Kalkidan Nigussie ንካኝ (ቃልኪዳን ንጉሴ ) New Gospel song 2024

  Рет қаралды 151,730

Kalkidan Nigussie Official

Kalkidan Nigussie Official

Күн бұрын

Пікірлер: 250
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 4 ай бұрын
ንካኝ ንካኝ ንካኝ ንካኝ❤❤❤ ቃልዬ ስለ ወዳጄ መንፈስ ቅዱስ የምለውን እንደገና በሌላ ምስጋና ስለመጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@AilonHaileyesus
@AilonHaileyesus 4 ай бұрын
💯🙏
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 4 ай бұрын
@@gospelsingersamueladelloof7369 ሳሚዬ የተባረክ 🙏🙏❤
@RibkaSelemon
@RibkaSelemon 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thanks God
@Mr.Nate77
@Mr.Nate77 4 ай бұрын
የምፈልገው ዘላለሜን መንፈስ ቅዱስ አንተን ነው እድሜ ልኬን ምታስፈልገኝ ዘላለሜ መንፈስ ቅዱስ አንተን ነህ እድሜ ልኬን ❤❤❤❤😭
@KaleabKoru
@KaleabKoru 4 ай бұрын
የኔ አናት በጣም ነው ምወድሽ የእውነት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚያነካካ ቅኔ በውስጥሽ አለ ተባረኪልኝ
@BornAgen-g7z
@BornAgen-g7z 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ አለማችን ነህ ያለ አንተ ባዶነት ይሰማናል እባክህ ንካን!
@Bethel-Berhanu
@Bethel-Berhanu 4 ай бұрын
ፊትህን አሳየኝ ደስታን እጠግባለው😊😁ራስን ግለጥልኝ በህይወት እኖራለው❤❤❤ መንፈስ ቅዱስ😭😭😭😭😭😭😭
@TsegaRoba
@TsegaRoba 4 ай бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ እባክህ የእውነት ንካኝ ቃልዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 4 ай бұрын
እባክህ ደግመህ ንካኝ ለመንግሥትህ ጉዳይ አንቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@EtefHaile
@EtefHaile 4 ай бұрын
እንደ ባለ 50 ቀን እንዲያ እንደወረደዉ ሆሆ በመንፈስህ ዝናብ መረስረስ እሻለው ሆሆ ንካኝ ባክህ ንካኝ ታስፈልገኛለህ መንፈስ ቅዱስ
@GetayalewEskinder_1
@GetayalewEskinder_1 4 ай бұрын
የሆነ ነገር አለው መዝሙር ብቻ አይደለም😍 በጣም በጣም ነው የወደድኩት❤ እንደመንፈሳዊ አባቴ ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ አይነት የመንፈስ ቅዱስ ሰባኪ አለ፣ እንደአንቺ አይነት ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ዘማሪ አለ.
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 4 ай бұрын
የምፈልገው ዘላለሜን ምን ህይወት አለኝና የኔ ህይወት መለኪያ አንተኮ ነህ መጀመሪያዬ መጨረሻዬ አሳ ከውሀ ውስጥ ወጥቶ መኖር እንደማይችል ሁሉ የኔም ህይወት ከአንተ ውጪ ሙት ነው የኔ የብቻዬ ትመስለኛለህ መንፈስ ቅድስ ራስህን ግለጥልኝ የበለጠ ግለጥልኝ በህይወት እንድኖር አባትዬ ወዳጄ እድሜ ልኬን የምፈልግህ እድሜልኬን አባቴ 😢😢😢😢😢ነፍስ ከአንተ ውጪ ምንም የላትም ንክኝ ደግመህ ንክኝ እፈልግሀለው 😢😢😢
@bassamabbas3390
@bassamabbas3390 4 ай бұрын
Oh!መንፈሰ ቅዱሰ ንካይኝ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@AdaneSamuel-x1u
@AdaneSamuel-x1u 4 ай бұрын
ኦ...! ድንቅ መዝሙረ ነወ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክሽ...❤🙌👏
@NaridTamratIobamo
@NaridTamratIobamo 3 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🙏❤መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ረሀባችን ነህ ደግመ ነካን 😢😢
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n 4 ай бұрын
የምፈልገው ዘላለሜን ዘላለሜን መንፈስቅዱስ አንተን እድሜልኬን 🙏🙏🙏 ቃል ጌታ አንችን እና የአንች የሆነውን ይባርክ ♥️♥️♥️
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 4 ай бұрын
አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንን መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ደገመ ንካኝ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ዘመንህሺ ይባርክ ተባረክ 🤲🤲🤲🤲👏👏✋👏🤲🥰✋✋✋🤚🤚📖📖📖📖📖📖
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ ይሄ መሰጠት አይወሰድብሽ በእየሱስም መንፈስ ቅዱስ እለት እለት እየሱስን የሚያደምቅልን እንድንኖርለት የሚያስጨክነን የሚያጀግነን ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌✝️
@engediy
@engediy 4 ай бұрын
ሀሌሉያ ክብር ላንተ የኛ ጌታ ተባረኪ!❤
@Yedlwork
@Yedlwork 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ደጋግሞ ይንካሽ የተባረክሽ እወድሻለሁ
@Meseretsappire
@Meseretsappire 4 ай бұрын
የምፈልገው ዘላለሜን መንፈስ ቅዱስ አንተ ነህ እድሜ ልኬን ❤❤🔥🔥🔥 bless you kaliyee 😍
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 4 ай бұрын
Kiddy love you and God bless you in more providence. በዝማሬዎችሽ ብዙ ተባርከናል! "መንፈስ ቅዱስ"
@EliasEsayas-dm2hq
@EliasEsayas-dm2hq 4 ай бұрын
መንፈስ የቅርቤ አባትዬ መካሪዬ አስተማሪዬ ረድኤቴ አሳዳጊዬ ባዘንኩ ጊዜ አጽናኜ መንገዴን ብርሃን ያደረገልኝ እረኛዬ ሁሉ ነገሬ ነው።ቃልዬ እውነተኛ ከልብ ከመንፈስ የሆነ ዝማሬ ነው እግዚአብሔርም ደስ የሚሰኝበት ነው ። ምን ብዬ ልባርክሽ ብቻ መለኮት የሆነው ከሰው አእምሮ በላይ የሆነው ከአንቺ አእምሮ በላይ የሆነው መንፈሱን ቅባቱን ከሰማይ ያፍስስብሽ ብርክ በይልኝ ለቤተሰቦችሽም እንዲ ይሁን ኤልያስ ነኝ ከሀዋሳ
@CherinatLemma
@CherinatLemma 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ንካኝ ባክህ ንካኝ ደግመህ ንካኝ
@birhansimno3109
@birhansimno3109 4 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ መንፈስ የተሞላበት መዝሙር ነዉ ተባረኪ የኔ እናት
@raheldereje0259
@raheldereje0259 3 ай бұрын
Yemifelegewu zelaleme menfes kedus anten new edme lekehe nekagni bekeh tasfeligegnalehe 🙌🙌🙏🙏🙏😢😢😢❤️❤️❤️🔥🔥🔥 Blessing Kaley 🥰
@AmanuelKanbro
@AmanuelKanbro 4 ай бұрын
ስለተሰጠሽ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ . . . ደግሞም እወድሻለሁ
@EmuTarikuEmu
@EmuTarikuEmu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጌታ ሁሌ በመንፈሱ ያረስረስሽ
@gospelsingertsiontesfaye5815
@gospelsingertsiontesfaye5815 4 ай бұрын
ደግመህ ንካኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይይይይይ
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial 4 ай бұрын
ተባረኪ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገናል
@Ygkgu
@Ygkgu Күн бұрын
አሜን ንካኝ😢🥺🥹🥹🥺🥺
@mahigashaw7915
@mahigashaw7915 4 ай бұрын
Kalye you are a blessing for the kingdom 😇😇🙏🙏😍
@lidufikadu8101
@lidufikadu8101 4 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው ለካስ እንዲህም መዝሙር አለ፣ ቃልየ ተባረኪ የእውነት
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ ቃልዬ ❤❤❤❤ አንቺን የረዳሽ ጌታ እኔንም ይርዳኝ በመንፈስሱ ያውጣኝ 😢😢😢
@EtefHaile
@EtefHaile 4 ай бұрын
You are an amazing singer. Let the lord bless you!!!❤
@NaomiTesfay-zi5ri
@NaomiTesfay-zi5ri 4 ай бұрын
Amien Egziabhier mdrena selam ygberelna.zhalefe yeakel.❤❤
@zinaYem-no4vf
@zinaYem-no4vf 4 ай бұрын
አሜን ተአበረክ በአኢዬሱሲም ይጨመረበሸ❤❤❤🙏🙏🙏
@seblewongelwasihun776
@seblewongelwasihun776 4 ай бұрын
እፈልግሃለሁ ደግመህ ንካኝ አባቴ😭😭😭😭😭
@jesusistheking8079
@jesusistheking8079 4 ай бұрын
Anchi gin sile menfes kidus sizemr ene zim beye mesmat alchm kaliye😭😭😭 Tebareklgn❤️ beselam dagmo tegelagy Beyesusim 🤰🏾🎉
@Medi-z3p
@Medi-z3p 2 ай бұрын
Kalye tebarkilgn amen yenikani geta yesus
@nahomephrem329
@nahomephrem329 4 ай бұрын
የክብር ሴት ዘመንሽ ይባረክ😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@betsegaw_choirs
@betsegaw_choirs 4 ай бұрын
መንፈሰ ቅዱስ ይንካን አመን❤❤❤
@HHa-q9m
@HHa-q9m 4 ай бұрын
ክቡር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረኪ
@ruterute5125
@ruterute5125 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ዉብ ጌታ ሁሌም ያሰዉብሽ ተባረኪልኝ
@RutHabtamu
@RutHabtamu 4 ай бұрын
Amennnn menfeseqedus abate wedaje guadengaye ebakeh nekang yalanet ayhonelngemm tasefelgengaleh😢😢😢😢😢😢
@MatukaMatu
@MatukaMatu 4 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭 ታስፈልገኛለህ እበክህ ደግመህ ነካኝ መንፈስቅዱስ🙌🙌🙌🙌🙌 Tabrklgeee kalyee yebzalsh❤
@SuraphelSura
@SuraphelSura 4 ай бұрын
Wow kalye anchi slemenfeskidus stzemri andet des endemtyi tebarekilgn❤
@EmbiltaMedia1
@EmbiltaMedia1 3 ай бұрын
I can not explain how I touched by this song 😢
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 4 ай бұрын
አሜን ንካኛ ዳሰኛ ጌታ ሆይ አትለፈኛ 💓
@FekedeGirgib
@FekedeGirgib 3 ай бұрын
ተባረኪ ዘማሪት ቃል
@jituteshome8096
@jituteshome8096 3 ай бұрын
ተባርከሽ ቅሪ ዘመንሽ ይባረክ
@FisehaJch
@FisehaJch 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይንካን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭 እህቴ ቃል ተባረክ ❤❤❤
@MetiSisay-y7h
@MetiSisay-y7h 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ 😭😭
@rutaab8270
@rutaab8270 4 ай бұрын
Amazing! Love the way u sing about holy spirit everytime! Stay blessed! This is another Amazing song!
@NamameraGarronamamera
@NamameraGarronamamera 4 ай бұрын
ጽድቅ እና መንግስትህ ነው ለእነ ቁም ነገር❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥
@Freedom-q2e
@Freedom-q2e 4 ай бұрын
I can’t stop listening . I am touched by your song . O Holy Spirit. Bless you dear sister. Please keep it and stay encouraged
@BereketBalta-h2f
@BereketBalta-h2f 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ይባረክ
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 4 ай бұрын
ተባረኪ ቃልነት ግን በአልበም ብትከሰቺ ምርጥዬ ነው❤❤
@nardosemmanuel6088
@nardosemmanuel6088 4 ай бұрын
I listen to ur other songs u have about Holy Spirit too, my family is blessed by them all. God bless u with more❤
@ElsabetWale
@ElsabetWale 4 ай бұрын
klai achin alemeweded ayichalm kanchi gar kedus menfesu selale.kezi belay yibezalsh yene enat❤
@SilasTariku-mo1ns
@SilasTariku-mo1ns 4 ай бұрын
ስለ ዝማሬሽ ጌታ ይመስገን
@halealex6038
@halealex6038 4 ай бұрын
Hallelujah... What a song! Praise the Lord ❤
@AshenafiTamiru-m6o
@AshenafiTamiru-m6o 4 ай бұрын
ደግሜ ንካኝ🙏
@YeabsiraSahile
@YeabsiraSahile 4 ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
@nanishitaye7450
@nanishitaye7450 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ በዛኛው ዝማሬ ተባርከን ሳናበቃ ደሞ ሌላ በረከት ሰጠሽን ተባረኪልኝ❤
@getaybareklemma269
@getaybareklemma269 4 ай бұрын
በረከታችን ነሽ ቃልዬ፤ ይህ ካንቺ አይወሰድብሽ 😍
@Abigealtsigie
@Abigealtsigie 4 ай бұрын
Yene Amelak Menfes Kidus❤
@biniamyohannes8415
@biniamyohannes8415 3 ай бұрын
Thank u so much B/c of manufacture us such Godly song We wait more and more ,minimum 10 albums ,God put so amazing grace in side of u,so go and work,read,prepare,learn ,study and equip ,ur self,in the word of God God bless u more !!
@page4433
@page4433 4 ай бұрын
አሜን ታበርክ መንፈስ ቅዱስ አሜን ንካኝ😭🙏
@rahelesayas-l6h
@rahelesayas-l6h 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን ይንካን መንፈስ ቅዱስ
@mesfimarkostube1184
@mesfimarkostube1184 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Such a wonderful song I'm blessed ❤❤❤ God bless you abundantly Our Beloved sister
@mrberekettamiratstatistics657
@mrberekettamiratstatistics657 4 ай бұрын
Amen. Kalisha silemenfes kidus zemri. esu new mezmursh. tebarklin
@debbisisay
@debbisisay 4 ай бұрын
May God bless you sister! I can't stop listening to it.
@TitnaZewega
@TitnaZewega 4 ай бұрын
Kaliye siwadish yne wuud eunkan geta radish ba addis menfes meteshal tebareki zemanesh yibarek
@BetiBeti-zc7hz
@BetiBeti-zc7hz 4 ай бұрын
ተባረክልኝ ያኔ እህቴ
@KalTare-d4w
@KalTare-d4w 4 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤❤🔥🔥❤🔥❤🔥❤🔥መንፈስ ቅዱስ🔥🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤❤🔥❤🔥 tebareki kalye🥰
@abnerendtimeglory5755
@abnerendtimeglory5755 4 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@kebru1263
@kebru1263 4 ай бұрын
Be blessed Kali ooooo 🙏
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 4 ай бұрын
በየሱስም ቃልዬ ተባረክ
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ዘመንሺ የለመለመ ይሁን አሜን አሜን
@RedetTadesse
@RedetTadesse 7 күн бұрын
Ohhhhhh holy spirit ❤❤❤❤❤
@TruthMessageMinistry
@TruthMessageMinistry 4 ай бұрын
ውይ ቃል, No word 🔥🔥🔥 በጌታ.....🔥🔥
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 4 ай бұрын
8 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ፡ አለ።ሐዋ 1 መንፈስ ቅዱስ የህይወቴ መሪ ሀይሌ ነህ።
@RedetTadesse
@RedetTadesse 4 ай бұрын
Ohh Kal you are so so blessed thanks for your song ❤❤😊😊❤❤
@MeronAklok
@MeronAklok 3 ай бұрын
Tebarki kal ahunm ychemrlsh betam new mwedsh
@ebisahuka6912
@ebisahuka6912 4 ай бұрын
Ohhh min ayneti mezmuri nw ❤tebarki kalye
@officialyidnekachewnibret7909
@officialyidnekachewnibret7909 4 ай бұрын
ንካኝ ባክ ንካኝ ባክ ንካኝ ታስፈልገኛለ ደግመ ንካኝ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@yididiyajemal2036
@yididiyajemal2036 4 ай бұрын
E/r yebarkesh kalye❤
@TsionTafesse-k6q
@TsionTafesse-k6q 4 ай бұрын
Semechew alexgebkutm mn ayinte mnkate nw Kaliye egzihabhere yibareksh be ewnete yene Enate yabzalesh❤❤❤❤❤❤❤
@Betysolomon-s9z
@Betysolomon-s9z 4 ай бұрын
ታስፈልገኛለህ❤
@betitamen706
@betitamen706 4 ай бұрын
Kaliye Geta Yibarkish Siwedish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesAdisu-j9r
@MekdesAdisu-j9r 4 ай бұрын
ቃልያ የኔ ዉድ እግዚአብሄር ,ዚመንሸነ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretMarkos-n2d
@MeseretMarkos-n2d 4 ай бұрын
ቃል ተባረክ
@nardialemu204
@nardialemu204 4 ай бұрын
Wow what's amazing song kidye u are already blessed stay blessed with more grace and shining ✨️ my God bless you all 🎉🎉❤
@SecurityC4alsaqar-t8b
@SecurityC4alsaqar-t8b 4 ай бұрын
God bless you brother .
@chanteradimasuajire5379
@chanteradimasuajire5379 4 ай бұрын
አሜን ንካኝ❤
@MelatjiloHasena
@MelatjiloHasena 4 ай бұрын
Tebarek yenafekishiw esu menifes kidus yigegnilishi
@AbinetMelese-ro8oo
@AbinetMelese-ro8oo 12 күн бұрын
Haleluya
@dinkineshdesalegn4627
@dinkineshdesalegn4627 4 ай бұрын
አሜን አሜን 🤲
@ShibireBekele-e6k
@ShibireBekele-e6k 3 ай бұрын
Amen tebareki ehtachin❤❤❤
@CJ_WORSHIP
@CJ_WORSHIP 4 ай бұрын
Ene migermegn mezimurochish kememolatna ke menfes kidus aywetum❤❤❤
@oliyanaofficial
@oliyanaofficial 4 ай бұрын
Menfes kidus nikagn🙏🙏🙏❤️❤️kaliye
Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New  Ethiopian Gospel Song 2021
9:27
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 2,4 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
የልቤ አምላክ || ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ || Singer Kalkidan Negusse
28:14
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 25 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН