ከቡታጀራ ሰመጣ ልጄን ሳይ እናቴን ረሳኋት ተቆጥታ ለሊት በተኛንበት የት እንደሄደች አናቅም እናቴ ይቅር በይኝ 😭😭

  Рет қаралды 29,487

እማማ ጨቤ  Ekru Tube 2

እማማ ጨቤ Ekru Tube 2

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@እማማጨቤEkruTube2
@እማማጨቤEkruTube2 19 сағат бұрын
ቤተሰብ ላይክ ሰብሰክራይብ ሰለምታረጉልን እናመሰግናለን ምርጦቼ❤❤❤
@HlimaHussain
@HlimaHussain 19 сағат бұрын
ሚድያላይ አታውጫት የኔውድ በተረፍ እድግ ትበልልሺ
@hayaomar8089
@hayaomar8089 19 сағат бұрын
በጣምያምራልእልብሱው
@BurtukaneBurtukane
@BurtukaneBurtukane 17 сағат бұрын
Jigena bache❤❤
@FatimaFatima-i3n7n
@FatimaFatima-i3n7n 17 сағат бұрын
ለበተሠብመልፈትእደትደሥይላል ወላሂእኔለወድሞቸለእልቴየሆነነገርሣረግላቸዉየምደሠተዉደሥታ በርችጨብየ የህጃብሽንነገርአሥተካክይፍለፊትሽይታያል።ሀጀነብይምአትጨብኝ በተረፈጎበዝነሽበርች
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 15 сағат бұрын
❤❤❤❤😂ጉድ ኢክረም እነትሽን ሰስሚ ልጅሽ ይሀዉ እነትነት እደዚ ነዉ
@meremseid8667
@meremseid8667 13 сағат бұрын
እናቴ ትግደለኝ መተኪያ የሌላት ልጅ ይተካል ማን እንደናት❤
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ 15 сағат бұрын
በጣምአካበድሽ መጀመሪያእናትትቀደማለችከእህትምከልጂምአይኖሢከራተትአይደብርሽምዴ
@rahma6779
@rahma6779 13 сағат бұрын
ልጂሽ አደገችልሽ ስታምር ደብቆ ያሳድግልሽ ለእናትሽ መግዛት ነበረብሽ ሻርፕም ብሆን
@ሳአዳElyas
@ሳአዳElyas 12 сағат бұрын
ጠላሁሽ ገና አሁን ጋይስ ይቅርታ አርጉልኝ እናት አሳንሶ ልጅናን ማካበድ😢😢😢
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 12 сағат бұрын
እንደት ለእናትሽ ስጦታ ሳትሰጭ በርግጥ እናት የልጆቾን ደስታ እንጂ ሌላ አትፈልግም ቢሆንም ግን ስጦታ ለእናት መስጠት ይበልጣል
@caalietopia9077
@caalietopia9077 11 сағат бұрын
አወ 😭
@Asiatube
@Asiatube 19 сағат бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ በቀጥተኛው መንገድ አላህ ይምራልሽ ሀፊዘል ቁርአን አላህ ያድርግልሽ ኢክሩ
@Djsusvzjagcj
@Djsusvzjagcj 18 сағат бұрын
በይ ለእናትሽ ድጋሜ ስጦታ ገዝተሽ ሰርፕራይዝ አድርጊልን ወላሂ በጣም አጥፍተሻል አንች ለልጅሽ ስትንሰፈሰፊ እናትሽም ላንች ይንሰፈሰፋሉ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 15 сағат бұрын
እኔ ሳላየው ቀርቸ ነው እያልኩ ነበር😢😢😢😢😮ኢክሩ አጥፍተሻል ወላሂ
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ 16 сағат бұрын
ማሻላህ ልጅሽን ስወዳት የኔ ማር አላህ ያሳድግልሽ
@fetyakedri
@fetyakedri 19 сағат бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ያራድግሽ ወላሂ እኔ ልጅ እወዳ ለዉ ገና አላገባሁም አግብቼ የምወልድበት ቀን ይናፍቀኛል🎉🎉🎉🎉🎉
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 16 сағат бұрын
ደመሚርኝማ ዉዷ
@CellnetCellnet-v5m
@CellnetCellnet-v5m 13 сағат бұрын
​@@ኑረየሀለበዋግሬስእንደማመር 🙏
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 13 сағат бұрын
@CellnetCellnet-v5m ደሚረሽኝ ኮሜት አስቀምጭልኝ ዉዷ እመልሰለሁ
@CellnetCellnet-v5m
@CellnetCellnet-v5m 6 сағат бұрын
🎉 ​@@ኑረየሀለበዋግሬስ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 17 сағат бұрын
ኢክሩየ ለናትሽም የሆነ ነገር መግዛት ነበርብሽ ልቧ እዳይሠበር አዉቃለሁ እናት አላርገችልኝ አይልም ግን ለቀልቧ 😢😢😢
@emanahmad1484
@emanahmad1484 16 сағат бұрын
ልቧ አይሰበርም እደዚልጆቿ ሲደሰቱከየችእናት በቂዋነው ደግሞየተሻለ ይገባታልብላይሆናል የተሻላታደርግላትአለች
@Gefhdh
@Gefhdh 19 сағат бұрын
ወይኔ እነትሽ አድም መልስ አልሰጠሻት እኮ😢
@GoogleId-i2l
@GoogleId-i2l 16 сағат бұрын
ማሻአላህልጅሺትታምርወላሂአላህያሳድግልሺ❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 13 сағат бұрын
አቺም እኩ ለእናትሽ ልጅ ነሽ በስላም መጣሽ እያለቸሽ ዜም❤❤❤😢
@MariamMariam-d8i
@MariamMariam-d8i 19 сағат бұрын
መሸአላአላህያሰደግልሺ🎉🎉🎉መጀመራእናትሺን
@Gurage4
@Gurage4 19 сағат бұрын
ሚጣን ለማየት ሰቴ እደገባሁ እድግበይ ለኛም ከሰደት መልሰ እዳቺ ቆጆ ❤❤ልጅ ይሰጠን
@fantualemu7698
@fantualemu7698 16 сағат бұрын
አሥታርቂያቸውከቢኒጋራከእንደገናኒካይሠሩእንደአዲሥረጃቱ
@SemiraSemira-v4m
@SemiraSemira-v4m 12 сағат бұрын
Amin yarb
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 19 сағат бұрын
እንኳንም ልጅሽን በሰላም ተገናኛቹ🎉
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ 17 сағат бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 19 сағат бұрын
ማማዬ አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 15 сағат бұрын
ማሻአላህ ኢክሩ እስቲ እደዚ ጡሩ ነጋር ያቤታሰብ ፍቅር ስት ሚሰረ ነጋር እያላ ኢተያል አይተይልኝም እያተበለ መሆን ነጋር ከመስረት ከለህም መጋድ ያርቀል❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 15 сағат бұрын
ማሻ አላህ ልጅ እህቴ🎉🎉🎉🎉
@tube3507
@tube3507 17 сағат бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ማሬ❤ማዘርዬ ሀያት ጀባ እናት አትቀየምሽም ምክንያቱም ልክ እንዳንች ልጅሽን እደወደድሻት ስለምትወድሽ።ስቀጥል ልብዋ ካዘነ ግን ነገ ያንች ልጅ ልክ እደናትሽ እዳሳዘንሻት አንችንም ታሳዝንሻለች የገዛ ልጅሽ።በተሻለሽ አቅም የናትሽን ልብ ላለመስበር ሞክሪ ማሬ
@HdVb-mw9zo
@HdVb-mw9zo 17 сағат бұрын
አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤
@rozamohammde2118
@rozamohammde2118 19 сағат бұрын
እክሩ ልጅሽን አለህ የሰድግልሽ ❤❤❤
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 17 сағат бұрын
በፊት ያጎቴየ ልጆችጋ ስጨዋት እናታችዉ ከገባየ ስመጣ ማስቲካ ብርቱኳን ካሮት ትገዛላችዋለች ኑ ብላ ትሠጣችዋለች እኔ የሚገዛልኝ ስለለለ አለቅስ ነበር እናቴ ስለለለች ይክፍኝ ማን እደ እናት 😢
@gbbh7183
@gbbh7183 17 сағат бұрын
አይዞሽ አችኮ ጠካራ ነሽ ያን ሁሉ ጊዜ አሳልፈሽ እዝህ ደረስሽ አደለ ነገን በተስፋ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 17 сағат бұрын
@gbbh7183 በጣም የኔ ዉድ
@fethabsr
@fethabsr 17 сағат бұрын
?የኔ አብሺሪ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 16 сағат бұрын
አብሽሪ አልፏል ማሬ 😢
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 16 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢ሌላ ሰው ጥሩ ቢይዝም እነት ከለለች ይከፍል😢😢
@SleepyAtv-hw1mx
@SleepyAtv-hw1mx 19 сағат бұрын
ማሻ አላህ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤
@hamriaethiopia8010
@hamriaethiopia8010 19 сағат бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@ተምርነኝልጀንናፋቂ
@ተምርነኝልጀንናፋቂ 9 сағат бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ልጀ መስላኝ አለሰኩ ጡት ሳላስጥላት ተለጥየ ያችልጂ ሳይ የኔ ፊቴለይ ተደቀነች አይ ማጣት አልሀምዱሊላህ😭😭😭😭
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 12 сағат бұрын
የኔ ቆንጅ እመርሁን እድግ ታርግሽ በግርግር አደገች ❤❤
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 17 сағат бұрын
ኢክሩዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️
@MekiyaMekyia
@MekiyaMekyia 12 сағат бұрын
ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ማር ተይታ ማትጠጋብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@daratuuali5933
@daratuuali5933 8 сағат бұрын
❤❤ekruyee alhamduliha bayi. Enako 9 amaye behala kasawedi simalse enata anataweti enati shii amate tenurelshi
@leylayimam
@leylayimam 19 сағат бұрын
መሸ አላህ አላህ ያሣድግልሽ
@AddXvb-gl5kr
@AddXvb-gl5kr 11 сағат бұрын
የኔ ማር አላህ ያሣድግልሺ ❤❤❤🎉🎉🎉
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 8 сағат бұрын
አላህ ያሳድጋት እኔም ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ እርግዝና ሊፈጠር አልቻለም 😢
@fetyakedri
@fetyakedri 19 сағат бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ኢክሩ
@rahma6779
@rahma6779 16 сағат бұрын
ልጂሽ አደገችልሽ ስታምር ደብቆ ያሳድግልሽ
@emu477
@emu477 18 сағат бұрын
ማን እንደናት የሁላችንም እናት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🎉😊
@Zade-h7p
@Zade-h7p 19 сағат бұрын
አላህ የሰድግልሽ 😘😘
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 11 сағат бұрын
መተኪያ ያሌላት እናት እንጂ ልጅ አይደለም ልጄን ከናቴ አላወዳድርም ልጅ ይተካል እናት ግን በምንም. አይተካም እናትሽ ደጋግማ ስትስምሽ ምናለ አንዴ ብትስሚያት ምናለ አዎ ሰላም መጥቻለው ብለሽ መልስ ብትመልሺላት እኔ ሁለት አመት ቁጭ ብዬ ሀገር ስገባ እናቴን ስሜ ነው ልጄን ምስመው ማን እንደ እናት እናቴ አለሜ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናት ይስጥልኝ መተኪያ ያሌላት እናቴ እማ እወድሻለው አንቺ ግን አስለቀሺኝ ስትስምሽ ስላልሳምሺያት ስትጠይቅሽ ስላልመለሺላት 😢😢😢😢😢ምን ያሕል ልቧ እንደሚሰበር ሳስበው😢❤❤❤❤እናቴ 1000እናቴ ከማንም. አላወዳድርም
@ጉራጌዋ-ኸ9መ
@ጉራጌዋ-ኸ9መ 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ የኔ ወርቅ እደጊ
@emumohammed-x5i
@emumohammed-x5i 8 сағат бұрын
ማሻ አላህ የኔማር
@LeylaMoha-ji7kz
@LeylaMoha-ji7kz 17 сағат бұрын
ወይኔ እነትዬው ነቻው የሰዘኑኝ 😢😢የኔ እነት ኡፍፍ የሆነ ናገር ገዝተሽ አውፋ አስቢየቸው አንች ልጅሽን ትስሚየለሽ መመ ደሞ አንችን ረስ ወደድናሽ በጠም
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج 18 сағат бұрын
አንች ሰጠሻትም አልሰጠሻትም የእናት ልብ ስስ ነው ለማዘን ቅድሚያ ለናት ነው ልጂ ልጂ አትበይ እንኳን የራስሽን ልጂ ሰው የሰው ልጂ ይወድ የለም እንዴ አላህ ያሳድግልሽ 😢😢😢😢
@FatumaAbduww
@FatumaAbduww 18 сағат бұрын
ታበዘዋለይ
@Sadiq-o8q
@Sadiq-o8q 19 сағат бұрын
Mashalla Mashalla Mashalla Mashalla Mashalla Mashalla Mashalla Mashalla ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ 14 сағат бұрын
ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹💐💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብሸሪ 😥😥አናት ናፈቀኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 13 сағат бұрын
አሁንማ አደገችኮ ለቁም ነገር ትብቃልሽ🎉❤
@Rehaana-m9q
@Rehaana-m9q 12 сағат бұрын
ለእነትሺ ሲጦተለምን አለመጠሸትም😢😢😢😢😢😢😢እኔአለቀሲኩወለህእ
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 12 сағат бұрын
የአምቲ ልብስ በጣም ያምራል ማሻአላል
@LidiyaaAbdii
@LidiyaaAbdii 19 сағат бұрын
Mashaa Allah rabbi siif haa gudissuu 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ 16 сағат бұрын
ኢክሩየ ለማዘራ የሆነ ነገር ብታመጭ የበለጠ ያምራል ዉዷየ
@rimMuhamed-q6w
@rimMuhamed-q6w 11 сағат бұрын
ማሻ አላህ
@Anisa-xs8rv
@Anisa-xs8rv 14 сағат бұрын
Wow wow wow masha Allah masha Allah masha 🎉🎉🎉
@Saada-o5b
@Saada-o5b 19 сағат бұрын
Enatishin asqedimii ishi 💔💔💔💔
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 13 сағат бұрын
እናት ለልጇ ነው አቺም ልጂ ልጂሺን እናትሺም አቺን ❤
@tube463
@tube463 15 сағат бұрын
😢የእናትሽስ ስጦታ የታለ 🙄
@smieradowed
@smieradowed 18 сағат бұрын
አላህያሣድግልሽ🎉🎉🎉
@asterabraham9656
@asterabraham9656 15 сағат бұрын
የገዛሽውን ቤት ለእናትሽ ሽጭና ሌላ ቤት በገንዘቡ ገዝተሽቤተሰቦችሽን ሰብስበሽ መኖር ይሻልሻ እጀራ አባትሽ ሌላ ሴት አንቺ በለፋሽበት መና እንዳያስቀርሽ❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 14 сағат бұрын
የሆሽ ጃል ምንም ልጂሽን ብትወጂ ቀድመሽ የመጣሽው በናትሽ ነው እናትሾኝ ሳም ስጦታም ለእናትሽ አስቀድሚ😏
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 14 сағат бұрын
እናት ስትሆኝ እንድህ ነው እሷ አስባው ይመስልሻል ተፈጥሮ ነው እንድህ ያደረጋት
@FOZfoods
@FOZfoods 16 сағат бұрын
mashalla yikru enkane selam gebsh
@ኤደን-b8x
@ኤደን-b8x 17 сағат бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጎበዝ🥰🥰
@yeshimebetmeshesha7493
@yeshimebetmeshesha7493 19 сағат бұрын
ማማዬአደገችስታምር
@لاإلهإلاالله-ث9ي
@لاإلهإلاالله-ث9ي 16 сағат бұрын
አብሮ ዕድሜያቸውን ከእናትሽ ጋር ልጅሽን የምታሳድጊ እናትሽን የምትጠሪያ ብርሽ የምታወሪ ያደርገሽ
@Saada-o5b
@Saada-o5b 19 сағат бұрын
Bexam nw yetenaddkubish ayii enat uuuuuuuufffff aszeneching leee inatish kibr yinurish uuuuuuffff min lihun wllhi alchalkum 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 19 сағат бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ
@bitibahrain
@bitibahrain 11 сағат бұрын
ለእናትሽም መግዛት ነበረብሽ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 16 сағат бұрын
ለናትሽ ደስእሚል ሰጦታ በቀጣይ ሰጪ በጣም አጥፍተሻል 1እናት ናት መቀደም ያለባት
@Imuyeeeee
@Imuyeeeee 13 сағат бұрын
Yigermal anchi lijishin sitsmi enatish anchin tismalech enatinet😢😢😢😢
@haytomer9818
@haytomer9818 17 сағат бұрын
እናትሸም እኮ ላንቺ እንዲህ ናት በምድር ላይ እንደ ልጅ ፍቅር ሀይል ያለዉ ነገር የለም
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 13 сағат бұрын
አረ የአላህ እኛንም ወልዶ የለመሳም ያብቃን😢
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 13 сағат бұрын
ለናትሽስ ለምን አልገዛሽም😊🎉😢
@Genet-z1h
@Genet-z1h 17 сағат бұрын
ስታምር የኔ ጣፋጭ
@አማኑእኤ
@አማኑእኤ 14 сағат бұрын
እናት ባትኑር ወተሽ ትገቢም እናት ጌጥ ነች ለእናት ቅድሜያ
@nafishabdo380
@nafishabdo380 16 сағат бұрын
እናት 😢😢❤❤
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 18 сағат бұрын
ለናትሺም የሆነነገር መግዛት ነበርብሺ
@Fozi-lemecha
@Fozi-lemecha 13 сағат бұрын
Le mather sixoota ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 19 сағат бұрын
ማሻአላህ
@jamila690
@jamila690 12 сағат бұрын
ሂክሩዬ በርቺ
@HajoLenjiso
@HajoLenjiso 19 сағат бұрын
mashaallhaa mashaallhaa mashaallhaa mashaallhaa ❤❤❤🎉🎉
@sadakmal1865
@sadakmal1865 15 сағат бұрын
ኧረ ኢክሩ ለማዘር ጉፍታኳ አጣሽደ በይ ካሽያቸው ለማዘር
@ZomeraH-q5d
@ZomeraH-q5d 5 сағат бұрын
Ijiruu. Akaan ijolleen saana faanaa siinargiine. Ijolleen dhiraa saana faanaa maatii kee waallin baredaaa
@meremseid8667
@meremseid8667 13 сағат бұрын
ለእናትሽ በሚቀጥለው ገስተሽ ቪድዮ ስሪልን እንዴት እንዳሳዘነችኝ ቤቶን ጥላ ለአንች ብላ ከእህትሽ ይልቅ ለናትሽ ነበር በአላህ በሚቀጥለው ካሻት
@saniadxb2283
@saniadxb2283 17 сағат бұрын
ማሻአላህ 👍👍
@SumyyaTum
@SumyyaTum 18 сағат бұрын
Mashallah 👍 mashallah 👍 mashallah 👍 mashallah ❤
@sufiyoutube7730
@sufiyoutube7730 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ماشااللله❤😘😘😘
@LubabaAhmedi
@LubabaAhmedi 14 сағат бұрын
ይሀን ያክል ለልጂሽ ብቻ ከመግዛት ለናትሽም ነበር ግን ወላሂ እኔም እህቴ ልጆን እናቴ ጋ አረጋ አድስ አባ መታ ስትመለስ ለልጀ ምን ልግዛለት ብላ ጠየቀቻኝ በጣም በዉድ ልብስ ና ጨማ መጨዋቺ ገዛይ ለናቴም ግዢላት ደስ እንድላት ስላት ሞልቶታል እሳ አለቻኝ በጣም አናደደይኝ ከናት ልጂ ይበልጣል መሰለኝ እኔኮ በርግጥ ወልጀ አላየሁትም ግን ከናቴ አላበልጥም ልጅን
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h 17 сағат бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤
@Tayba-u7q
@Tayba-u7q 17 сағат бұрын
በአላህ ኢክራም ጀሙ እደት ሆነች ታግታ ነበር ጓደኛዋ አይደለሽደ እህት
@ZinatMuhammad-b4v
@ZinatMuhammad-b4v 18 сағат бұрын
አረ መጀመሪያእናትሽን ነበረ መሳም እሷአ አችን ስትስም አችልጂሽን አይ
@ZomeraH-q5d
@ZomeraH-q5d 5 сағат бұрын
Ikraamaa adaraa akaanumaatii. Naatii kee gaanaa jojaadhuu maale ijolleen dhiraa sana fana inojaatin video adaraa haadhaakee gaanaa baredaa yokin abaan manakee faana nikaa godhaadhu laamat maallee adaraa ijolleen saana biiraatii ifokiftaabeshii. 😢
@Richmahammod
@Richmahammod 17 сағат бұрын
enes 4, amet sdet koyche sgeba lje sayhon enate EGR Sr new yewedekut😢😢😢😢man ede enat
@SamiraKalifa-q6r
@SamiraKalifa-q6r 18 сағат бұрын
Mshallaa mashlaaaa mashlaaaa mashlaaaa mashlaaaa mashlaaaa mashlaaaa
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 11 сағат бұрын
ለናትሽም ክብር ስጭ እዴት እናትሸን አሠልሚም ጅል😢😢
@LieltiyGirmay
@LieltiyGirmay 18 сағат бұрын
😢😢😢kfan
@AkifahAktr
@AkifahAktr 18 сағат бұрын
Weriga let3men teleyeshina takabjaleshi sntochi Ali leametat yeteleyayu eshikuri erebek
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 19 сағат бұрын
💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@bobolebanon9735
@bobolebanon9735 4 сағат бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ahdhshsh5847
@ahdhshsh5847 16 сағат бұрын
Masha allah
@እራህማYouTube-n2j
@እራህማYouTube-n2j 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Misraa.Hasaan
@Misraa.Hasaan 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 mashalaa❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🌺የ ውጪ የጋብቻ ወረቀቷን ቀደደው ዊና
22:35
ነፂ ቀወጠችው የእሾሽላ ቪዶ ተለቀቀ አቦ ጉራጌ💃
2:25
Natie familiy ናቲ ፋሚሊ
Рет қаралды 1,3 М.
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 437 М.
የመጨረሻ መልስ ሰለ ፍቅርና ፉፉ እውነታው
17:26
jamil Tube ጀሚል
Рет қаралды 29 М.