Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New Ethiopian Gospel Song 2021

  Рет қаралды 2,460,028

Kalkidan Nigussie Official

Kalkidan Nigussie Official

Күн бұрын

Пікірлер
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 3 жыл бұрын
የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ #የምፈልገውን ሁሉ ባገኝ የልቤ መሻት ቢሞላልኝ ልመናዬ ሁሉ ተሰምቶ ብደሰት መልሴ እጄ ገብቶ አይተካልኝም ሕልውናሕን አብሬህ ማሳልፈውን የውስጠቴ ክፍተት ሚሞላው መንፈስ ቄዱስ ባንተ ብቻ እኮ ነው መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ #ጨርሷል ልቤ እረክቶ አንተን እራስህን አጊንቶ አይጨምርም ከቶ ባንተ ላይ ካንተ ውጭ ሌላ ሌላ አያይ ሳላገኘው ብዬ ሚቆጨኝ ምንም ነገር የለም ሚከፋኝ ካንተ ጋራ ሁሉ ስላለኝ እየሱስ ሕይወቴ ጣፈጠኝ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ
@natnaelmesfin1425
@natnaelmesfin1425 3 жыл бұрын
You’re blessed
@efrem4185
@efrem4185 3 жыл бұрын
kaiiye tsega yibizash
@tizihailu2806
@tizihailu2806 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪልኝ በጣም ትወደዳላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@selammekete2326
@selammekete2326 3 жыл бұрын
mezmurun kesemawt sehat jemro eskahun mesmatna mezemer makom alchalkum ...geta menfes banchi bekul ahelglogn ...u r blessed kal 😍😍😍😍
@heniman7024
@heniman7024 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እህት ዝም ብለሽ ዘምሪ 🤗🤗🤗 በረከታችን ነሽ እኮ ..'' ምን አለኝ ከዚ በላይ .....''..😭😭 ኢየሱስ ያድናል ....ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 🤗👏👏💎🔥🔥🎹🎬🎤🎷🥁🎧🎻🎸🎺
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
ቅንነት አካል ለብሶ የምናይብህ ወንድማችን ተባረክ
@tayechgashawoffical1646
@tayechgashawoffical1646 3 жыл бұрын
Sura you are our blessing too.we love u so much.
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 3 жыл бұрын
Surye dear brother 🙏
@heniman7024
@heniman7024 3 жыл бұрын
ሱሬ ወንድሜ በጣም ነው የምወድ ኑርልን ለምልምልን👍👍👍
@birhanabebe1782
@birhanabebe1782 3 жыл бұрын
ሱሬ ቅን ሰው አንተም ዘምር
@GirumAlemu-gd2nz
@GirumAlemu-gd2nz Жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር በሰማሁት ቁጥር እነካለሁ አለቅሳለሁ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ አሁንም ግን እንደ አዲስ በመንፈስ እሞላለሁ የሚገርም የእግዚአብሔር ክብር የተሸከመና መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ።ቃልዬ እንደ አንቺ ከመንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ የሆነ መዝሙር የሚዘምሩ ዘማሪዎችን እግዚአብሔር ያስነሳልን።
@fevengashaw
@fevengashaw 3 жыл бұрын
ምንም የለኝም !!ጉጉቴም ናፍቆቴም ስስቴም እሱ ብቻ.....❤️❤️❤️
@habtishehaylu9937
@habtishehaylu9937 3 жыл бұрын
Kale betam ne mwedew zmarawochshen e/re abzto yebarkshe
@apacshakurshakur9564
@apacshakurshakur9564 2 жыл бұрын
Aww bless
@elsitsigu113
@elsitsigu113 2 жыл бұрын
@@habtishehaylu9937HhhHhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@ElshadaiBajaWoldetsadik
@ElshadaiBajaWoldetsadik 5 ай бұрын
Amen!
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 2 жыл бұрын
አንዳንድ መዝሙሮች እንዲህ ነፍስን የሚማርኩት የግጥማቸው፣ የሙዚቃው ቅንብር ማማር ብቻ አይመስለኝም ዝማሬውን የዘመረው ሰውም ሀም ሆነ ግሩፕ በፀሎት መትጋቱን የሚያሳብቅ ይመስለኛል ይህም መዝሙር የፀሎት ውጤት የተገለጠበት መሆኑ ተረድቻለው ጌታ ኢየሱስ ሁላችሁንም ይባርካችሁ
@russelpeter2814
@russelpeter2814 2 жыл бұрын
I'm Zimbabwean & i love Ethiopian worship. It refreshes my soul.
@yonashaileslase3498
@yonashaileslase3498 2 жыл бұрын
God bless zimbawe
@AbBekele-nx6in
@AbBekele-nx6in Жыл бұрын
We love you too i,m from ethiopian
@SisayneshNebe
@SisayneshNebe 11 ай бұрын
the overall message of this song is that holly spirit is the ultimate source joy of my life
@ElshadaiBajaWoldetsadik
@ElshadaiBajaWoldetsadik 5 ай бұрын
That is Holy Spirit!
@bonianteneh7836
@bonianteneh7836 2 жыл бұрын
#የምፈልገውን ሁሉ ባገኝ የልቤ መሻት ቢሞላልኝ ልመናዬ ሁሉ ተሰምቶ ብደሰት መልሴ እጄ ገብቶ አይተካልኝም ሕልውናሕን አብሬህ ማሳልፈውን የውስጠቴ ክፍተት ሚሞላው መንፈስ ቄዱስ ባንተ ብቻ እኮ ነው😍😍😍😍😍😍
@abichemahlet7199
@abichemahlet7199 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የምር መዝሙሩን ስሰማው የሚሰማኝ ስሜት በምንም አይተካም ጌታ ብርክ ያርግሽ ካልዬ
@justusmwesiga6723
@justusmwesiga6723 3 жыл бұрын
I don't hear the language but I feel the holy spirit coming down. The song is full of Holy power that can make one 'rain tears' in his eyes.🤲🤲🙏🇺🇬🇺🇬🇪🇹
@truthful9311
@truthful9311 Жыл бұрын
Because the song is about holly spirit ❤❤
@nebta2024
@nebta2024 4 ай бұрын
Betelehem Shawel 2020 Volume 1 Track 2 "Eyesuse" also feel the holy spirit
@therevelationethiopia2134
@therevelationethiopia2134 3 жыл бұрын
አንተ ማለት ህይወቴ ነህ አንተ ማለት ኑሮዬ ነህ አንተ ማለት እረፍቴ ነህ አንተ ማለት😭😭❤❤❤ አሜን ተባረኪ ቃልዬ
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
#መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ!! #መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ!! #የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ!! #ክብር ለአንተ ይሁን መንፈስ ቅዱስ!!
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ላመስግንህ ስለዚህ መዝሙር እህቴ ቃል ኪዳን በብዙ በብዙ ዘምሪለት ቤት ትዳርሽ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏የኔ ወርቅ ❤
@ሪታነኚ
@ሪታነኚ 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት እረፍቴ ነህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልልል እልልልልልል ክብር አምልኮ ምስጋና ውዳሴ ለጌታችን ይሁን የኔ 1ኛ ነሽኮ ተባረኪ ፀጋውን ሃይሉን ይጨምርብሽ ዘመንሽ ሂወትሽ በጌታ ቤት ይለቅ ይለምልም ቡሩክ ነሽ ሁላችሁም ተባረኩ
@amanuelyonas8899
@amanuelyonas8899 3 жыл бұрын
አንተ ማለት ኑሮዬ ነህ አንተ ማለት ስላሜ ነህ አንተ ማለት ህይወት ነህ እየሱስ ተባራክ
@myme753
@myme753 2 жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር ትላንት ቅድም እንዳላመለኩበት እንደ አዲስ ነው ሁሌም ማመልክበት ምዘምረው ቃልዬ ተባረኪ እንኳን ጌታ የሰጠሽን ሰጠሽን ❤❤
@የክብሩመገለጫ-ደ7ጨ
@የክብሩመገለጫ-ደ7ጨ 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የአምልኮ ዝማሬዎች በመነካካት እና በህልውና ምጥ የሚወለዱ ናቸው 🔥🔥🔥🔥🔥
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 3 жыл бұрын
🙏🙏
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 3 жыл бұрын
You’re blessed thank you
@የክብሩመገለጫ-ደ7ጨ
@የክብሩመገለጫ-ደ7ጨ 3 жыл бұрын
You too keep shining 🔥🔥by holy fire
@daninebededaofficial3854
@daninebededaofficial3854 3 жыл бұрын
ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚህ ምድርላይ? ኢየሱስ ❤ የሚባርክ ዝማሬ ነው ቃልዬ🔥ተባረኪ
@firehiwotfekadu9894
@firehiwotfekadu9894 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ ዝማሬዎችሽ እና አንቺ የምትዘምሪበት መንገድ እንዴት መንፈሴን እንደሚያረሰርሰው ልነግርሽ አልችልም❤❤❤ተባረኪ
@danielnuredinofficial4056
@danielnuredinofficial4056 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ድንቅ መዝሙር ድንቅ መልዕክት ነው የመንፈስ ቅዱስ አቅም ያለበት የብዙ አልበም ያህል የሚሰማ አቅም ያለው አለምን የሚሸፍን ነው እግዚአብሔር ባንቺ ያስቀመጠውን ፀጋ አከብራለሁ በጣም ተባርከሻል❤!!!
@YouMe-lt6td
@YouMe-lt6td 3 жыл бұрын
Menal kanti belay meguwguaket bezehi meder layer anti malet erfetay nehi yena geta
@ethyopetyuo5533
@ethyopetyuo5533 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ድንቅ መዝሙር ሁሌም መንፈሱን እሱን ስለ ምትዘምሪ በናፍቆት ወደ ጌታ እንድንቀርብ ስለሚያደርጉ መዝሞሮችሽ ሳስብ ሁሌም ደስ ይለኛል በእዚህ ዘመን በተለይ ይህ ያስፈልገናል አንተ ማለት ሰላሜ ነህ መንፈስ ቅዱስ አፅናዬ የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ ከእዚህ በላይ ምን አለ ጌታ ይመስገን ተባረኪ ዙሪያሽ ላይ ያሉ ሁሉ ይባረኩ
@berhanetezera5614
@berhanetezera5614 3 жыл бұрын
አሜን ከመንፈስ ቅዱስ ውጭ ምንም አፅናኝ የለም እውነት ነው ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኪ ተባርኬበታለሁ እየሰማሁት መጥገብ አቅቶኛል።
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
በምድር ልይ ከዚ ሌላ የሚያስፈልገን የምያረካን የሚያስመካን የሚያሞቀን የሚያደምቀን የለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የማይጠገብ መዝሙር ነው ይብዛልሽ ያባቴ ልጅ
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
ቃልየ የምወድሽ ተባረኪ ይብዛልሽ ፣ሁሌ ስለ መንፈስ ቅዱስ እንደዘመርሽ ዘመንሽ ይለቅ፣ በእንባ ነው የምሰማሁት ውስጥን የሚፈውስ ዝማሬ
@jozzyhashoffical5694
@jozzyhashoffical5694 3 жыл бұрын
ቃልዬ ውዱ እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ከባለቤትሽ ጋር እናንተ ለሁሉም ክርስቲያን ምሳሌ ናቹ ❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇 በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ
@zedtenna8911
@zedtenna8911 3 жыл бұрын
ስለመንፈስ ቅዱስ እና ማራናታ ክርስቲያኑ እየቀነሰ አንዳዴም እየረሳው ባለበት በዚህ ዘመን ይሄንን የተወደደ ዝማሪ ጌታ ስለሰጠሽ ይመስገን ፍፃሜሽ ያማረ የተወደደ ይሁን።
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
Blessed kal😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@beteleshifarra5378
@beteleshifarra5378 3 жыл бұрын
Zemar Asfaw ❤❤❤❤❤💖❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖🙏
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 3 жыл бұрын
መዝሙራችሁን (ቃልኪዳን እና ዮሴፍ) በፌስቡክ ድንገት ሼር ሲደረግ ነበር የምሰማው። አሁን ግን ይሄን መዝሙር እና ሌሎቹን ስሰማ ውስጤ በረታ፣ ተጽናና ጌታ ይባረክ! ። ለብዙዎች ምሳሌ እና በረከት ያደረጋችሁ አምላክ ይባረክ። ለምልሙ!👏🏽
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ምን አለ ሌላ ሌላ እየሱስ ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይብረካችሁ ተባረክ አሜንንን መንፈስ ቀዱስ አጸናናይ አንተህ ማለት ህዎቴ ነህ 😭😭🔥🔥🔥🔥😘😘😘😘❤️❤️❤️🎧🎧🎧🙏🙏🙏✅️✅️አግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bezawitthomas4028
@bezawitthomas4028 3 жыл бұрын
ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት በዚሕ ምድር ላይ...it's true ..nothing without u my Lord..my saviour ...
@MarkosTewodros
@MarkosTewodros 3 жыл бұрын
ምን አለ ከአንተ በላይ...የመጨረሻ 🙌 What a beautiful song!
@baramobeyene9336
@baramobeyene9336 3 жыл бұрын
ተባርክበታለሁ ፀጋ ይብዛልሽ ቃሊ በመዝሙርሽ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ የምል አይጠፋም !!!ጌታ አቅምሽ ነውና ቀጥይ
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 3 жыл бұрын
ኦ እንዴት ድንቅ ነገር ነው በእውነት my God ቃል እግዚአብሔር አምልክ ቤታችሁን በመንፈሱ ያጥለቀለቀው በእውነት ነፍስም አልቀረልኝም
@nebiyatderseh1179
@nebiyatderseh1179 3 жыл бұрын
አንተ ማለት ህይወቴ ነህ Holy Spirit my lifestyle!! Powerful Dear Kalina
@easypc549
@easypc549 2 жыл бұрын
አንተ ማለት ሕይወቴ ነህ አንተ ማለት ኑሮዬ ነህ አንተ ማለት እራፍቴ ነህ አንተ ማለት ሰላሜ ነህ ከህልውና በላይ የሚጓጓን ነገር የለም እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ፀጋውን ይብዛላችሁ
@Eden-Eshetu
@Eden-Eshetu 3 жыл бұрын
You're blessed dear can't stop listening 😇😭
@mhretzeydaga7401
@mhretzeydaga7401 3 жыл бұрын
F
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኤደንዬ ስወድሽ
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 3 жыл бұрын
አሜንን!!ዋዉ ልብን የሚያሰርፍ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ትልቅ መልክት ያለዉ መዝሙር ነዉ ተባርከሻል ይብዛልሽ💓💓
@tadelenatisha955
@tadelenatisha955 2 жыл бұрын
አባቴ ሆይ ፣ ካለኝ ሁሉ ከሰጠሀኝ ኢየሱስ ትልቁ ስጦታክ ነው! 🙏
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
#የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ!! #ምን አለ ከአንተ በላይ ምሳሳለት በዚች ምድር ላይ??? #አንተ ማለት እረፍቴ ነህ ለእኔ #መንፈስ ቅዱስ ስም ለዘላለም ይባረክ!!!
@afromedia3945
@afromedia3945 Жыл бұрын
እንዴት ነፍስ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ጌታ ዘመንሽ ይባረክ
@aberamaro2412
@aberamaro2412 11 ай бұрын
ቃል ጌታ ይባክሽ መንፈስ ወቅዱስ የያዘ ሁሉ ነገር በእርግጥ በጁ ነዉ ።❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@asterabreha5991
@asterabreha5991 3 жыл бұрын
Amen amen amen elelelelel ጌታ በአንቺ እያስደነቀኝ ነው ቃል ጌታ ይባረክ
@lilinegesse2791
@lilinegesse2791 3 жыл бұрын
ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ 🙌🙌 አሜን ተባረኪ ቃልዬ💖💖🙌🙌🙌🙌🙌.
@kidistkifle3499
@kidistkifle3499 3 жыл бұрын
ኤሬ ምንም የለኝም ከእርሱ ሌላ የሁል ጊዜ ናፍቆት፡መደምደምያዬ የሆነልኝ እርሱ ብቻ ነው።የመጨረሻ የፍቅር ጥግ ነህ እየሱሴ🙏🛐❤️❤️❤️💯
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 3 жыл бұрын
የምወዳችሁ ቃልና ጆሲ እንደገና ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል!!! ቃልዬ የተባረክሽ እንደገና ስለመጣሽ በዝማሬሽ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ለምልሙልኝ!!!
@fasikagetachew3188
@fasikagetachew3188 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ከልጅነትሽ ጀምረሽ እውነት ነው የምትጎጊው የጌታን ክብር ማየት ነበር ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ ቃልየ
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
ውውውውው አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክሽ ፀጋ ይባዝልሽ ዉድ
@tesfashworkermias9329
@tesfashworkermias9329 3 жыл бұрын
አንተ ማለት ህይወቴ ነህ አንተ ማለት አንተ ማለት ኑሮዬ ነህ አንተ ማለት አንተ ማለት እረፍቴ ነህ አንተ ማለት አንተ ማለት ሰላሜ ነህ አንተ ማለት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@millearaya4710
@millearaya4710 2 жыл бұрын
ኣንተ ማለት ህይወቴ ነህ ኣንተ ማለት ኣንተ ማለት ኖሮዬ ነህ ኣንተ ማለት ኣንተ ማለት እረፍቴ ነህ ኣንተ ማለት ኣንተ ማለት ሰላሜ ነህ ኣንተ ማለት U r blessed. Keep shining dear.
@jerryjojo4731
@jerryjojo4731 3 жыл бұрын
የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቶቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ከአንተ በላይ የምሳሳለ እዚህ ምድር ላይ
@Tm-ms9kc
@Tm-ms9kc 2 жыл бұрын
I don't understand a word but i feel the presence of the holy spirit in it,bless you
@zeritumengistu9303
@zeritumengistu9303 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏ተባረኪልኝ:: አንተ ማለት ህይወቴ ነህ.. አንተ ማለት ኑሮዬ ነህ👌👌
@Blenkelali12
@Blenkelali12 2 жыл бұрын
ምንም የለም እዚህ ምድር ላይ ካንተ በላይ ኣባ መንፈስ ቅዱስ ❤
@bekiassefa7781
@bekiassefa7781 3 жыл бұрын
ቃልዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ዘላለምሽን ይባርክ ጌታ የእየሱስ ከዚ በላይ ይገለጥልሽ ጌታ እንደፈተጠማሽው ጥምሰሽ ያርካው ያርስረስሽ በጣም ተባረኬበታለው . ተባርኪልኝ ጌታ ቤተሰቦችሽን ይባርክ ይጠብቃቸው እየጨመርሽ ሂጂ ዝቅታ በህወትሽ ከቶ አይገነኝ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ተባረኪ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ እሰይ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@reduwuro1287
@reduwuro1287 3 жыл бұрын
እንዴት ያለ አፅናኝ መዝሙር ነው ቃልዬ ብርክ በይልኝ🥰
@የክብሩመገለጫ-ደ7ጨ
@የክብሩመገለጫ-ደ7ጨ 3 жыл бұрын
አሁን ድረስ እየሰማሁት ነው በፀሎት ተፀንሶ በህልውና የተወለደ መዝሙር ነው "የመጨረሻ"
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
If I get everything I want If my heart desires All my pleas were heard I'm glad I got my answer It does not replace your existence Spend it with you It fills my inner gap The Holy Spirit is only in you Holy Spirit Holy Spirit Comforter Holy Spirit Holy Spirit my friend You are my life You are my life You mean, like, saltines and their ilk, eh? You are my peace You are the last corner of my love You are the last corner of my longing You are the last corner of my hunger You are the cornerstone of my ultimate satisfaction What I miss more than you Here on earth What is more like you? Here on earth
@rufaelwerie936
@rufaelwerie936 3 жыл бұрын
Kalkidan ahety yegzabeher set betam yetbarksh set btam tbarkilw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
ዲስላክ የሚተድርጉት ጌታ ልብ ይስጣቸሁ አስተዋለችው ብትሰሙ አተድርጉም ነበር እህታችን ይብዛልሽ ቡሩክ ሁኝ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤
@tsigedemena7333
@tsigedemena7333 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ካንተ ዉጪ ምን አለ እዚች ምድር ላይ!!🙌❤️🔥ተባረኪልአኝ በእጥፍ🙏🏾
@zelekegetisa3673
@zelekegetisa3673 3 жыл бұрын
የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ
@hananbk37
@hananbk37 3 жыл бұрын
I felt Holy Spirit & God's presence in this song. Tebareki kal ❤
@HiyawHizkel-vg4sc
@HiyawHizkel-vg4sc 5 ай бұрын
ዋው ምን አይነት መዝሙር ነው? መንፈስ ያለበት ቃልዬ ሌላ መዝሙር ባይኖርሽም እንኳን ይሄ መዝሙር ብቻ አለምን ሸክ ያደርጋል በጣም ተባሪክያለሁ ተባረክ ትዳርሽ ልጆችሽ ያንቺ የተባለ ሁሉ ዘመንሽ ይባረክ
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግልሽ🙌 ቃል የለኝም ከምር በጣም የሚያጽናናን ዝማሬ ነው ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን😇
@a.g5472
@a.g5472 3 жыл бұрын
This song has been a food to my soul, It’s making me bow down and worship deep in a spirit🙏🏼😢
@tayeuendale2885
@tayeuendale2885 3 жыл бұрын
Amen Amen
@YemisirachJesus
@YemisirachJesus Ай бұрын
Euwnetunawo,esubitabnawo tevbarekeshi,qiri ammeee bicawwunawo❤❤
@ZekariasTadesseOfficial
@ZekariasTadesseOfficial 3 жыл бұрын
ቃልዬ የተወደድሽ እህቴ መንፈስ ቅዱስ እራሱ በአንቺ አንደበት እንዲህ እንዲዘመር ነበር የፈለገው ❤❤❤ መስማት ማቆም አልቻልኩም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ምን አለኝ ካንተ በላይ የምጓጓለት እዚህ ምድር ላይ
@CrazyGirl-is3tj
@CrazyGirl-is3tj 3 жыл бұрын
Wayooooo ere Uuuuuuuu እሺ እንዴት ላቁም ይሄን መዝሙር መስማት uuu ድራሽሽ ይባረክ ቃልዬ ስወድሽ እኮ!!!!!
@mltabazi1933
@mltabazi1933 2 жыл бұрын
አንቺ ውብ የእግዚያብሔር ልጅ ዘመንሽ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪ ተከናወኝ
@zenaheyle1124
@zenaheyle1124 3 жыл бұрын
ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ ብስማዉ ብስማዉ ማልጠግበዉ መዝሙር🙏🙏🙏💞💞💞💞G B U
@betelhemteferabetta9857
@betelhemteferabetta9857 3 жыл бұрын
የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ blessd kaluye tebarekilg betam tebarkebetalew wow
@betelhemteferabetta9857
@betelhemteferabetta9857 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@kidusmog
@kidusmog 3 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ.... !!! #መንፈስ_ቅዱስ!!!!!
@semayatshege5686
@semayatshege5686 3 жыл бұрын
ሁሉም ሊሞላ ቢችል እንከዋን በዚህ ምድር ላይ ምንም የሚናፍቅ ጥግ የለዉም፡፡የፍቅር ጥግ ሊኖር የሚችለዉ በፈጠረን አምላክ ብቻ ነዉ፡፡
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ የመጨረሻ የረሐቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የመጨረሻ የርካታዬ ምን አለ መጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ምሳሳለት እዝህ ምድር ላይ እልልልልልልልልልልልል ሀሌ ሉያያያያያያ 🎤🎧🎻🎹🎷🎺🎸 አሜንንንንንን ተባረኪ ቅዱሳን
@marcilworship8365
@marcilworship8365 3 жыл бұрын
Amazing song ...
@eyobedyordanos
@eyobedyordanos 3 жыл бұрын
This song carries something else.....I'm highly flooded! !!
@qal5951
@qal5951 3 жыл бұрын
beautiful...I have no other word than just beautiful ❤❤❤❤❤❤.... .. መዝሙሩ አለቀ ብዬ ወጥቼ ድጋሚ ጎትቶ መለሰኝ። ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሲጣፍጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ you have no IDEA
@etsubdinkaklilu2127
@etsubdinkaklilu2127 3 жыл бұрын
Egnan wde menfesu endastegashen anchim benfesu tebarkesh qeri 😍😍😍
@yabgermande1718
@yabgermande1718 3 жыл бұрын
እረፍት የሰጠኝ አባቴን አመሰግነዋለሁ ተባረኪ ቃል ውይ ጨሩ የይባርክሽ 😍😁
@eleniabebe9678
@eleniabebe9678 3 жыл бұрын
I can’t stop listening this amazing song, may God bless you with his grace 👏👏👏👏👏👏👏
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
me either
@hailemichael3561
@hailemichael3561 5 ай бұрын
ምንም የለም ከኢየሱስ በላይ ለነፍሴ ❤❤ 🙏🙏
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 3 ай бұрын
I love and adore this song with all my personality God bless you nothing other song this is enough for me ❤❤❤❤❤You’re really New Testament gospel singer Kali❤❤❤❤❤❤❤❤❤ and I love you both you and your partner singer Jossy …Holy ghost bless your everything!!!
@tsiondereje1134
@tsiondereje1134 3 жыл бұрын
What a beautiful song, all the presence of GOD is in it. GOD bless you all.
@በረከትዘመኑ
@በረከትዘመኑ 3 жыл бұрын
ልክ ልጅሽ❤ ባባቷ እቅፍ እርፍ ብላ ያለ ሀሳብ እንደተኛች እኛም በእግዚአብሔር ላይ ማረፍ ይሁንልን ተባረኪ ይብዛልሽ🙏🌹
@nebyoudaniel
@nebyoudaniel 4 ай бұрын
Ewnet elachualew Egziabher teret teret aydelem , he is reallllllllll ❤❤😢😢
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 5 ай бұрын
ቃልየ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርክ በመዝሙሮቺሺ እጂግ ተማርከለዉ ጸጋዉ ይብዛልሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@dagudadiche2886
@dagudadiche2886 2 жыл бұрын
ቃልዬ ብሩክ ናሺ እኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አንተ ማላት ሕይወቴ ናህ ጌታዬ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባራክልኝ ቃልዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙄🤲
@betelhemteferabetta9857
@betelhemteferabetta9857 3 жыл бұрын
የእውነት በዚ ምድር ምንም የሚያጓጓ ነገር የለም ግን ምጓጓለት ምሳሳለት ኢየሱስ አለ
@asmrotesfaye9910
@asmrotesfaye9910 2 жыл бұрын
I always seek full of the holy spirit when I hear this song . God bless you abundantly
@tamiratwondimu123
@tamiratwondimu123 3 жыл бұрын
Amen Amassing song...መንፈሳዊ አለም ዉስጥ የሚያስገባ መዝሙር
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 3 жыл бұрын
ሳላገኘው ብዬ የሚከፋኝ ምንም ነገር የለም የሚቆጨኝ አሜንንንንንንንንንንን
@kimemitunegusie3556
@kimemitunegusie3556 Жыл бұрын
I can’t stop to listening this song, what a beautiful song!! God bless you all.
@kalkidanabera7477
@kalkidanabera7477 3 жыл бұрын
ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ የዘመርሽለት ጌታ ከዚህም በላይ አብዝቶ ቅባቱን ያፍስልሽ እውነት ከዚህ በላይ ምን ይፈለጋል አምናለሁ ወደ ሌላ ክብር ነው ከፍ ከፍ ያደረክሽን በቃ ይህንን መዝሙር ዘምቼ አለመነካት አልችልም በቃ በጌታ ስር ሆኖ በህልውና ለመዋኘት አንደኛ ተባረኪ ደሞ የኖርሽውን ነው ያካፈልሽን ተባረኪ🙏
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
በጣም ከልብ ስርስሮ የሚገባ ድምፅ መዝሙር ነው በጣም ያአምራል ብል ያአንስብሻል ቃሉ እንዴት ልግለፅሽ በድፈነው ውብ ድንቅ ነው በርችልኝ
@mintugrace9008
@mintugrace9008 3 жыл бұрын
የልብ ነው መዝሙሩ ቃልዬ የወዳጄ ሚስት። ጸጋ ይጨመርልሽ።
@ምህረትየበዛላትአክሰን
@ምህረትየበዛላትአክሰን 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚረሰርስ መዝሙር መንፈስ ቅድስ ሁሉ ነገሬ ተባረኪልን
@tsegaisrael7252
@tsegaisrael7252 2 жыл бұрын
ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ.... Kaliyee tebarikebetalewu tabarekilign
@DiboraBamlaku
@DiboraBamlaku 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebareki
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ስለአንቺ እና ስለዝማሬሽ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በጣም ተባርኬአለሁ 🙏🙏🙏
@hiwotabebe4131
@hiwotabebe4131 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ! እባክሽን ዝም ብለሽ እየጨመርሽ ሁሌም ዘምሪ
@tsionlemma4002
@tsionlemma4002 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ያልኩትን መዝሙር ።በብዙ ሺህ አጥፍ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤
Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar
6:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 6 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1,2 МЛН
Kalkidan Nigussie ንካኝ  (ቃልኪዳን ንጉሴ ) New Gospel song 2024
7:18
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 151 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 426 М.
Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)
6:12
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 10 МЛН