“ታማኝ ነህ “ Yosef alamrew(Jossy)&kalkidan nigussie(kal) New Ethiopian gospel song 2024

  Рет қаралды 527,204

YOSEF ALAMREW OFFICIAL

YOSEF ALAMREW OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@abrahamnigusie8719
@abrahamnigusie8719 8 ай бұрын
አንተ መታመኛዬ ነህ ካንተ ብያለው ጠጋ ጠጋ ልቤ ከቶ አይሰጋ ባንተ ብያለው እርፍ እርፍ ሺ ጦሩ ቢሰለፍ አታሳፍርም አይቼሃለው የከሰረ ማን አለ እየሱስ እያለ የወደቀ ማን አለ እየሱስ እያለ አረ አንተ ታማኝ የማንም ባለ እዳ አይደለህም ስትሰራ የሚሳንህ የለም ታማኝ ነህ ነበሩ የሳቁ ነበሩ እናያለን ያሉ ባንተ መታመኑን እንደ ዘበት ያዩ ያመነ አያፍርም ይላልና ቃልህ ይሄው አትርፌያለው አንተን ላመስግንህ ያመነ አያፍርም ያመነ ያመነ እየሱስን ያለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yidnekachewtilahunofficial8042
@yidnekachewtilahunofficial8042 8 ай бұрын
ድንቅ ነው❤
@chaltugeda955
@chaltugeda955 8 ай бұрын
❤❤
@messikarem2989
@messikarem2989 8 ай бұрын
Amen ተባረኩኩ❤❤❤🎉🎉🎉
@HanaJesus
@HanaJesus 8 ай бұрын
Amen tebarekuuuu
@OoRyy-l8r
@OoRyy-l8r 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu 6 ай бұрын
ነበሩ የሳቁ በእኔ ላይ ተማሪ እያለው ሀዋሳ university ሰቃይ ተማሪ ነበርኩ ውጤቴን በመተት አበላሽተውብኝ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሳለሁ ። መቀጠል አቅቶኝ ቤት አስቀምጦኝ ነበር የዲያቢሎስ አሰራር ነበር ።ጌታ እንዲህ አለኝ አይናቸው እያዩ ትጨርሳለህ ብሎ ተናገረኝ እንዳለው አስቀጠለኝ አቤት ጌታ ታማኝ ነው:: ክብሩን ጌታ ይውሰደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blesskidona
@blesskidona 5 ай бұрын
Amen 🙏what an awesome God we worship...Hallelujah!!! Glory to God!
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 5 ай бұрын
የረዳህ ጌታ ይባረክ❤
@JerryYonas
@JerryYonas 4 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው ❤❤
@BezaMesfin-z7r
@BezaMesfin-z7r 3 ай бұрын
Ameeen
@fikreabYohanis
@fikreabYohanis 2 ай бұрын
𝐋𝐞𝐧𝐞𝐦 𝐭𝐞𝐥𝐞𝐤 𝐦𝐞𝐥𝐞𝐤𝐭 𝐡𝐨𝐧𝐤𝐞𝐠 𝐠𝐞𝐭𝐚 𝐲𝐞𝐛𝐚𝐫𝐞𝐤 𝐬𝐞𝐥𝐚𝐧𝐭𝐞
@WinnerNegn
@WinnerNegn 5 ай бұрын
በህልሜ እየሰማሁት አሁን ነቃሁ።ከዛ በልቤ እንዳለ ያመነ አያፍርም ያመነ ብዬ youtube ላይ ፈለግኩ።አገኘሁት።ደጋግሜ እየተናነቀኝ ሰማሁት።መንፈስ ይህን መዝሙር አመጣሁ። ደስ አለኝ።ተባረኩ
@robelkassaye8030
@robelkassaye8030 5 ай бұрын
Marvellous Testimony ❤
@almazshifaw6702
@almazshifaw6702 8 ай бұрын
በእውነት በጣም የሳቁ ነበሩ እግዚአብሔር በእኔ ህይወት ያደረገው እንዲያዩ እድሜ ጨምሮላቸው የሳቁበትን ብቻ ሳይሆን እኔም እነሱም ያልገመትነወን ብዙ ቸርነት ብዙ ከፍታን ያመንኩት አስረገጠኝ ያመነ አያፍርም
@BezaMesfin-z7r
@BezaMesfin-z7r 3 ай бұрын
Ameeen
@singerbirhanwmedhinofficia7946
@singerbirhanwmedhinofficia7946 8 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ጌታን የታመነ አያፍርም በአይናችን አይተናል ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙌🔥
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 8 ай бұрын
Amennn Amennn 🙏you are blessed birhanachin ❤️❤️❤️
@Bemnet-g9h
@Bemnet-g9h 5 ай бұрын
ነበሩ የሳቁ ነበሩ አስሬ ቸርች ቸርች እያልሽ የት እንደምደርሺ እናያለን ያሉ ዛሬ እንሱ ከሚገምቱት ካሰቡት በላይ ሆኜ እጃቸዉን በአፍቸዉ አስጭኖ ጌታ አስገርሞኛል የከሰረ የለም እየሱስን ያለ ለታመኑት መታመኛ ነዉ የኔ ጌታ
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 8 ай бұрын
❤❤❤ብሩክ ናችሁ ወዳጆች ድንቅ ዝማሬ
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 8 ай бұрын
Yemnwede pastorachin ❤❤❤Thank you so much 🙏
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 6 ай бұрын
ኧረ አንተ ታማኝ ነህ ኧረ አንተ ተማኝ ነህ Yesss እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሜሜንንን❤❤❤❤
@addisabebq
@addisabebq 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ አሳፍሮ አያዉቅም የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተም ተባረኩ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ልጃችሁ ጌታ እየሱስ በጥበብ ያሳድግላቹ ብዙ በደሙ ተሸፈኑ ለምልሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinuZinu.
@zinuZinu. 4 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ አያሳፍርም በህይወቴ አይቻለሁ። ጌታ ይባርካችሁ❤❤
@SeraweitAsefa
@SeraweitAsefa 6 ай бұрын
በእዉነት በጣም የምገርም ዝማረ ነዉ ቴባረኩ ጌታን የታመኔ አያፍርም እሱ ታማኝ ነዉ❤❤❤🙏🙏🙏😘🙏
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 7 ай бұрын
ከዚህ ዝማሬ ፍቅር ይዞኛል❤ ብሩካን ናችሁ❤
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 8 ай бұрын
josiye ተባረኩ በቀን ሽህ ጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ የማይጠገብ ድንቅ ስጦታ ነው የሰጣችሁን ለምልሙልኝ
@danielnuredinofficial4056
@danielnuredinofficial4056 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነው! ጆሲዬ & ቃል በጣም ድንቅ መልዕክት ድንቅ ዜማ በብዙ ለምልሙልኝ❤❤❤
@tesfanur3410
@tesfanur3410 8 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብር ታማኝ ነህ ጆሲዬ ፀጋ ይብዛላችሁ
@desalenglire8641
@desalenglire8641 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተበረኩ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@linaLimen
@linaLimen 2 ай бұрын
❤❤❤wowww god bless you Zemanchu be geta bet yileq kal& jos ❤❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 8 ай бұрын
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣አንተ እራፊ ብዬለሁ ኢየሱስ ፣አባቴቴቴ 📖📖📖📖📖📖🤲🙏🙏🙏🤲🤲📖❤🥰🥰
@samuelabdissa694
@samuelabdissa694 3 ай бұрын
Kal &josi ትለያላችሁ አረ ድምፃችሁ ፀጋ ይለያል ቃል በኔ ምርጫ ከሴቶች#1 በርቱልን እንወዳችኋለን
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 5 ай бұрын
❤❤❤❤ ተባረኩ ❤❤# ለእኔ እና አሁን በእኔ ላይ ለሚስቁ ክፉ ልብ ስላላላቸው መልዕክት ነው የሰው እይታ አስተሳሰብ ከድል በፊት እና በኃላ በጣም የማይገናኝ ነው ሁሉም አልፎ እንዲህ ያዘምራል
@SamShadi-en4rf
@SamShadi-en4rf 2 ай бұрын
amen geta tamgne new tebareku betam new mwedachu selenante geta ybarek
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu 8 ай бұрын
እየሱስን ታምኜ አርፌያለው፡በጌታዬ ታምኜ ያለፍኩት ብዙ ብዙ ነገር አለኝ። እየሱሴ አሁንም እታመናለው
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 8 ай бұрын
ለታመኑበት ያስተማምናል አያሳፍርም በእውነት ❤አሜሜሜሜሜንንንንን ተባረኩልኝ ቤተሰብ 🙏❤🙏
@BurteAbush
@BurteAbush 10 күн бұрын
አሜን ያመነ አያፍርም
@saragudeta2261
@saragudeta2261 8 ай бұрын
Amen. Glory to God ! Yes our God is faithful! May God bless you and your home!
@singeryohannesdemoofficial5132
@singeryohannesdemoofficial5132 7 ай бұрын
የዘላለም አምላክ ዘመናችሁን ሁሉ ያለምልም። በእውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው።
@atsedegerma6113
@atsedegerma6113 6 ай бұрын
Tebareku yes eyesuse ayasaferem.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው 😭😭🙏🙏ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ሁላቸውም Josi$Kalye ጌታ ፀጋው ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ታማኝ ነው በቃሉ🙏🙏🙏😍😍❤❤❤❤❤❤ሃሌ ሉያ!!
@atnesha7889
@atnesha7889 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንን ጌታ አምላኬ አብዝቶ ይብርክሽ ታባረክ አሜንንንንንንንንንንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🔥😭🎸💔💔🔥🔥🔥🔥🍾🍾🍾🍾🍾
@EstifBelayneh
@EstifBelayneh Ай бұрын
Neberu yesaku neberu bante metamenen endzebat yayu getan❤❤❤❤❤
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 8 ай бұрын
አሜን በጌታ የታመነ አያፍርም ጌታ ይባረካችሁ ተባረኩ
@senaGela
@senaGela 8 ай бұрын
Blessed you lord amazing singer
@Ester1234-h7z
@Ester1234-h7z 8 ай бұрын
ውውውውውው 📖ውውውውው አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲a📖ተባረክ 👏👏👏❤❤❤❤🙌🙌🙌
@megidereje7105
@megidereje7105 8 ай бұрын
የጌታ መንፈስ የለበት ዝማሬ አጥንትን የሚሰረስራ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የንጉሥ ልጆች እንዴት እንደምታምሮ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 ай бұрын
❤❤ፀጋው ይብዛላችሁ ዮሲዬ
@hirutendera5181
@hirutendera5181 8 ай бұрын
አሜን ጌታ ታማኝ ነው ተባረኩ ምርጦች ትውልዳችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@prophetfitsumabelofficial7168
@prophetfitsumabelofficial7168 8 ай бұрын
ልብን የሚደግፍ ድንቅ መልዕክት እወዳችኋለሁ
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 8 ай бұрын
You are blessed prophet ❤
@FritaMulu
@FritaMulu 7 ай бұрын
Uffffiiiiiii endet yemibareki mezmur new Eg/r tamagn nw esun yetamenut ayafirum Eg/r yimesgen simu yibareki ...enante dinki sitotawochachin tebareku zemenachu tibareki Jo &kal
@dasutomso6651
@dasutomso6651 8 ай бұрын
ተበረኩ ዘመነችሁ ይባረክ ደንቅ መዝሙር ነው ክብር ይሁን ለታማኙ ለእግዚአብሔር❤❤❤
@ZewotirMehari
@ZewotirMehari 7 ай бұрын
ባንተ ታምኖ የከሰረ ማን አለ? ኢየሱስ በፍጹም አያሳፍርም! በእውነት ታማኝ ነው አሜን። ተባረኩ!
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 8 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤
@Ermias13
@Ermias13 5 ай бұрын
በእርሱ የታመኑ ለዘለዓለም አያፍሩም ። ተባረኩ ተወዳጆች
@desalegngasheugeboofficial8926
@desalegngasheugeboofficial8926 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ታማኛ ነው🙏🙌
@metomiju8918
@metomiju8918 7 ай бұрын
የከሰረ ማንም የለም ኢየሱስ እያለ ሃለሉያያያያያያ የሳቁማ ነበሩ አሁን እንግዲህ ምን ይበሉ እግዚአብሔር ረዳን አሜን። ተባረኩልኝ
@hanasamuel997
@hanasamuel997 8 ай бұрын
እግዚኣብሔር አምላክ ዘርማንዘራችሁን ይባርክ🙌🏽
@liusilas4308
@liusilas4308 8 ай бұрын
❤🔥❤...❤❤🔥🔥🔥 ተባርካችኋል.......ፀጋ ይብዛላችሁ
@JcffIhf
@JcffIhf 4 ай бұрын
Amin amin amin amin amin amin tebareki tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nemaabeba6034
@nemaabeba6034 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ameeeen ameeen ameeen ameeen geta yibarekachu
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 8 ай бұрын
አሜንንን ተባረኩ ዋው
@HirutDestaHirutDesta
@HirutDestaHirutDesta 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባርኩ ✝️💯💯💯
@LukasGoa-sl6vp
@LukasGoa-sl6vp 8 ай бұрын
Zemenachihu yibarek ጌታን ተስፋ የሚያደርግ አያፍርም
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 8 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይጨመርላችሁ
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 8 ай бұрын
Amen bekiyee ❤
@ComCell-j5j
@ComCell-j5j 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 8 ай бұрын
እሜን አሜን እውነት ነው እይቼዋለው ተባረኩልኝ
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 5 ай бұрын
እንዴት እስከዛሬ አልሰማሁም 🤔🤔🤔🤔❤❤
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 5 ай бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelele haleluya eyesus geta new❤❤❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 8 ай бұрын
አሜን ጌታ አያሳፍርም ዘመናችሁን ይባርክ
@Laaaae
@Laaaae 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቹሁ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ታማኝ ነው።
@GenetGetu-sv4ov
@GenetGetu-sv4ov 8 ай бұрын
Amen amen tebareku
@serkalemtilahun2384
@serkalemtilahun2384 2 ай бұрын
Ameeeeeeennnn!!!!! geta tamagn nw
@SolomonGezahegn-rg1rf
@SolomonGezahegn-rg1rf 8 ай бұрын
አሜን ጌታዬ መታመኛዬ ነው ተባረኩ !
@misganulagebo5948
@misganulagebo5948 7 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ አሜንንን አሜንንን
@meronzegeye7897
@meronzegeye7897 8 ай бұрын
Amen 🙏 yetamenuten Geta ayasaferm
@Mahitubes
@Mahitubes 8 ай бұрын
Geta zemnachu yebark dik zemare new... betam eyesusin yasayal❤
@Mohhamad-z6q
@Mohhamad-z6q 8 ай бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰 ታባረክክ
@edenzewgeofficial5702
@edenzewgeofficial5702 8 ай бұрын
አሜን ጌታን የታመነ አያፍርም❤❤❤❤
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 5 ай бұрын
አሜን ያመነ አያፍርም ።
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 7 ай бұрын
አሜን ጌታ ታማኝ ነው ተባረኩ
@maseretdaniel4007
@maseretdaniel4007 8 ай бұрын
❤ጌታ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ ተባርኩ🙏🏻❤️📖
@marumota3685
@marumota3685 8 ай бұрын
አሜን ታማኝ ነው እግዚአብሔር ❤❤❤
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 6 ай бұрын
Tebarek Eyesus
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 8 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Kalkidan Nigussie & You look so Awesome Yosef Alamrew I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both & I love this song " ታማኝ ነህ" tamanyi nehi Yosef alamrew (Jossy) & Kalkidan nigussie ( kal) New Ethiopian gospel song 2024 Tebarakecho Zemenicho Yebarake 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@melkamhabtie-gy8wj
@melkamhabtie-gy8wj 8 ай бұрын
Amen Amen Tebareku
@IMABETShemore
@IMABETShemore 7 ай бұрын
Amen amen amen tabareki ❤❤❤❤❤❤
@mastuukababa6109
@mastuukababa6109 5 ай бұрын
Ameen Ameen amazing😍💞🙌🙌🙌
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 6 ай бұрын
ተባረኩ ብዙ ተባርከናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje 8 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ እራፊ ብዬለሁ ኢየሱስ ባንቴ አባቴቴቴቴቴቴ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🤲🤲🤲🤗🤗👍👍👍👏❤️❤️
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 8 ай бұрын
❤❤What a sweet❤ song, Praise the Lord! ❤❤God bless you!
@MesretBerhane
@MesretBerhane Ай бұрын
Awooooooooo ekeser man alye geta yearly ameeeeeeeeeeeeeeeeeen
@YohannesAlemayehu-sf7yp
@YohannesAlemayehu-sf7yp 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MhMh-z5i
@MhMh-z5i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉wawwwu tabarkuu
@Maye4433
@Maye4433 7 ай бұрын
ታማኝ ነህ እግዚአብሔር
@BezaMichale
@BezaMichale 8 ай бұрын
Amen Amen Wedocha❤❤❤ Tebarku
@AtsedeTesfahun-r8z
@AtsedeTesfahun-r8z 8 ай бұрын
Ebbiiffamaaaa ebbiiffamaaaa ameennnn❤❤❤❤
@DanielDarza-p7p
@DanielDarza-p7p 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 ай бұрын
"Amen."!! Tabaraku.
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 5 ай бұрын
Amen አታሳፍርም
@AynallemKebede
@AynallemKebede 8 ай бұрын
*********ምርጥ ዝማሬ*********
@NafarraSA
@NafarraSA 8 ай бұрын
Durban Indian Ocean's view is so cool. The message, too. ❤
@lolokkokk731
@lolokkokk731 6 ай бұрын
Wøw 😘 amazing 😍 ilove you ❤️ this song ❤❤ kaliye and Jøyé 💞 My Gød bless you more 🥰 and more 🥰😘
@negashfikadu6400
@negashfikadu6400 8 ай бұрын
ተባረኩ አሪፍ መዝሙር ነው
@martaGetachew-gx4mu
@martaGetachew-gx4mu 7 ай бұрын
Tebarekulign ❤❤❤❤
@tesfayesamuel5711
@tesfayesamuel5711 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ዝማሬ❤❤
@YosefDermi-mamo
@YosefDermi-mamo 8 ай бұрын
Betam emiwodachu yegeta beteseboch tabarekulgun❤❤❤❤
@NardosGirema
@NardosGirema 4 ай бұрын
tebareku betam des yemil mezmur nw
@tigistwedajo9199
@tigistwedajo9199 8 ай бұрын
This Mezmur is for me😢😢 God bless you ❤❤❤
@hermialemu5679
@hermialemu5679 8 ай бұрын
Wow it's amazing song thank you jossy and Kal
@BiniyamAbebaw-rz5cb
@BiniyamAbebaw-rz5cb 7 ай бұрын
Woooow amennn "Atasafirim" eyesusye❤
@Rutayngsti
@Rutayngsti 3 ай бұрын
ተባረኩ ። ❤
@YemyBekalu
@YemyBekalu 5 ай бұрын
Tamagn Nw❤❤
@MUae-l9w
@MUae-l9w 7 ай бұрын
Tabarkulin
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1,2 МЛН
Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New  Ethiopian Gospel Song 2021
9:27
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 2,4 МЛН
✨ኢየሱሴ!! #EYESUSE EBENEZER TAGESSE  NEW SONG3 May 2024
8:08
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 594 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН