ስለ ዘማሪ ሐዋዝ || መምህር አሰግድ ሣህሉ ያስተላለፈው መልዕክት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

  Рет қаралды 89,593

kaleawadi tv

kaleawadi tv

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@Mercy-fe1re
@Mercy-fe1re Ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እናንተን ሳይ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች። የእውነት በዝማሬያችሁም በትምህርታችሁም የእግዚ/ር አብሮነት እንዳለ በደምብ ይታወቀኛል። ስለእናንተ ደስ ይለኛል። ለምልሙልን ስፉ እልፍ ሁኑ። መጋቢ አሰግድም የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ትከሻህ ከዚህም በላይ ይስፋ🙌
@selamtoall1
@selamtoall1 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
ዝማሪውማ ሀዋዝ ኦርቶዶክስ እያለ የሚዘምራቸው መዘሙሮች ናቸወ ሳታዉቂ አአታውሪ
@Masi-o8t
@Masi-o8t Ай бұрын
አንድ ነው እኮ ታዲያሶ ናቸው ስል ከርስቶስ ነው ምስብኩት
@kingofAmhara
@kingofAmhara Ай бұрын
ድንግል ማርያም ወደ እዉነተኛይቱ ተዋህዶ ይመልስሽ (ትመልስህ
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 Ай бұрын
Actually it was not a dream...rather information. You were working hard to stop him from returning to Orthodox. Now the camp is now shattered. No dream, but sniffing about him. You are expected,too.
@Dibora-y7t
@Dibora-y7t Ай бұрын
የመጋቢነት ልብ እውነት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ልብ ከቅዱስ ቃሉ እና ከእግዚአብሔር ህያው መንፈስ ብቻ የሚገኝ ነው። የእውነትም የእግዚአብሔር ፀጋ በዝቶልሃል መምህር አሰግድ!
@bethlehem91
@bethlehem91 Ай бұрын
😅
@briukwondmu9361
@briukwondmu9361 Ай бұрын
“አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።” - ቲቶ 2፥1
@Yayeshe
@Yayeshe Ай бұрын
ከጨለማ ወደብርሀን ሥለመጣህ ደሥብሎናል እውነተኛ ከሆነው ከድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነጉሦች ንጉሥ ጌታ አምላክ አማኑኤል ወደቤቱ ሥለሠበሰበህ ክብርና ምስጋና ይግባው የቀራችሁትም አትሸወዱ በመጤ እምነት ዘምኖ ሱፍ ለብሶ አዳራሽ በሚያሥጨፍር ምንፍቅና አምልጡ ወደቤታችሁ ተመለሡ ወደኦርቶዶክስ
@benaiah111
@benaiah111 Ай бұрын
ለልጁ የላካቸውን መልከዕክቶች ስታነባቸው የጳውሎስን መልዕክት እያነበብኩ ያለሁ ነው የመሰለኝ፡፡ ጥሩ የእረኝነት ባህሪ ነው፡፡
@DinaKassa
@DinaKassa Ай бұрын
Me too!🥰 This is what we call Holyspirit is working 🥰 in all generation all the time may God Bless this man💙💙💙💙💙💙💙
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 20 күн бұрын
​@@DinaKassa😂😂😂😂😂😂😂
@ashebirseifu1426
@ashebirseifu1426 19 күн бұрын
@@Zeritu-r8o በኢጂሞ ከመሳቅ ፈጣሪ ያድንህ ብለው አያቴ ረግመውኝ ነበር፣ በወቅቱም አዝኜ ነበር። እውነት እንዳላቸው የገባኝ ባልገባው የሚስቅ እንዳቺ አይነት መኖሩን ሳይ ነው። ይልቅ ጊዜ ካለሽ መጽሐፍ ቅዱስ ብታነቢ ለነፍስ እና ለስጋሽ እረፍትን ታገኜ ነበር! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል!
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 Ай бұрын
አስዬ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል አሁንም በሀይል እና በስልጣን የምትሰብክበት የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!! አስዬ በዛ ህብረት የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ እንደ ቅዱስ ቃሉ የሰራኝ ሴት ነኝ!! እወዳችኋለሁ ቅዱሳን ወገኖቼ! በቀረውስ በጌታ እና በሀይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ ቤተሰቦቼ! አዳማ ባለች ህብረት በማክሰኞ የየኋንስ ወንጌል ጥናት እያለቀስን ነበር የምንማረው አስዬም ቀርቦ አቅፎ ሰላም አለንና ከትምህርት በዋላ በርቱ አለን፣ አስዬ የክርስቶስ ልብ ያለው ቅን አገልጋይ፣ ጌታ አንተን አገልገሎቱን በደሙ ይቅጠር አጥብቀን እንፀልያለን! ሀዊ ጌታ በምህረት እንዲጎበኘው እንፀልያለን ፣ ከእህቶቼ ጋር ሀዊ እና አሴ ጳውሎስ እና ጢሞቴዎስ እያልን ፈገግ እንል ነበር፣ ለነ ሀዊ ለነ አብዲ ለነ ዘሙ ያለው ርህራሄ ፍቅር እንዴት ልብ ይነካል፣ ስለ ሀዊ ስሰማ ህያው እግዚአብሔር ምስክር ነው የአሴን ሀዘን የልብ ስብራት እንደ አባት እያሰብኩ እታመምለሁ፣ አስዬ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ከፍቅር የሆነ ናፍቆትህን ይሙላ ስለሌላ አይደለም ስለፍቅርህ፣ ወገኖቼ ኢየሱስ ያድናል በርቱ ልባችሁም ይጥና ተወዳጆች!
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ወይስ ወደ መናፍስት ጠረቸ ነው
@user19a7
@user19a7 Ай бұрын
ነይ በብርሃኑ ተመላለሺ.... ከአዳራሽ መንፈስ ውጪ ​@@meaza5096
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
@meaza5096 ወደ ንፅህት ቅድስት ቤተክርስቲያን ምንፍቅና የሌለበት ቦታ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EmebatEndeg
@EmebatEndeg Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
@@ashenafigebrehiwot9756 😂በሞቱ ሰዎች ተጀምሮ በሞቱ ሰዎች ነው የሚጨርሱ እና በኦርቶዶክስ ወስጥ ጨለማ እንጂ 😂 እስኪ መዳን በሌላ በማንም የለም በይነ ጻፈው
@Saafo
@Saafo 19 күн бұрын
እዚህ ቤት እና እዛ ቤት መሆኑ አይደለም ዋናው ሰው እግዚአብሔርን ማወቁ, መፍራቱ, ማምለኩ ነው!! በንግግርህ ወስጥ የተረዳሁት ግን በጣም ያከብርሀል ይወድካል. አንተ ግን በጣም ጥሩ አባት እና መምህር ነህ አሴ 🙏🙏
@MullerHum
@MullerHum Ай бұрын
ምድሬ ለይ ያለ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አሰግድ በጣም ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
@yosefsaba6386
@yosefsaba6386 Ай бұрын
100% God knows everything
@DesalegenSimeon
@DesalegenSimeon Ай бұрын
@@MullerHum Jesus Christ is the only way to the kingdom of God. Now Mary the mother of Jesus Christ does do anything. Please read the Bible with an open heart.
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Ай бұрын
እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ሁሌም ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ ዝማሬያችሁ ነፍስን የሚያረስርስ ስብከቱ አጥንትና ጅማት ድረስ ዘልቆ የሚገባ ነው በርቱ ከዚህ ዘመን ከተሽቀጠ ወንጌል ተጠበቁ ።በቅርቡ ወደ አገር ቤት እመጣለሁ አብሬያችሁ እስካመልክ ቸኩያለሁ ተባረኩ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
የሰይጣን ተከታይአውልቁየተዋህዶን ልብስ ምድረነጋዴ በነጠላበኦርቶዶክስአለባበስ የሞትግዱሌቦች ተቃጠላቹ አጋንታም በሙሉ ሆዳም ጉጭክን አሳብጠክ
@getachewdagne8496
@getachewdagne8496 Ай бұрын
መልካም ምንፍቆና ፈጥነሕ ናና ተንጫጫ በአዳራሽ😊
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
@@berhaneb7932 ሌባአስመሳይሂደክመሀይብአታልድሮምአብረክነክ ሌባመናፍቅዳንስ ሲያለመልምአላየንም የተዋህዶ መዝሙር ለናንተአይሆንምአልተመረጥክም የሚገርመውበራሳቹስለማትተማመኑ እየሰረቃቹየሰውመዝሙር በዘፈንእስታይል መልቅ በራስክተማመንየውጪውሌባ
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Ай бұрын
@getachewdagne8496 አሜን አሜን
@destakeremela5137
@destakeremela5137 13 күн бұрын
እውነት ነው እኔ በዚህ አገልግሎት እጅግ በጣም ነው መንፈሴ የሚረሰርሰው መምህር አሰግድ ተባረክ
@enkuseyum5343
@enkuseyum5343 Ай бұрын
ፀጋ የበዛልህ የተወደድክ መምህር አሴ ጌታ ይባርክህ። ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን አገልግሎትህን ይባርክልህ ።
@HagereWendale
@HagereWendale Ай бұрын
ሐዋዝ ወጥመድ ተሰብሮለት አመለጠ❤ እግዚአብሔር የሚረዳውን መላክ አዘዘለት❤ ወዶታልና አዳነው ❤
@ashebirseifu1426
@ashebirseifu1426 Ай бұрын
ሐዋዝ ምርጫ አለው - ስለሆነም የፈለገውን መርጧል። የሚረዳው መላዕክ አልተላከለትም፣ ስለተወደደ አልዳነም። እውነታው የሚፈልገውን ተከትሎ ሄዶአል። መጽሐፍ ቅዱስ ብቻውን በቂ አይደለም ነው ያለው፣ አለቀ! ይልቅ ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰው ላንቺም ነው። መጥተሽ ብታይው ያገኘን ምን እንደሆነ ትረጃለሽ!
@YordanosLegese-w2w
@YordanosLegese-w2w Ай бұрын
Fexari Agezew
@HagereWendale
@HagereWendale Ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔ ክርስትናን እንዳውቅ የረዱኝ አሰግድ በጋሻው ትዝታው❤ በተለይ በጋሻው የእመቤታችን ፍቅር እንዲገባኝ ያደረኝ እሱ ነው ካለማወቅ ወደ ማወቅ ያመጡኝ ወንድሞቼ ናቸው ❤ዛሬ እኔ የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀብያለሁ ❤ እነሱ ግንተለዩ ❤እግዚአብሔር እንደ ቀድሞ ያሰባስበን አሜን ❤❤
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Ай бұрын
😂😂😂😂
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Ай бұрын
ሀዋዝ ያሳዝናል ከሚደነቅ ብርሀን ወደ ድቅድቅ ጨለማ ገባ ያሳዝናል
@BurtukanGmeskel
@BurtukanGmeskel Ай бұрын
እንወዳችኅለን እንፀልይላችኅለን እኔ መዘምራን ነበርኩ የዛሬ 22 ዓመት እውነት ገብቶኝ ወደጌታ መጣሁ በአገልግሎት ላይ ነኝ እኛ የወንጌል አማኞች እንወዳችኅለን እናከብራችኅለን እ/ር ህዝባችሁን ያዉርሳችሁ!! ኑሩልን ብዙልን❤❤❤❤❤
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Ай бұрын
እንኳንም መምህሬ ሆንክ❤ ጸጋ በክርስቶስ ይበዛልህ🙏🙏
@Dibora-y7t
@Dibora-y7t Ай бұрын
Memiherachen gen andu kerstos new hullu esu besetachew tsega yegn honew yihonal egna demo ye kerstos nen. Besu megabinet tsega gen endengelegl selaregen egzibher yemesgen🙏
@samcomnow
@samcomnow Ай бұрын
እኔ በወንጌል አማኞች ውስጥ ነኝ ስለ ስለ አገልግሎታችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ።በእውነት በእናተ አገልግሎት ክርስቶስ ኢየሱስ ስለሚሰበክ አምላኬን አመሰግነዋለሁ።
@Zenabezu8581
@Zenabezu8581 Ай бұрын
🙏 ምንም ምክንያትና ማስተባበያ አያስፈልገዉም ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ወደ ድሕነት ለመመለሱ ምክንያት በራሱ አንደበት የተናገረዉ ✝️ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፩ እና ፪ ካነበብኩ በኃላ እንባ በአይኔ መጣ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ወደ ቀደመችዉ ሐይማኖቱ ሊመለስ ችሏል በተጨማሪ የራሱን የመጀመሪያ ኢንተርቪው አድምጡት ፤ ለሱ የተገለጠለት አምላክ ለኝም ይገለጥልን አሜን ፫ ።
@YafukalTsena
@YafukalTsena Ай бұрын
ጳውሎስን ያገኘሁ መሰለኝ ለካ ዛሬም እንዲህ አይነት አባት አለ❤❤❤❤ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ሁሌም ለምልማችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤ ስወዳችሁ በእውነት ሃዋርያት ቤተ ክርስቲያን ዛሬም አለች😘😘😘😘
@Israelbelegn
@Israelbelegn Ай бұрын
መምህር አሰግድ በእውነት እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክ እንዳንት አይነት መሪ እንዳንተ አይነት አባት እንዳንተ አይነት የጌታን ቃል የተረዳ ሰው ማግኘት በውነት እጅግ መታደል ነው ጌታ ቢረዳኝና ቢፈቅድ አንድ ቀን በጉባያችሁ ለመገኘት እሞክራለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ክርስቶስ አሁንም በእናንተ ላይ ደምቆ ይታይ ተባረኩ ተከናውኑ እልፍ ሁኑ
@halyeluya
@halyeluya 27 күн бұрын
እመቤቴ ለሁላችንም አይናችንን አብሪልን 🙏🙏
@MulukenYeshua
@MulukenYeshua 12 күн бұрын
yefetereshin ewqi
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
መምህር አሠግድ አንተ መልካም አባት ነህ የወንጌል አርበኛ ነህ ለወንድማችን የሀዋዝ እንፅልይለታለን ወደ የሚወደው የዘመረለት ጌታ ደግሞ ተመልሶ ጌታ እንደ ሚያገለግል
@hshggw2361
@hshggw2361 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መሳቂያወች
@ashebirseifu1426
@ashebirseifu1426 Ай бұрын
@@hshggw2361 ለመሳቅ ምክንያት ያስፈልጋል፣ ዝም ብሎ ከሆነ ግን ጤነኝነትን ጥርጣሬ ላይ ያስጥላል። አንድ የሚወደው ወንድሙ የተለየው ሰው ሊያደርግ የሚችለው ሃዘኑን መግለፅ ነው። አላወገዘውም፣ አልሰደበውም፣ እንዲያውም ናፍቆ እንደሚጠብቀው ነው የተናገረው። የሚያስቀው ምኑ ነው?
@AbdeenRabbit
@AbdeenRabbit Ай бұрын
​@@hshggw2361ልክ ብለሃል መሳቂያዎች! እውነቱን ትተው በራሳቸው ተረት ራሳቸውን የሚያረኩ ከንቱዎች!😂
@ashebirseifu1426
@ashebirseifu1426 Ай бұрын
@@AbdeenRabbit ወዳጄ ጥሩ ጥያቄ አንስተሃል፣ ጌታ እንደዚህ እንዲመለክ ፈቃዱ ነው ወይ ብለህ ጠይቅ ብለህኛል። የመጀመሪያው ክርስቲያኖች ይሰበሰቡ የነበረው በሰዎች ቤት እንደነበረ ቃሉ ይናገራል። በመቀጠልም የሚያመልኩት እግዚአብሔርን ብቻ ነበር - በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዳያስተምሩ ይከለክሏቸው ነበር። እነሱ ግን እግዚአብሔርን መታዘዝ ምርጫቸው ነበር። ጳውሎስ እና ሲላስ በእስር ቤት ተጥለው በዝማሪ እግዚአብሔርን ያመልኩ ነበር። በዚያ ዘመን ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት እስከሞት ያደርስ ነበር፣ እናም ጨክነው በሕይወታቸው ተወዳድረው ይሉ ነበር። ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ሲጠራ የሚቃወመን ብዙ አለ፣ ከጎረቤት ያለያያል፣ ከቤት ያስባርራል። ይህም ቢሆን ግን ጌታ ኢየሱስ ጌታችን ነው። አንተም እንድትቀምሰው ትጋበዛለህ፣ አንተም ወዳጄ መጽሐፍ ቅዱስህን አጥናው የምልህ ግልጽ ይልልሃል።
@AbdeenRabbit
@AbdeenRabbit Ай бұрын
@@ashebirseifu1426 መልካም! መፅሃፍ ቅዱስን በማን መነፅር? የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል... 2ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤
@KasahunDemelew
@KasahunDemelew Ай бұрын
ግሩምና ድንቅ ህብረት ስለ መንፈሳዊ አባታችህ መምህር አሰግድ ጌታ ይመስገን
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Ай бұрын
@naominaabdela8595
@naominaabdela8595 Ай бұрын
መምህር አሰግድ በእውነት አባት ነህ የሐዋርያው ጳውሎስ አይነት ልብ አለህ ተባረክ አንተ የወንጌል አርበኛ! ህብረታችሁን ጌታ ያፅናው በርቱ
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Ай бұрын
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አይሻልክምየእዩጩፋእናንተከኢትዮጲያምድርመጥፊያቹደርሷል
@biniymerontube1607
@biniymerontube1607 Ай бұрын
😭😭😭😭 weyna geta hoye I can’t stop crying, he is really spiritual father , I respect you geta miskeranew soon he will be back just pray
@edenmekonen9693
@edenmekonen9693 Ай бұрын
ጌታ ሆይ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ነው . መምህር አሰግድ ጌታ ይባርክህ አገልግሎትህ ይባረክ . ጌታ ይጠብቀን . አገልግሎታችሁ ይባረክ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
መ/ አሰግድ እግዚአብሔር ይባርክህ ለጠፉዉ ልጅህ ይህን ያህል ካልክ አንድ ቀን ይህ ልጅ በሩን አንኳክቶ እንደ ሚመለሰ በጌታ ተሰፋ አለ ““ልብ በገዛ ጊዜ ግን እንዲህ አለ፤ ‘ስንቱ የአባቴ ሠራተኛ ምግብ ተርፎታል፤ እኔ ግን እዚህ በራብ ልሞት ተቃርቤአለሁ ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና፣ እንዲህ ልበለው፤ አባቴ ሆይ፤ በሰማይና በአንተ ፊት በድያለሁ፤” ‭‭ሉቃስ‬ ‭15‬:‭17‬-‭18‬ ‭NASV‬‬
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Ай бұрын
የተወደደክ የወንጌል አገልጋይ መምህር አሰግድ ሳህሉ የክርስቶስ ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ ሁሌም ልብ ቅን የክርስቶስ ልብ ያለህ ወንድም ነህ 🥰🥰
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Ай бұрын
ደስ ስትሉ ምናለ የወንጌል አማኞችም አለባበሳችን እንዲ ቢኾን❤❤❤
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Ай бұрын
ለምን?
@YaneneshMesfin-bk2do
@YaneneshMesfin-bk2do Ай бұрын
ራሳቸውን ቻሉ የምን መንጠልጠል ነው 😒​@@ethio-code6509
@alemayehuguluma5623
@alemayehuguluma5623 Ай бұрын
@@ethio-code6509 ልብስ ሳይሆን ልብ ነው ዋናው
@yonigirma8695
@yonigirma8695 Ай бұрын
ይህ የእውነተኛ መጋቢ ባህሪ ነው 🙏 አሴ እግዚአብሔር የአገልግሎት በዘመንህን ይባርከው ። እየሱስን መከተል ቀላል አይደለም መንገዱ ጠባብ ስለሆነ ብዙዎች በዚህ መንገድ አይሄዱም ስለዚህ በዚህ ጠባብ መንገድ እየተጓዙ እየሱስን እየተከተሉ ወደ ፊት መጓዝ ፍጻሜው ህይወት ነው ነውና በርቱ ❗
@ArgawCheru
@ArgawCheru Ай бұрын
መምህር ወንድማችን አሰገድ እግአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።በእውነት እውነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ መሆንህን ሳውቅህ ዛሬ አይደለም።እንደዚህ ያለ መንፈሳዊ ህይወትህን ስመለከትህ በጣም ይደንቀኛል።ሁልጊዜ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን ።ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
@WongelyacobWengi-kd9ny
@WongelyacobWengi-kd9ny Ай бұрын
ክርስቶስ መምሰል ማለት ያለምንም ምክንያት ሰዎች መዉደድ ነው። ይህንን ደግሞ ከመምህር አሰግድ ማየት ይቻላል።እውነትም የክርስቶስ ፍቅር ገብቷቹሁል።ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።🙏🙏
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Ай бұрын
አንድ መንፈሳዊ አባት ማድረግ የሚገባውን አድርገሃል፣ የቀረውን ሁሉን አዋቂ ለሆነው እግዚአብሔር መተው ነው። እግዚአብሔር አዋቂ ነው!!
@hirutgejaw2236
@hirutgejaw2236 Ай бұрын
በስም አብ ከ40 ደቂቃ በላይ ህዝብ ሰብስቦ ስለሀዋዝ ማውራት ሲያሳዝኑ ምስጊኖች ሀዋዝ አምላከ ዳዊት አስመልጦታል ክብሩን እሱ ይውሰድ ሌሎቻችሁም በጊዜ አምልጡ።
@Dibora-y7t
@Dibora-y7t Ай бұрын
በዚያ ሲያገለግል የቆየበት እኮ ህብረት ነው ምናልባት 7-10ዓመት እህት ቀናውን እናስብ እንጂ።
@Dibora-y7t
@Dibora-y7t Ай бұрын
ማምለጥ ከቦታ ወይ ከቅዱሳን ህብረት ሳይሆን ከሃጥያት ነው አንቺ የትም ሁኚ የት በክርስቶስ በኩል ከሃጥያት አረንቋ ከዘላለም ፍርድና ሞት ከጥፋት አምልጠሻል?
@دستااحمد
@دستااحمد Ай бұрын
ይገርምሻል ሳሳልፈው ሰለ ሱ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ይመጣሉ❤
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
ለምን ይመሰላል ስለ ነፍሰት በጣም ገደ እለዋለሁ እንደ እናንተ አወረ ስመጣ ትተው ስለ ማይሸሸ ነው
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
​@@دستااحمد😂😂ወደ ሲዖል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናንተም እኮ በመተት ስለ ትያዛቹ ነው እንጂ ማንም በኦርቶዶክስ ወስጥ ደቂቃ እኮ አይቀመጥም
@leta3713
@leta3713 Ай бұрын
የsocial media ሰው ስላልሆንኩ ስለ ሃዊ አሁን 2:00 ሰዓት ላይ ስራ ቦታ ሆኜ መስማቴ ነው። ይህን መልክት ስሰማ ፊቴ በእምባ ታጠበ፤ Service ውስጥ ሆኜ በጣም አለቀስኩ፣ ቤቴም ስደርስ ልቤ አልቻለም። ወይኔ ወንድሜ😢 እንዴት አስችሎት ነው ግን ክርስቶስን በሰበከ አፉ ሌላን መስበክ?
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ውስጥ ክርስቶስ የለም ጨለማውች yehasetegniw ክርስቶስ አማኞች ናቺው
@Dibora-y7t
@Dibora-y7t Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል/ሻል ብርሃን ቦታና ሁኔታ ሳይሆን ራሱ ጌታ ኢየሱስ ነው። ይህ ህብረት ደግሞ ጌታ ከማንም ጋር ሳይደመርና ማንም ሌላ ሳይጨመርበት ብቻውን የሚገንንበት እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት አምልኮ የሞላው ጉባኤ ነው። ይልቅ ሳይረፍድ በክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ/ቂ። ስፍራ መቀየር ብርሃንም ጨለማም አይደለም የልቦና አይኖች በርቶ ብርሃኑን ጌታ በክብሩ ማየት እንጂ ቃሉን አንብብ እግዚአብሔር የሳውልን አይን እንዳበራ ያንተ/ቺንም ያብራልህ/ሽ።እንወድሃ/ሻለን።​@@amlesetabebaw3907
@RoseTsigereda
@RoseTsigereda Ай бұрын
Yerhn/shn newgn 😢😢😢
@yididimelk7643
@yididimelk7643 Ай бұрын
I wish I have a father like Memhir Asegid. You have Christ’s Heart❤
@lulapearl3972
@lulapearl3972 Ай бұрын
መምህር አሰግድ እግዚአብሔር ይህን የእረኝነት ልብ ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርኮ ይብዛልህ
@RibikaAbdulhadi
@RibikaAbdulhadi Ай бұрын
ሰማይ ያልፋል ምድር ያልፋል ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል ሞት ቢሆን ረሀብ ወይስ ችግ ወይስ ስደት ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለየንም ሁሉን ትተህ ተከተለኝ ያለው ጌታ እየሱስ የታመነ ነው !!
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 Ай бұрын
እኔ ቃለኣዋዲ ኣገልግሎት(በኣካል) በማይገኝበት ዓዲግራት የምገኝ ጌታን ከናንተ በቴሌቪዥን የማመልክ ኦርቶዶክስ ቤት ያለሁኝ ነኝ። ከቤተ እምነት ኣጥር ወጥቼ በክርስቶስ መኖርን ስለሰበካችሁኝ ኣከብራችኋለው። የምንባረክበት ኣገልግሎታችሁ ጌታ ይጠብቅልን!!!! ብዙልን!!!!! ወንድም ሀዋዝ ጌታ ይርዳው!!!!!
@ephratahfrew450
@ephratahfrew450 Ай бұрын
የሐሰት ትምህርት ነው:: ሐሰት ከማን እንደሆነ ይታወቃል::ላንተም ልቦና ይስጥህ::
@ashebirseifu1426
@ashebirseifu1426 Ай бұрын
ወዳጄ ኤፍራታ ፍሬው ምኑ ነው ሐሰት? ኢየሱስ እውነት ነው፣ መንገድ ነው፣ ደግሞም ሕይወት ነው። ነይ በእርሱ እረፊ። ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል!
@MiyaMiya-lz6zw
@MiyaMiya-lz6zw Ай бұрын
E ena hiwot yalew temehret egna gar new yezegeyal enji aheya yejeb nat​@@ashebirseifu1426
@destakeremela5137
@destakeremela5137 13 күн бұрын
ኢየሱስን ማመን የስሕተት ትምህርት አይደለም የስህተት ትምህርት ፍጥረታትን ሺህ አማልክትን ማምለክ ነው
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Ай бұрын
መምህር ጌታ እኮ በእልም የሚናገርበት አንዱ መንገድ ነው በንግግርህ ላይ ቀለል አታድርገው በጉባኤው ላይ ያሉ ጌታ በህልም የሚናገራቸው ሰዎች እንዴያቃልሉት የተወደድክ ነኽ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@jerrytese451
@jerrytese451 Ай бұрын
ሰላንተ እግዚአብሔር አመሰግነለው ❤❤🙏🙏 ባንተውሰጥ የጌታን ፍቅር አየውት 🙏🙏 ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
@ribka2004E
@ribka2004E Ай бұрын
አሴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ! አንተ የትውልድ አባት ነህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@FAHS22
@FAHS22 Ай бұрын
ስለተሰጠህ ፀጋ ክርስቶስ ይባረክ ሀለ ሉያ!!
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 Ай бұрын
በእየሱስ ምን አይነት አባት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭 አንተ ሁሉንም ነገር አድርገሀል የእሱ የደነደነዉ ልብ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚፈዉሰዉ❤❤❤
@ygms1300
@ygms1300 Ай бұрын
All Kale Awadi members, please take a great CARE for brother Ashenafi Gemeda❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulukengetachew-zz5gw
@mulukengetachew-zz5gw Ай бұрын
We hope they're also heading to the right way - Orthodox
@EleniGosaye
@EleniGosaye Ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው መልካምነት ይብዛልህ አንተ የራስህን ድርሻ ተወጥተሀል ለወንድማችን ሀዋዝ እንጸልያለን ጌታ እንዲረዳው እንደዘመረው ከድቅድቅ ጨለማ መውጣት ይሁንለት
@FantahunMena
@FantahunMena Ай бұрын
Ere bakachu tewu ye Shingela Kal Getachin Iyesus ayzebetibetim
@MasterKeykey
@MasterKeykey Ай бұрын
አንተ ቅንና መልካም ሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህንም ይባርክልህ በእውነት በዘመናችን አይተነው የማናውቀውን አስተምህሮና ስርዓትን በአንተ ቤተ እምነት አይተናል የሚገርመው ግን ይህ አገልጋይ እንዴትና ለምን መመለስ እንደፈለገ ለብዙዎቻችን ጥያቄ ሆኖብናል ደግሞ ተጽእኖም ሊኖርበት ይችላል እንጂ እንደዛ መቆም እስኪያቅተው በእንባና በእውነተኛ መንፈስ የሚያገለግል ልጅ ወደ ቀደመው እምነቴ ተመልሻለሁ የማለት ሞራልና ብቃት ሊኖረው አይችልም የሚያሳዝነው ግን በዚህ መጨረሻ ዘመን ጌታ በደጅ ቀርቦ እያለ መብራታችንን አብርተን መጠበቅ ሲገባን ተመልሠናል አልተመለስንም እያልን በመንፈሳዊ ህይወታችን የምንቀልድ ሰዎች መሆናችን ነው ለማንኛዉም ጌታ እሱንም ወደ ልቦናው ይመልሰው ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@MahletAdane-fm5xi
@MahletAdane-fm5xi Ай бұрын
ቆይ ግን ለምን እንደዚህ አዘናቹህ እግዚአብሔር ወደ ነበረበት ወዳደገበት ቤት እኮ ነው የገባው እየሱስ ክርስቶስ የሚከብርበት ቤት እኮ እናንተም ሳይረፍድባችሁ ተመለሱ እውነቱን እያወቃችሁ መቀበሉን አትፍሩት አረፈደም ተመለሱ
@FantahunMena
@FantahunMena Ай бұрын
Shingela mehonu new? Egziabher ayzebetibetim eshi. Tewahdo be Amlakachin Medanialem Iyesus Kibur Demu new yetemeseretechiw. Lelaw Hulu be Egziabher lay ametsa new
@Dibora-y7t
@Dibora-y7t Ай бұрын
@@MahletAdane-fm5xi ehte menged ewnet hiywotem eko kerstos new... yazenew bota selekeyere eko aydlem temehert selkeyere new enji በክርስቶስ ትምህርት ለማይኖር እርሱ አምላክ የለውም ተብሎ የለ። kerstos yelem alalenem eko orthodox west enesun enkuan still mizemrut ye orthodoxen mezmur aydle...gen kerstosen yeshefenu ena kesu ga keber eyetekebelu yalu bezu alu ehte እግዚአብሔር ደግሞ ክብሩን ከፍጥረት ከማንም ጋር አይካፈልም ክብሩን አያጋራም እርሱ እግዚአብሔር ነው ባናምነውም ታምኖ የሚኖር ነው። በወንጌል የምንናገረው እውነት ሐዋዝም መከራ ሲቀበልለት የነበረው እውነት አሁን ግን ተንሸራቶ ወደ ኋላ ያለበት ነገር ይህ ነው።🙏
@MasterKeykey
@MasterKeykey 28 күн бұрын
@@Dibora-y7t ትክክል
@Nat_haniel116
@Nat_haniel116 Ай бұрын
እናንተ ብሩካን ናችሁ ተባረኩ መምህር ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ ጠንካራ መምህር መሆናቸውን አይቻለሁ ፀጋ አሁንም ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች
@fnotekidusan957
@fnotekidusan957 Ай бұрын
አሰግድ እልሑን ትተህ ክርስቶስ ከነሙሉ ክብሩ ወደ ምትለመክበት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመለስ፡፡
@yosefsaba6386
@yosefsaba6386 Ай бұрын
ክርስቶስ ወይሰ ?????
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l Ай бұрын
እነተክልዬ ጋር ሞት እንጂ ህይወት የለም
@kabodteshome8777
@kabodteshome8777 Ай бұрын
እየሱስ ኦርቶዶክስ ዉስጥ አይመለክም አትዋሽ ወደ እየሱስ ና
@YezichMengiste
@YezichMengiste Ай бұрын
​@@AbigailMoses-w7lእነተክልየ ለክርስቶስልጆች እጅ ለዳቢሎስ ሕብረቶች አይመለከታቼውም እዛው በፀበላችሁ እነ ትቢት
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል የሚለው እንድጌታ አንዲት ጥምቀት አንድ ሃይማኖት እንዳለ ነው ጌታችን እየሱስ የንገረን ታድያ ይህ ሁሉ ሃይማኖት ከየት መጣ እግዚአብሔር ያላት ሃይማኖት ደማ ኦርቶዶክስ ተዋውዶ ናት እባካችሁ ኑ ወድ ቤታችሁ ተመለሱልን እንወዳችሀለን❤❤❤
@Tkma-fl2oc
@Tkma-fl2oc Ай бұрын
Please read your Bible!!
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w Ай бұрын
አሴ የኔ የህዋ ክርሰቶሰ እውነተኛ አግልገይ በእውነት ከዝ በላይ ምንም መደረግ አትችልም ውደ እውነት ልትመለሰሶ ሞክረአል ሐዋዝን ለመማላሰ ብዙ ጥረት አደረገአል ተባረከ አሴ ለሐዋዝም እውነቱን የጌታ መንፈሰ አሰውነቱን ይግላጥለት ❤❤❤❤
@mala4122
@mala4122 Ай бұрын
መምህር አሠግድ ተባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤ኢየሱስ ያድናል ❤❤😢😢❤📖📖📖📖🙏📖📖📖📖💌💌❤️❤️
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 Ай бұрын
መምህር አሰግድ የእውነተኛ መንፈሴዊ አባት ባህሪይ ምን እንደሚመስል ከአንተ ተምረናል:: በዚህ እርቀት እርሱን ወደ ትክክለኛው መንገድ ለመመለስ የሄድክበት እርቀት ልብ ይነካል :: ወንድማችንን ጌታ ከመረጠው ከተሳሳተ መንገድ በምህረቱና በርህራሄው ይመልሰው ተባረኩ!!!!
@Earme-x2e
@Earme-x2e Ай бұрын
መምሕር አሰግድ ፀጋ ይብዛልሕ እወድሀለሁ ክፉ አይንካሕ ሴጣን ያፍራል አገልግሎቱም ይሰፋል እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚደረግ እናዉቃለን!!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Ай бұрын
መምህር አሰግድ በኢየሱስ ስም ተባረክ በእርግጥም የወንጌል ባሪያነህ ተባረክ
@fitret-cr7qh
@fitret-cr7qh Ай бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 1፥23-25 "ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።"
@linaMish
@linaMish Ай бұрын
መምህር በእርስዎ ውስጥ ክርስቶስን አይቼ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ😢 ጌታ አብዝቶ ይባርኮት!
@MekidesWelelaw-oo9xp
@MekidesWelelaw-oo9xp Ай бұрын
😂😂😂😂😂 so funnny
@WeyniWudma
@WeyniWudma Ай бұрын
ምን አይነት አባት ነክ መምህር አስገድ ተባረክ እኖዳችዋለን በጣም የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያባቴ ብሩካን በክርስቶስ የተዋደዳቹ
@HagereWendale
@HagereWendale Ай бұрын
እናንተ የምትሉት እየሱስ በርግጥ እኛ ጋ የለም የኛ እየሱስ አምላክ ነው እልፍ አእላፍ መልክ የሚታዘዙለት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ተብሎ የሚመሰገን ❤ከድንግል ማርያም የተውለደ❤ የሰውን ልጅ በደሙ ከዴያቢሎስ እስራት ነፃ ያወጣ❤ በመዳን በእሱ ብቻ ያለ ❤ክብሩ በቃል ተዘርዝሮ የማያልቅ❤ በፍቅሩ የተነሳ ቅዱሳን አባቶቻችን አንገታቸውን በሰይፍ ጅርባቸውን በጅራፍ የሰጡለት ❤ቤተክርስቲያን በየቀኑ ከቤተልሄም እስክ ቀራንዮ በቅዳሴ የምታስበው❤ የእሱን መላክትን ሳይቀር የሚ ከበርለት ከክብራችው የተነሳ ባክብሮት የሚሰገድላቸው ❤ይህ የኛ እየሱስ እግዚአብሔር ነው ❤❤❤የእናንተ እየሱስ እኛ ጋር አትፈልጉት አታገኙትም
@amanuelkibret9327
@amanuelkibret9327 Ай бұрын
ስለእኛም የሚማልደው ደግሞም በአብ ቀኝ ያለው አስታራቂያችንም ነው እሺ
@HagereWendale
@HagereWendale Ай бұрын
ለዛም ነው የእናንተን እየሱስ እኛ ጋር አትፈልጉት አታገኙትም ያልኩት !!! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ በሚመጣበት ሰዓት ወደ ማን ልያማልድህ ይችላል ብለህ ታስባለህ?!
@Taredan77
@Taredan77 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ መንፈስ ቅዱስ በመሀላችሁ አለ ተባረኩ🙏🙏
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc Ай бұрын
ክርስቶስ እኛ ጋር በብቸኝነት ብቻ ይገኛል እነዚያ ልክ አይደሉም የለም ብሎ ስለሌላው እምነት መናገር የማይመች አነጋር ነው ወንጌልን ቀድሞ የሰበኩ እምነት ያላቸውን ልጅ ለናቷ ምጥ ላስተምርሽ እንደማለት ነው
@Taredan77
@Taredan77 11 күн бұрын
@@girmatadesse-eq3gc ምጡንም ወንጌሉንም አስተምሩ ምን ችግር አለው ተባረክ🙏
@ayugonfa1354
@ayugonfa1354 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው... መምህር እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርክ ከእግዚአብሔር በታች ጥበቃህ እስከመጨረሻው ስላልተለየው... ለሱ እግዚአብሔር ምህረት እንዲያረገለት ሁለተኛ እደል እንዲሰጠው እንፀልይ
@hshggw2361
@hshggw2361 Ай бұрын
ኧረ በሳቅ ከናተ አዳራሺ ብቻ ነዊ እደ እየሲስ ያለዉ ወራዳ ቆሻሻ ሁላ እሱ አምላኩ እረዳዉ ወጣ በጣም አጨረጨራችሁ ይሄኮ የሀይማኖት ጉዳይ ነዉ አምልኮታችሁ ዉሸት ስለሆነ መጣ ተዉት እደ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Ай бұрын
Kkkkkkk
@bahirwsilase9531
@bahirwsilase9531 Ай бұрын
መምህር አሰግድ አባት ያደረገህ እግዚአብሔር ይባረክ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤ሁላቹንም
@ruth9369
@ruth9369 Ай бұрын
መምህር አሰግድ ለመንጋው ስላደረከው ጥንቃቄ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም ይምራህ ፀጋዉን ያብዛልህ ደግሞ እጸልይልሀለሁ ተባረክ።
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 Ай бұрын
Egziabher Zemenachun Yebarke . What a wonderful message God Bless You Brother
@DhvvFjbcg
@DhvvFjbcg 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tsegamaritu9409
@tsegamaritu9409 Ай бұрын
አሴ የእውነት አንተ መንፈሳዊ አባት ነህ አሁን እንደዚህ ደብቆ ዋጋ የሚከፍል የለም ተባረክ ይኸ የመሸከም ፀጋ ይብዛልህ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Ай бұрын
ያሰነፍ ቢመስለው ያወቀ ካባቱ እቅፍ ወቶ ወደቀ ሂደአና እዳሻው እደልቡ እሲኪ ገባው እደጣለ ክብሩ ተመልሶ መጣ በሐዘን ልክ እደበሬው እኳ ብሆን መመለሱን ያየ አባቱ አቀፈው ልክ እደበፊቱ እረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤❤❤❤❤❤
@Tube-grace
@Tube-grace Ай бұрын
ጳውሎስ ዴማስ ይሄንን ዓለም ወዶ ትቶኝ ሄዷል ሲል በምን አይነት ሀዘን ውስጥ እንደሆነ ሁሌ አስብ ነበር። 😢😢😢ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏አሴ ❤
@ruthruth297
@ruthruth297 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው አሰግድ ተባረክ ወንድማችን ሀዋዝ እንወድሃለን ❤ እግዚአብሔር መልካም ነው
@MihretGetahun-l6w
@MihretGetahun-l6w Ай бұрын
May God bless you more abundantly Teacher Asegid and all the congregation. May the Lord Keep you heart and strength your feet so that you can stand firmly on the true and pure Gospel. May the scheme of the devil against this glorious assembly destroyed in the name of Jesus. Let the Grace of the Lord surrounds you and your ministry🙏🙏
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir Ай бұрын
አሴ ምንአይነት የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ❤❤❤
@abejebelay8537
@abejebelay8537 Ай бұрын
what a shepherd you are brother! I am impressed with the love and care you have shown to the young man who went too far with deception. May the Lord hear your prayers and have him back to his faith in the Lord. Besides, the love and care for your congregation is evident by your expression of your love for them. God bless you!
@SinishawElias
@SinishawElias Ай бұрын
ምን አይነት መጋቢ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሴ እውነተኛ የመጋቢ ባህር ያየሁት በአንተ ነው
@Kasechgzaw
@Kasechgzaw Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ብዛ ስፋ
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው... እንደ ኤልሳ አርዶ መመለስ ይሁንለት... እኛ ከጌታ በላይ ለእሱ ልናስብ አንችልም ጀርባውን የሰጠው ለጌታ እንጂ ለማንም አይደለም.. በዚህ ከዚህ በላይ ማዘን ጌታ እሚፈልገው አይመስለኝም ... አባት ሆይ እድል ስጠው እያልን... በፀሎት እናስበው... የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልክ መምህርአሰግድ
@aze77
@aze77 Ай бұрын
The arrogance 😂
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Ай бұрын
@aze77 Jesus loves you! He died for your sins… He alone is the way, truth and life… study the Holy Bible… I pray Holy Spirit give you understanding and revelation 🙏
@በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ
@በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ Ай бұрын
_በጌታ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባራክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ የክርስቶስ ልብ ስለለህ ስለ አንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ ዳግሞ በፍቅር ነው ምወድህ ምሰሰልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤_
@Jdhdhd-t8c
@Jdhdhd-t8c 16 күн бұрын
አሴ እኛ እንወድለን መታዘዝን ትህትናን ከኢየሱስ የተማርክ ያከበርከው ጌታ ኢየሱስ በክብር ሲመጣ ያኔ ነው ያተክብር አሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
የሚገርም ጉባኤ ነው ሁሉም በሚባል ደረጃ አዝነዋል ፍቅራቸው ይገርማል እሱም ባለበት ስላም ይሁን በእምነት ጉዳይ ወዲያና ወዲህ መወላወል ትርፉ በሽታ ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 Ай бұрын
ወንድም አሰግድ አንተ እንደ በጐቹ እረኛ ከጌታ በተቀበልከው መንገድ አድርገሃል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተንና በዙሪያህ ያሉ የሚያገለግሉና የሚገለገሉ ይባርካችሁ። ሰው የመንገዱን ፍሬ ይበላል ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
@bentikuma2565
@bentikuma2565 Ай бұрын
መምህር እኛ ወንጌል አማኞች እንወድሃለን በጥቂት የግለሰቦች ንግግር ምክንያት አታስቀይመን። ጌታ አገልግሎትህን አንተንም ይባርክ።
@yandayage1002
@yandayage1002 Ай бұрын
በጌታ የተወደዳችሁ ቃለ ዓዋዲያን! ስለእናንተ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤ የሚንወድህ መምህር አሰ በርታ! በጣም የተባረክንባቸው እነ ቤቲዎች፣ ዘመናይ፣ መሳይ፣ ፍቅርቴ ...ወዘተ ናቸው። እናንተ ኑሩልን! ለዘላለም እንዲጠፋ አንፈልግም እግዚአብሔር ይመልሰው! ዼንጤ ነኝና ሁለም ከጎናችሁ ነን።
@ermiyasyeshitla9354
@ermiyasyeshitla9354 Ай бұрын
God bless 🙌 you 🙌 what a pure and Christ centered church is it..!!! May Christ prevail much more than ever and shine the darkness of this world 🌎
@enkenasefa190
@enkenasefa190 29 күн бұрын
ሰላንተ ጌታን አመሰግናለው ፀጋውን ያብዛልህ❤
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 Ай бұрын
በእውነት ሁሉም የተናገርከው ሁሉ እውነት ነውጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
@kassechwoldeyes9326
@kassechwoldeyes9326 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያድርግህ ለሁላችንም አስተማሪ ያደረገህ አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር አስግድ 🙏🙏🙏
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንይባረካው የእውነት የጌታ ነህ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ተባረክ❤❤ባንተ ውስጥ ትክክለኛ የወንጌል ባህሪ አይቼብሃለሁ ተባርከሀል፡፡ እወድሀለን የአባት ጥግ አይተናል መምህር አስግድ ለምለሚ❤❤❤ቀን አለሁ ዘማሪ ሀዋዝ ይመለሳል ከኢየሱስ ዉጪ እረፍት የሎም😢
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ምንያህልዶማእደሆናቹያሳያልመናፍቅተሀድሶመሰረቱምበክህደት ስለተመሰረተበውሸትዘመናቹንጨረሳቹአሳሞችእደዚበሀዋዝተቃጥላቹእሱውሸትህልምአየውእያለየናይጄሪያጠንቋይይጫወትባችዋልብቶጪይሻልሻልወሬሽን ጥለሽ
@meskeyemariaml4778
@meskeyemariaml4778 Ай бұрын
ወንጌል ስለገባህ ነው ይህን ያህል ጌዜ ስለአንድ ሰው በማውራትና በማለቃቀስ ጊዜህን ምታጠፍው በዚህ ሁሉ ጊዜ ወንጌል ብትሰብክበት ታተርፍ ነበር የወንድምህን ገመና አደባባይ ማውራት ሀጥያት ነው ይህን ያህልስ ማልቀስ የጥቅም ነገረ ስለሆነበህ ነው ባክህ አትድከም ይልቁን እንደወንድምህ አንተምወደእውነት ተመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ ምህረት ይስጥህ
@YesewdegAleheghn
@YesewdegAleheghn Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከኢየሱስ ውጭ ምንም እውነት ስለሌለ እንደገና እድል ያገኝ ይሆናል አሴ ብዙ አባካኝ ልጆች ስላሉ እንደገና እግዚአብሔር እድል ይሁናቸው ዛሬም ጌታ ይጣራል።
@rozalove-y7h
@rozalove-y7h Ай бұрын
የኔ አባት አንተ በጣም የተወደድክ ነህ በጣም ነው የመከብርህ ተባረክልን በብዙ ጸጋ ይብዛልህ።❤❤❤
@zewdinshretta2934
@zewdinshretta2934 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሁላችንንም ይጠብቀን እስከመጨረሻ የሚጸና ይድናል ወንድሜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ጸጋውንም ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Ай бұрын
በዚ ሁሉ ውስጥ ያንተን የመልካም አባትነት ልብ አየው ❤ደግ መጋቢ እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ አብራችሁ የእግዚአብሔርን መንግስት የምታገለግሉ ቅዱሳን ስለተሰጣችሁ ደግ መጋቢ እግዚአብሔርን አመስግኑ ፀልዩለት አግዙት ❤❤
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Ай бұрын
❤❤❤❤የእውነተኛ አባት ምሳሌ!! አሁንም ጸጋ ይብዛልህ
@Bae_Novaa
@Bae_Novaa Ай бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ተገርሜያለው! አንተ በእውነት ምሳሌ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ🥺
@girmayohannes-i1v
@girmayohannes-i1v Ай бұрын
መምህር አሴ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።ትዕግሥትህ ተመችቶኛል ተምሬያለሁ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነወ
@medhingeletaw24
@medhingeletaw24 Ай бұрын
አባት ነህ አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ❤❤
@YosefAsefa-s3o
@YosefAsefa-s3o Ай бұрын
አስዬ እወድሀለሁ በጣም በጣም ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ኢየሱስን ስላሳየህን በጣም አመሰግናለሁ
@wubiyifru4928
@wubiyifru4928 Ай бұрын
መምህር አሰግድ አንተ እውነተኛ አባት ነህ:: የክርስቶስን ፍቅር በአንተ አይቻለሁ:: አሁንም እግዚአብሄር ትከሻህን ያስፋው:: እግዚአብሄር ይብርክህ::
@Evangelist-Abduselam
@Evangelist-Abduselam Ай бұрын
ወንድም አሰግድ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏 አንተ እንደ እረኛ የድርሻህን ተወጥተሃል እኔ በአንተ ስላለው ጸጋ ጌታን አመሰግነዋለሁ 🙏 ወንድምህ አብዱሰላም ነኝ🙏
@Meheret-t5v
@Meheret-t5v Ай бұрын
ጌታ ፀጋ ያብዛላችሁ የጠላትን ሀሳብ አንስተውም ስለዚህ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ ወንጌል ወንጌል !!!!!!!
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Ай бұрын
በጣም እንወደሀለን ፀጋ ያብዛልህ።
@WeynshetBehailu
@WeynshetBehailu Ай бұрын
yegta mehert yebzalte memeheri Selant Kebru Geta Yewesed Geta Bedemu Yeshefenhe❤❤❤❤
ለዲያብሎስ ዕድል ፈንታ አንስጠው | Brother Eyosias Tegegn
1:05:05
Addis Lidet Virginia Branch Church
Рет қаралды 6
📌ጥያቄና መልስ #21
1:30:25
Grace family
Рет қаралды 10 М.
በረከት ወይስ መርገም
28:42
LHM ETHIOPIA
Рет қаралды 6