ኩዚ ጉኒ ክፍል 75 | Kuzi Guni episode 75

  Рет қаралды 99,627

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 185
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 8 ай бұрын
ፈጣሪ እንደ ጉኒ ያለ ወንድም ይጠብቀን ቱ ጉኒ 🤣🤣🤣
@sabaal6989
@sabaal6989 4 ай бұрын
Amen
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 8 ай бұрын
አሊ ኬምሻ ሲል ሲያምርባት
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 8 ай бұрын
ቀናሁ😢
@ማራምእናቴ
@ማራምእናቴ 8 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
በጣም
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
ጉደኝነታቸዉ ደስ ይላሉ ዘይነብ ደሞ ቀንታለች ስታስጠላ ሜጦ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 ай бұрын
በጣም ደስይላሉ❤❤
@EkuFano
@EkuFano 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በሰላም ያሳደርከኝ ጌታየ ሽኩር ይገባሀል ደና አደራችሁ??
@ፋፊ-ዠ8ዘ
@ፋፊ-ዠ8ዘ 8 ай бұрын
ኬሚሬና ኩዚ እስከሚፊቀሩ ቸኩያለሁ😂😂
@EmawaDemelash-pe4ol
@EmawaDemelash-pe4ol 8 ай бұрын
እና ሰወች ቸኩያለሁ😂😂😂😂😂
@amutube2400
@amutube2400 8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ እፈቃርሉ😂😂😂
@faizaabdutube6648
@faizaabdutube6648 8 ай бұрын
ባሪስጋ ይፋቀራሉ ከኩዚጋር ቆይቶም ቢሆን ይፋቀራሉ ግን አሊ ከሞተ በኋላ
@Kalid9
@Kalid9 8 ай бұрын
እኔ እና አንቺሰ😂😂😂
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
እኔም
@aaalsa9514
@aaalsa9514 8 ай бұрын
ጉኒ እራስወዳድም አይገልፀውም የምትስማሙ👍
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
በጣም
@samirasamira3117
@samirasamira3117 8 ай бұрын
በጣም እራሥሥ ወዳድ ሲበዛ
@BirukeAdenaBelssing
@BirukeAdenaBelssing 8 ай бұрын
ማሰብ ከቻልሽ ግን አይደለም ሀበሻ ስለሆንን አይገርመኝም ምክንያቱም ነገሮችን በብዙ መንገድ ማሰብ ስለማንችል 😂😂😂😂😂
@ZahraEbrahim-tu3jj
@ZahraEbrahim-tu3jj 8 ай бұрын
ነው እንጂ በዚህ ባህርይ መጫረሻ ላይ ብቻዉን ይቀራል እኮ እናቱን እንኳን አይረዳም እናቱም መጫረሻ ላይ ኩዚ ነው የምሰበስባት ጉኒ ጉኒ እየለች እንደልሮጣች​@@BirukeAdenaBelssing
@TamaamHajii-d7o
@TamaamHajii-d7o 4 ай бұрын
​. Mki
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 8 ай бұрын
ዛሬ ዘይነብ ስትናደድ ደስ አለኝ😏🙄😂😂 ኬሚሻ ኩዚ አሊ ስወዳቸው❤
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 8 ай бұрын
ጉዚ የኔ ጀግና እንዳንተ ወንድ ያስፈልጋል😂😂😂😂😂😂
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 8 ай бұрын
አሊ ና ኪምሪ ደስ ይለል ጋድናችዎ☺️💙❤😍
@MuletaWeld
@MuletaWeld 8 ай бұрын
በጣም❤❤❤ እደነሱ ያሉትን ያብዛልን
@semirakerim1180
@semirakerim1180 8 ай бұрын
ሰሉ አለን ነቢ
@HappyBabyTurtles-ub7ig
@HappyBabyTurtles-ub7ig 8 ай бұрын
ቅመሞችዬ እንዴት ዋላችሁልኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@FhfHjg-c2h
@FhfHjg-c2h 8 ай бұрын
አሜን(3)🙏ለሁላችን
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
አሚን
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 ай бұрын
አሚን❤
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 8 ай бұрын
ወይዘሮ ሀንዳን ይላል ኩዚ እናቱን😅
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 8 ай бұрын
ዘይነብን ባላያት ነፍሴ😅😅😅😅😅
@fateyhmead6309
@fateyhmead6309 8 ай бұрын
ዘይንብ የሚጠለት
@fourplus7853
@fourplus7853 8 ай бұрын
ኣሊ ይሞታል ኣሉ በጣም እያዘኑኩ ነው ካሁኑ ጀምሮ😢😢😢😢😢
@FhfHjg-c2h
@FhfHjg-c2h 8 ай бұрын
😢ግን ክፋል ስንት ነው ይደብራል😢💔
@badriajebreel2198
@badriajebreel2198 8 ай бұрын
Awe yimotal
@uadh7751
@uadh7751 8 ай бұрын
አው ውዴ አሊ እሞታል ለዛው ፈራት ነው የገደላው አይቼዋለው
@munatube-qt3lz
@munatube-qt3lz 8 ай бұрын
​@@FhfHjg-c2h😢😢😢😢ኣሊ የኔ ውድ ኣይሆንም
@mekdes535
@mekdes535 8 ай бұрын
ክፍል 98 ​@@FhfHjg-c2h
@EkuFano
@EkuFano 8 ай бұрын
ዘይነብየሌላት ኬምሬ ያላት ነገር ብዙነው
@محمد-ل2ت3ت
@محمد-ل2ت3ت 4 ай бұрын
አወ ደሞ ኩዚም ኬምሬን እደሚ ወዳት ዘይነብን አይወዳትም
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 8 ай бұрын
ኩዚ ተናደደ ❤❤ለኬምሬ አሁንም ስሜት አለው ይገርማል
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 ай бұрын
የሲማይ መጨረሻ ለማየት ጓጉቻለሁ ይች ከቱ😂😂
@uadh7751
@uadh7751 8 ай бұрын
ውዴ ያሲማይ ማጨራሻ አየምርም ምክናቱም አይቼዋለው 😚😚
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
መጨረሻ ትወጣለች ከፍልሙ
@محركات-ض5ض
@محركات-ض5ض 8 ай бұрын
9000 ሰው ላይክ አላደረገም😢😢😢😢
@gdhdejej
@gdhdejej 8 ай бұрын
Kuzi & Ali yemtwedu👍👈
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 8 ай бұрын
እኔ❤❤ ለነሱ ቃላት የለኝም 2ት ምርጦች
@HawletAbdu-m1f
@HawletAbdu-m1f 8 ай бұрын
ሰለም እዴት አመሻችሁ
@SartR-v3l
@SartR-v3l 8 ай бұрын
ዛሬ ዘይነብ አስጠላችኝ😂
@maidaal-ikhlas5490
@maidaal-ikhlas5490 8 ай бұрын
ምህረት ለምነዉ ማይለቀቀዉ 😢😢ትላንት ጀምሮ እንደ😢😢😢
@HamiGetachew
@HamiGetachew 8 ай бұрын
ምህረት እስከ እሮብ ብቻ ነው ሚታየው
@Gst-sv5ic
@Gst-sv5ic 8 ай бұрын
ፍርሀት ግን ፈሪነው ፊለፊት አይገጥምም
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 8 ай бұрын
ቶክኖግሌ ዶናት 😂😂😂😂😂ኩዚ ስንት እያልክ አላለም አይይይይይሳሚ
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 8 ай бұрын
ኩዚ ይቀናል በኬምሬ❤❤❤❤
@Sojoo9
@Sojoo9 4 ай бұрын
ይችን አሮጊት ምናለ አድክፍል ብዘጉባት 😂😂😂
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 8 ай бұрын
ወዘሮ ሀንዳ እደኔ እምታናድደው 😅
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 8 ай бұрын
ዉይ የባኑ ቤተሠቦች እራሥ ወዳድ ናቸዉ😮😂😂😂😂
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
ኩዚ በክምሬ እየቀና ነው አንድ ላይ ሆነው ማየት የናፈቀው
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
ይሆናሉ ግን እሁን አይደለም ኬምሬ ከባሪስ ትሆናለች ኩዚ ይቀናል በጣም
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 ай бұрын
እኔ😂😂
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
@@fhggfhjj7721 ቀንቶ ከስዋ ጋር እንዲሆን ምኛት ትያለሽ ግን ዘይነብም ታሳዝናለች
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
@@Eyerus879 እሱ እኮ ዘይነብ ኬምሬ ለመርሳት ብሎ ነው የጠበሳት ይጥበሰው እና😄😄😄😄
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
@@fhggfhjj7721 ይሄ ድንጋይ እራስ አሁን አይምሮው መስራት እየጀመርነው
@MettyUmeta
@MettyUmeta 7 ай бұрын
Handan stastela yemr enat asedabi kefo chnkilat nat. Endew bagegnatna ke gdgda ga bagachat destaye nw. Kentu ( characteruwan nw )😂😂😂
@GameMiju
@GameMiju 3 ай бұрын
Kemire ena kuzi my love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natsi617
@natsi617 8 ай бұрын
የኩዚ እናት ስታስጠላ በንዴት ልትደፋኝ ነው😷😣
@Kamila-ks1we
@Kamila-ks1we 6 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@MonyMoony-j4q
@MonyMoony-j4q 8 ай бұрын
ጉኒ እራስ ወዳድ እዴት ጠላሁት😊😊
@shqmemndgrdn-il6zl
@shqmemndgrdn-il6zl 8 ай бұрын
ሰለም ለዝ ቤት🎉🎉🎉
@Lili-wc8oe
@Lili-wc8oe 8 ай бұрын
ኩዚ ቅናት ጀመረው😂
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
አወ ክክክ ኬምሬ ፈገግ አለች የኔ ቆጆ
@Yነኝህልመኜዋ
@Yነኝህልመኜዋ 8 ай бұрын
እደጉኒ እራስ ወዳድ ሰው የለም
@محمد-ل2ت3ت
@محمد-ل2ت3ت 4 ай бұрын
ግን አንዳደየ ኩዚም ያናዳል ለምነው ጉኒን ለመተባበር ይሞክራል
@nebiudaniel
@nebiudaniel 8 ай бұрын
አይ ኩዚ 😂😂😂ሲወዱት ያላወቀ ሲርቁት ያብዳል
@ትትደደ
@ትትደደ 7 ай бұрын
Zayinab🤗🤗🤗🤗
@ትትደደ
@ትትደደ 7 ай бұрын
Kafalke kuzi donate alalme. Same
@امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت
@امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت 8 ай бұрын
ምን አለ ኩዚ ጉንን ወደ እስር ቤት በከታታዉ ኤጪ😕😕
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 8 ай бұрын
እዝህ ባርት ላይ ፍትህ ከተባለ ሲማይ ናት የተጎዳችው አንድ ቀን ኩዚ ሂወታን አመላሸው በቃ 😮😮😮
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 8 ай бұрын
Gashi sami siyasazn erkus yehone lij guni
@محمد-ل2ت3ت
@محمد-ل2ت3ت 4 ай бұрын
አሊ ኩዚ ኬምሬ❤❤❤
@EssEss-x3b
@EssEss-x3b 8 ай бұрын
ቱ ጉኒ ይድፋህ 😂
@madina4756
@madina4756 5 ай бұрын
ኬምሪ የኔ ፍቅር❤
@محمد-ل2ت3ت
@محمد-ل2ت3ت 4 ай бұрын
ኡፍ ወይዘሮ ሀንዳን ምን አይነቷ ነጭናጫ ናት
@محمد-ل2ت3ت
@محمد-ل2ت3ت 4 ай бұрын
አፈር ብላ ጉኒ ምን አይነት እራስ ወዳድ ነው
@linamohammed9157
@linamohammed9157 8 ай бұрын
እኔ የምለዉ ስለ ወይዘሮ ሀንዳን የሚያስረዳኝ አለ
@Geni790
@Geni790 8 ай бұрын
እናት አይሰደብም ግን ለይዘሮ ሀንዳን ድፍት ያርግሽ የእናት ክፍ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 8 ай бұрын
8:36 😂😂
@ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ
@ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ 7 ай бұрын
ጉኒ ገደል ግባ
@asi3396
@asi3396 8 ай бұрын
ጉኒ ሲደብር ብቻየን ልክበር አለ
@temrejemal28
@temrejemal28 8 ай бұрын
ባሪስም ከኩዚ ፍቅር ሊይዘው ባልሆነ ሆ😂😂😂😂
@wezammmedhin9207
@wezammmedhin9207 8 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ዜድነኝተስፋኞዋ
@ዜድነኝተስፋኞዋ 8 ай бұрын
ክክክ
@HussinHbh-zp1df
@HussinHbh-zp1df 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 8 ай бұрын
ይይዛዋል 😅😅😅😅😅
@AaAa-v3p4d
@AaAa-v3p4d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@haymanotshibabaw
@haymanotshibabaw 8 ай бұрын
ምስጊን ኪምሪ ተስቃየች እኮ በፍቅር
@temrejemal28
@temrejemal28 8 ай бұрын
ጉኒ የሰው እንከፍ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
እከፍ አይገልፀዉም
@salamh9699
@salamh9699 8 ай бұрын
ሀንዳንከመጠን በላይ ኣስጠለችኝ
@MammudiinKassim
@MammudiinKassim 8 ай бұрын
Kuzzey
@Eyerus-
@Eyerus- 8 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ #አባት ማለት ለናንተ ምንድነው?
@JahahHahaha-n5b
@JahahHahaha-n5b 8 ай бұрын
ሂወት😭
@ፋፊነኝወለየዋ-ፀ9ወ
@ፋፊነኝወለየዋ-ፀ9ወ 8 ай бұрын
የመኖሬ ሚስጥ
@ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ
@ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ 8 ай бұрын
አባት ማለት ከራሡ ደስታ ይልቅ የልጆችን ደስታ የሚፈልግ ነው እሡ ያልኖርውን ልጆቹ እንድኖሩለት ይፈልጋል አባት ማለት ሁሉ ነገር ነው አባት ምንም ነገር እንድነካሽ አይፈልግም በቃ ምንም ማለት አልችልማ አባየ ሁሌም እወድሀለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@llJ-xk8nl
@llJ-xk8nl 8 ай бұрын
ህይወት አባትማለት ኩራት ሁሉነገር ግን አባቴ😢😢😢😢😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
አባቴ ሂወቴ ነው ሁለ ነገሬ ነው የሚያስብልኝ የሚጨነቅልኝ በቃ ቃል የለኝም😥😥😥😥😥
@ahmadiinjamaal8121
@ahmadiinjamaal8121 8 ай бұрын
ከሚረን ኩዚ❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 8 ай бұрын
አይ አቺ ስማይ የምትባይ ሴጠን
@ahmadiinjamaal8121
@ahmadiinjamaal8121 8 ай бұрын
ኩዚ ምቂንት ጃምረ
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 8 ай бұрын
ጉኒ በጣም እራስ ወዳድ የሆነ ዶማ እራስ ከቱ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 ай бұрын
ክክክክክ ዶማ አላላችሁም
@EtagenEtagen
@EtagenEtagen 8 ай бұрын
አልደረሰም እንደ ሳአት😊
@AsQw-r4l
@AsQw-r4l 8 ай бұрын
ታገሺ እሺ🎉🎉
@DriftDub-v9x
@DriftDub-v9x 3 ай бұрын
እኔደሞከዘይነብጋቢሆንደሥይለኝነበር
@MdKk-cw7se
@MdKk-cw7se 8 ай бұрын
ዋዉ💪✌
@SosinaGirma-kr1lj
@SosinaGirma-kr1lj 8 ай бұрын
Guni Ras wedad new weyii ydfaw
@SenedTube
@SenedTube 4 ай бұрын
ቆይ ግን ለምን ኩዚ ልጅዋ ኣደለም እንዴ ለምን እንደዘህ ታረጋለች
@user-nt9tz3ii7w
@user-nt9tz3ii7w 5 ай бұрын
😊😊😊😊
@MammudiinKassim
@MammudiinKassim 8 ай бұрын
❤❤❤❤ house ❤❤❤❤
@SerajNeja
@SerajNeja 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@Naxitey
@Naxitey 8 ай бұрын
ኩዚ ቀና😮😂😂
@fardowsawaaw
@fardowsawaaw 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hababataan2731
@hababataan2731 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@AklesiyaBe
@AklesiyaBe 8 ай бұрын
Yetefa sim miraf 1
@ahmadiinjamaal8121
@ahmadiinjamaal8121 8 ай бұрын
Selam
@abeyemariam6829
@abeyemariam6829 8 ай бұрын
ጉኒ ራስ ወዳድ ጅብ ሲያስጠላ☹️☹️☹️☹️☹️
@WeldekirosKiros-ue6fd
@WeldekirosKiros-ue6fd 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 8 ай бұрын
ምታስጠላ እናት በፈጣሪ
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 7 ай бұрын
❤❤😂😂😂❤
@SerajNeja
@SerajNeja 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@SanaSana-qc9br
@SanaSana-qc9br 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@SerajNeja
@SerajNeja 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 8 ай бұрын
,በናታቹህእዳታልፍኝ ራሞፊልም በስልካቹሆገብቶላቹሀልወይስ
@SartR-v3l
@SartR-v3l 8 ай бұрын
ራሞን ፈልገሽ ነው
@SartR-v3l
@SartR-v3l 8 ай бұрын
በቴሌ ግራም አለኮ ረሞ
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 8 ай бұрын
@@SartR-v3l አወዉዴከኔየለም
@SerajNeja
@SerajNeja 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@HiwotBekele-q9f
@HiwotBekele-q9f 8 ай бұрын
እልቁቁ እግዚአብሔር
@husnihusni817
@husnihusni817 8 ай бұрын
Hi
@AbuyeDabi
@AbuyeDabi 8 ай бұрын
Ara bakachu tolo tolo lekakulehn damo tolo ayekafitehm eko filmu
@Wede-n8v
@Wede-n8v 8 ай бұрын
Gunisbadbrother
@BakaroAbdi
@BakaroAbdi 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉
@hayatsiraj3008
@hayatsiraj3008 8 ай бұрын
ጉኒ ሚባል ከይሲ
@MiloNasser
@MiloNasser 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@BiniyamBenju
@BiniyamBenju 8 ай бұрын
Wey gune 😡🤬
@Endalkieman
@Endalkieman 7 ай бұрын
Handan🤮🤮
@SerajNeja
@SerajNeja 8 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤😊😊😊
@alemwejerat
@alemwejerat 8 ай бұрын
❤❤
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 8 ай бұрын
❤❤❤❤
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 76 | Kuzi Guni episode 76
45:49
Kana Television
Рет қаралды 102 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 115 | Kuzi Guni episode 115
44:17
Kana Television
Рет қаралды 95 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 74 | Kuzi Guni episode 74
44:32
Kana Television
Рет қаралды 93 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 78 | Kuzi Guni episode 78
44:55
Kana Television
Рет қаралды 96 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 79 | Kuzi Guni episode 79
44:31
Kana Television
Рет қаралды 94 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 53 | Kuzi Guni episode 53
46:49
Kana Television
Рет қаралды 100 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 50 | Kuzi Guni episode 50
46:06
Kana Television
Рет қаралды 111 М.
Betoch | “አደገኛው ማዕበል ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 483
31:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 68 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 121 | Kuzi Guni episode 121
44:31
Kana Television
Рет қаралды 88 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,1 МЛН