KANA-TEWAHIDO ስለ ወንጌል ዝም አልልም ።

  Рет қаралды 2,713

KANA TEWAHIDO

KANA TEWAHIDO

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
አዋጅ ጆሮ ያለዉ ይስማ ዘመንዎ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቁት ትውልድ ይስማዎት ❤❤❤❤
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Ай бұрын
ጌታ ይባርኮት አባታችን እንደእርሶ ለወንጌል ተቆርቃሪ ለእውነት የቆመ ትውልድ ይስጠን❤❤
@YabetsMesfin
@YabetsMesfin Ай бұрын
ተባረኩ መሪጌታ ትልቅ ስራ ነው የሚሰሩት....ከእርሶ ብዙ እየተማርኩኝ ነው።❤
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez Ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Ай бұрын
ጌታ የባርኮት መሪጌታ ፅጌ !!!
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
Thanks to God ❤❤❤❤❤
@SolomonAberra
@SolomonAberra Ай бұрын
“God Is Good All The Time; and, All The Time God Is Good”(Wow, what a wisdom! I got this from fellow saint, & The First Lady of my Home-Church)!Dear Marigetaye Tsige Sitotaw, I read your “Yenagal” & my Lord Holy Spirit changed my life; now, I am your fellow TRUE Tewahido Orthodox in Jesus Christ-I am Saved…- God Willing, I’m planning to make a call to U & have a TALK…GOD BLESS U, & PROTECT U FOR HIS OWN GLORY. I BLESS MY LORD’S NAME: JESUS IS LOVE,JESUS IS LORD. Amen Maranatha Yeshua Ha-Messhia, Maranatha Yesua Al-Messih❤+!
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese Ай бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል መሪጌታ ተባረኩ እንደዚሕ ያጋልጡል መርጌታ በርቱ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋን ይጨምርሎት ስለ እውነት የጨከኑ ❤ እድሜ ጤና ይጨመርሎት
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውን ያብዛልዎት ።
@alemtuatrsaw7801
@alemtuatrsaw7801 Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ነው ሰይጣን የሚወጣው ጌታ ኢየሱስ ይድረስ ላቸው😢🙏
@TalaKbret
@TalaKbret Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm Ай бұрын
መሪ ገታ ፀጋውን ያብዛሎት ቃሉን እንዳይሰሙ አትስሙ ተብለዋል ስለዚህ ጆሮአቸውን ያሳክካቸዋል።
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Ай бұрын
Amen Bless you
@TarikuNemomsa-ez2wt
@TarikuNemomsa-ez2wt Ай бұрын
Hero Father
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Ай бұрын
መርጌታ ጸጌ ተባረኩ ለትዉልድ ስለወንጌል የሚከፍሉት ዋጋ ቀላል አይደለምና ብዙዎችን አየታደጉነዉ
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Ай бұрын
❤😊😊😊
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
It's sad. I am very sorry for Orthodox. It's cuts
@Birhaneyeheyes
@Birhaneyeheyes Ай бұрын
በ1980ዎቹ ናዝሬት ከተማ መጥተው ህዝቡን መአት ይመጣል ብለው ድጋሚ ሲያጠምቅ እንደነበር አይቻለሁ
@TigiBetw
@TigiBetw Ай бұрын
😡😡😡😭😭😭😭😭😭😭
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ወንጌል ኢየሱስ ነው ። ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል።
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
Garlic???
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ወንጌል ገና ገና በአለም ሁሉ ይሰበካል ይህ ሊሆን ግድ ነው
@AMEN271
@AMEN271 Ай бұрын
ሲኖዶሱ የገማ እንቁላል ከሆነ ቆይቶል
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
ባህታዊ ገብርመስቀል ወንበዴ ነው እንዴት ሰው ሠላሳ ዓመት ሙሉ እያጭበበር ይኖራል።
@abebe407
@abebe407 Ай бұрын
አኔ ክርስቶስ ነኝ ካለማ የሀሰተኛው ክርስቶስ መንፈስ መጨወቻ ሆኖአል ማለት ነው:: ምን አየነት ድንቁርና ነው? ወንጌሉን አናስነብበዋ:-Matthew 24 አማ - ማቴዎስ 4: ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። 5: ብዙዎች፦❤ ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። ይላል እኮ ጌታችን ኢየሱስ:: ደግሞ አጋንንት የጌታን ስም ነው አንጅ የሚፈሩት ቅጠላ ቅጠል አይደለም::ቃሉን አንብብ በለው :-Mark 16 አማ - ማርቆስ 17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ ❤በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ ደግሞም :-Acts 16 አማ - ሐዋ. ሥራ 16: ወደ ጸሎት ስፍራም ስንሄድ፥ የምዋርተኝነት መንፈስ የነበረባት ለጌቶችዋም እየጠነቈለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች አንዲት ገረድ አገኘችን። 17: እርስዋ ጳውሎስንና እኛን እየተከተለች፦ “የመዳንን መንገድ የሚነግሩአችሁ እነዚህ ሰዎች የልዑል አምላክ ባሪያዎች ናቸው፡” ብላ ትጮኽ ነበር። 18: ይህንም እጅግ ቀን አደረገች። ጳውሎስ ግን ተቸገረና ዘወር ብሎ መንፈሱን፦ “ከእርስዋ እንድትወጣ ❤በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝሃለሁ፡” አለው፤ በዚያም ሰዓት ወጣ።
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ታቦት በአዲስ ኪዳን ስለሌለ 1000 እንጨት በቤቱ ቢያስቀምጥ ምን ይደንቃል አንድ ቀን ማገዴ ይሆናል። ህዝቡ መንቃት አለባችሁ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ወንጌልን አስተምሩ ተማሩ ከስህተት ትድናላችሁ ። ከሲኦል ታመልጣላችሁ
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk Ай бұрын
Ante menafik shmagle kobn awlk
@droneber2024
@droneber2024 Ай бұрын
ይሄም ዮርዳኖስ የተባለ ሰው ከመቃብር ቤት ይዞ የሚመጣው አጋንንታዊ ትምህርት ጎንደር ያለ ወጣትን ወደ ጥፋት እያወረደ ነው፣ያቀረብከው ንግግሩ ማስመሰያ ነገር ነው፣እርሱ ራሱ አስተምራለሁ የሚለው ከመጽሐፍ ቅዱስ ተቃራኒ ነው እንጂ ጌታ ኢየሱስን ስለመከተል አይደለም።ከላይ ካሉት ጋር መቼም ስምምነት የለውምና ስለ ወንጌል ብትጠይቀው በጣም ያመዋል
KANA-TEWAHIDO ተስፋችን ቅርብ ነው ክፍል ፩
26:45
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,1 МЛН
KANA-TEWAHIDO ተንቀሳቃሽ አስከሬኖች
38:10
KANA TEWAHIDO
Рет қаралды 2,1 М.
ዘነበ ወላ እንዴት አባቶችን ልትሳደብ ቻልክ ?
34:24
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 11 М.
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 22 М.
אמהרית פרשת לך לך תשפ"ה | ፓራሻት ሌህ ልሃ
42:40
ידידיה אלנה |የዲዲያ አለነ
Рет қаралды 664
KANA-TEWAHIDO ውድቀት በመጽሐፍ ቅዱስ ሲደገፍ ።
36:43
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН