ከ ማዘር ጋር ለረዱ ምግብ ሰራንላት ( ረዱ እንደዛሬ ስቃ አታቅም ),

  Рет қаралды 124,972

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 3 ай бұрын
ማነው ማዘርየን የሚወድ እደኔ ❤❤❤
@ሚጣ-te7zu
@ሚጣ-te7zu 3 ай бұрын
በጣም ነው አባትና እናታቸውን የምወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወላዲት አምላክ ትስጣቸው በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤👏
@sarahawler1292
@sarahawler1292 3 ай бұрын
ሳምሪዬ ከእኔ ባይበልጥም።የእኔ መውደድ ልዩ ነው።ከምነግርሽ በላይ ነው የምወዳቸው
@MideksaTeshome
@MideksaTeshome 3 ай бұрын
Uyy betam❤
@aass5403
@aass5403 3 ай бұрын
​@ሚጣ-te7zuአላባበሰው ደሰ ይለኝላ🥰🥰🥰🥰
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 3 ай бұрын
የሚወደዱ ናቸው❤👏 ደምሩኝ ውዶቼ🎉❤
@seyatube5967
@seyatube5967 3 ай бұрын
ወርቅ የሆኑ እናት❤ የኣለማችን ምርጥ እናት🎉❤
@NanNon-vw8pi
@NanNon-vw8pi 3 ай бұрын
አቤት አቤት
@Mesra-hn7dm
@Mesra-hn7dm 3 ай бұрын
Afaan oromoo
@seyatube5967
@seyatube5967 3 ай бұрын
@@Mesra-hn7dm ምን ማለት ነው የኔ መንደሬ?
@seyatube5967
@seyatube5967 3 ай бұрын
@@Mesra-hn7dm ምን ማለት ነው መንደሬዋ
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 3 ай бұрын
​@seyatube5967 ደምርኝ ውዴ
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 3 ай бұрын
አሄን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደኔ እሚወድ ከለቅሶ ነፃ😅😅
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 3 ай бұрын
😅✅
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 3 ай бұрын
ደርበብ ያሉ እናት እድሜ ጤና ይስጥላቹሁ እዩየ❤❤❤❤❤❤
@HirutMaru
@HirutMaru 3 ай бұрын
እዉንተኛው ፍቅር ያለው ከዚህ ቤት ነው እናበረታታቸው ❤️❤️❤️👏
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 3 ай бұрын
በጣም ከእናትና አባት ጀምሮ በፍቅር የተምላ ቤተሰብ❤❤❤
@EiveShv
@EiveShv 3 ай бұрын
ሣህ ወላ❤❤❤❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 ай бұрын
ሰዉ ወነት የሚወሩትን መቸ ያበረታታሉ አሰኔ እኮ ወሸትየሚሰተምሩ ቤወን ሰት ሰዉ ተመልካች ይኖረዉ ነበረ❤❤❤❤❤
@MuniyaSulayman
@MuniyaSulayman 3 ай бұрын
አዉ የምር በጣም ያምራሉ❤❤❤❤
@selamsol1280
@selamsol1280 3 ай бұрын
እውነት መቸ ይወዳሉ ውሸት ነው የሚበረታቱት
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 3 ай бұрын
ሰገጤዋ ሩታና አብርሽ ከነዚህ ልጆች መማር አቅቱዋቸው እንደሽንት ግመል ወደሁዋላ በአስመሳይነት ባህርያቸውን ደብቀው ያልሆኑትን በመምሰል የስንቱን ቀልብ ገዙ የሰገጤ ነገር መጨረሻቸው አላማረም ፣ ብቻ እዚህ ቤት ፍቅር ትህትና ሁሉም መልካምና አርአያ የሆኑ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ነው በርቱቱቱ❤❤❤
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 3 ай бұрын
ትክክል
@HHH-z5z4c
@HHH-z5z4c 3 ай бұрын
እነዛማ በውሸት ገደሉን የምር😂😂😂😂😂😂😂ነፍራቆች በይ🙈🙈🙈🙈
@moonrise3291
@moonrise3291 3 ай бұрын
ሳህ😅😅😅😅
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 3 ай бұрын
አረ አበሻ ስንባል በኮሜትም ሀሜት አለ 😂😂😂😂
@essethakuwait1688
@essethakuwait1688 3 ай бұрын
😀😀
@Wudemake
@Wudemake 3 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ምንም ዉሸት የለለበት ሁሌ ፍቅር ብቻ በዉነት ደስ እያለኝ እምከታተለዉ እሄን ቤተሰብ ብቻ ነዉ
@Kfjh-vd7ql
@Kfjh-vd7ql 3 ай бұрын
ማዘርዬን ስወዳቸው ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ምርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤❤❤
@sead-w6s
@sead-w6s 3 ай бұрын
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋቸው ይሄ ፋሚል ሁሌም ደስተኛ ነቸው❤❤
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 3 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@sead-w6s
@sead-w6s 3 ай бұрын
@@ሸዊት.ቻናል እሽ ደምሪኝ
@sead-w6s
@sead-w6s 3 ай бұрын
@@ሸዊት.ቻናል እሽ ደመርኩሽ
@meseretfene5796
@meseretfene5796 3 ай бұрын
እሄን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው ❤❤ ወንዶች ደግሞ ከእንቁላል ፍርፍር ወደ ቲማቲም ለብ ለብ አደጋችሁ አቤት ሞያ እዮባ😂😂😂
@heniandtsi
@heniandtsi 3 ай бұрын
ከትዳር በፊት ሁሉኑም አጠቃለን ነው ይምንልከው እረዱ😂😂😂😂
@Tewabech-c1m
@Tewabech-c1m 3 ай бұрын
ወንድምህ ሽፍ ሊሆን ነው😂😂😂
@Madina-hr5xy
@Madina-hr5xy 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 ай бұрын
ሔናዬ❤😂😂😂😂የአተንኮሜትሳይሁሌምደስ ይለኛል
@gedam626
@gedam626 3 ай бұрын
ሄኖኬ ወንድምህ አለተቻለም የዉነት አሳቅኛ ሼፍ እዮብ😂😂❤
@jeepaslalisam8342
@jeepaslalisam8342 3 ай бұрын
😂😂😂
@Hhht1234
@Hhht1234 3 ай бұрын
የቡታጂራን ድራማ. የምረሳባችሁ. እውነተኛ ፍቅር. ለናተማ ❤
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 3 ай бұрын
አረ የነሱማ ከፋ ደሞ እኮ ሰቺሉበት አሁኑ ተነሱ ምን ልንማር ነው በጣም ነው ያስጠሉ
@mita-nc3qq
@mita-nc3qq 3 ай бұрын
እከፍ ሁላ ሁሉንም ህይወታቸዉን ስላወጡ ነዉ ደሞ ከሰቤት አተሙ አሽቃባጭ
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 3 ай бұрын
እነዛማ እጂ እጂ አሉን እኮ😂😂
@ZahraZahra-y6l
@ZahraZahra-y6l 3 ай бұрын
በትክክክክክ ልልልል ብለሻል❤❤❤❤
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk 3 ай бұрын
Yenesu base weyy😂😂
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 3 ай бұрын
አይለያችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
ሼፍ እዮባ እኔማ ማነዉ ብየ ተጠራጥሬ ነበር አላህ ይጠብቃቺሁ አገራቺነን ሠላም ያድርግልን
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 ай бұрын
በጣም ስታምሩ ውድድድድ ረድየ በጣም እድለኛ ነሽ ቤተሰብሽ በጣም መርቀውሻል እዮባን የመሰለ ቆንጆ ፍቅር አዋቂ ጨዋ ሸበላ ሀይማኖትኛ ስነምግባር ያለው ሴትልጅን አክባሪ ጎበዝ ታታሪ ከዘመኑ ወጣቶች የተለየ አይምሮው ያለእድሜው የበሰለ የሰከነ ሁሉን ጌታ አሞልቶ የሰጠውን ያገኘሽው ስንት እህቶቻችን በወንድ ተሰብረው ቀርተዋል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ረድየ ቆንጆ እዮባን ጠበቅ አርገሽ ያዥ ተንከባከቢው በእዝህ ዘመን የማይገኝ ውድ እንቁ ልጅ ነው እወዳችሃለሁ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 3 ай бұрын
እደነዝህ አይነቶቹን ለምን ሚሊዬን አናስገባቸው ውሸታሞችን ትተን ❤❤❤
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 3 ай бұрын
እኮ😂😂
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 ай бұрын
❤❤
@SelamaShanebel
@SelamaShanebel 3 ай бұрын
በትክክል የመዳም ቅመሞች ውሸት ነው ሚፈልጉት
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ቅማሞችዬ የዚ ቤት ፍቅር መከባበር ማወዳድ ለሁለችንም ያድላን😢😢😢እስኪ አሚን😢😢😢😊😊🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ዩቱብ19
@ዩቱብ19 3 ай бұрын
አሚን
@zainabmk1224
@zainabmk1224 3 ай бұрын
አሜን
@LayilaLulu
@LayilaLulu 3 ай бұрын
አሚን❤
@jastavms2119
@jastavms2119 3 ай бұрын
አሜን ፫
@tsehayasreswube8317
@tsehayasreswube8317 3 ай бұрын
ዉይ እቴቴ እንደርሰዎ ያለ እናት ይኖራል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 ай бұрын
አይ እዮባ 😅😅😅😅
@munafetena4472
@munafetena4472 3 ай бұрын
እዬባዬ ሸፍ ብትሆን ያምርብሃል ዋውውው ማዘርዬ እርሱም እድሜ ከጤና ጋ
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 3 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ደርባባ እናት እድሜዋን ያርዝምላቹ ❤ረዱዬ በይ በደብ ቢ 😂❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 3 ай бұрын
ይህ ምረጥ ቤተሰብ የሚወድ👍 ምንም ውሸት ማስመሰል የለለበት ሁሌም ፍቅር ብቻ የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያችሁ እንወዳችኗለን❤❤❤❤❤
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 3 ай бұрын
ውይ እነኝህ ከድራማ ነጻ የሆኑ ቤተሠቦች እዴት እደምወዳቸው😘😘😘😘😘ወይኔ እቴቴትን እና አብዬን የሚወድ😘😘😘እደኔ😘😘😘😘
@msgjh3659
@msgjh3659 3 ай бұрын
እየባየ እኔደሞ እናትህን በጣም ነዉ የምወዳት ወላሒ እናቶችን በጣም ሰለምወዲ ሰለኔ እናትህን ሳምልኝ እወዳታለሑ
@Somayube
@Somayube 3 ай бұрын
እናትሕ ደስ ሲሉ ትሕትናቸው ዋው ፈጣሪ እለጅም እድሜ ይስጥልሕ የኔናት 😘😘
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 3 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@nardos55
@nardos55 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እረ እዮባ ቲማቲም ለብ ለብ ነው አላልክም እንዴ ስልስ ነው የሰራከው እቴቴን ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaAli-xc1kn
@HawaAli-xc1kn 3 ай бұрын
እነዚህን ጥንዶች ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ 👍👍
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዮብየ🎉❤❤❤
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 3 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 3 ай бұрын
እማማ ደስ ሲሉ አራዳ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት እግዚአብሔር 🙏❤️❤️
@حياه-ل1ج
@حياه-ل1ج 3 ай бұрын
የመዳምቅመሞችየ እዉነተኛፊቅርያለዉ እዝህቤትነዉ የሌላዉዲራማነዉ እዛእየገባችሁ አታልቅሱ እዝህእየመጣችሁ ሳቁ😅😅😅😅
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 3 ай бұрын
እዮቤ በጣም ጎበዝ ነህ ለእጭኛህየምትሰጣት ፍቅር አክብሮት ልትመሰገን ይገባል እስከመጨረሻው ቀጥልበት ተጋብታችሁ ደግሞ እንደሌላዎቹ ቲክቶከሮች ስትሰሩ ማየት እንፈልጋለን በነገራችን ላይ ስትጋቡ የሰርጋችሁን ቪዲዮ ሙሉውን በዩትዩብህ ቻናልህ ላይ እንደምትለቁት ተስፋ እናደርጋለን ይመቻችሁ መቼም ታደርገዋለህ በጣም ታምራላችሁ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 ай бұрын
የቡታ ጅራ ሰገጤዎች ስነስርዓት ከእዮባና ረዱ ተማሩ መቶሺ ገባችሁ ቡሀላ ጥጋባችሁ አልተቻለም እዮባዬ እረጅም እድሜና ጤና ለደርባባዋ እናትህ ተመኘሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@stc6291
@stc6291 3 ай бұрын
ሸፍ እዮባእጅህ ይባረክ ምርጥቤተስብ ፍቅርየተሞላበት ቤተስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@LylaSQ-zj2cv
@LylaSQ-zj2cv 3 ай бұрын
አቦ ደምቀት ናችሁ እናት በች ኑሩበት ይቱበነ ሁሉ የፍቅር ቤትሰቡ ናችሁ❤👍
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 3 ай бұрын
ወዪኔ ማብራሪያ ጠላሁ😂😂😂😂 እረዱየ ምንም ቢሆን በሚወዱት ሰዉ የተዘጋጀ ዪጣፍጣል አረረ መረረ አዪሰራም ❤
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 ай бұрын
ማዘርዬ እንዴት ደስ እንደሚሎ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላከ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤
@Tayetu19
@Tayetu19 3 ай бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ ፈጠራህ የሚገርም ነው ረዱ ጎበዝ ሰፍ ብለሽ ጨርሱሽ አለመብላትሽ የሰራውንም ቀምሰሽ ማድነቅሽ በጣም ግሩም ነው እናትህን በጣም ነው የምወዳቸው ድርብብ ያሉ ጨዋ ሴት ናቸው ሪ
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 3 ай бұрын
የኔ ውድ እናት እዮባየ ፍቅር ታውቂያለሽ ይላታል ❤❤😂😂😂የምወዳት እናት❤
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 3 ай бұрын
እደት እዳሳቀኝ ይሄ የ ቀለጠልጂ የመጨረሻልጂ እኮ የፈለገውን ሁሉእሺ የሚባልነው ክክክክ
@moonrise3291
@moonrise3291 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Mndayenesh
@Mndayenesh 2 ай бұрын
አይ እዮባ አተ አትጣጣ አላለም😂 ከጥንዶች እናተን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት በጣም ዘና ታደርጋላችሁ ይመቻችሁ እረዱ ባልሽ ባለሞያ ነው🤗
@tisgeadafre5632
@tisgeadafre5632 3 ай бұрын
🤣🤣🤣አረ እዮባ ተመቸኝ ግድ የለሽም ብዪ አለ እውነት ብለሀል የበላና የተማረ ወድቆ አይቀርም ይመቻችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@ጦይብሽ
@ጦይብሽ 3 ай бұрын
😅😅😂
@SeadaMuhamed-p5o
@SeadaMuhamed-p5o 3 ай бұрын
የምር ማዘራ ስወዳት ፋዘርዬውስ ደስሲል ዋው ምርጥ ቤተሰብ
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 3 ай бұрын
እዮቤ እኮ ፍቅር አሰጣጥ ሲቺል ማርያም ወንዶቹ ከሱ ተማሩ እስኪ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ የኔ ምርጥ ጥዶች❤❤🎉🎉እናትህንም በጣም ነዉ የምወዳት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ እዮባ❤❤🎉
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 3 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 3 ай бұрын
ሩዱ ጉድሺን አላዪሺም ማዘርዪ እንደት እንደምወድሺ ደግሞ ድምጸሺ የአክስቴን ድምጽ ይመስላል የኔ እናት
@SalamaHaily
@SalamaHaily 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማሚ ወደድኩሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ደስታሽ ደስታየ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Edtankua
@Edtankua 3 ай бұрын
መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ😍😍😍
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 3 ай бұрын
በጣም ጉባዝ ቃሪያ ብታዳርግ በጣም እንዴ ምትውድ እርግጠኛ ነኝ ስውዳችሁ ባሪቱ ❤😂
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 3 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@leylayimam
@leylayimam 3 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ሥደት ሥልችት ያለዉ😢 👍
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
እኔስአለሁልሽ ደከመኝእረፍትየለኝ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 3 ай бұрын
አይዞአችሁ እህቶች 😢😢😢
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 3 ай бұрын
አይዞአችሁ እህቶቸ😢😢
@kere6628
@kere6628 3 ай бұрын
እኔም😢😢
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 3 ай бұрын
እኔ አለሁ😢😢😢😢
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 3 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉኮ ❤❤❤❤ ረዱዬ ለምግቡ ተመጣጣኝ ስም አገኘሽለት (ቲማቲም በሽንኩርት)😂😂😂እዮባ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ይህ አንዱ ፍቅርን መግለጫ መንገድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ
@FatimaTude
@FatimaTude 3 ай бұрын
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 ай бұрын
አሜን🙏
@EthiopiaHamra
@EthiopiaHamra 3 ай бұрын
በጣም ደሰ ያልክኘ(አጋዛችን)ያለከዉ ቃል ልላ ቢሆን ሰራተኛ ንበር እሚሉት ሰታምሩ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 3 ай бұрын
እረ ወይኔ ትማትም ለብለብ መክበዱ እረ እዮባ በሳቅ😂😁😃
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ይህ ቤተስብ የምወዳቸው በተለይ እናታቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጣቹ❤❤❤
@EmushTamrat
@EmushTamrat 3 ай бұрын
የኔ እናት ቆንጆ ነው አለች
@DaniRoyal-n6k
@DaniRoyal-n6k 3 ай бұрын
ማስመሰል የሌለበት ንፁ ፍቅር ያለው እዚህ ቤት ነው👌✌ እዮባ በርታ ለማዘር እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 3 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጽያ አገራችንን ጠብቅልን ሰላም ካንተ ነውና ❤❤❤
@lidiya-s4i
@lidiya-s4i 3 ай бұрын
😢
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 ай бұрын
አሜን ይቅር ይበለን ሁሉን ቻይ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 ай бұрын
አሜን🙏
@HaithamAbasali
@HaithamAbasali 3 ай бұрын
አሜን❤
@madinaendre1634
@madinaendre1634 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ😅😅 የጫው አደራርጉ ሀረካት ዋው😅😅😅 አይ እዮብ አተ ጫው እራ😅
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 3 ай бұрын
የእዮባ ጉድ ማሚዬና እረዱን ጨው አብልተካል መሰለኝ ተኮሳተሩበት😂😂😂😂❤
@YemisrachZerihun
@YemisrachZerihun 3 ай бұрын
ዋው ቆጇ ቲማቲም ለብለብ እደዚ አይነት ቲማቲም ለብለብ ሼፋ እንኳን አሰራውም እዬባ ታድለሻል ረዱ እስኪያቅርሽ መብላት ነው እንግዲ
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 ай бұрын
ትማትም ላብ ላብ በጣም ካብድ ነው 😂ዶሮ መስራት ይቀላል አላለም 🤣🤣በጣም ጎበዝ ነክ እዮባ ❤️እረዱ ታድለሽ 😁🥰❤️
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 3 ай бұрын
😂😂😂😅
@ልደትዬእናቴ
@ልደትዬእናቴ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@feesaum6832
@feesaum6832 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@moonrise3291
@moonrise3291 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Grjfu-f1l
@Grjfu-f1l 3 ай бұрын
የቤት አጋዣችን አላለም የኔ ጨዋ ለሠራተኞችሞራን መጨነቅ የኔ ውድድድድድድ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
ሰራተኛም ቢባል ችግር የለዉም
@HirutMaru
@HirutMaru 3 ай бұрын
ምንሆኖ ነው አረረ ያመዋል እንዴ 🤣🤣🤣አላለም
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SadssGadd
@SadssGadd 3 ай бұрын
ማርያምን ያሳቀኝ ያመዋል ስል ነዉ😂😂😂😂😂
@EiveShv
@EiveShv 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AaDd-nc4fu
@AaDd-nc4fu 3 ай бұрын
ዘይት አረኩበት አለ እንጂ ደሞ😂😂😂😂😂
@ፈትያ
@ፈትያ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ፋሲካባሮከ-ጘ7ዠ
@ፋሲካባሮከ-ጘ7ዠ 3 ай бұрын
አማይዬ ጠርቼ አልጠግብሽም እረዝም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤❤
@KaledየጅማውTube
@KaledየጅማውTube 3 ай бұрын
ቁሪዓን ቃኢዳ መቅራት የምትፈልጉ ሊንክ የቴሌግራም ከቪድዬ ስርህ አለላቹሁ ረመዳን እየተቃረበህ ነው እንብረታታ እንማር እናቱን የምያከብር ልጅ የተባረከ ነው የእናት እና የአባት ዱዓ ለኑሮችን ወሰኝ ነው
@alialdhouri
@alialdhouri 3 ай бұрын
እበክሸ አህቴ ተበባሪኝ መቅረት እፈልገለሁ ግን ቴሌግረም ዬለኝም በነትሸ መቅረት በጠም እፈልገለሁ -----መለ በይኝ
@KaledየጅማውTube
@KaledየጅማውTube 3 ай бұрын
@@alialdhouri ዩቱብ ላይ ግብና ስልኬን ታገኛለሽ በኢሞ ነይ
@KaledየጅማውTube
@KaledየጅማውTube 3 ай бұрын
@@alialdhouri ክፈችሀ ቴሌግራም
@alialdhouri
@alialdhouri 3 ай бұрын
@@KaledየጅማውTube ቁጥርሸን ኢዚ መስቃመጥ አችይም
@alialdhouri
@alialdhouri 3 ай бұрын
በነገረችን ለይ እቅርተ ሴት ሁኚ ወንድ አልቅም
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 3 ай бұрын
ፍቅር የሞላበት ቤት ማርያምን እረዱ ታድለሸ ምርጥ አሞትነውየሰጠሸ በደብ ተመርቀሻል❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሸ ማሚዬ❤❤❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 3 ай бұрын
እረ እዮባ በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ ወይኔ አንት ልጅ ምን ይሻልሀል ሞያ በሎ ዝምነው😂😂😂😂😂😂😂እመዋ እዮባ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 3 ай бұрын
ምሳሌ የሚሆኖ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልችሁ በእውነት በጣም ነው የምውዳቸው ❤
@Helu-q3g
@Helu-q3g 3 ай бұрын
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ ቅመሞች እመልሳለሁ😊😊😊😊😊😊
@ዜድስደተኛዋ
@ዜድስደተኛዋ 3 ай бұрын
እንደማመር
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 ай бұрын
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 3 ай бұрын
👍👍❤❤❤
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ዜድስደተኛዋ
@ዜድስደተኛዋ 3 ай бұрын
@@dasutomso6651 ደምሪኝ ልደምርሽ
@Hayim8970
@Hayim8970 3 ай бұрын
የኔ እናት 🥰 እማየ በጣም ስወዳቸው ❤❤
@hadasfis5600
@hadasfis5600 3 ай бұрын
የኔ ማሮች ሰወደቹ ማዘር እድሜና ጤና ይሰጣቹዉ❤❤❤❤❤❤
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 3 ай бұрын
ጎበዝ እዮብ ጥሩ አብሳይ ትመስላለህ በርታ ረዱ አጣጥመሽ እየበላሽ በርገር የለም ስትባይ በቃኝ በልቼነዉ የመጣሁት ያወፍረኛል አላልሽም በጣም ደስስስ ትላላችሁ አትጥፉ እሺ we Love You and miss you guys ❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 ай бұрын
😂😂ዋው ሼፍነት ያምርብሐል እዮባ❤❤❤
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 3 ай бұрын
አዳኛ ባለሙያ እዮባ😅😅😅😅😅 ረዱ እድለኛነሽ የምር መልካምቤተሰብ ውስጥነውያለሽው
@FgsfFሀያት
@FgsfFሀያት 3 ай бұрын
ወኔ ስታስቀኑ እረድዬ ታድለሽ ነው እዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ መግባትሽ ታድለሽ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@AccAcc-r2u
@AccAcc-r2u 3 ай бұрын
ደስ ትላችሁ በጣም እውነት ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 😍 እዮባ ሃብህ ብቻይበቃል እውነት ምንያክል ለሩዱያለህ ፍቅር አሳይታሃታል ጀግናህ💞😂😂😂
@rahima2765
@rahima2765 3 ай бұрын
አረ በጣሬ ሞትኩኝ በሳቅ ይመችህ እዩብየ የኔ ውቦች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ግን ጥያቄ አለኝ ለምን ቶሎ አትለቆም በጣም እየጠፉችሁ ነው❤❤❤❤❤❤
@ዩቱ5
@ዩቱ5 3 ай бұрын
የኔ እናት ሽ አመት ለናቶች ❤❤❤❤❤
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 3 ай бұрын
አንተን እያየሁ የመዳም ልብሥ አቃጥየ ነበር 😂😂😂 eyob and redu I.miss you😍😍😍
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 3 ай бұрын
🤭🤣🤣🤣
@malehtGogrehasWwwdelt
@malehtGogrehasWwwdelt 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@SaraEtupia
@SaraEtupia 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@HELAMrr
@HELAMrr 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 3 ай бұрын
ኢዮባ ያሰታዉቃል ጨው በዙተነዉ😂😂😂😂😂😂 ማምየ ታስታውቃለች❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 3 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ እዮቤልን እና ረዱን በጉጉት የጠበቀ
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 ай бұрын
እዮብና እረዱ ኮ ተመልካችቾቻቸው የሰጠናቸውንአስተያየት ያከብራሉ እናም እዮብና እረዱ ስለተጣመሩልን እጅግ ደስተኞች ነን ብሩክ አተም ስማን ከሀይሚ ከልእልቷ ጋር ተጣመሩ አስደስቱን ተመልካቾቻችሁን
@SadssGadd
@SadssGadd 3 ай бұрын
እኔ ደምሩኝ❤❤❤❤❤😂
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 ай бұрын
ደምሬሻለሁ​@@SadssGadd
@የተዋህዶፍሬ-fz1bg
@የተዋህዶፍሬ-fz1bg 3 ай бұрын
​@@aetedeaetede3016አረ እሱ አደለም በስሙ በፎቶው የሚነግዱ ናቸው😂😂
@aAa-ts2nw
@aAa-ts2nw 3 ай бұрын
እንካን ሀይሚ ተገኛችልክ ወንድም አለም
@Kidestkidest-p1f
@Kidestkidest-p1f 3 ай бұрын
የወጥልህ ባለሙያ ንህ🎉 ፍቅር ስከ መቃብር❤
@HftihfjBchfchc
@HftihfjBchfchc 3 ай бұрын
ሽንኩርቱን ለምን ዝምብለ ቢጨምረው ሻል ነበር 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣 ሙያ ትጠላለህ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 3 ай бұрын
ተይጂ የኢትዮጵያ ኑሮእኮነው በዛላይ ለማጂ
@HftihfjBchfchc
@HftihfjBchfchc 3 ай бұрын
@@wynitomohy1775 🤣🤣🤣🤭
@ሮመይሳ
@ሮመይሳ 3 ай бұрын
ማካውን የጨቱ ቢሆን አሪፍ. ነው. እንዳያቃጥልህ. በሌላ. ጎብዝ
@janetjanet2521
@janetjanet2521 3 ай бұрын
እዬባ ሃሳብህ ብቻ በቂ ነው ❤❤😂
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 3 ай бұрын
ምላስብቻ አየ እዮባ
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 3 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅አራ እዮባ 😍😍ማሚዬ 🌹
@Miskiya-q9o
@Miskiya-q9o 3 ай бұрын
መጀመርየ ሁሉም ነገር ተዘገጅቶ ነው ድስት የሚጠደው እዮበዬ
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 3 ай бұрын
የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤በርቱ❤❤❤❤❤እዮባ ምርጥ ሼፍ😂😂😂😂😂😂😂
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 ай бұрын
ምን ሆኖ ነው ያመዋል እዴ አላለም😂😂😂አይ እዮብ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረዱየ. እቤት መጣች እንጠብቅ ነበር❤ ደስ ይላል ይልመድብሽ ❤
@gedam626
@gedam626 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እዮባ እንኳን ደና መጣችሁ የመዳም ቅመማች እዮብ እንዳላችሁ የእቴቴን የምራቶችን ስም ከወቅችሁ ሽልማት አላችሁ ብሎችሁል ተሳተፉ😂😂😂 1አንደኛ 2 ሁለተኛ 3ስሳተኛ ተሳተፉ❤
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 3 ай бұрын
Amel wolrq /qaliye/ Fatlworq /nasti ye abela/ Yiqrta nast ye heni marmin balefw ladis amet shamdjew naber yanchi bicha tafgn
@medi-f9y
@medi-f9y 3 ай бұрын
አቤት አንተ በተውድድ ኑሮ ሸንኩርቱን አቃጠልከው እኮ ጉበዝ ነህ❤❤❤❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 3 ай бұрын
ቲማቲም አለው በርገሩ አላለም😂😂የኔ ውዶች ❤❤❤
@WeyneshetGashaw
@WeyneshetGashaw 3 ай бұрын
እናት ሽ አመት ትኑር❤❤❤ወይኔ እዮባ ሸፍ
@HananYmer-m2p
@HananYmer-m2p 3 ай бұрын
የኔ ልዩወች እናተ ናችሁ ቤተሰቦቸ ማለት እምከታተላችሁ እናተን ነዉ ግን ስም አይፋቅያረብ ሀገር ሴት የማንም ስገጤ ተከታታይ ናቸዉ መባሉ ማቃጠሉ ያረብ ሀገር ሴት ታስተምራለች እጅ ቁም ነገር የሌለዉን ሰዉ አትከተልም እደነሡ ደቆሮዉቹ ካልሆኑ በቀር😂😂😂😂
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 ай бұрын
እዬባ እረ ወድም ካለህ በውስጥ ሹክ በለኝ 😅 በተረፍ Love R&E ❤❤❤❤
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 3 ай бұрын
ሁሉም አደኛነኝ ይላል ማነው ሁለተኛ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 ай бұрын
አንቺ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል አይ እዮብ የጨው አጨማመር አስታዬ አሁን አለች አይአቤላ ቀረበት የጨው አጨማመር እስታዬ😁😁
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 3 ай бұрын
እርጂም እድሚ ለእናቶቻችን ❤❤❤❤
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂 የኔ ውዶች❤❤❤
@reemahmad3374
@reemahmad3374 3 ай бұрын
ወደ እዚህ ሰፈር ስመጣ ጭንቀቴ ሁሉ ይለቀኛል እዛ ሰፈር እስኪ ኑ ከነ እዮባ ተማሩ ምድር ንፍጣም 😂😂😂😂
@Sara-d4n5t
@Sara-d4n5t 3 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@uaeuae3009
@uaeuae3009 3 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@Sofia-uk9qm
@Sofia-uk9qm 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FatumaMoh
@FatumaMoh 3 ай бұрын
ክክክክ
@madinafuj6125
@madinafuj6125 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 207 М.
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
18:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 204 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
39:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 258 М.
🚀 ቁርስ የበላሁትን ምሳ አልደግምም
49:55
ረዱን ስስማት አፈረች
15:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 357 М.
ቃልዬን ደስተኛ አደረግናት ሸክሟን አቀለልነው
38:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 307 М.
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 403 М.
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
19:46
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 190 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН