KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ጀነራሎቹ ኤርትራ ነው የሚውሉት #ህግ ኣልባ የህግ ባለሞያዎች #ከኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በኋላ ያጋጠማት ተግዳሮት
"አሳልፈን አንሰጥም" - ፋኖ / የትግራይ ሰልፍና ውጥረት / "እንቆጣጠረዋለን" - ፕሬዚዳንቱ January 26, 2025
11:29
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ
Рет қаралды 82,283
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 95 М.
Nazu Tube
Күн бұрын
Пікірлер
@mantegboshwedajoyeshanew
14 күн бұрын
ታየ ደንዳን በሚተነትናቸው ነገሮች እጅግ አከብረዋለሁ በጣም ጎበዝ ነው ። 19:55
@gebtezera5822
15 күн бұрын
ይህ ኢንተርቪው አቶ ታዬ ደንደአ ከመታሰራቸው በፊት ከስሜን ባይፈርስ የተደገ ነው።የዚህ ሚዲያ ባለቤት ይህንን ቃለምልልስ ወቅታዊ አድርጎ ማቅረብ ለምን አስፈለገ፣ጨርሶ ተገቢ አይደለም።
@abubekr.achamto2876
14 күн бұрын
አው እኔም ግራ ገባኝ ሳዳምጠው ይህን አይደለም
@user-fo2ep1fy8i
13 күн бұрын
ሰፍ ብዬ ለማየት የገባሁት ከስር ከተፈታ በኋላ መስሎኝ እንጂ የሻገተ ወሬ አልመሰለኝም
@rjalmehdi4257
13 күн бұрын
አዲስነገር መፍጠር ማሠብ የማችል ግለሰብ ሁሌ ከትላንቱ ነገር ነው ሚከርመው የዚህ ሚዲያ ባለቤትም ካለፈው የሚባክን ነው
@Ra.com65
13 күн бұрын
@@user-fo2ep1fy8i😂
@yohanesa7728
13 күн бұрын
Coz these are the types of ppl whom we’re living with.
@samuel97ification
12 күн бұрын
Is this interview conducted recently or years back?
@gezahegnwube1739
14 күн бұрын
ይህ ቃለ መጠየቅ ታየን ይጎዳል የህዝብ ተቀባይነት አይኖረውም ታየ ሁለት ምላሥ ያለው ግለሠብ አድሮጎታል
@matiyaskebede4414
14 күн бұрын
ሲጀመር ታዬ ሰው ነው ጅንጀሮ😂😂😂😂😂😂
@MuhabahassenMuhaba
13 күн бұрын
Thank u wow obo taye well com we all love u a d the best one jorny u r doing excellent
@HussenTaha-r4z
6 күн бұрын
ታዬ ደንዳኣ ጎበዝና ጀግና ነህ !!
@dawudali3921
13 күн бұрын
Mr Taye is clarifying good thing.
@dagnawtantie5534
14 күн бұрын
አቶ ስሜነህ ደህና ነህ እንዴት ነህ ? በዓል ቆንጆ ነው? ኑሮ መክበዱን ባንተ ተረዳሁት ውይይ እኔ መምህሩን ብቻ ማስሎኝ ነበር ድህነት ሆደ ሰፊ አድርጎ ሞራሌን የሰረቀኝ። እንዲህ አኢንተርቪው ከማደርግ እኔ ልሙት የአባቴን ነጎች ሰከተል ቀበሮ ይብላኝ። ቱቱ ጀሮውን እንደሚያካርረው እ እ እ አትበትል። ወደ አቅዋምህ ተመለስ ልፍስፍሥ
@BeteEstifanose
14 күн бұрын
የቆየ ከምርጫ በፊት የተደረገነው... ይህን ዩቱብ ሁለተኛ ላለማየት ወስኛለሁ! ውሽት ና ማታለልነውር ነው!
@buksAdwa6415
12 күн бұрын
ታዬ...!! እ/ር አይለይህ..!!
@Ershaw75
17 күн бұрын
የመቼ ነው ቃለመጠይቁ ?
@jackinoassefa8817
8 күн бұрын
የድሮ ነው ይገርማል አሁን እንደዚ አይልም
@gebretesfaye7565
8 күн бұрын
የቆዬ ነው
@wondyDan-if9sv
14 күн бұрын
የድሮ የአሁን ሳይሆን ለሀገር የሚጥቅም መሆን ነዉ መስረት ማድርግ ያለብን ጦርነት አይጠቅምም ለጠላት መጫወቻ መሆን እንጠንቀቅ ንስሐ እንገባ ኢትዮጵያን ሁሉ
@tsehayarega848
9 күн бұрын
I love taya
@GebreyesusTilaye
17 күн бұрын
ሁለቱም ጀግና ሰዎች ናቸዉ
@HussenTaha-r4z
6 күн бұрын
ጠያቂውን ጋዜጠኛ አክብረው ነበር አሁን ግን -----------
@SelamEthiopia_2017
14 күн бұрын
3:38 የቆየ መሆኑን ለማረጋገጥ 3፡38 ደቂቃ ላይ እዩ፡፡ የቆየ መረጃ ይቅር ፡፡
@HellohelloBetshuf
12 күн бұрын
ልክ ነህ የቆየ ነው። ነገርግን 3:38 ላይ ሳይሆን ከ3:15 ጀምሮ እስከ 3:20 ነው። እዚህ ጋር የዋልታ ቲቪ የቀደመ ሎጎዋቸው ይታያል። Thanks for the info.
@ObboTadesseFeleke
12 күн бұрын
Obbo Taayye!
@Haile-Gebriel
14 күн бұрын
ለምን የጥንት ኢንተርቪው እንደ አዲስ እያቀረብክ የሰው ጊዜ ታባክናለህ? ወያላው ሁሉ ነዳጅ ሲጠፋ ተሰብስቦ ዪቲዩብ ላይ ሰፈረ እኮ!!!!
@fasilmulu9454
13 күн бұрын
ታየና እስክንድር ግን እስር አይሰለቻችሁም ??? ግን የእውነት ሰው ነው ላመነበት ሚኖር
@gurmufunane4588
11 күн бұрын
ለማዳ አገልጋይ ይሉሀል ደንደአ ነው አስካሪ ሁልግዜ የጌታውን ጅራፍ ጩኸት ሁሌ ይሰማል ከኦሮሞነት በላይ ኢትዮጵያ ልትሆን በፍጹም አትችልም አይደለም ኦሮሞ ከአቢሲኒያ ጋር የዘር ትስስር ያለው ኤርትራም ነገ ትግራይም አክት አድርገው የተፏትን ሀገር ከኦሮሞ በላይ ልትሆን አትችልም ኦቦ ታዬ ለእኔ ለጉርሙ ለፉናኔ ዘመዶች መቼም ኢትዮጵያ ከኦሮሞ በላይ ሆና አታውቅም አትሆንምም
@belehubrehan2524
13 күн бұрын
በኢትዮጵያ የለውጥ ፖለቲካ ውስጥ ወደር የማይገኝለት ሰው ታዬ ደንደአ. በተለይ ሰው የሚሸማቀቅበትን ነገር በድፍረት በፌስ ቡካቸው በተዋበ የማስረዳት አቅም ባለው መጣጥፍ የሚያቀርቡት መቸም አይረሳኝም።
@GetanehDelnessahouT
13 күн бұрын
ወይጉኡኡኡኡኡ.....ድ😢
@tamasgenmashasha8540
18 сағат бұрын
በደንብ ተገርፈህ ነው የወጣሄው።
@mitikulakew5840
14 күн бұрын
It is a waste of time, I thought it is recent and started to watch it and quickly realised it isn't. It would be useful if you can interview Mr Taye now.
@SmilingCat-yi5tj
15 күн бұрын
Jegna ye saw jegna
@ZemuMutab
13 күн бұрын
video 😂😂😢 ቆርጦ መልቀቅ ግን ደባሪ ነው
@hiwottadesse9074
13 күн бұрын
አቶ ታዬ ከመታሰሩ በፊት ያደረገውን ቃለ ምልልስ አሁን እንደተደረገ አድርጎ ማቅረብ ምን ይባላል ስራ ካጣችሁ ዩቱቡን ተውትና ሌላ ንግድ ውስጥ ግቡ አሳፋሪ ድርጊት ነው፡፡
@AhmedMohamed-rw5gq
14 күн бұрын
ናዙ😂አልከው😮ዝምብለህ ውሸት ትነዛለህ ለላይክ ፍለጋ የዛሬ ሥንት አመት የቀረበን
@soloabera960
17 күн бұрын
የድሮ ነው😂
@ashenafimengistu1568
14 күн бұрын
የዛሬ 3 አመት የተካሄደው ቃለ ምልልስ ነው
@hailuhassen2547
14 күн бұрын
ወዴት እየሄድን ነው ? ሁሉም ነጋዴ የሆነበት ለምን አስፈለገ ያለፈ ቃለመጠይቅ እንደ አዲስ እድርጎ ማቅረብ::ስሜነህ ይሄ የአንተ ቻናል ከሆነ shame on you 😂
@MesayAbebe-iw6ti
13 күн бұрын
😂😂😂
@gakitdebubu7655
14 күн бұрын
የምን ማጃጃል (ወይም መጃጃል) ነው?😂😂😂
@mohammedgalegalu906
12 күн бұрын
Amma hoo malli jetaa dabessa gowaa
@Gerber5575
14 күн бұрын
4 ዓመት ያለፈው interview
@EllenySisay-xn1xs
13 күн бұрын
ወንድሜ ታየ እንዳንተ 2+2=4 ትክክል ነው
@wakshumshiferaw883
14 күн бұрын
Why does this media present this interview at this time? Habeshas like and need to deteriorate Oromo elites as much they can.
@ZinabuKebede-d2n
14 күн бұрын
ወቅታዊነት የሌለውና የዛሬውን ታዬ የማይገልጽ እሳቤ ማቅረባችሁ ማንን ለማደናገር ነው?Gutter media.
@FantaNigussie-cw2iv
14 күн бұрын
Shaan hinbuulin!!
@TegituGmicheal
18 күн бұрын
እውነትህን ነው! ልክ እንደ አንተ የተበላሸ!
@abel8835
13 күн бұрын
አቶ ደንደአ ያሽቃበጥክለት አቢቹ ቂሊጦ ወረወረህ አትደል 😂😂
@KAYKAY-kx8ou
14 күн бұрын
ምንነው ይሔ? ታዬ ደንደአ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሚያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ቦታ ላይ ናቸው?
@AntenehHailu-s2t
6 күн бұрын
እኔ የማዝነው ቀድሞውኑ ኦሮሞን አምኜ በመከዳቴ ሳይሆን ኦሮሞን ዳግመኛ አምኜ የምጓዝበት አቅሜን አሟጥጬ በመጨረሴ ነው።
@tesfayemekonen5580
13 күн бұрын
አይ
@FantaNigussie-cw2iv
14 күн бұрын
Eeeyyyyyeeeeeeee
@oasakarorsa9270
10 күн бұрын
አጭበርባሪ ሚዲያ! ሚዲያ ከተመሰረተ ቦኋላ የሆነ ጥቅም ለማግኘት ስል ይዋሽ ይሆናል። ይሄ ሚዲያ ደግሞ ሲጀመርም ውሸታም ነው። ከስንት ዓመት በፊት የተደረገውን ቃለመልልስ አሁን እንደተደረገ አስመስሎ ተጃጅሎ ለማጃጃል አሳፋሪ ሙከራ ያደርጋል።
@AhmedMohamed-rw5gq
14 күн бұрын
ጋሼ ሥራ ፈጠራ ከሆነ ቤተ/ ክር=ልብሥህን አንጥፈህ ሥለማምላክ ብትለምን አታጣም😂
@alemayehuguadie2449
14 күн бұрын
😂 EXPIRED INTERVIEW
@GetachewMelese-n8w
12 күн бұрын
Gegna gazetegna neh lelochum endantew leand ken enkuan hekin benegerun berta
@AbbaHaqaa-z2r
14 күн бұрын
Men mengeste yebalal tero gero serto yemenorebeten bete afereso yalemenem kasana matakeya betun afereso meda lay yemetel mengeste ?!!
@diribagonfa4884
13 күн бұрын
you are out of game dear Taye Denda today nothing accept your talking
@BekeleWolde-x9o
17 күн бұрын
ታየ ተፈታ እንዴ?? ምን የተምታታ ነገር ነው???
@alifethiopia
14 күн бұрын
Your channel is misleading you are a liar this is old interview
@SeifeTeshome-vt5cg
14 күн бұрын
ለገንዘብ የቆመ ሚዲያ
@seadsalik813
14 күн бұрын
የሆንክ ጅላጅል ባንተ ቤት ብርልታፍስ
@MekonenKidanemariam
14 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bayissadidi9394
17 күн бұрын
ይህ የማይረባና የሚናገረውን የማያውቅ ሳያኝክ የሚተፋ ቀዳዳ እንደ ፖሌቲከኛ ተቆጥሮ ቃለመጠይቅ ሊቀርብለት አይገባውም ።
@SmilingCat-yi5tj
15 күн бұрын
Jegna ye saw jegna
#ጀነራሎቹ ኤርትራ ነው የሚውሉት #ህግ ኣልባ የህግ ባለሞያዎች #ከኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በኋላ ያጋጠማት ተግዳሮት
KENDEL TUBE
Рет қаралды 306
11:29
"አሳልፈን አንሰጥም" - ፋኖ / የትግራይ ሰልፍና ውጥረት / "እንቆጣጠረዋለን" - ፕሬዚዳንቱ January 26, 2025
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 11 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
13:41
🌎 ሎሚ ከተማ ውቅሮ ዘሐዝን ከነት ተፈጢሩ ፤ 25 መራሒቲ ኣረሚ ሰራዊት ትግራይ ኣብ ትሕቲ ቁፅፅር ፤ ኣርሚ 44 ታሪክ ሰሪሖም @TIGRAYTODAY21
TIGRAY TODAY
Рет қаралды 13 М.
36:16
ስለጃዋር ተናግሬ ዋጋ አልከፍልም | ጋዜጠኛው ተቀላቢ ያላቸው አክቲቭስቶች | ክፍል 2 ጋዜጠኛውስሜነህ ባይፈርስ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 161 М.
12:56
Ethiopia-ሰበር| የጃል መሮ ማንነት ተጋለጠ | ፍቅረኛው ታወቀች | Jal Mero | Jawar Mohammed | Oromo | Amhara | Fano
ethio best
Рет қаралды 94 М.
17:44
Anchor አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ሀገር ቤት ፥ የፋኖ ድሎችና የአገዛዙ የጭካኔ እርምጃዎች፥ ጥምቀት በጎንደር፥ 50 ሺህ ህንጻዎች፥ የግልገል በለስ ዕልቂት
Anchor Media
Рет қаралды 184 М.
12:57
Ethiopia-ሰበር| የዶ/ር አምባቸው ገ'ዳ'ዮ'ች ታወቁ | Ambachew Mekonen | Asaminew Tsige | Fano | Amhara | AbiyAhmed
ethio best
Рет қаралды 1,3 М.
22:12
ከስምሪት ቀጠና የወጣው ግዙፍ ኃይል!ቋራ.! ሸዋሮቢት.! ጮቄ.! እብናት.! ደብረ ዘይት!አሁናዊ ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 9 М.
29:47
ለምን አይታሰርም ለሚሉ | ስሜነህ ባይፈርስ | ነጻ ሃሳብ | ክፍል ሁለት | Netsa Hasab | Part 2
ጥቁር ሚዲያ Tikur Media
Рет қаралды 66 М.
1:56:14
ሰው እና ሀገር በ’ሦስተኛው ኪዳን’ ውስጥ | የዛሬይቱ ኢትዮጵያን በሌላ የፍልስፍና መነጽር? (ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር የተደረገ ቆይታ)
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
1:25
Россия и Украина выпустили более 100 беспилотников
Euronews по-русски
Рет қаралды 46 М.
28:58
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 274 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН