ከእልህ አስጨራሽ ፍለጋ በኋላ ከእዚህ ሁሉ ነገር ጀርባ እጁ ካለበት ሰው ጋር ተፋጠጥን.. ካሜራማናችን ለጥቂት ከሞት ተረፈ።

  Рет қаралды 158,405

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

ከእልህ አስጨራሽ ፍለጋ በኋላ ከእዚህ ሁሉ ነገር ጀርባ እጁ ካለበት ሰው ጋር ተፋጠጥን.. ካሜራማናችን ለጥቂት ከሞት ተረፈ።

Пікірлер: 5 700
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt Ай бұрын
ለሚኪያስም ጥበቃ አድርግለት ለንስርአይን እናትና እህት ጥበቃ አድርጉላቸው
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Ай бұрын
እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@እንግልቶበዛ
@እንግልቶበዛ Ай бұрын
አዎ በትክክል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
በትክክል እኔም ምክር ነው
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Ай бұрын
እውነት ነው እነዚህ ምንም ከማድረግ የማይኮጠቡ ሰዎች ናቸው ወላሂ ጥበቃ ያስፈልጋል 😢😢😢
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Ай бұрын
ካሜራ ማኑ በጣም ያሳዝናል ደግሞ ትድናለህ እንሻላህ የውሻ ቁስል ያርግልህ ምርጥ ወንድማችን ነህ አይዞህ ወንድሜ የነስር አይንም ይገኛል ዘላለም ምርጥ ሰው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እያልኩኝ ስትንቀሳቀሱ ግን ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ቢሆን እላለሁ መልካም ፍለጋ እኛም በዱአህ ከጎናችሁ ነን 😢😢😢😢😢
@FiFu-m8c
@FiFu-m8c Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ እቺ ልጅ የወንጀለኛ ተባባሪ ነች ለህግ አቅርባት ሁሉ ነገር የምታወራው የውሸት ነው እንዳትለቃት ወንድሜ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አወን. አውቃነው ይቺ ቆሻሻናት ባጌየ
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል ውሽታም ነች ሌባ አሁንም ታስመስላለች። በደንብ ታውቃለች ሁሉንም ነገር።
@bushman3946
@bushman3946 Ай бұрын
ካሜራ ማኑ አይዞህ አላህ አፊያ ያደርግሀል ኢንሻአላህ 😢😢
@Jamalalif-r5t
@Jamalalif-r5t Ай бұрын
ኢሻ አላኽ ትድናለኽ።
@NathanAmena
@NathanAmena Ай бұрын
እኔ ዘላለምን በጣም ነው የማደንቅህ በዚህ ደረጃ ራስህን ሰጥተህ ዋጋ በመክፈልህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ካሜራ ማኑም ጨርሶ ይማርህ
@HAYYMaaa
@HAYYMaaa Ай бұрын
ትክክል ዘሌ የዉንድምነት ጥግ ዘሌ የገደኝነት ጥግ አለህ ከኩፉ ነገር ሁሉ የጠብቀዉ ጀግነዉ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Ай бұрын
እኔ እኮ ወደጫካው መንገድ ሲወስዳቹም ደግጭ ነበር አላህ ይጠብቃቹ😢😢
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
እኔ ወንዙን ሲሻገሩ የሆነ ሴራ እንዳለ ደንግጭም ጠርጥሬም ነበር
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Ай бұрын
የሎሄ የሎሔ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
በጣም. እኔም ጠርጥሬያለሁ ቆሻሻአ ሴቶዋ ፊልም ስትል አታፍርም ውሸት ነው አባቴ ሙቶ እናቴ ሙታ እምትለው ልብለማሳዘን ነው ውዳቂይ
@solami4708
@solami4708 Ай бұрын
@@bedrianesru6973 እኔም ወደ ጫካ ሲሄዱ ተንኮል እንዳሰቡ ገብቶኝ ነበር የየዎህ አምላክ እረኛችን እግዚአብሔር ነው ጥላ ከለላ እየሆናቸው ያለው ብቻ ከባድ ነው ለላለምንም የንስር አይንንም የስራ አጋሮቻችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mome2201
@mome2201 Ай бұрын
እንኳን አላህ አተረፋችሁ ዘሌ እባክህ ሰው አትመን አላህይድረስላችሁአይዞችሁ ታገኙታላችሁ 🙏🙏🙏
@zedzed6267
@zedzed6267 Ай бұрын
ወይኔ ዘሌ ወንድሜ ስትል ለራሱ አንጀቴን ነው የምትበላው ጎበዝ ጀግና እ/ረ ይጠብቃችሁ
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 Ай бұрын
እንዴት ያለፖሊስ ተቅሳቀሳላችው ዘላለም ትልቅ ስህተት ነው የተሰራው ፋጣሪይ እኳን ተርክ ወድማለም የነስር አይን ፈጣሪይ ባለህበት ይጠብቅህ ዘላለም ዘድማለም አሁንም ተጠቀቁ እባካችው 😢😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Betam tilik sihitet new. Endewm behiot metirfachew edilegnoch nachew
@sayameen760
@sayameen760 Ай бұрын
በጣም ቦታዉን ኣስፈሪ ነበር ስትጠራጠሩ ተመልሳችኡ ፖሊስ መጥራት ነበራችኡት እባካችኡ ተጠንቀቁ ኣላህ ይጠብቃችኡ
@fatumayimam-c6n
@fatumayimam-c6n Ай бұрын
አላህ ከናተጋ ይሁን ዘሌ
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd Ай бұрын
ጀግናው ወድማችንን አላህ ያስገኘው ካሜራማኑንም አላህ ያሽርህ
@gizeworkwoubeneh1960
@gizeworkwoubeneh1960 Ай бұрын
እግዚአ አምላኬ ምን ትውልድ ነው የኢትዮጵያ ላይ የመጣባት ዘለዓለም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ንሰርን ከቤተሰቡጋር ና ከኛ ጋር ለመገናኘት ያብቃን እባካችሁ ከእግዚአብሄር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤❤
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t Ай бұрын
ሚክየ እንኳን እግዝኣብሄር ኣተረፈህ
@hopeGod2023
@hopeGod2023 Ай бұрын
ዘሌ በናትህ ቀጣዩን ልቀቅልን የወንድማችን ጉዳይ በጣም አስጨንቆናል😢😢
@helenhelu1530
@helenhelu1530 Ай бұрын
እኔ አሞኛለ በጫንቀት
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
የንስር አይን ወንድሜ የነገው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠብቆህ በሰላም ወደ ቤትህ ያግባህ 😢😢😢😢😢
@merongirma8538
@merongirma8538 Ай бұрын
አሜን 3በሠላም ይመለስ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 3ህፃናት ከእሳት ነበልባል ያወጣ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዳንኤል ከአናብስ ጉርጓድ ያወጣ ቅዱስ ገብርኤል ለወንድማችን የንስር አይን ካለበት ከተሰወረበት ጉርጓድ ያውጣልን 😢😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
@SalamSalam-uk9cp አሜን አሜን አሜን
@SableAyenew
@SableAyenew Ай бұрын
አሜን
@Birishett5ttt16
@Birishett5ttt16 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@wellowello1084
@wellowello1084 Ай бұрын
አህህህህህህ ዘሌ ወድሜ ሰትልለራሱ አንጀቱን ነዉ የምትባላዉየምትበላዉ ጎበዝ ጀግና ነህ❤አላህ ይጠብቃችሁ
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 Ай бұрын
ወይኔ ምንአይነት የተወሳሰበ ነገር ነዉ ካሜራማኑ እግዚያብሄር ይማርህ እዉነትን ፍለጋ እየለፋችሁ ነዉ በርቱ
@rueemamo-oe1mr
@rueemamo-oe1mr Ай бұрын
ሚኬዬ አንተ አረስህ ንሰርና ዘላለም ነህ አበዝቶ ይባርክህ ጠላቶችህን እጅህ ለይ ይጣላቸው አካውንትህን አስቀምጥልን ቢቻል ስልክህንም ጌታ ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን
@Alam-k6l
@Alam-k6l Ай бұрын
ካሜራማኑ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ ጌታ እግዚአብሔር በፈውስ እጁ ይዳስስክ የኔ ውድ አይዞህ😢
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
በጣም አሁንም ለራሱው ሳይሆን ለነስር ያስባል😢😢😢😢
@SelamAbreham-mh9vz
@SelamAbreham-mh9vz Ай бұрын
የነስረ አይን ቅዱስ ገብሬኤል የናትህ ፆሎት የ ይረዳህ እኔ በሀሳብ ልሞት ነዉ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@MarthaKassahun-uu4ey
@MarthaKassahun-uu4ey Ай бұрын
Egziyabiher yimaarih wondimeee
@AlemAlina
@AlemAlina Ай бұрын
Wyne Gud
@Massimeme
@Massimeme Ай бұрын
ይገርማል ሰው በዚህ ሰዓት እኳን ለሰው ነብስ አይጨነቅም ወድሜ እኳን ተረፍክ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
እባካችሁ ተጨማሪ ሰው ከጎናችሁ አድርጉ እባካችሁ ዘላለምዬ😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@BeletechDemise
@BeletechDemise Ай бұрын
አንተማ የጀግኖች ጀግና ነህ ወንድሜ አ ንተና የንስራየን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቀቹ 🙏🙏🙏
@EteneshETENU-n5p
@EteneshETENU-n5p Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ዞል አንተ ጓደኛ ሳትሆን ወንድምነት ያንስብሀል የአባት ድርሻ ነው የያዝከው ፈጣሪ ሂወትህን ያስተካክላል በርቱ ያለምንም ጉዳት ወንድማችንን ፈጣሪ ያሳየን።
@ጎጃሜዋO
@ጎጃሜዋO Ай бұрын
ካሜራ ማኑ የነስር አይን መስሎኝ ነበር😢😢😢😢አይዞህ ለወድምህ ለነስር አይን ስትል እራስህን አሳልፈህ ስለሰጠህ ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ይጠብቅህ
@לגילהי
@לגילהי Ай бұрын
ይቅርታም አያስጠይቅም እጅግ በጣም ትግስትክን አደንቃለው በጣም ጀግናነህ
@samiyaahmed8480
@samiyaahmed8480 Ай бұрын
አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃቹ
@Sellu5956
@Sellu5956 Ай бұрын
አናንተ የወለደች ማህፀን የተባረከ ይሁን❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ካሜራ ማን እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@ZinateFilate
@ZinateFilate Ай бұрын
😢ካማሬማኑ አላህ ያሺርህ ባባየ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
የምስራች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ያሰማን🙏
@alemalem2380
@alemalem2380 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
አሜን
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Ай бұрын
አሜን😢😢💔💔👐👐👐
@אטאגוסנקיה
@אטאגוסנקיה Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@medhanitwolde
@medhanitwolde Ай бұрын
አሜን ቸር ያሰማን
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 Ай бұрын
ዘላለም በእዉነት የምትሰራዉ ስራ እኔ በዚህ ዘመን በዚህ ልክ አልቆምም። እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ ሁሌ ይጠብቅክ በጣም አከብርካለሁ እሳሳልካለሁ ስለዚህ እኛ አንተን ማጣት አንፈልግም በተጠናከረ ጋርድ ተንቀሳቀስ እመብርሃን ሁሌም ታማልድክ
@danaabera6267
@danaabera6267 Ай бұрын
አንተ ጀግና እኮ ነህ እግዚአብሔር ሞጎሰ ይሁናችሁ ❤
@tsigeredaamsalu476
@tsigeredaamsalu476 Ай бұрын
😢😢😢😢ናፈቀኝ አሁንስ የንስር አይንን ማየት ዘሌ አንተን በምን ቋንቋ እደማመሰግን አላውቅም ብቻ ተባረክ ቸር ወሬ ያሰማን
@ህልናጓልተዋህዶ
@ህልናጓልተዋህዶ Ай бұрын
ኣይ ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ መልካሙን ብስራተ ኣሰማን እኔ በጨንቀት ራእሴ ልፈነዳነው😢እመብርሃን እናቴ🙏
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Ай бұрын
ካሜራ ማኑ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ዘላለምም ጀግናችን ነህ በርታልን የንስር አይንን በፀሎት እናስበው ኧረ ውይይ በጣም ተጨነቅሁ መቼ ነው የምናየው ፈጣሪ ሁላችሁን ይጠብቅልን
@Yugg-s2d
@Yugg-s2d Ай бұрын
ካሜራ አማኑ አላህ ያሽርህ ወድማችንንም አላህ በሠላም ያሥገኚልን ዘላለም መወለድ ቆቆ ነዉ የሚባለዉን ባተ አየን የኛ ጀግና
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
yes😢😢😢😢😢😢😢
@AlAin-g4o
@AlAin-g4o Ай бұрын
ንስርዬ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብህ ምን ሆነህ ይሆን
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Ай бұрын
ዞላዬ የእናት ልጅ እንካን እንደ አንተ አይሆንም ላንተ ያለኝ ክብር በጣም ነው የጨመረው የድካምክ ውጤት የነገው ገብርኤል ጥሩ ያድርግልክ እኛንም ጥሩ ነገር ያሠማን አሚን
@MsZabiba-p5o
@MsZabiba-p5o Ай бұрын
ዘሌ አላህ ያግዛቹ ካሜራ አማኑ አላህ አፊያ ያርገው❤❤👍👍👍
@Sojoo-le3cn
@Sojoo-le3cn Ай бұрын
የዱካ ሸው ጀግናው ዘላለም ዘገየ እውነት እናት ጄገና ወልዳለች ከነቤተሰቦችሁ እንድሁም ከነጎደኞችህ እረጅም እድሜናጤ ይስጣችሁ እላለሁ እንወዳቸሃል ❤❤❤ ።
@እጥፍወርቅለገሠ
@እጥፍወርቅለገሠ Ай бұрын
ዘላለም ከወንድም በላይ ነህ የፍቅር አምላክ ልብህን አይቶ ያስደስትህ ይጠብቅህ ወንድሜ እንዳልከው ለማቀፍ ያብቃህ
@SaraTesefaye-f2b
@SaraTesefaye-f2b Ай бұрын
ያ የመጀመሪያው ካሜራ ማኑስ የት ከሠራተኛዋ ጋር ሆነው በመርፌ ያስወጉት ሸምጣጬ የት ነው?ምክንያቱም ይሄ ነገር ቼይኑ ረዥም ነው ያው መጠርጠር ስለአለብን ነው🤔
@JackyCoco
@JackyCoco Ай бұрын
ዞላዪ ምንም ይቅርታ አያስብልም ጀግና ነህ የምትደነቅ ቅዱስ ገብርኤል በምትሄዱበት ቦታ ይከተላችሁ እመቤቴ ማርያም ወንድማችንንም በሰላም ያስገኝልን እናንተንም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ
@AgeriAsefa
@AgeriAsefa Ай бұрын
የዘብሩ ገብሬዛሬ በለተቀን ቸርአስማን አይኑአሰየን የንስርአይን የተበዳየወች አባት እመቤቴ በቀሚሶ ትሽፈንህ ካሜራማን ፈጣር በምህረት እጅ ይዳብስህ
@asgdheeSala
@asgdheeSala Ай бұрын
የንሥር አይን ናፈቀኝ አብሣሪው ቅድሥ ገብርኤል መልካም ነገር አሠማኝ ካሜራ አማኑን እገ/ር ምህረቱን ይላክለት ዘሌም እኳን እ/ር አተረፋቹ እኔ ሁሌም እፈራለው የልፋታቹ ቆጥሮ መላኩ ይርደቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Nnn-tm4lh
@Nnn-tm4lh Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph Ай бұрын
የንሰር ዐይን አሙጡሉን 😢😢 ፈጣሪ ይጠብቀው የንሰር ዐይን ዘለአለም ተባርክ ኡውነት ካሚራማቹ ፈጣሪ ይማርክ የንሰር ዐይን የናፈቀው እንደ እኔ 😢😢😢😢
@AliAhmed-n2c
@AliAhmed-n2c Ай бұрын
እፍፍፍፍ😢
@MeseretHailu-kt8gl
@MeseretHailu-kt8gl Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ አራሰህን ጠብቅ ከሰው ጀብ በገንዘብና ተገሰታ ነው ታሰታውቃለች አትመናት
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
እፊፊፊፊ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Ай бұрын
ኤረ ይችን ሰው አርትመናት አሁም ድማ አየሰራች ነው
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ Ай бұрын
እኔ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ 😢ምን እንደምል እራሱ ግራ ገባኝ ጌታ ሆይ እባክህ ተለመንን ሚኪ እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፈህ ወንድሜ ዘልዬ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@senaysenay7257
@senaysenay7257 Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤልዬ የንስር አይን ልጅህን ባለበት ጠብቀህ ለቤቱ አብቃዉ
@BezShi
@BezShi Ай бұрын
ዘሌ አንተን አለማድነቅ አልችልም የንስር አይን እና አንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችው❤❤❤🎉🎉🎉
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 Ай бұрын
Amen amen amen
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
የንስር አይንን አላህ በእዝነቱ ምንም ሳይሆን ያስገኝልን የተጎዳውን ካሜራማን አላህ ጤናውን ይመልስለት ዘላለምን አላህ ይጠብቅልን ከክፉ ሠዎች አላህ ይሰውራችው የንስር አይን ምንም ሳይሆን ይመጣል ተስፋ አለኝ አብሽሩ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
እህ ቀኑው እረዘመ አሚንን
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض Ай бұрын
አሚይን ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቀው ባለበት ምንም ሳይሆን በሠላም በሙሉ ጤንነቱ ይጣልን ያረብ 🤲🤲
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z Ай бұрын
መርሀባ❤❤❤🎉🎉
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞህ የውሻ ቁሰል ያድርግልህ የኔ ጌታ ተርፍሀል ወንድሜ ዋጋችሁ የሰማይ አምላክ ይክፈላችው ወንድሞቻችንን
@Bireeyemariyamlij
@Bireeyemariyamlij Ай бұрын
ካሜራ ማኑ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ዛሌ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ለሚኪም ፀሎት እናድርግ ፈጣሪ ጠላቶቻቸውን ከእግሮቻችዉ በታች ይጣልላችዉ አሜን ።
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 Ай бұрын
ሁሌም ከመልካም ጎን መሆን እግዚአብሔር እንዲህ ይታደጋል
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Ай бұрын
ወንድማችን የነስር አይን አላህ ይጠብቅህ ዘላለም ወንዴሜ እራስህን ጠብቅ የወንድምነት ጥግ የትናንቱ ጫካ ወስጥ የተፈጠርው በጭንቅ ነው ያዴርኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ديحهسيمو
@ديحهسيمو Ай бұрын
ሚኪ አተም ጀግና ወድማችነ ነህ አላህ አፍያያረግህ አላህ በሰላም ለማየት ያብቃን እኛም በጣም ነዉ የተጎዳነዉ ግን ተስፋ አለን ለበጉነዉ ሁሉ ያልፋል ☝☝☝
@workushikuri2505
@workushikuri2505 Ай бұрын
አላህ ወንድማችንን በጤና ያስገኝልን።
@SeadaNure1234
@SeadaNure1234 Ай бұрын
የንስር አይን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ካሜራማኑም አላህ ቀላል ያድርግልህ አላህ ይጠብቃችሁ ኸይር ነገር ያሰማን
@user-en4zd4jr7y
@user-en4zd4jr7y Ай бұрын
ኣምበሳው ወንድማችን እግዚኣብሔር ይጠብቀዋል ኣማኝ ነው የቡዙዎች እምባ ኣብሰዋል ና የነሱን ፆሎት ይጠብቀዋል እናንተም እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ዘሌ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ በምታደርጋቸዉ እንቅስቃሴ ሁሉ እኔ ተጨንቄ ልሞት ነዉ አምላኬ ከአንተ ጋራ ይሁን ❤❤
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Ай бұрын
አሜን!!
@SamraNegash
@SamraNegash Ай бұрын
,አረ ሰው ይህን ያአል ክፍት የጌታ ይርዳችው አገሪታ ተበላሽታለች ሶሪ ❤❤❤❤❤
@TenayeFkadu
@TenayeFkadu Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በዋዜማው ብስራቱን ይዞ እንደ ሚመጣ እርግጠኛ ነበርኩ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤❤❤
@alemyeaebe2357
@alemyeaebe2357 Ай бұрын
ቅድስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ሁላችንንም ያስደስተን ወድማችንን በሰላም ያውጣልን አተንም እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን እህህህህህህህ አረ እኔስ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fafibintseid
@fafibintseid Ай бұрын
አላህ ከጎናችሁ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የተጎዱትንም ፈጣሪ ያድናቼው የንስር ዓይንንም በሰላም በህይዎቱ ለማየት ይብቃንንን😢😢😢😢😢😢😢😢
@zeharadiyau
@zeharadiyau Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተረፋቹልን ሁላቹም የዘወትር ዱአችን አለህ ከጎናቹ እዲሆን ነው ምንም ክፉ አይንካብን
@fafi-3rd
@fafi-3rd Ай бұрын
ያረብ አላህ የነስር አይንን ከተንኮለኞች እና ከተኩላወች እጂ ነፃ አውጣልን።ዘሌ ለነስር አይን ቀኝእጁ ብየሀለሁ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ ካሜራአማኑም አላህ ጤናህን ይመልስልህ እንኳን አተረፈህ
@ሜቲ
@ሜቲ Ай бұрын
ካሜራ ማን ጌታ ኢየሱስ በእጁ ይዳስህ።አይዞህ ወንድም አለም እኔ ንግግራቸው አልወደድኩም ነበር።ወንድና ሴት ሲቀባበሉ ገርሞኝ ነበር።ጌታ መልካም ነው።
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Ай бұрын
የነስር አይን ወንድሜ. የነገው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ. በሰላም ወደ ቤተሰብህ ያግባህ ዘሊዬ እግዚአብሔር ከፊታቹ ጥላ ከለላ ሁኑ ይጠብቃቹ የኛጀግኖች 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 Ай бұрын
እኔም እውንቱን ለመናገር ዘሌ እና የንስር ዓይን የያዛችሁት ነገር ፍሬው ያማረ ነዉና አሁንም ዘሌ ታገኘዋለህ ብዬ አስባለው እና በርታ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@almazdwoldetsadik2073
@almazdwoldetsadik2073 Ай бұрын
አሁንም ሌላ ወጥመድ አይኖርም ማለት አይደለም እባክህን ከእግዚአብሔርጋ እራስህን ጠብቅ ሰዎችን ሙሉ በሙሉ አትመን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃችሁ!!!!!!!
@MulatAndargie
@MulatAndargie Ай бұрын
የኔ ልብቀጥ ሊል ነው የቤተሰቡማ ምን ሊሆን እንደሚችል ገምቱ ገብርኤልየ አቅፎ ደግፎ በሰላም ይመለስ ወንድማችን ለናንተ እኔ ደከመኝ
@Emebet12-lp4xo
@Emebet12-lp4xo Ай бұрын
እፍፍፍ ዛሬም ድምጡን ሳንሰማ ልናድር ነው እምን ላይ ይሆን የጭንቅ አማላጇ እናቴ እመቤቴ የነስር አይንን ባለበት ጠብቂልኝ መጨረሻው ናፈቀኝ😢😢😢ይህ ሁሉ ለርሱ አይገባም ነበር አቤቱ አድነን ደግ ሰው አልቋልና😢😢😢
@SableAyenew
@SableAyenew Ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ እባክህ አገልጋይህ ባለበት ጠብቅልን ደሞ ዛሬ ደስ የሚል ነገር እጠብቃለሁ ኪዳነምህረት አደራሽ አስገኝልን አሜን
@አሜን19
@አሜን19 Ай бұрын
ኧረ ወይኔ መጨረሻው ናፈቀኝ😢😢 የንስር አይንን ለማየት በጭንቀት😢 እየጠበቀ ያለ እንደ እኔ ላይክ አድርጉ
@emrucan
@emrucan Ай бұрын
የዘላለም ጓደኛው እንጂ ወንድሙ አይደለማ?
@simretmg9263
@simretmg9263 Ай бұрын
መወለድ ቆንቆ ነው ከወንድምም በላይ ​@@emrucan
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
እኔ ጌታን😢😢😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
​@@emrucanእና ግድ መወለድ አለበት ሆይ
@ציונה65
@ציונה65 Ай бұрын
እኔም 😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ተገኘ የሚል ርዕሱን ብቻ አይቼ እኮ በደስታ ተንከባለልኩ አሁንም እግዚአብሔር አለ። ተስፋ የሚቆረጠዉ በሰዉ ነዉ እንጂ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም። እዉነት ደግሞ መቼም በምንም አይዳፈንም።
@Buzu-n9t
@Buzu-n9t Ай бұрын
ላንተ ቃላት የለንም እግዚአብሔር አምላክ በመጠጊያው ያኑርህ በርታ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም እንደ ስምህ ዘለአለም ያኑርህ።
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Ай бұрын
ብዙ ከነበራቹህ አንድ እንኳን አትይዙም ጭራሽ ተደበደባቹህ የሚገርም ነው ምስኪን ካሜራማኑ ከልቡ ለመያዝ ዝለጣረ ነው የተጎዳው የንስር ዓይን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AynalemKebede-f5l
@AynalemKebede-f5l Ай бұрын
ወንዱሜ አይዞ እግዛብሔርቤር እንካንተረፍክ😢😢😢
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx Ай бұрын
የንስር አይን ቅዱስ ገብረኤል ባለህበት ይጠብቅህ በለተቀኑ መልካሙን ዜና ያሰማን አሜን🙏🙏🙏 ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱስ ገብረኤል ጥላከለላይሁናችሁ 🙏🙏🙏🙏
@semirsmu
@semirsmu Ай бұрын
ያአላህ ክፎን አያሠማን የነሥረን አይን ካሜራ ማኑንም አላህ ያሸረህ በሰላም አገግምህ እድምትነሣ ተሥፍ አለን
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ Ай бұрын
ዘሌ እባክክ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢በተረፈ ፈጣሪ ከናተጋራ ዪሁን ወድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማር በተፈጠረዉ ነገር በጣም ነዉ የአዘኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀሙ
@ሀሙ Ай бұрын
ሚኪ ወንድማችን እንኳንም ህይወትህ ተረፈልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የንስር አይን ወንድማችንን በሰላም ሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ሸፍኖ ያስገኝልን 🥺🙏
@tashomeebisa3110
@tashomeebisa3110 Ай бұрын
እውነት ትቀጥናሌች እንጅ አትበጠስም ዞላ እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን.......
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
ወይ የዘንድሮ ሰው ገንዘብ ካገኘ የሰውን ልጅ አሳልፎ ይሰጣል ቀረፃውን ያልፈለገው ለዚህም ነው ማለት ነው ዘሌ አይዞህ እግዜር ካንተ ጋር ይሁን እውነተኛ ጓደኛ ማለት አንተ ነህ ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋር ይሁን አሜንንን
@askalemelakesahil6773
@askalemelakesahil6773 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተርፋችሁ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የንገው ቅዱስ ገብርእል ቸር ወሬ ያሰማን አረ በጥም ትገርማለች መልኳን አውጣው ሰው ይጠንቀቅ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ፍጠንልን፣ ህይወቱንም ጠብቅልን፣ የሚፈልጉትንም ጠብቃቸው፣ ዘላለምዬ በርቱ ጌታ ክፊታችሁ አለ፣ ከክፉ እጆችም ይጠብቃችኋል። በርቱ እንፀልያለን። ከሞትም ያድናል ጌታ!!!
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z Ай бұрын
ኡፉፉፉ ካሜረ ማኑንም ሚኪየስንም አሏህ አፊያ ያድርግህ
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤🎉
@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ Ай бұрын
አሚን ወለህ ሹፌሩንም አትርሱት
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
የሹፌሩ ነገርስ ዘሌ እሱንም ፈልጉት እንጂ❤ ከጀርባ ያላችሁ ሀላችሁ ተባረኩ ካሜራ ማኑም ለጓደኛህ ትልቅ ዋጋ ከፍለሀል❤❤❤❤
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
እኛም የምናውቃቸው ብዙ ሰዎች አሉ በልቤ እየቆጠርኳቸው ነበር ከብዙ ፈተና የታደጋቸው ለእናቱ ወረቅ እንኳን ያበረከቱ የብዙ ሰዎች ስም ዝርዝር አለን የንስር አይን የታደጋቸው ከወጣት እስከ አዋቂ መሳሪያ የደገኑበት ነበሩ ብቻ እኛ አይናችንን ከዘሌና ከንስር አይን ዙሪያ ነቅለን አናውቅም አሁንም ፈጣሪ ይማርህ የነገው ቅዱስ ገብርኤል ይዳብስህ አይዞህ ወንድሜ ጀግና ነህ እንክብካቤ ያስፈልገዋል የአይን አምላክ አለው እራስህን አሳልፈህ ሰተሃል ፈጣሪ ይማርህ
@SmegnSmu
@SmegnSmu Ай бұрын
ዘሌ ያንተንም ድካም ፈጣሪ ይመልከተው እና ወንድምክን በሰላም አግኘው
@yebitgraweyti8489
@yebitgraweyti8489 Ай бұрын
ኾሜንቶች ደስ ስትሉ እንዳለ ቅዱስ ገብሪኤል ነው የሚለው🥰🥰ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቀን"የንስር ኣይን ብስራት ያሰማን ከእሳት የሚያድን መልኣኽ ያድነው🥺
@jtgghf3634
@jtgghf3634 Ай бұрын
አትንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ከወድምጋ በሰላም ያገናኛችሁ የተመታውንም የታመመችውንም ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
@HayatKassaw-v3b
@HayatKassaw-v3b Ай бұрын
ካሜራ አማኑ አላህ ያሺርው ዞላ አይዟችሁ ከአጭበርባሪዋች አላህ ይጠብቃችሁ ሰው ከፍቷል በጥቅም አይናችው ታውሯል ይህ ሁሉ ክፍት ግን ለምን አስፈለገ ዞላየ ምን ያህል ትግስተኛ እንደሆንክ እናውቅሀለን ጀግና ጠንካራ ብልሀተኛ ነህ ስለዚህ አንተን የሚቀየም ሰው የለም አንተ እኮ ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ነው አላህ ይጠብቅህ የንስር አይን አላህ ያስገኝልን ምንም ሳይነካው እናንተ እኮ እንደ አይናችን ብሌን ነው የምናያችሁ
@Eya-b6k
@Eya-b6k Ай бұрын
Ayzoch Yalafel Aterbsho Yaga Gagnoch
@TemesgenTolesa
@TemesgenTolesa Ай бұрын
እኛ ፀሎታችን ወንድማችን ማግኛት ብቻ ነው
@zabibe1692
@zabibe1692 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ካሜራ አማኑ አብሽር አላህ አፊያ የድሪጌህ 💔😥😥የነሰርዬ አላህ ይጠብቅህ በላሀበትቦታ😭😭😭
@GoytomTigray
@GoytomTigray Ай бұрын
ኣብሳሪ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል ነገ ጥሩ ብስራት ያሰማን ወንድማችን ከነ ሙሉ ጤናው 🙏🙏🙏
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 Ай бұрын
ዘላለም እንኳን አተረፋችሁ ካሜራ ማኑ እንኳን እግዚሐቤር ነፍስህን አተረፈው ቁዱስ ገበሪል በያላችሁበት በየወጣችሁበት ይከልልላችሁ
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw Ай бұрын
ዘሌ የሰማይ አምላክ ይጠብቃችሁ የንስርዓይን ፈጣሪ በሰላም በህይወት እንድገኝልን ፈጣሪ እለምናለሁ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Ай бұрын
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ሀያሉ ጌታየ አሏህ የሠውም የጂኑም የመሬቱም የሠማዩም ፈጣሪየ ኸይር አሠማን
@በሻድጋር
@በሻድጋር Ай бұрын
ዞላ እግዝአብሄር እንኳን ከዚህ የበለጠ ጉዳት ሳታስተናግዱ በመዳናችሁ ሲበዛ የምር ደስ ብሎኛል እኔ የጠበኩት ወንድማችን የነስር አይን ነበር በዚህ አይነት ጭካኔ ገና ያላችሁለት እናንተንም ሌላ ነገር ሲፈጠር በጣም ደንግጬ ነበር ጌታ እንኳን ኧረዳችሁ ወንድሞቼ አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ ኃይል ይኑራችሁ።
@AlemeW-d8w
@AlemeW-d8w Ай бұрын
አረ ወይኔ መጨረሸዉ ናፈቀኝ ማሪያምን 😢የነስርን አይን ለማየት በጭንቀት ልሞት ነዉ ነገ በለተ ቀኑ በመላእኩ ቅዱስ ገብሬኤል አይኑን ያሳየን 🤲🤲🤲ዘሌ መከታዉ ከልብህ ወንድም ነህ 😢😢😢
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Ай бұрын
ቸሩ አምላክ እግዚያብሔር በሰላም ይመልሰዉ ዘሌ እባክህ እራስህን ጠብቅ በአሁን ሰአት ማንም ማመን አይቻልም😢😢😢
@FelixKoppel-mj5pq
@FelixKoppel-mj5pq Ай бұрын
ዘልየ እኔ ላተ ቃላት አጣሁልህ ጀግነ አይገልፅህም በውነት ጀግነ ነህ አላህ ይጠብቅህ ያርብ🙏🙏🙏
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Ай бұрын
የአላህ😢😢😢😢 እኔም ነስር አይንን አያለሁ ስል ሌላ ጣጣ መጣ እባካችሁ አሁንም አሁንም እራሳቺሁን ጠብቆ ደግሞ አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢
@FgDf-lr5rr
@FgDf-lr5rr Ай бұрын
ወዲማችን የውሻ ቁሥል ያዲርግልህ አብሺር ትዲንአለህ የነሥር አይን ጀግናችን በለህበት አላህ ይገዲፍህ
@Aster-c4k
@Aster-c4k Ай бұрын
ሚኪያስ ቅድስ ገብርኤል በጥላ ከለላው ይማረግ ሚኪያስ ያኛውን ታሟል ዘሌ ማረ ሁለቱ ሚኪያስ እግዚአብሔር ይማራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች አይዟችሁ ጀግኖች
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН