቅደውን ተግባር አትስሩ ሞት መቼ እደሚመጣ አናቅምና😢
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 11 күн бұрын
ዲናሽ ይብዳሽ
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f 11 күн бұрын
@Tedda_Yg እምነትህ ስድብ ስለሚፈቅድ ነው?እኛሙሲሊሞች ስድብ ዲናችን አያዝም አንተደሞ ዝንብነህ ከዝንብ ማርአይጠበቅም
@Mintaaa21
@Mintaaa21 11 күн бұрын
Err bakshi kemalam​@@ZinetM-k4f
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 11 күн бұрын
@@ZinetM-k4f ዝም በይ እሱን አረብ የፈለሰፈው ማሜ በአእምሮው ያሰበውን እምነት ብለሽ ደግሞ ከእኛ እምነት ጋ ልታወዳድሪ ነው? መሀመድሽ እኮ ነው አይሻ የ 6 አመት ህፃን ልጅ አግብቶ በ 9 አምቷ የደፈራት መጀመሪያ አንብቢ በአረብኛ ቋንቋ የተደበቀ ጉዳቹህን
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f 11 күн бұрын
@Tedda_Yg እስልምና ከአባታችንአደምአለይሂሰላምጀምሮ ያለየተፈጥሮ ሀይማኖኖት እንጂ እደናተ የውሀ እምነት አይደለም. ሌላው ነብዩየዘጠኝ አመት ደፍረዋል የሚል ማስረጃ ካለህ አምጣልኝ በትክክኛ ካልክስ ባይብልህ ሎጥ ከሁለትሴቶችልጆቹ ተኝቶ አስወለዴ ይላል ይሄን ጉድህን ይዘህ እስልምናን የመናገር ሞራሉ እደትመጣልህ አየህ ለዚህ እኮ ነው ዝንብነህ የምልህ ዝንብየሚውለው ቆሻሻቦታነው ይሄንየቆቼሼጭቅላትህን ከጭብልነት አውጥተህ አንብብ ያኔ ስው ትሆናለህ
@HayatMela
@HayatMela 11 күн бұрын
Allha ymerash Rosiye Allha hulunm wenjel ymernal masharkin seker selize sayrfed wede Allah temlsh Eselmena mulu yone ement selmwedsh comment ysetewsh
@Asar-s4x
@Asar-s4x 11 күн бұрын
የሀገራችን ባህል ስላዬሽልን ስለወደድሽልን እኛም ውድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤
@user-mm4ki1qx1bmbhbgv
@user-mm4ki1qx1bmbhbgv 11 күн бұрын
Wowwwww
@ሃሲነት-የደሴዋ
@ሃሲነት-የደሴዋ 11 күн бұрын
ቆይ ሞትስ ድንገት ቢመጣባችሁ😢😢😢😢
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 11 күн бұрын
ይቅርባዩ ጌታ ይቅር ይላቸዋል
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 11 күн бұрын
አንች ደደብ ገረድ
@NafkoteMekonene
@NafkoteMekonene 11 күн бұрын
አታሟርቺ በቃ ጥረ ነገር ተመኙ ካንቺ በላይ የሚያይ አምላክ አለ ለዚያውም ማሀሪ እና ይቅር ባይ
@ሃሲነት-የደሴዋ
@ሃሲነት-የደሴዋ 10 күн бұрын
@NafkoteMekonene ሞት ሟርት ነውዴ?
@መሀመድይማም
@መሀመድይማም 10 күн бұрын
​@@ሃሲነት-የደሴዋአለማወቃቸው ተያቸው መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@Somayube
@Somayube 11 күн бұрын
ታምራላችሑ እሮዚየ በጣም ነው የምወድሽ 💞🫶🫶
@Natnaelየበላይ7
@Natnaelየበላይ7 11 күн бұрын
የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሸ በርቺ
@mekaahmed4738
@mekaahmed4738 11 күн бұрын
ያረብበድናችንጠንካራሴቶች አድርገን መጨረሻችንን አላህያሳምርልን ለዚች አጭርዱንያ.....
@NamhAlkaldi
@NamhAlkaldi 11 күн бұрын
Amin
@helenkiros6647
@helenkiros6647 10 күн бұрын
ፍተሻው ግን በጣም ጥብቅ ነው😅😅 ፈተሸች ነው ዳበሰች የሚባለው
@YezabTgene
@YezabTgene 10 күн бұрын
ቀልድ የለም😂 ወያኔ እግሩ አያርፉም😮😂😂
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 күн бұрын
እሮዛእና ሀዩቲተብየዋች ለምን ሀይማኖታችሁን አትቀይሩም ከዘዘና ትላላችሁ እኛምአንተዋችሆለን😅😅😅
@momopopo5384
@momopopo5384 9 күн бұрын
ሰው ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ልክ እንደግል ንብረት።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 күн бұрын
ቱሪስት አይደላችሁም እንዴ? ከተራን መመልከት ነበረባችሁ።ሮዚ ደግሞ ወለዬ እኮ ነሽ።ወለዬ እኮ በስመአብ ብሎ ወላሂ ጠገብኩ የሚል ህዝብ ነው ምንም ችግር የለበትም።ተሞኛችሁ። 💪💚💛♥️
@hermelahaila
@hermelahaila 11 күн бұрын
ክክክክክ እኮ በትክክል ዋናው ፍቅሩ ነው✌👍
@haregmak1519
@haregmak1519 11 күн бұрын
ጎበዝ ቫኪዬሽንሽን በደንብ ነው የተጠቀምሽበት😍😍😍😍
@UmuYusuf-x6l
@UmuYusuf-x6l 11 күн бұрын
Allahn ateferim Meselochishin lemasedest allahn mametse allah yezenelesh😭😭
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 11 күн бұрын
Rosiyeeeee❤❤❤በጣም እወድሻለሁ ማርያምን
@betelmulu4897
@betelmulu4897 11 күн бұрын
የክርስቲያን አመትበአል ላይ ተገኙ ማላት ክርስቲያን ሆኑ ማለት አይደለም እንዲሁም ክርስቲያኖች ቢገኙ እና የሁለቱም ፈጣሪያቸው ይጠይቃቸው እዚህ እየመጣችሁ ቅዱስ ቅዱስ የሚያጫውታችሁ ስትገርሙ ?ምነው እኔም ፈጣሪ ሞልቶሉኝ እንደነሱ በፍቅር አንድ ላይ ጓደኞቸ ጋራ ፈታ ዘና ባልኩከ
@FfGcf-m8d
@FfGcf-m8d 11 күн бұрын
ልክነሺ ግን በኛ እምነት ጌታተጠመቀ ቶብሎነገርየለም ስለዚህ መተባበርም መመሳሰልም አየቻልም
@masarat2998
@masarat2998 11 күн бұрын
አገራችን ጎደር ዋውውውውውው እምየጎንደር🎉🎉🎉🎉🎉
@ferihayy
@ferihayy 11 күн бұрын
ሮዚ ጎበዝነሽ ደሞ ሠፈሬነሽ እንዴ እንገናኛለን
@wina-663
@wina-663 11 күн бұрын
ግን ሮዚን የሚሰድቡት ሙሲሊሞች ምን አድርጊ ነዉ የሚሏት ፈጣሪ ሆይ ሀገሯ ላይ እኮ ናት የት ሂጂ ነዉ የሚሏት እጭ አሁንሰ አሰጠሉ ማርያምን 😂ፈታ በይ እሮዚዬ ❤
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 11 күн бұрын
ምን አገባሽ አንቺን ሀናየ ዱአ እያደረጉላት ነው ወደ ቀጥተኛው መንገድ እንዲመራት ሙስሊም ስለሆነች ኮመንቱን ለኛ ተይው ባህል እና ሀይማኖት ይለያያል መጎብኘት ካለባት በአል በሌለበት ጊዜ ነው መሄድ ያለባት ገባሽ
@wina-663
@wina-663 11 күн бұрын
@حياةنور-ظ3ت ለምኑ ነዉ ዶአው ምን አደረገች ምንሰ ታድርግ አቦ የራሰሸን ሂወት ኑሪ ማሰጠላታቹሁ ብታዩ
@Eden-q2s
@Eden-q2s 11 күн бұрын
ቀጥተኛው መንገድ አሏህ አክበር ብሎ የሰው ደም መጠጣት ነው ይሄኔ አሸባሪ ብትሆን እና ክርስትያኖችን ብትገል ጀግና እያሉ ያሞግሱዋት ነበር😂😂
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 11 күн бұрын
የደቆሮ የመሀይብ ኮመንት ካፊር ምንም አታውቁም ብታቁ ኑሮ. እናት ናችሁ አራጆች ሰካራም ዝሙተኛ ሁላ ማነው የአላህን ስም ጠርቶ የሚያርደው. ሁሉም በየስራው ይቀጣል እናተ አላችሁ አይደል. ሰው ስትሰቅሉ የምትውሉት ደደብ መጀመሪያ አንብቢ. እኛ ሙስሊሞች. ቁርአን ያዘዘንን እንተገብራለን እናተ ደሞ. መፃሀፍ ቅዱስ እንድህ ብሏል​ ግን. አተገብሩትም. ብሏል ብቻ ነውየምታቁት እራቁታም ሁላ @@Eden-q2s
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 11 күн бұрын
​@@Eden-q2syasebshiwn sim matfat lanchi yadrglsh
@fritaje5062
@fritaje5062 11 күн бұрын
ስለመጣሽ ደስ ብሎናል❤❤❤
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 11 күн бұрын
ድንገት እንዲህ እሆናችሁ ሳይነግር የሚመጣው ሞት ቢቀድማችሁስ ተው አላህ ዝም ሲላችሁ የረሳችሁ እንዳይመስላችሁ
@mulu454
@mulu454 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እራሳቸውን ጻድቅ እናንተን ሀጢያተኛ ማድረግ የሚሞክሩ ብዙ አሉና አትስሚ ወደ ፊት
@ayishaayu295
@ayishaayu295 10 күн бұрын
Ena enante ytglaltachu endhone stchfru stetu slmtwlo ensum enanten endmslu nw flagotachu endza ktmgachu ayhonm eshi mgotachu aysakam mnm bhon endenante kafir ayhonum
@لتخزن
@لتخزن 11 күн бұрын
ሙስሊሞች አማና ምንም እዳትሉ ይቺም ያችኛዋም ከፍረዋል አላህዬ መጨረሻችን ያሳምርልን ማለት ነው በይፋ መክፈራቸው ባይናገሩም. ግን እደከፈሩ በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች ያውቃሉ. አንቺ እደከፈርሽ ሰምተናል እኛም አያገባንም መልካም የጀሃንም ግዜ ይሁንልሽ ከእስልምና ስለወጣቹ በበኩሌ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አሁን የሚመጡ ወጣቶች ታጠሙብናላቹ
@must-d3s
@must-d3s 10 күн бұрын
አታስቢ ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ መንገድ ናት
@لتخزن
@لتخزن 9 күн бұрын
ምን አልኩኝ እኔ እንደዚህ ያሉት ነውረኞችና ዝሙተኞች ሰካራሞች አፈጋጮች የሼታን ስራ ሚሰሩት ስለማያስፈልጉ​ እናንተጋ ስለሚፈቀድላቸው ይመርጧቹሃል እኛም በመሄዳቸው ደስተኛ ነን ምክንያቱም እስልምና የባለጌ የሰካራም ጥርቅም አይደለም. @@must-d3s
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 11 күн бұрын
ጎንደር የፍቅር እና የጀግናኖች ሀገር ድል ለፍኖ አማራ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@Hamzish_King5
@Hamzish_King5 11 күн бұрын
ስንት ሰው አሌ ለማስመሰል እና ለመመሰል የሚኖረው? የሮዚና ዩቲ ስግጥና ጥግ ድረስ አስቶግፉሩላህ!😢 የሰው ሀይማኖት ለማክበር ወደ ጎንደር ሄዱ😱
@YezabTgene
@YezabTgene 10 күн бұрын
ጎንደር በጣም ይከበራል የብሔር ብሔርሰቦች አለባበሰ ይታያል
@ኤፍራታ_1
@ኤፍራታ_1 11 күн бұрын
እናትዋ ጎንደር ሮዚዬ እሳቷ❤
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 10 күн бұрын
Good job Rosie ❤❤❤God blessed you More!!!!
@ማህሌት
@ማህሌት 11 күн бұрын
ስታምሩ አምባችሀል እናትዋ ጎንደር ደምቃችሀል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግና እሮዝዬ በርች
@radiam277
@radiam277 11 күн бұрын
Rozye endyhum guadegnoches betam enamesegnalen hagerachen deres hedachuh selasayachyhun betam nw yemenamesegen kemer ewedachuhhalehu❤❤❤❤❤❤❤❤
@self-possessed
@self-possessed 11 күн бұрын
Great job, Rosiye! This is what our country needs. Enjoy your life and don't let the haters get to you. Haters, just relax; they are simply celebrating the festival and sharing the moment. Those who claim to be religious and ignorant should tone it down
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 11 күн бұрын
Exactly
@beetyube
@beetyube 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናታልም ጎንድር🎉
@zinab8199
@zinab8199 11 күн бұрын
አዘንኩ ለራሴ ምን ልማር ነው ከናተ የምመጣው😢 ከሁን ቡሀላ ለናተም ለኔም ሂዳያ ይስጠን እናተን ላለመከታተል ወስኛለሁ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 11 күн бұрын
ማን ጥራሽ ቅሌታም😂😂😂😂😂
@zinab8199
@zinab8199 11 күн бұрын
ቅሌታሚቱ አችነሽ ምን አገባሽ የመሰለኝን መኮመት መብቴ መሰለኝ ያቺ ቻናል አይደለም ስለዚህ አያገባሽ። ሙስሊም እህቴ ቤት ነው የመጣሁት እዳችው ስለተራቆቱልሽ ደስ ብሎሽ ነው​ አይመለከትሽም።።።@Tiruye.Muluken
@zinab8199
@zinab8199 10 күн бұрын
@Tiruye.Muluken ምን አገባሽ?? የፈለኩትን የመኮመት መብት አለኝ አች ማነሽ? ይመለከትሸል? እኔ የሁሌ ተከታታዮ ሙስሊም እህቷነኝ የማይመቸኝ ሳይ ደሞ ያለመከታተል መብት አለኝ እደናተ ተመነጫጭረው ስለወጡ ተደሰትሽ ጉድኮነው ካች ቤት አልመጣሁ
@fozeya-h2y
@fozeya-h2y 11 күн бұрын
ለማየት ትቀብጣላችሁ ግን አንድ ቀን ድምፅ አልሆናችሓቸው 2አመት ሊሞላው ነው በሥቃይ አማራ ክልል ለማሽቃበጥ አማራን ትወዱታላችሁ
@Enat-i9x
@Enat-i9x 11 күн бұрын
ሳያዝኑ ሳይሰማቸው ቀርቶ አደለም ደነዝ ሰው አገር ቁጭ ብላቹህ አቀባጥሪ
@melekeKetema
@melekeKetema 11 күн бұрын
ኸረ ባክሽ ሮዚ ከረሙ የተጣለችው በዳኜ ዋለ ሙዚቃ ይመስለኛል
@fozeya-h2y
@fozeya-h2y 10 күн бұрын
@@Enat-i9x ኧር እኔም ሀገርነኝ ጀዝባ
@Enat-i9x
@Enat-i9x 10 күн бұрын
@fozeya-h2y መሀይም
@Muniratube
@Muniratube 10 күн бұрын
ኢጂ ጀዝባ ሁላ የጃኢል ጥርቅም አበሻ እኮ ትንሽ ሪስቅ ሲያገኝ የፈጠረዉን እና ሪስቁን የሰጠዉ አላህን ይረሳል ልክ እዴቺ አይነቱ እና እደዚች ሀያት ቡሽቲ ሊጣም ሴት ያሳደገዉ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ ቦርኮ
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 11 күн бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻዮን አሳምርልኝ አይ ዱኒያ😢😢😢😢
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 11 күн бұрын
Welcome to Gondar ❤❤❤
@Raha-f6m
@Raha-f6m 11 күн бұрын
Sheyxaana wayii na jaarsa😢😢😢😢😢😢😢😢
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 күн бұрын
ሮዜን የምወዳት እኔ ብቻ ነኝ ግን❤❤❤😊😊
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 10 күн бұрын
እሮዚ ሀዩ❤❤❤❤❤❤ኑሩልን ስወዳችሁ እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች
@AmenatAdem-y2r
@AmenatAdem-y2r 11 күн бұрын
ያረቢ መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ ለዚች ላጭር ዱኒያ ሱበሀን አላ
@astu-B
@astu-B 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ሮዚ ፋሲለደስን ደስ በሚል መልኩ ስላስጎበኘሽን
@Adme1244
@Adme1244 11 күн бұрын
ክርስቲያኖች ስልመው ኒቃብስት ሲሆን ሙስሊም ግን የሆኖት ዳስ ቀስ በቀስ ፅጉርን መክፈት ብቻ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
@azanawsetie2311
@azanawsetie2311 11 күн бұрын
ኧረ ሮዝየ ምን ልሁንልሽ,ሀገሬን አየሽልኝ::❤❤❤❤
@meseretadane-j5m
@meseretadane-j5m 10 күн бұрын
ሮዚ መተሽ አገራች ስላየሽልን ስለጎበኝሽን ጥምቀትን በጎንደር ስላሳለፍሽ እናመሰግናለን እንወድሻለን ከጎንደር
@amelanayir7981
@amelanayir7981 10 күн бұрын
Muslim yhonahwu Allah hydaya yestahuw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@KalkidanAlene-n5z
@KalkidanAlene-n5z 11 күн бұрын
እሮዝየ አገራችን ስላየሽልን ደስ ብሉኛል ❤❤❤
@WudassieSolomon-c5d
@WudassieSolomon-c5d 11 күн бұрын
ሀነራችን መጣችሁ በዓሉን ስላደመቃችሁልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 11 күн бұрын
#ሮዚዬ ለቪዲዮሽ ማጀብያ የተጠቀምሽበት ሳውንድ በጎንደር ሙዚቃ ቢሆን ይበልጥ ያበደ ነበር ሳውንዱ እኮ ጂንካ የሄዳችሁ አስመሰለው……ትያለሽ።😂😂😂😂
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 11 күн бұрын
ሮዚ ግን ቅር ያለኝ ነገር አለ ረሙን ሰታገኝው ቢዲሆ አልሰራሺም ሰላም አይደለም ውዴ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 11 күн бұрын
ውይስታምሩ ጎደር❤❤❤😢😢😢 ግን የማታውቁት ጎደርን ወይ ፋሲለደስን የማታውቁት ታላችሁ ቤተክርስቴያን ሄዱ ብላችሁ እዳሰድቦቸው አደራ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 11 күн бұрын
ተያቸወ ሰይጣን ብቻ ነወ እሜንጫጫወ
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 11 күн бұрын
እሮዝየ አገሪ በጣም ናፍቆኝ ነበር ስላሳየሽኝ ከልብ አመሰግን አለው ቁጭ ብየ እከመጨረሻው ነው ያየውት በናፍቆት❤❤❤❤
@حواء-و7ر
@حواء-و7ر 11 күн бұрын
ጎደርን ምነው ጀነት የሄዳችሁ አሥመሠላችሁትእሣ😳😳
@YezabTgene
@YezabTgene 10 күн бұрын
ከጀነትም ሌላ ነች ❤❤ ማየት ማመን ነው
@Amirmahi99
@Amirmahi99 11 күн бұрын
በነካ እጅሽ እየተጠመቅሽ ብታሳዪን አሪፍ ነበር እናም ከባንቢ ጋር ቺቺኒያ vlog ስሪልን ዊግ ጭንቅላት አይቀይርም እያሰብሽ keke።
@rim1060
@rim1060 8 күн бұрын
@@Amirmahi99 ካንተ እድ ትሻላለች፣ ምድረ ምቀኛ
@Amirmahi99
@Amirmahi99 6 күн бұрын
@ bemn teshalalech anchi enkef ezeyat kefelegesh
@rim1060
@rim1060 6 күн бұрын
@@Amirmahi99 ምን አገባህ አንተ ጫታም፣ ላኢላህ ሀኢለላህ መሐመደል ረሱለላህ ብላ ሰው አላረደች፣ የራሳን ሂወት ነው የኖረችው፣ ካንተ ልብ የሶ ልብ ንፁህ ነው፣
@amelanayir7981
@amelanayir7981 10 күн бұрын
Rozy setaweri biyans ensha Allah bey 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fethyaseid-l8l
@Fethyaseid-l8l 11 күн бұрын
አረብ አገር አረብአገር የምትሉ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ ሸቃላነቴን መቸ ነው የምወደውወላሂ 🎉 ተገላልጠን እደፈለግን ካልወጣን አላችሁሳ ሰራተኛ ማለት ትልቁ መሰተሪያና ከአላህ ጋር መገናኛ መገድ ነው አልሀምዱሊላህ ።።።።።።
@ZeynabSeid-k4h
@ZeynabSeid-k4h 11 күн бұрын
መጨረሻችንንአሳምረልንያኢላሂ
@WereSrtyh
@WereSrtyh 11 күн бұрын
እሮዚ በጣም አስተዋይ በእውነት ከልብ የምከታተልሽ ለአያትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤አንድ ቀን ባገኝሽ ደስተኛ ነኝ የሺሃረግ እባላለሁ እሮዚ በሰላም ተመለሱ ,,,,,,
@TizazuTekeste-j7w
@TizazuTekeste-j7w 10 күн бұрын
በርግጠኝነት መንግሥት ስፖንሰር አድርጎ ነው የላካቸው 😂😂😂😂😂😂
@kaluabeni1543
@kaluabeni1543 11 күн бұрын
Wellahi wellahi ene eman norogn aydelm getaye allah tagash nw bzu nwer algn esu ydbklgn bihon enji etoche enat gn denber eytasachu nw wellahi nwerachehun byfa le allah blachu tkeyru
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 11 күн бұрын
እምዬ ጎንደር😢 ናፍቆቴ ስስቴ😢 እኛም እንወድሻለን❤
@tedrostekeste-s1c
@tedrostekeste-s1c 11 күн бұрын
የጎንደሬ ልጅ እንኳን በሰላም መጣሽ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 11 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ እብዶችዬ❤❤❤
@ethio5132
@ethio5132 11 күн бұрын
Rosiye geta eyesusen tekebeyena lagebashe i love you panta negh ke Sydney
@YesufሚድያTube-u5e
@YesufሚድያTube-u5e 11 күн бұрын
ጉድ በዚህ ልክ መዝቀጥ ሱባን ያረቢ እፈጣጠረን እዳሰመርክልኝ መጨረሻችንንም ያሳምርልን ዱኒያ ጠፊመሆኗን እያወቁ ይሄን ያክል መጨማለቅ
@yordanosandualem7526
@yordanosandualem7526 11 күн бұрын
Gonderye🥺❤️❤️❤️
@Haymitube21
@Haymitube21 11 күн бұрын
ዋውው ሮዝየ ምችት ይበላችሁ ❤❤❤
@Elavlog1122
@Elavlog1122 11 күн бұрын
Amerobachehula hulachume🔥🔥🔥
@ElsabetBelay
@ElsabetBelay 11 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ ሮዚ እንኳን ደህና መጣቹ❤🎉🎉🎉🎉
@Eden-e3w
@Eden-e3w 11 күн бұрын
ትውልጅ ያደኩት ጎንደርነው❤ግን እርቂ ህጀ ሳያት❤እድስሆንችብኝ
@hshd5986
@hshd5986 11 күн бұрын
የህዝብ አምላኪ አትሁኑ ሁሉ ፈጣሪ የሆነው አሏህት ፍሩት የሱን ትዛዝ ጥሳቹህ እዩኝ እዩኝ ባላቹበት ምትክ በሱ ቅጣት ውስጥ ሆናቹህ ስሙኝ ስሙኝ ከማለታቹህ፣ ያላችሁበትን እንዳልነበረ ከመቀየሩ በፊት ወደ አሏህ ተመለሱ። አለህ ከያዘ ቅጣቱ ብርቱነው አለህ ቀልብ ይስጣቹህ
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 11 күн бұрын
አላህ እኮ አቅም የለውም ጣኦት ነው
@hshd5986
@hshd5986 11 күн бұрын
@Tedda_Yg ጣኦጥነቱ በመረጃ ቢሆን አይሻልም?
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 11 күн бұрын
@@hshd5986 sahih bukri 48.48 lay alah 1 egr alee ylal 🤣
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic 9 күн бұрын
Beautiful vibe with friends 😊
@seadaAli-c4f
@seadaAli-c4f 11 күн бұрын
Rosi beallah yeha tiktoki laye always lej kesasiw begla wedshalw
@Abdujr.
@Abdujr. 10 күн бұрын
Dinkem tarikawi bota Sofoumer hidu tidememalachu
@HitlerRonaldo
@HitlerRonaldo 10 күн бұрын
በጣም የምናደደው በናንተ ሳይሆን በሙስሊሞች ነው ለምን unfolow ዘመቻ አንጀምርም እነሡን እያየን ክፉነገር አይተን ክፉቃል ተናግረን ወንጀል ከምንገባ እስኪ ለአላህ ብላችሁ እውነት ጥላቻችሁ እነሡን ካልሆነና የምጠሉት ስራቸውን ከሆነ ዘመቻ እንጀምር ሙስሊምነኝ ብለው ሀይማኖት በሚያሠድቡትላይ
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 205 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የቤታችንን እቃ አውጥተን ጣልነው
20:22
ለ ገና በአል ቤታቸው ጋበዙኝ
22:48
Rosiye
Рет қаралды 153 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН