ሸነን አፍሪካ - ቆይታ ከጠቅላይ ሚንስቴር ዓብይ አህመድ እና ከአፍሪካ ኮከብ ተጨዋቾች ጋር |

  Рет қаралды 53,013

Kana Television

Kana Television

16 күн бұрын

በዚህ #time ፕሮግራም ላይ ዳናይት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶክተር ዓብይ አህመድ ጋር ፍሬንድሽፕ ፓርክ በተዘጋጀው የሸነን አፍሪካ ፕሮግራም ላይ ተገኝታለች:: በቆይታዋም የእነዚህ ክስተቶች ለሀገራችን እድገት ያላቸውን ወሳኝ ሚና እንዲሁም ሌሎችን ታስቃኘናለች:: ተከታተሏት
Join Danayit in this episode of #Time as she sits down with Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed at the Shenen Africa event in Friendship Park exploring how such events are crucial to our nation's growth and development.
#Kana #KanaTV #KanaTelevision #time #Danayit #DrAbiyAhmed #ShenenAfrica #FriendshipPark #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 248
@user-yt4py4ud9g
@user-yt4py4ud9g 14 күн бұрын
አንተ ጀግና ነህ..እወድሃለው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 13 күн бұрын
መሪዎቻችን አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ የመሠለ የአካል እንቅስቃሴ ያስፈልጋቸዋል በጣም ጥሩ ነው ይቀጥል!
@ethiopiawinet4938
@ethiopiawinet4938 14 күн бұрын
አብቹ ያራዳ ልጅ ✌️🙏
@user-rt9jh9vy6q
@user-rt9jh9vy6q 12 күн бұрын
😂😂
@user-fr2on7fz3t
@user-fr2on7fz3t 14 күн бұрын
EXCELLENT LEADERSHIP. Thanks ❤❤❤
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 12 күн бұрын
Best interview with our prime minitre Dr Abiy Ahmed
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 12 күн бұрын
Abbch fully wisdoms, caring, humble, kind and loving leader. I am proud of Abbch Anbsaw.
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 10 күн бұрын
ከመሪያችን ከአብቹ ጋር ወደ ፊት !!
@MesataKefe
@MesataKefe 10 күн бұрын
Thank you ዳናይት ! PM we stand with you !
@NatnaelLeta
@NatnaelLeta 11 күн бұрын
የኔ የምንግዜም ጀግና Dr Abiy Ahimed፣ እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ
@hanlove412
@hanlove412 9 күн бұрын
@@NatnaelLeta ❤አሜንን
@haymitube5179
@haymitube5179 9 күн бұрын
ኮተታም
@hanlove412
@hanlove412 8 күн бұрын
@@haymitube5179 አንቺ ነሽ
@Marcy-77999
@Marcy-77999 8 күн бұрын
We love you አቡቹ በርታልን💝
@birukkifle4990
@birukkifle4990 11 күн бұрын
Thanks for sharing 👍 Africa cup will be in Ethiopia 🇪🇹 in 2028 Thanks to @abiy
@abay8674
@abay8674 14 күн бұрын
Abichuu kiya❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sollymimi8503
@sollymimi8503 14 күн бұрын
ለዚህም ነዉ❤
@yeneneheanebessie1589
@yeneneheanebessie1589 10 күн бұрын
Abechu fekere telyelake yewnte merye neke longe live abechu❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 күн бұрын
ሰላም ለኢትዬጵያ
@user-ed7bg8uy8x
@user-ed7bg8uy8x 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤ Abiyachin nurelen God bless 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TilahunNecha
@TilahunNecha 14 күн бұрын
I love my prime minster❤❤❤❤
@Yabu-yw8gl
@Yabu-yw8gl 13 күн бұрын
እያለቀ ያለው ህዝባችንስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BiftuSaliaEbrahim
@BiftuSaliaEbrahim 14 күн бұрын
Abichuu king ❤❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 12 күн бұрын
አቢቹ❤❤❤❤
@ShitoalemayoDiribi
@ShitoalemayoDiribi 14 күн бұрын
Abichuu❤❤❤❤❤❤❤❤
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 5 күн бұрын
የኔ ታማኝ መሪ ኑርልኝ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@user-eh5sz5sz8v
@user-eh5sz5sz8v 14 күн бұрын
Luv u Abichuye❤❤❤
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 12 күн бұрын
Thanks kana
@memberekidane9096
@memberekidane9096 14 күн бұрын
I love you may pray menestare ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@TilahunNecha
@TilahunNecha 14 күн бұрын
Success & long live prime minster
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 10 күн бұрын
የሃገራችሁንመሪ የምትሳደቡ ደንቆሮ ብላችሁ የምትሉ ቃሉ እንዲህ ይላል ደንቆሮ ብሎ የሚሳደብ ሞት ይገባዋል ሌላው ክክፉ አድራጊዎች ክፉ ድርጊት ይወጣል
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 9 күн бұрын
Amazing media. Thanks
@user-xl2gf6rw4z
@user-xl2gf6rw4z 14 күн бұрын
Cheering 📣 for you sir keep up your hard work and dedication God bless ❤
@Yohanan-gq3pi
@Yohanan-gq3pi 13 күн бұрын
Abichoo❤
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 10 күн бұрын
አብቹ ፍቅር !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaWorku-wn4rv
@HanaWorku-wn4rv 13 күн бұрын
ጀግና መሪ❤❤❤❤❤
@lizhenen5395
@lizhenen5395 11 күн бұрын
አይናችሁ ደም እየለበሰ በየሄዳችሁበት ስታላዝኑ እሱ መስሚያውን ጥጥ አድርጎ መስራት ያለበትን ብቻ እየሰራ ወደፊት👏👏 እናንተ ዛሬም እዛው ናችሁ ምድረ ደናቁርት😂😂😂 እናንተን ተይዞ እራሱ እንዴት እንደሚሰለጠን ነው ግራ ግብት የሚለኝ😏 go Abichu
@RRuth8852
@RRuth8852 14 күн бұрын
❤❤❤
@kedilove4337
@kedilove4337 14 күн бұрын
Dr. Abiy is the greatest leader of our time.
@user-gr1tz4kq6y
@user-gr1tz4kq6y 14 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@danieltadesse812
@danieltadesse812 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 14 күн бұрын
ዶ/ር ዐብያቸን, ሰው ማለት, መሪ ማለት እነዚህ ነው! Thank you & we love you!!❤❤❤
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 8 күн бұрын
My king ❤❤❤❤❤❤
@amensisa3648
@amensisa3648 13 күн бұрын
Abichu Z Great
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 14 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@James-oj8kq
@James-oj8kq 14 күн бұрын
Bravo, let them cry!
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 13 күн бұрын
አብቹዬ ጀግና ትችላለህ 😍😍😍😍😍😍
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 9 күн бұрын
Wedfit.kabech.gar.sebscrab.arguje.pels
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 14 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ አብይን ወደ ህክምና ቦታ ይዘሽ በመሄድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ውለታ ዋይለት ይሄን ዘገባ ብለሽ በማቅረብሽ ሙያሽ ጥያቄ ውስጥ ያስገባል።
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 14 күн бұрын
ሌሊቱን እንቅልፍ ይወስዳታል ብለሽ ነው በህልሟም እንተርቪ ለማድረግ ባትነሳ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 14 күн бұрын
ትክክክል
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 9 күн бұрын
ዳናይት አንቺደግሞ የተሰራውን ባለሽ አጋጣሚሁሉ ኢትዮጲያን አስተዋውቂ አቡቹ 1ኛ ነው
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 13 күн бұрын
💘❤💔🤩❤💘💔🙏💘💔❤🤩🙏🤩💜👍thanks kana 𝙩𝙫
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 13 күн бұрын
አቢቹ❤
@ElsaAbil
@ElsaAbil 7 күн бұрын
ወይኔ አቢቹ ነብስ የሆንክ መሪያችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aklilu_Heramo
@Aklilu_Heramo 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 13 күн бұрын
@MihretLegese
@MihretLegese 12 күн бұрын
Abaanseee❤❤❤
@Binnyanimation
@Binnyanimation 13 күн бұрын
ፋኖ የት ሄዶ ነው ይሄ ሁሉ ጐል እስኪገባ 😅
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 9 күн бұрын
Kkkk🎉🎉🎉
@momojojo5634
@momojojo5634 9 күн бұрын
ፋኖ ሀገር ፍቅር አንድነት እየሰራ ነው የኑሮ ውድነት መለያየት መገዳደል ዘረኝነት ላንገላታው ህዝባችን ለማስመሰል ለጨዋታ ለመፏነን ጊዜ የለውም ገባህ???
@charbule
@charbule 8 күн бұрын
Fano kos ayechelum arakena taj matat bicha nw
@gaga320
@gaga320 8 күн бұрын
@@momojojo5634 እውነት ነው ግፍ በደል ያልደረሰበት ስሜቱን አያውቀውም።
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 8 күн бұрын
@@momojojo5634errrrggg😂😂 mr saxxx ahunm yechi saxachum alech ende
@zenagirma8230
@zenagirma8230 14 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@FerenjeGalee-be9mq
@FerenjeGalee-be9mq 7 күн бұрын
Pm Abiye Legand Player❤❤❤❤
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 8 күн бұрын
Abichu 🤙🏿🤙🏿🏆🏆
@Winta314
@Winta314 14 күн бұрын
ይሄኔ ይሄንን የሌላ ሀገር መሪ ቢሆን አለም ያሽቃብጥ ነበር Why? #Abichuking
@TilahunNecha
@TilahunNecha 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremjara292
@meskeremjara292 8 күн бұрын
አይ አብይዬ በሁሉ ስፍራ ውብ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ።❤❤❤❤❤❤❤
@samihabhabesha
@samihabhabesha 14 күн бұрын
ዶክተር አቢይን የምትወዱ👍
@user-yt4py4ud9g
@user-yt4py4ud9g 14 күн бұрын
yleyal altelawm mechem...
@yayahala615
@yayahala615 13 күн бұрын
@sosaa4565
@sosaa4565 13 күн бұрын
💪❤️❤️❤️👍
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 13 күн бұрын
ጋላውን የምጠሉ ላይክ
@user-ck1iv7re1r
@user-ck1iv7re1r 12 күн бұрын
​@@Salmon-ex3ceደንቆሮ
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@betelhembegashaw9771
@betelhembegashaw9771 11 күн бұрын
እረ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ምንድነው እንዲህ አስመሳይ ነፈዝ የሆነው አዝናለሁም አፍራለሁም 😢😢😢
@zinet3501
@zinet3501 6 күн бұрын
❤አቢቹ❤ስወድህ አላህ ይጠብቅህ
@berhanhaile1018
@berhanhaile1018 14 күн бұрын
Triple A altechalem
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 7 күн бұрын
አሁን ገና ኢትዮጵያ ምርጥ መሪ አገኝች!!ሚልዬን ቢፈናቀል ሚልዬን ቢታገት ሚልዬን በከፋ ድህነት ቢማቅቅ ጀሮው እማይሰማ!!ቤቱን ምስጥ ቦርብሮ እየጣለው ባበደ ቀለም ከላይ የሚያብለጨልጨን ብልጭልጫም መሪ!!'እልልልልልልልል የኛ ማራዶና!!
@samiabera7894
@samiabera7894 14 күн бұрын
መሪያችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tengertessa101
@tengertessa101 3 күн бұрын
😊 genius Man
@halom3886
@halom3886 8 күн бұрын
ዳናይት ስእምወድሽ
@ephremtsegaye7774
@ephremtsegaye7774 14 күн бұрын
Bro is lucky to meet Danayit
@walkingmaster4k
@walkingmaster4k 14 күн бұрын
He is brave enough for Ethiopia 🇪🇹
@buy3701
@buy3701 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 14 күн бұрын
🎉🎉🎉
@tedibogale
@tedibogale 13 күн бұрын
ቆይ ሰራ የለዉም ?
@medinamehammd
@medinamehammd 13 күн бұрын
ህዝቡ አገር አልገነባህም እኮ አላለም በሂወት እንኑር ነዉ ያለነዉ ?? ሁሉም በቀረ አገር ሠላም በሆነ! አራዳነትህን ሳለደቅ አላልፋም! በዚህ ንቃትህ ምናለ የህዝቡን ችግር / ለድሀዉ ...መፋትሄ ባመጣህ? በድህነታቸዉ ላይ ንፁሀን በዱሮን/በ ከባድ መሳሪያ እየቆላሀዉ / እያስገደልክ ...ስለ ፓርክ/... ብታወራ በቁስል ላይ እጨት መስደድ ነዉ የሚሆነዉ ! ቅድሚያ በሂወት እንኑር!! የEthiopia ባድራ ከለር ማሊያ መልበስ እየቀረ ነዉ ልበል? አርሙኝ
@GezalewTibebe
@GezalewTibebe 8 күн бұрын
ካንተ ያተረፋነው መሞትን ነው
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 11 күн бұрын
ኮልኮሌያም ሁላ
@rossross6520
@rossross6520 14 күн бұрын
እሪጎሬው በጣም ተመችቶኛል😂😂😂😂
@kelion7176
@kelion7176 13 күн бұрын
በሳምንቱ አቀረብሽው ምነው
@dagimalmaz5237
@dagimalmaz5237 13 күн бұрын
What is this Abiy go and learn, there is a thing called prioritization please go to the ground and see our life our mesiry
@Mantegibosh
@Mantegibosh 8 күн бұрын
ሸርሙጥየ ላብይልትታይ መከራሽን አይተሻል ባንዳ አቋሙን ቀይሮ በሸርሙጦቾ ተጀመረ ጐርጐራ በምን አባህ ነው አልፈፈህ የምትሒድ ቀዳዳ አትቀደድ ሸልየ ዋጋሽን የምታገኝበት ቀን እሩቅ አደለም
@sarasiyoum
@sarasiyoum 14 күн бұрын
አብቹ ❤🙏❤️🇪🇹
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 9 күн бұрын
🎉🎉🎉.wedfit.kstgar...sebscrab.arguje
@UsmanIbrahim-sl9iy
@UsmanIbrahim-sl9iy 13 күн бұрын
Beetam ychlal eko asfermew be wesedulen!!
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 14 күн бұрын
ሁሉም ያልፋል ገዳይም የጁን ያገኛል የገዳይ አጋፋሪ ያፍራል
@emmy1365
@emmy1365 6 күн бұрын
What a gle 😍😂 you remainder me Barck Obama🤔 አይ አብቹዋችንንንንንን እንዲህ አሳይልን እራሳቸውን ኩፍስ ለሚያደርጉ መሪዎች! ❤ Mama Ethiopia forever!!❗🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 11 күн бұрын
የምታቹ
@MuradMohammod
@MuradMohammod 14 күн бұрын
የካሜራ ጥራት አስተካክይ በዲያለጥራት ቀርጸሽ ማቅረብ ነቀት ነው
@SamiMan-lc9tt
@SamiMan-lc9tt 7 күн бұрын
ለዚህ በቃሽ ዳንየ
@B12d17a
@B12d17a 13 күн бұрын
አይ እኔን ባረገኝ ኢንተርቪ እማረገህ ሲጢጥ ነበር
@BurjoBekele-se4wg
@BurjoBekele-se4wg 13 күн бұрын
አይ ወላሴ ይምችሸ
@theunwatched3716
@theunwatched3716 13 күн бұрын
guys does the caption says she - nen?😅
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 14 күн бұрын
አብቹ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🌹🌹🌹🌹
@em6708
@em6708 12 күн бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት ላይ መች እንጠብቅዎ😅
@user-yx5fu2dh1m
@user-yx5fu2dh1m 13 күн бұрын
አሽቃባጭ😂
@tigisttadessemwangi4930
@tigisttadessemwangi4930 13 күн бұрын
Yihe arem nekilo metal new midire ashikabach esu be hewetachu inde tebatebe eyetechawetebachu new
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 13 күн бұрын
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!
@ethioLove-o6m
@ethioLove-o6m 10 күн бұрын
አንተ አረቄሄን ጠጥተሃ እረስ ለይ የምትሻና ግመታም ስልጣን ዬላም ጋላ ይመረሀል አንተ ቆምጣ ለበሽ ጎጆ
@yayahala615
@yayahala615 13 күн бұрын
አብቹዪ ❤
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 9 күн бұрын
Abichu.kookoo.gottaa.gafaa.afkrikkaa.waqykn.isniwajjii.hathuu.mohammd
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 9 күн бұрын
Ok
@worqusima1598
@worqusima1598 14 күн бұрын
abichuu yichilal
@YomeGasem
@YomeGasem 13 күн бұрын
አሳማ
@arditube7340
@arditube7340 14 күн бұрын
ዳናይት ፈራች አጠያየቅሽ💆
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 6 күн бұрын
ብቻ በዚህ ዘመን አልነበርኩም እንዳንል ፣ ሁሉንም እንታዘብ ፣ ነገ በዛሬ ነውራችን እናፍራለን ፣ አጨብጭቡ😂😂😂
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 66 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 108 МЛН
ሸንቀጥ ሸንቀጥቀጥ ለማለት … | #time
20:49
Kana Television
Рет қаралды 73 М.
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,1 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,2 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 40 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 20 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН