ከእመቤታችን መልስ የምናገኘው በሱባኤ ነው ወይስ ከሱባኤ ውጭ ነው? ሁለት ሦስቴ ሱባኤ ገብተን መልስ ብናጣስ? በሱባኤ ወቅት ዝምታ መልስ ነውን?

  Рет қаралды 11,291

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema Жыл бұрын
በድግል በወላዲቷ ልጆቼ የለቀቅነውን ቪድዩ እዩልን ድግል ማርያም ትጠብቃቹ
@TijistBeqele-uq5bz
@TijistBeqele-uq5bz Жыл бұрын
እሺ ❤❤
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye Жыл бұрын
Esh abatachin rejim edime ketena gari yistilin, emebrhan titsebikilin yene abati amen 🙏
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema Жыл бұрын
@@eftahbelegngetaye ቅዱስ ሚካኤል አብትሽን ጤናሽን ይባርክ የኔ ልጅ ወላዲተ አምላክ ትባርክሽ ልጄ
@Aba.Samuel_Tesema
@Aba.Samuel_Tesema Жыл бұрын
@@TijistBeqele-uq5bz ልጄ ወላዲተ አምላክ ትባርክሽ ተባረኪ
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም በምልጃዋና በፀሎቷ ሸክማችንን ታቅልልን ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ትጠብቅልን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@Desta12829
@Desta12829 Жыл бұрын
እውነት ነው እመ ብርሃን ለኔ ባለ ውላታየ ናት ሁሉም ነገርየ የስደት ስንቄ ናት❤ በፀሎት ይሰብን ኣባታችን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ከነቤተሰባቹ በዕድሜ ጤና የይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
የክርሰቶስ ቤተሰብ ተሞክሮየ ልንገራቹ ኣረብ ኣገር ነው የምነረው አናም ወንድሜ ወታደር ነው ለ2 ኣመት ጠፍቶብን ሞመቱ የነገረን የለምና ለእመቤቴ ማርያም ተማፀንኳት ኣለ በህወት የለም ብየ ለ3 ቀን ፆም ልይዝ ብየ በ13 ማታ እራት እንደበላሁ ከሰራ ጋር ደከመኝ አና በ15 ማታ በልቼ ተኛሁወደ 16ክዳነምህረት አያነጋ ነው በህልሜ ወንድሜ በከባድ መሳርያ አንደሞተ አና የሞተበት ቦታ ሳይቀር ኣሳይታኛለች ስደትም ለሰንት ኣመት አንደምቆይ ለወደፍት ህወቴ ምን አንደምመስልም ንግራኛለች ወንድሜ መመቱ እንኳን ምንም ሀዘን ኣልተሰማኝም መልሰ በማግኘቴ በጣም ተፀናናሁ። ለኔ ለሀፂተኛዋ አንድህ የመለሰችለኝ በጣም ደሰታ ተሰማኝ❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አመቤቴ ማርያም አጥብቃቹ ውደዷት ምንም ሀፂያት ብንሰራም ተፀፅተን ኣልቅሰን ራብ ኣይገድልም እና አየፆምን ከለመናት ማርያም ምስክሬ ናት በ3 ቀን ውሰጥ መልስ አናገኛለን አሷ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤ ሰላሜ ነሽ ድንግል
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 Жыл бұрын
አባ በርከቶ ይደርሰኝ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ግራ ተጋብቼ ነው የለሁት እመቤቴ በፊት ስለምናት ምንም ከልክላኝ አታውቅም አሁን ግን ,, አባቴ ይፀልዩልኝ ሰልኮትን አግንቼ ችግሬን ብነግሮት ይቀለኛል ሳያልፉ የንብቡት አባ ፀልዩልኝ እህተ ማርያም ነኝ።
@Desta12829
@Desta12829 Жыл бұрын
ኣቤት ኣባታችን ትምህርቶች እኮ ልቡ ያራስረሳል ጸጉውን ያብዘላቹው አምለከ ቅዱሳን ኣንድ ቀን እንደ ማግኘታቸው ተስፍ ኣድርገሉው በእድመ በፀጋ በጠና ይጠብቅልን በፀሎት ያስቡኝ በሰላም ወደ ሃገሬ እንድመለስ ኣባት
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤
@EnfeneshEnfenesh
@EnfeneshEnfenesh Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወትይያሠማልንአባታቸንእረጅምእደሜነጤነይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
እናቴ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ እግዚአብሔር ትግስቱን ፅናቱን እደአባታችን እደ አቡነኪሮስ ስጠኝ አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@TijistBeqele-uq5bz
@TijistBeqele-uq5bz Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😘😘
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ ልጆች እህቴ ታማለች በፀሎታችሁ አስቡልኝ😢😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እመቤታችን የልቦናችን መሻት ትክፍትልን እመቤታችን ትጠብቀን ለሁላችን
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ❤❤❤
@TijistBeqele-uq5bz
@TijistBeqele-uq5bz Жыл бұрын
የኝያ ዉድ አባታቺን እንኮዋን ደና መጡልን ❤❤❤❤
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኔ ውድ አባት ❤️ ወለላይቱን እመቤት ፍቅር እና ጣእም ቀድሞ ከማውቀው በላይ ያወኩት በርሶ ጣፋጭ ትምህርቶች ነው ❤️ ቀሲስዬ እርሶ ሲያስተምሩም ሆነ ተአምረ ማርያም ሲያነቡ አለማዳመጥ አይቻልም ❤️ወለላይቱ እመቤት አትለዮት መጨረሻዎን ታሳምር ❤️ የዚህ ትውልድ ሙሴ ኖት የኔ ውድ እና እንቁ አባት ❤️የኔ ጥዑመ ልሳን ❤️በጣም ነው የምወዶት ❤️
@FishBelete
@FishBelete Жыл бұрын
እውነት ነው የሚገርመው እኔ ታምረ ማርያም በፊትም እሰማለሁ ግን ታምረ ማርያም ላይ ነፍስ ዘርተውበት ሲያነቡ ከሳቸው ነው የሰማሁት። በተለይ አነባበቻቸው ቅላጼያቸው በራሱ ታምር ነው።
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ከእግዛብሄር የተሰጡን አባታችን እናመሰግናለን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይሄንንሁሉ ሰው አጥምቀው ድካምዎትን እግዛብሄር ይቁጥርሎት እመቤታችን ትቁምሎት አባታችን ቃላት የለኝም ኑሩልን ይሄንሁሉ ሰው ለንሰሀና ለቀዲር መጥራት እንዴት በሰማይ ቤት ደስታ እንደሆነ መላእክቶች እንዴት ደስ እንደሚላቸው ግልፅ ነው ባጠቃላይ እንደርሶ ያሉትን አባቶችን ያብዛልን በጤና በሰላም ኑሩልን እግዛብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በምድርም በሰማይ ያለው መልካሙ ሁሉ ለአባታችን ይሁን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ሰአ ሊለነ ቅድስት🕯🕯🕯🕯🕯
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb Жыл бұрын
ሠላም አባቴ እንደምኖት / በጸሎት አሥቡን❤❤❤ አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.ቤዛዊተአለም በድሜ.በፀጋ.ትጠብቅልን::አባታችን.ቃለሕይወት.ያሠማልን::ከሥደት.በሠላም.ለሐገራችን ታብቃን::አገራችን.ተዋህዶ.ሐይማኖታችን.ሠላሙ.ይመለስ::በፀሎታችሁ.አስቡኝ.ወለተሠማያት.ብላችሁ.አረቦቹ.ልክ.ከፆሙ.ጋር.በክፉ.መፈስ.ተነስተዉብኛል::
@zhraaas8742
@zhraaas8742 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሮን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አባየ በፀሎትወ አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ ወለተ ማርያም ወለተ ኪሮስ እያላችሁ አትርሱኝ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawen yabzalwate amen amen amen kelheywate yasamalean🏅❤😀.
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫በእውነት በርካታዎቹ ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤
@MekdiMeron
@MekdiMeron Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማን
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
@DestaDube
@DestaDube Жыл бұрын
ምመህራችን፣ ቃል ህይወትያስማልን እግዚአቤሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችንእግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 10 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 DENEKE TEMEHERET NEWENA KALE HEYWETE YASEMALENE AMEN 🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@kuwkk759
@kuwkk759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እመብርሀን የእህቴን ነገር አደራሽን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ትልቅ የፅናት ትምህርት ነው
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye Жыл бұрын
Kalehiwoti yasemalin abatachin amen amen amen 🙏
@MusieAbrahaley-cy7pd
@MusieAbrahaley-cy7pd Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን❤❤❤
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@EeRr-p4f
@EeRr-p4f Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ💕🙏💕
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@askala3516
@askala3516 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egzaber mezgen 🤲🤲🤲
@abinetsaif7003
@abinetsaif7003 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤ ❤
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
Amini amini amini 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤❤❤❤
@tigilemma2284
@tigilemma2284 Жыл бұрын
አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን
@ZwedneshErena
@ZwedneshErena Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@rahelbiders905
@rahelbiders905 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አባት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ።
@Melmar721
@Melmar721 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Godolyas965
@Godolyas965 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jerry-v7j
@Jerry-v7j Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ❤❤❤❤
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Жыл бұрын
Amen Amen!
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher yibarkachu
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@sarahamert9216
@sarahamert9216 Жыл бұрын
Amen
@hirutengida7986
@hirutengida7986 Жыл бұрын
እድሜ ይስጦት
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባዬ
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb Жыл бұрын
ምሰጋና ይድረሳት አሜን ❤❤❤ እሁድ ንሰሀ አለ አባ ይቅርታ ሌ ላ አጀዳ ከሆነ ቢሆንም ባይሆንም ከደጇ አልቀርም
@TijistBeqele-uq5bz
@TijistBeqele-uq5bz Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@eyerusalemgedamu1797
@eyerusalemgedamu1797 Жыл бұрын
Amen Amen Amen abatachen kalheywet yasemalen bedeme betena Egzhabher yetebkelen❤❤❤
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 Жыл бұрын
አባ ኑሩልን የኔ አበርቺ❤❤❤
@MeserytArega
@MeserytArega Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@milliontamirat1536
@milliontamirat1536 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@alain647
@alain647 Жыл бұрын
Be unate abetachin kaliwoten yasemalin enmen Tena yetabikilen abetachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@kawtherkarain9346
@kawtherkarain9346 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Жыл бұрын
Amen amen abatachin 🙏
@salubac7649
@salubac7649 Жыл бұрын
Amen Amen abatchgne kalhe heywoti yasemalign ❤❤❤
@መሲባለማህተብዎ
@መሲባለማህተብዎ Жыл бұрын
ኣባታችን እንወዶት ኣለን
@MitaAbera-jd6wy
@MitaAbera-jd6wy Жыл бұрын
Abati bereketh yederbgn😢 welelayta enati ttebkh abaye
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln aba welete tsigereda negn xolot argulign
@brehanmulgata-ps2tx
@brehanmulgata-ps2tx Жыл бұрын
kale hiwet yasemalgn abatachn
@Ethiopiatekdem-cu7hf
@Ethiopiatekdem-cu7hf Жыл бұрын
kalehiwot yasemalen
@mahelatetesfayemahelatetes1651
@mahelatetesfayemahelatetes1651 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen be edeme betena tetebekelen❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልእዩዋልታናይሂ
@ቅዱስሚካኤልእዩዋልታናይሂ Жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln abate❤
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
ሠላም መምሕረዬ
@magedalyt.mareyam
@magedalyt.mareyam Жыл бұрын
Amennn❤
@tsionmekonen4633
@tsionmekonen4633 Жыл бұрын
♥️♥️♥️
@90s-l1x
@90s-l1x Жыл бұрын
Enihin abat yet nww magegnet yemechilew…yemiayak sew kale ??
@tisesisay2577
@tisesisay2577 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ከፍልሰታ ውጪ ሱባኤ ለስንት ቀን መያዝ ይቻላል
@meseretzeleke
@meseretzeleke Жыл бұрын
አባታችንቃለህይውትያስማልንአሜንአሜንአባቴሁለተገወሪጊሲብለውፁለትያሪጉልኝትዳርእየገርገርእባለኝእናአባቴበፁለትያሲቡኝእዲሜናጤናይስጥልንያገልግሎትዘመሁሉያርዝምልን
@የአረጋዊልጅ
@የአረጋዊልጅ Жыл бұрын
አባ መጀመሪያ ገዳም ለሱባዬ ሄጄ ነበረ ግን አቋርጬ መጣሁ የወር አበባ ስለመጣብኝ የማረፊያ ቦታ የሌለ ስለመሰለኝ ነበር የወጣሁት ግን አሁን ሁለተኛውን ሱባዬ በቤቴ መያዝ እችላለሁ ወይ ?
@ዮስቲና-ዸ6ጨ
@ዮስቲና-ዸ6ጨ Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ላክ አይከፈልበት የታየው ከ3000ሺ በላይ ነው ላይኩ 400መቶ ነው አረ ላክ አድርጉ🙄🙄👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@enigebreghergish8967
@enigebreghergish8967 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@emmawondgemagn8617
@emmawondgemagn8617 Жыл бұрын
Amen.Amen Amen.Amen
@godbless5260
@godbless5260 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ Жыл бұрын
❤❤❤
@ETEnesh-xz6wo
@ETEnesh-xz6wo Жыл бұрын
አባታችንእግዛብሔርዬጠብቅሕወለተተንሣኤእናገብረመሥቀልበጦለትአስቡን
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tezetatezta9004
@tezetatezta9004 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ ሄኖክን ዘራፍ እንዳትነካኝ ፈንጂ አጠመድኩብህ እንጠፋፋለን አሉ!
15:29
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 4,1 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 176 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 205 М.