ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.

  Рет қаралды 22,596

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@GetArega
@GetArega 2 ай бұрын
ሀኒን ጨምር ይህን ቪዲዮ የምትመለከቱ በጠቅላላ እንዃን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ የአዲሱ አመት የሰላም የጤና እንዲሁም የስኬት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴ ነው
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@JdjdjBdbdb
@JdjdjBdbdb 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርሰን
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@nanatiye6844
@nanatiye6844 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ!!!🙏 ዳርቻሽ ይስፋ!!🙏 በፈጣሪ ፊት ደካማ ነኝ እህትአለሜ በፀሎትሽ አስቢኝ
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ይማረን🥺🤲 ለደጁ ያብቃን በስደት ያለነውን🤲
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 2 ай бұрын
ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለአድሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤
@alemalemu5249
@alemalemu5249 2 ай бұрын
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ በርቺ የኔ ውድ
@gemechukiya21
@gemechukiya21 2 ай бұрын
እህታችን የሻሽ አስተሳሰርሽ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ ለመሆኑ እርግጠኛ አደለሁም እና እባክሽን አባቶቻችንን ማማከር ብትችዪ መልካም ነው። ካጠፋው እታረማለሁ አመሰግናለሁ።
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼🌼
@fassilKahel-hd1qk
@fassilKahel-hd1qk 2 ай бұрын
ደስ የሚል ነው በርቺልን❤!
@edenamare2809
@edenamare2809 2 ай бұрын
ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን❤
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህታችን በርችልን
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን
@HaileGerima-w1y
@HaileGerima-w1y 2 ай бұрын
ክርስትና የግል ንጽህና አጠባበቅ ላይ ምን አስተምሮ አለው ለምሳሌ ጥርስን ማጽዳት ገላን መታጠብ ልብሳችንን ማጠብ በአጠቃላይ ንጽህና
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna ❤️
@fasika9507
@fasika9507 2 ай бұрын
ወገኖች ይህንን ቻናል 100k Subscribers ማድረስ አለብን🙏🏾
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
በርች እህታችን
@chernetayenew637
@chernetayenew637 2 ай бұрын
Nice! really sister I appreciate you. here I learn how modernization destort our spiritual life and this video awares me and guys around me to see what we did with respect to our life in general. thanks very much
@ቋንቋይኺድንግል
@ቋንቋይኺድንግል 2 ай бұрын
መልካም በዓል ሃኒቾ እህቴ ይገርማል እኮ ንግግሩ ታድያ ለምን ነው ምእመኑ በአካል በልብም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሚንቀሳቀሰው እንደናተ ያለ መምህር ነኝ ባዩ አይፈቀድም ይላል ችግሩ ግን ሌላ እሄ ስለ ሆነ ኮነ ከን መምህር ቀሲስ ግርማ ወንድሙ ቀሲስ ሔኖክ መምህር ተስፋያ የማትግባቡት እነሱ ለችግሩ መፍትሔ ያስተምራሉ ችግሩን ይቀርፋሉ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ እናተ ደሞ መፍትሔ የሌለም ትምህርት ትመክራላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን...
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ እህቴ ሐና በርችልን እህታችን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 ай бұрын
ተባረኪ
@የሴንደሬላ
@የሴንደሬላ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
You are special sister hanna ❤️
@alematalay734
@alematalay734 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ 🙏🏽
@seraye9862
@seraye9862 2 ай бұрын
ሰላም ሃንቾ ቅዳሴ አርፍደን ስንሄድስ !ምን ማድረግ አለብን !ውጪ መቆም ልብ ይበታትናል!
@indristallew1880
@indristallew1880 2 ай бұрын
hi yet tefash mederderiaw lay ye satnael gol be ethiopia ayehu?plis part 5 seweta negeren
@girmadendema6248
@girmadendema6248 2 ай бұрын
ሀና ፕሮግራምሽ ልከታተል አልቻልኩም ወይ መልክሽን ሸፍኝው
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
You make my day sister hanna information love you
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Happy new year sister hanna information love you sister hanna
@truth7844
@truth7844 2 ай бұрын
ዕውነት ነው አረጋግጨአለሁ የ"ተኩላ " ባህሪን ስለመያዝ ያልሺው።
@yonastefera7079
@yonastefera7079 2 ай бұрын
በርቺልኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
❤❤❤እንኳን አደረሠሽ እህታችን
@TarikneshGirma
@TarikneshGirma 2 ай бұрын
ሀንዬ እኔ የመጀመሪያ ልጄን በ17 አመቴ ነው የወለድኳት አሁን 34 አመቴ ነው 5ልጆች አሉኝ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ስራ ሰርቼ አላውቅም ግን እግዚአብሔር እያኖረኝ ነው
@LemlemtareLemlem
@LemlemtareLemlem 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MelshiwTsegaye
@MelshiwTsegaye 2 ай бұрын
ስራ መስራት ትፈልጋአለሽ
@TarikneshGirma
@TarikneshGirma 2 ай бұрын
@@MelshiwTsegaye አዎ መስራት እፈልግ ነበር ብዙም ሞክሪያለው አምስቱም ትምህርት አስገብቻለው ግን አሁን 6 ኛ ልጄን የ5 ወር እርጉዝ ነኝ እኔ በቃኝ ብዬ ነበር እሱ ግን አልበቃም አለኝ አሜን ማለት ብቻ ነው እንጂ አልጣላውም
@betelhemetamene5722
@betelhemetamene5722 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@birukgirma8600
@birukgirma8600 2 ай бұрын
medebegna passport sint ken yifejal ,tolo miyasfetsimu gleseboch kalu ( besint ken yidersal )
@Misert-e2s
@Misert-e2s 2 ай бұрын
እኔምልሽ እህታችን ስራ ልንገባ ሁነን ስመን መመለስ ስንፈልግ ቅዳሴ ተጀምሮ ከሆነ ምን እናርግ
@-tube2930
@-tube2930 2 ай бұрын
Berchilign yene asteway
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna ❤️
@yrgg1047
@yrgg1047 2 ай бұрын
Wude enkuwun adersha 🌻🌻🌻 Amen Amen Amen yene tefach 😘😘😘❤❤❤🙏🙏🙏
@helenbraids8901
@helenbraids8901 27 күн бұрын
ቅዳሴ ስሜቱ ይለያል ለመግለጽ 🥰
@hit2579
@hit2579 2 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 2 ай бұрын
Hani ze Ethiopia ❤
@melmeja
@melmeja 2 ай бұрын
እንካን አደረሰሽ! መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 2 ай бұрын
Hana❤
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew 2 ай бұрын
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ጡት ማሳዢያ ሳደርግ ልቤን እፍን ነው እሚያደርገኝ ግን ወይ የወንፊቱን ወይ ጨርቁን ነው እምጠቀመው የስቦንጁ ይጨንቀኛል
@TsiyonMienale-v3g
@TsiyonMienale-v3g 2 ай бұрын
Enem
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 2 ай бұрын
Enem betam specially if you breastfeed.
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
TV love you sister hanna
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርች
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
ሀኒ ውብ ሴት
@bereketberhane6171
@bereketberhane6171 2 ай бұрын
Enkuan aderesesh aderesen ehete egzeabher amlak be edme bestega yitebikesh tinesh gin dimstesheen bitastekakiye aysemam ehete
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 ай бұрын
ሀንዬ ምናየሁ መሰለሽ ትናትና የአዲሳመት ሊነጋጋ አካባቢ አንቺ ትመስይኝ አለሽ በጣ የሚያምር ዳቦ ብዛቱ ለብዙ ሰወች ሰተሽን ስንበላ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 ай бұрын
@10. 11 ላይ ያለውን በማስታዎል የቸገረችን በስጋዎ ደሙ ታትመን እድንኖር መከረችን ይሔ ነው ዳቦው
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 ай бұрын
እሺ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ለስጋወ ደሙ ያብቃን እንደቸርነቱ
@HaileGerima-w1y
@HaileGerima-w1y 2 ай бұрын
ልጅቷ መስሚያ የላትም ለተረት ተረት ትንሽ ቆይታችሁ ቅድስት አና ብላችሁ ልታመልኳት እንዳይሆን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 ай бұрын
Say what😀
@Martha71
@Martha71 2 ай бұрын
እንካን አደረሰሽ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱአመት አደረሳችሁ
@eyohaabeba692
@eyohaabeba692 2 ай бұрын
ተሳስተሻል አንቺ ተደላድለሽ ነው ቤተሰብ የሌለውስ ኖሮትም ጨካኝ የሆነውስ ማቆያ በራሱ ፀልዬ ተስዬ ቆንጆ ማቆያ አግኝቼ አሁን ተስማምቶት አለ
@moij5962
@moij5962 2 ай бұрын
Cotton bra....with no metal?
@tube4746
@tube4746 2 ай бұрын
በጣም አንበሳነሽ
@Fehi-u2z
@Fehi-u2z 2 ай бұрын
Ere GMOS hager west ligeba nw mn teshalen
@SelamawitMinale
@SelamawitMinale 2 ай бұрын
ሀኔቹ ምቴናገሬዉ ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነበርሽ በፌት ሰንበት ትምህርት ቤት አድገሻል እሜገርም እዉቀት
@Emanu1532
@Emanu1532 2 ай бұрын
ሰዎች በህፆንነቴ ስጠመቅ ወንጌልን አላውቅሞ ስለዚህ ተጠመኩ አይባልም ያመነ የተጠመቀ ይድናል እስካለ ወንጌል እንማር ክርስቶስን እንመን እንጠመቅ ሌላው ማቴሪያል ነው ቅዳሴ ሳይገባን ቢደጋገም አያድንም ቅዳሴ ያድናል ተብሎ አልተጻፈማ ቅዳሴን ሰው ነው የፈለሰፈው መፅሀፉ ቅዱስ ነው መመሪያችን ወንጌል አትፀልዮ አይልም አትፀልዮ የሚል ግዳጅ ከጨለማ ነው የእግዛብሄር በር ክፉት ነው እስካልሞትን አንኳኳ ይከፈታል ነው ግእዝ ለማይሰማ ቅዳሴ አሰልቺ ነው ወንጌልን በአማርኛ አስተምሩ ወንጌል ነጻ የህይወት ምግብ ነው🎉🎉🎉🎉
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ አሜን 🙏🙏🙏
@loza-so4qg
@loza-so4qg 2 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ መናፍቆች ኦርቶዶክስን ምንም ሳታውቁ መናፍቅ ትሆኑ እና ከዛ የምታውቁ የሚመስላችሁ ነገር,ወይ መጠየቅ,ወይ ማንበብ,ወይ ማዳመጥ አተወዱ,ዝም ብሎ መጮህ ብቻ,ልቦናህን ሰብስበህ ቅዳሴ አስቀድሰህ ታውቃለህ?ሁሉም ይሁን ስርአተ ቅዳሴ ትምህርት እንዳለ ታውቃለህ?ያሰለቸህ ለምን መሰለክ ስላልተማርክ ነው,ማወቅ ይቅደም
@wondemulu8586
@wondemulu8586 2 ай бұрын
ሜንጤ
@81አሐዱመፀሀፍቅዱስ
@81አሐዱመፀሀፍቅዱስ 2 ай бұрын
what about body care ?
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 2 ай бұрын
I’ll make a video about
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna ❤️
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna
@ቋንቋይኺድንግል
@ቋንቋይኺድንግል 2 ай бұрын
መልካም በዓል ሃኒቾ እህቴ ይገርማል እኮ ንግግሩ ታድያ ለምን ነው ምእመኑ በአካል በልብም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሚንቀሳቀሰው እንደናተ ያለ መምህር ነኝ ባዩ አይፈቀድም ይላል ችግሩ ግን ሌላ እሄ ስለ ሆነ ኮነ ከን መምህር ቀሲስ ግርማ ወንድሙ ቀሲስ ሔኖክ መምህር ተስፋያ የማትግባቡት እነሱ ለችግሩ መፍትሔ ያስተምራሉ ችግሩን ይቀርፋሉ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ እናተ ደሞ መፍትሔ የሌለም ትምህርት ትመክራላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን...
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 51 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 311 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና  ሕዳር  23 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:36
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН