KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መኪናው ፍሬን እንቢ አለኝ ብዬ ፕራንክ አረኳት (አለቀሰችብኝ)
21:14
ድሮ በፃፍኩላት ደብዳቤ ሳቀችብኝ
14:01
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Чистка воды совком от денег
00:32
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
ቤተሰቦችሽ ሲሰሙ ምን አሉ እናቴ ናት ፀጉሬን የሰራችኝ
Рет қаралды 161,982
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 252 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@MerhawitKhase-pk9vq
2 ай бұрын
ረዱ አምሮባታል የምትሉ እስኪ👍💞
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ❤
@Seadiphone9776
2 ай бұрын
ሁሌ እዳማረባት ነው ❤
@fatumawase
2 ай бұрын
@@TesfayFkr-b4wደምረኛ
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
@@fatumawase እሺ
@Fd257
2 ай бұрын
ተቡታጂራ. ድራማ. የናተ. ይሻላል. ትክክለኛ. ፍቅር❤
@KalkidanAvinod
2 ай бұрын
Techawetuben hule weshet
@ሀብታምእዳለው
2 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@Mmm-r7y6s
2 ай бұрын
❤❤❤
@fatumawase
2 ай бұрын
@@KalkidanAvinodደምረኛ
@ABTube-x1n
2 ай бұрын
እዮባ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@kidistNigusse-p2k
2 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤ደመርኩሽ
@ChieChie-z1o
2 ай бұрын
እዪባ ዛሪ ጥፋት አጠፋህ እናቶን ማክበር ግድነው አች ማለት የምብህም እናት እና አባት አች አተ አባልም እሽ ኮሜቶች ምከሩት
@Sariy191-w8f
2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የእነዚህን ልጆች video የማልጠግብ?🤔 እስቲ እንደኔ የሚመቻችው like ንኳት❤❤❤ደግሞም ደምሩኝ😂😂😂
@mrabdula5342
2 ай бұрын
እኒእራሱ ደጋግሚነዉ የማያቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaadaAlhosani
2 ай бұрын
እኔ እራሱ❤❤❤❤❤❤
@EmanAman-li3gj
2 ай бұрын
እኔም ደጋግሞ ነው ፍጡ🙋🙋🙋🙋
@shawaye5579
2 ай бұрын
Enem endachew negn sariye❤❤❤
@ሀናታደሠ
2 ай бұрын
እኔ እራሡ❤❤❤❤❤
@HaymiTube138
2 ай бұрын
እዮባ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ፍቅር የሚያምረዉ ወንድ ልጅ ጥሩ ሲሆን ነዉ ወንዶች ከሱ ተማሩ😂
@መልነሽበከሮ
2 ай бұрын
😂😂😂 በትክክል ሀይሚዬዬዬዬዬ
@JamelaAh-j3e
2 ай бұрын
@@HaymiTube138 ሣህወላ
@arebtaemieyetenadidenrechr3813
2 ай бұрын
ብሩከም ጡሩ ሰው ነው በደምብ አርገሽ ያዘው 💞🌹❤️🌹
@fatumawase
2 ай бұрын
@@መልነሽበከሮደምረኛ
@fatumawase
2 ай бұрын
@JamelaAh-j3eደምረኛ
@BirkeTube35
2 ай бұрын
ሴት ልጅ የኛ የወንዶች ስጦታ ነች ደምሩኝ እህቶቼ
@JamilaAlelege
2 ай бұрын
🙌🙏🙏🙏
@jfsf4802
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@AmarechiWomase-u7z
2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ b@h you end you ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@KalkidanAvinod
2 ай бұрын
Bura kehoneki ye eyobe ayenete lebe yesetehe
@ስብራቴ
2 ай бұрын
እሱ አይዳላም@@KalkidanAvinod
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
2 ай бұрын
እዮብ እድለኛ ነክ ረዱ እራሷ ነው ያገኘካት ምንም ያልተቀላቀለበት እናቷ እደወለደቻች ሁሉ ነገር የራሷ በእውነት እድለኛ ነክ ጨዋ አንደበት ጠፋጭ ናት እወዳታለው እኔም ረዱን የምታክል ልጅ አለኝ አንተንም የሚካክሉ ወንዶች አሉኝ በልጆቼ አይን ነው የማያችሁ ተባርኩ ፍቅራችሁ እስከ ዘላለም ይኑር እወዳቸዋለው❤❤
@zenabAlmare
2 ай бұрын
በአባይ ትቪ ይቅረቡልን ማነው በሀሣቤ የተሥማማ🎉
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@loveethiopia9901
2 ай бұрын
በጣም ጥሩነው እንዴት እንደምነግራቸው ቸግሮኝ ነው
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
@@loveethiopia9901 ደምርኝ ዉዴ
@fatumawase
2 ай бұрын
@@loveethiopia9901ደምረኛ
@kidistNigusse-p2k
2 ай бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ❤❤❤❤❤
@RihanaAbate
2 ай бұрын
እስኪ ረዱን እና እዮባን አንደኔ ሚወዳቸው❤😊
@fekartarsema
2 ай бұрын
የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲያምር ነው ደስ የሚል እና ቸሩ መዲሂን አለም ፍጻሚያቹሁን ያሳምርላቹሁ በተከበረው ቅዱስ ቁርባን ተድራቹሁ ሰውና እግዝአብሔርን የምታስደሱቱበት ቀን ያሳየን እወዳቹሁ አለሁ ❤❤❤
@ሰአዳ-ዸ9ጠ
2 ай бұрын
ሴት ልጅ ከጥሩ ወድ ጋር ስትሆን እደ አበባ እየፈካች ነዉ የምትሄደዉ እረዱ ገና ትፈካለች እዩባ @አረዱ 🌹🌹
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@ሙናA
2 ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኚ❤
@ሙናA
2 ай бұрын
@@fatumawaseነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@FufuTube2bi
2 ай бұрын
ሴት ልጅ እኮ ሲፈጥራት ፀጋ ነች ደምሩኝ ጋይስ
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ንዳማምር❤
@drr8432
2 ай бұрын
እሺ
@ሙናA
2 ай бұрын
ደምሬሃለሁ መልስ
@emebettesema1142
2 ай бұрын
Helu😮😮
@مكهالخالدي
2 ай бұрын
ሂሉንአታስለቅሳትበጣምትወድሀለች🎉🎉❤የፍቅርጡርአለዉተረዳተ❤❤❤ናቲየ
@FhfGnf-tn6sm
2 ай бұрын
እዚ ቤት ማስመሰል አይችሉ ዉሸት አይችሉ ምርጥጥ ለተመልካች ክብር ያላቸዉ ተወዳጅ ናቸዉ
@LeyuworkGebremariam
2 ай бұрын
አንቺ በፉትም ታስታውቂያለሽ ትልቅ ሰው ወልዶ እንዳሳደገሽ ታስታውቂያለሽ እንደው ያሳደጉሽን ቤተሰቦችሽ የተባረኩ ይሁኑ እግዚያብሄር ያክብራችሁ እባብ አንተም ታድለሀል እግዚያብሄርን አመስግን እንደዚህ አይነት ውብ ከእግዚአብሔር ስለሰጠህ አመስጋኝ ሁን
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@tigistdilnesaw1829
2 ай бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ እንደሆነ ታስታውቃለህ ታድለሻል አፈስሽው ማለት ነው የዳቦ ስሟ አፈሰች ወርቅ ይሁን ይህን ስም ላይክ የምታደርጉ ምን ያህል ሰው ነው ደስ ትላላችሁ ቲጂ ከሜኖሰታ
@BirukTuba5335
2 ай бұрын
የስደት እህቶቼ እንደ እዮቤል አይነት አፍቃሪ ከስደት መልስ ይስጣችሁ አሜን በሉ ደምሩኝ
@RakebRakeb-b4w
2 ай бұрын
Amen
@AzeAxum
2 ай бұрын
ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤
@JamelaAh-j3e
2 ай бұрын
ደሥሢሉ
@LucyWakgri
2 ай бұрын
Amen hhmeya
@Marry-ep4ct
2 ай бұрын
yene qonjo Amen ❤
@genet19
2 ай бұрын
እሰኪ ኢዮብ ደግሞ የሷን ቤተሰቦች ለመሰቀል ይተዋወቅ የሞትሉ በላይክ አሳዩኝ
@MisrakimulugataMulugata
Ай бұрын
የረዱ እናት ቆንጆና በጣም ልጅ ነች ከሶ ቁንጅናዋ የምትበልጥ እሶም በስስት የባሏ ቤተሰብ የተቀበሏት ቁንጅና ከቤቱ ነው
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
2 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ እዚህ ቤት ብቻ ነዉ🦋❤️👍
@ክእናቴ
2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@WoAnd-e9o
2 ай бұрын
ጉዞ ወደፊት ደሞ ቀለበቱን በቅርብ እደምናይ ተስፋእናደርጋለን❤❤❤❤❤
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ደምርኝ ብቅነንት❤
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@alemyoso2807
2 ай бұрын
እዮባ እና ረዱ እነነኳንገአደረሳቹ ደስም አላቹ። በእዮባ በጣም ደስ ካለኝ ነገር ፕራንክ ያደረጉህ ግዜ በልብሷ የረዱን ስሜት አይተህ ኮስተር ብለህ ለኔ አምራልኛለች አይመለከታችሁም ብለህ ስትመለስ ደስ ደስ ነው ያለኝ ፕራንክ እንዳደረጉህ ገብቶኛል ።ልክ አቢትህ ሚስቴን ቤተሰብ እንዳያስከፋት ሁሌ ፊታቸው እወድሻለሁ እያልኩ እስማታለሁ ያሉት ትልቅ አባ ቢል ትዝ አለኝ ።ሰርጋችሁን ያሳየኝ።
@loveethiopia9901
2 ай бұрын
ረድ ያንችን ቤተሰብ ትውውቅ ደግሞ ለመስቀል በህል ላይ እንጠብቃለን ፈጠን በይ ግዜ ቆሞ አይጠብቅም በጣም በጣም ታምራላችሁ ሁለት ቆንጆ ተፋፈሳችሁ ውድድድ❤❤❤❤
@ልዩ-ኰ4ፈ
2 ай бұрын
ቤተሰቦችሽ እራሱ እድለኞች ናቸው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ ልጃቸው መግባቱዋ ጥሩ እናት ጥሩ አባት ድጋሚ አገኘሽ
@الكنجالكنج-ت1ل
2 ай бұрын
የቤተሰብ ፍቅር ቁም ነገር ተፈለጋችሁ የዚህ ቤተሰብ ተመልከቱ
@Halima-g7d
2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ደርባባ ደሰ የምትሉ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ የረዱ አድናቂወች አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@drr8432
2 ай бұрын
እሺ
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@yasewchu
2 ай бұрын
እያደሩ ቆንጆ እምትሆኝው ነገርስ እረ እዮብ ጠበቅ አድርገህ ያዝ❤
@ethiolove131
2 ай бұрын
የተባረክ ልጂ ስትሆን የተባረከ ቤተሰብ ላይ ትወድቃልህ ረዱ ያንቺ እናትና አባት የተባረኩ ናቸው አንቺም ለዛ ነው ረጋ ያለች እመቤት የሆንሽው የእዮባ ፋም እድሜ ይስጣቹ እዮና ረዱ ሰርጋችሁን ያሳየን😊❤
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@ሙናA
2 ай бұрын
ስወዲሽ ደምሪኝ❤
@asenakubelete51
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ረዱዬ የዛን ሰአት የማይረሳኝ የአብዬ አስተያየት ነበር በቃ በደንብ ልባቸው ሙልት እንዳለ ያስታውቃል እረጅም እድሜ ክነመላው ቤተሰቦቻችሁ ከአመት አመት ያድርሳችሁ❤
@ረቡኒቲዩብ
2 ай бұрын
ከጋብቻ በፊት ያለዉ ማንኛዉም ግንኙነት ሀጢያትም ዝሙትም ነዉ እራሳችሁን በተቻላችሁ አቅም መበርታት ካልቻላችሁ ቀለበት በማሰር የተባረከ ግንኙነት እንዲኖራችሁ ብታደርጉ ደስ ይላል ወጣትነት ይፈትናል የራሴ አስተያየት ነዉ
@TayuG-n3j
2 ай бұрын
ረዱ የእኔ ውድ እህት እንዴት መታደል ነው እግዚሀብሄር ሁሉን አሟልቷ የስጠሽ ልጅ ግን አንቺ እንደዚህ ለመሆንሽ ሚስጥር ዋናውን ቦታ የሚወስዱት ቤተስቦችሽ እናት እና አባትሽ አስተዳደጋቸው ይባረኩ።
@የአሜን
2 ай бұрын
ረጋ ያለች እረዱዬ እዮባ ምርጦች ናቹ ምርጥ ባል ነው የሚሆነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤
@ሙናA
2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@Jemila-f5i
2 ай бұрын
ስታምሩ እድለኛ ነሽ እረዱዬ በጣም ቀለል ያሉ ፍቅር ቤተሰሰብ አግኝተሻል❤❤
@RoseGerma
2 ай бұрын
❤የኔ ሴት ሁለታችሁም ረጋ ያላችሁ ናችሁ በናንተ ስነምግባር ውስጥ ቤተሰባችሁን መግለፅ ይቻላል ዉለድ ክበድ❤
@kidistkassa7093
2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@ajebushagza2803
2 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ከአይን ያዉጣችሁ ነዉ የሚባለዉ ስለምታሳሱን ነዉ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ረዱ እናትሽ ጎበዝ መራጭ ናት አለባበስሽን ከነ ፀጉርሽ በጣም ያምር እና ያምርብሽ ነበር እዩ እና ረዱ እንወዳቹሀለን ጐበዞች ሁኑ ❤
@Fsfg-h5t
2 ай бұрын
ማር የሆናችሁ ጥንዶች ነችሁ ኩፉ አይንካችህ ከነ ሙሉ ቤተሰባችህ አላህ ይጠንቃችህ ማሻ አላህ ረዱ እና እዮባ ለዎላጆቻችሁ አኩር ልጆች ነችህ መስፈርታችህ ሁሉ የአስተዳደግ ጥግ ነው እየ ተማርንባችሁ ያለው ወላጂ ልጅ በተርቢያ አሳድጎ የተርቢያውን ውጤት በተግባር ስያይ ምነኛ ያስደስታል ❤❤
@alamzniguse5007
2 ай бұрын
በጣም የምወደው ሙሉ ቤተሰብ ከአማት እስከ ምራቶች ኡፍፍፍ ደስስ ስትሉ❤❤❤❤❤😢
@ሙናA
2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@Mirfa-jk9ui
2 ай бұрын
ረዱ ዉበት እና ሰነስረአት የግልሽ ነዉ ለማንኛዉም ተፋፍሳችኋል ሁለታችሁም ቆጆ እና ጥሩ ናችሁ አይለያችሁ
@kEe-q6c
2 ай бұрын
ረዱዬ አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
2 ай бұрын
እቴት አቱ ስትል እዴት ደስ አለኝ በጌታ❤🥰አንቱ የሚል ሰዉ በጣም እወዳለሁ 👍እረዱና እቴት መልካቸዉ አንድ ነዉ እናትና ልጅ የሚመስሉኝ እኔ ብቻ ነኝ❤️👍👍👍
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@mikalmicheal
2 ай бұрын
አንቱ😊😊 ሁሌ ደስ ይበልህ 😊🙏
@klovemys7062
2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ አማቴን አንች የምለው😅
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉🎉
@Lively-ts8dm
2 ай бұрын
እናተን ብከታተል ይሻለኛል የቡታጀራ ይቱበሩች አስጠሉኝ❤❤❤❤❤❤
@SelamSelam-p8v
2 ай бұрын
ምድረ አስመሳዪች አጃጃሉን እኮ 😂😂😂
@Betty12195
2 ай бұрын
@@SelamSelam-p8v😅😅😅😅
@tig-dm8pb
2 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ ይልሻል 😂😂😂
@Firoz-i9z
2 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@shimelashtadele
2 ай бұрын
endie ke botajira fara gar eskezare neberachihu endie
@EiveShv
2 ай бұрын
ወይ እደት ነው ያማረብሽ እረዱየ ሁሌ ቀሚሥ ልበሽ ❤❤❤ደግሞ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ❤
@mercyglory9268
2 ай бұрын
እዮባ በተራው የረዱን ቤተስብ ይተዋወቅ የምትሉ እስቲ በላይክ አጥለቅልቁት
@enatager5416
2 ай бұрын
የዝህን ቤተሰብ እንደኔ የሚወደው ማን ነው እኔ በጣም ነው የምወዳቸው እቤታቸው ያለ ፍቅር እቤታቸው ያለ መተሳሰሪ ተፈጣሪ የተሰጡ ትልቅ ስጦታ ማለት ይህ ነው ሌላው ነገር ሁሉም ሴቶች በራሳቸው ውበት ከዱቄት ነፃ ከፈረስነ ጭራ ነፃ የሆኑ ውብ ሴቶች ማለት እነዚህ ናቸው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝ,ቅንነት🎉🎉ዘድየ
@DhTt-k5y
2 ай бұрын
የባለፍው ምንምጥያቄ የለውም ❤❤ምርጥቤተሠብ እድሜ ጤና ፍቅር ❤❤ይሥጣችሁ ጨምሮ ጨማምር በተለይእናት እናአባት ደሥታ ቀጥሎ የወንድማማቾችሚሥቶች በጣምቃልአይገልፃችሁም❤❤❤
@KenuChekol
2 ай бұрын
ረዱ ነኔ ውድ እዮብ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው መጨሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ
@zufetube1981
2 ай бұрын
እረዱዬ ቆንጆስታምሪ የዛሬው አለባበስሽ ሲያምር ማሪቲ keep going, sweetie💕💕💕👌👌👌
@نعيمهامام-غ9ذ
2 ай бұрын
ልጂቷኮ ቆጂየ ናት ቤተሰቡ ደሞ የተባረኩ ናቸው እደለኛ ነሽ እዮብም አወደዚች ደረባባ ስረአት ያላት ደስ የምትል ❤❤❤❤❤❤እናተን እጂ ሌላ ይቱበር ማየት አስጠላኝ
@ABTube-x2n
2 ай бұрын
እዮብ በጣም ወፍራም ራድዮ ደግሞ በጣም ደስ ብሎታል የተሰባቸው ጋር ስለተዋወቀች አንድ ሴት ፍቅረኛ ሲኖር ከቤተሰቡ ዋጋ ስትተዋወቅ በጣም ደስ ይላል
@loveethiopia9901
2 ай бұрын
ምን ማለት ነው እዮባ በጣም ወፍራም ማለት አይንሽ ታሞነው አልገባኝም ጅል
@የእዮብእናትነኝ
2 ай бұрын
የምር ምርጥጥዶችናችሁ እዬዩ ምርጥ አፍቃሪነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ረዱየም ቆጂየ ሴትናት ❤❤
@genzebendalew8168
2 ай бұрын
ፅድት ፍክት ያለ ዉበትና ፍቅር እናተጋር ነዉ
@KelemEshetu-ju3pl
2 ай бұрын
የረዱ ውበት ይለያል ለኔ ብቻ ነው እደዚህ የምታምረኝ ስወዳችሁ የኔ ውዶች
@HayatQx
2 ай бұрын
የኔውዶች ስታምሩ እስኪ እነዚህን ልጆች የምትወዱ
@ያህያYahyawe-s1r
2 ай бұрын
አይላያቸዉ ያምትሉ በlike አሰዩኝ❤❤❤❤❤
@tig-dm8pb
2 ай бұрын
እደዚህ ፈታ አርጉን እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ሀሳብ ስላለብን ፈገግ የሚያረገን ነው የምፈልገው😊 እየመጡ ያላዝነብናል የማንም ቆራሊዎ ሰው ለብር እዴት ያለቅሳል 😢
@zindzind3952
2 ай бұрын
በጣም
@ሁለገብullgebቻናል
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tube-ve7ce
2 ай бұрын
😂😂
@fatumawase
2 ай бұрын
@@ሁለገብullgebቻናልደምረኛ
@genetalemu8825
2 ай бұрын
Reduye enkwan des aleshe arif beteseb gar new yetekelakelshiw❤❤❤❤. Congratulations to both family ❤❤❤❤
@drr8432
2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ ደስ የምትሉ ጥዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@erozi217derege3
2 ай бұрын
እኔኮ ከቡታጂ ልጆች ወጥቻለሁ ተመሥገን እነኝህን እቁዎች ስለሰጠከኝ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
@erozi217derege3
2 ай бұрын
@@maryamdawood5052 ደምሬሻለሁ እህቴ እኔንም ደምሪኝ
@BekikabBekikab
2 ай бұрын
ስለምላሹ እናመሰግናለን ስወዳችሁኮ❤❤❤❤ በርቱልን እግዚአብሔር ለትልቅ ቁምነገር ያብቃችሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤
@floramiemanit9876
2 ай бұрын
ማን ነው ግን እንደ እኔ እዮባን እና እረዱን እሚወድ ❤❤❤❤❤
@tigisitbekana8489
2 ай бұрын
ሁለት ቆንጆሆች ስራት ያላቸው ጨዋየሆናችሁ የይቱብ ውበትና ድምቀት ያላችሁ እዚህ ቤተሰብ እመብርአን ለትልቅ ደረጃ ታድርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ እኔ የነእዬብን ሐዲስን የምወዳቸው በጣም ጨዋ እውነተኛነገርነው የሚያቀርቡት በዛላይ በአይማኖታቸው ጠንካራ ከዛም ከመምህር ተስፈኤጋር ስለማያቸው አክብሮቴ የላቀነው እግዚአብሔር በኤዳችሁበት ሁሉ ክብርን ሞገሱን ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረዱ የኔ ደርባባሴት❤❤❤❤❤❤
@zamzamali4110
2 ай бұрын
ረዱ ከቤተሰቦቿ ጋር እዩብን እኛንም ታስተዋውቀን የምትሉ 👍አሳዩኝ
@LiliAgabzie
2 ай бұрын
የገረመኝ ከሁሉም ወንድሞችህ እንደሰማሁትና እንዳየውክ ባህሉን ጠብቃችሁ እዩኝ እዩኝ ሳትሉ በርጋታ አስተዋውቃችሁ ቀለበት ከዛ ሰርግ ይሔ በጣም የሚያምር የሚያኮራ ተግባር ነው አከበርኳችሁ
@MohammedSeid-r2b
2 ай бұрын
ምርጥ ፍቅር አስተማሪ ናችሁ እዬቤ በጣም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@مكيهمحمد-و8ن
2 ай бұрын
እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ ናችሁ ግን የሆነ ሠዓት ፕራንክ ያረካት ያሥቀኛል መኪናው አልሄድ አለኝ ሥትላት እርገጠው ብላ አይኗን ጭፍን ያረገችው ነገር
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ
2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ😊
@loveethiopia9901
2 ай бұрын
ረድየ ይሄንን ሁሉ እንክብካቤ ያደረጉልሽ እዮባ ስለወደደሽ ነው አስከበረሽ እነሱም ልጃቸውን በጣም በጣም ስለሚወድት ስለሚሳሱለት ነው ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ ይሄንን የመሰለ ከመልክ ከፀባይ ከሀይማኖት ከእውቀት ፍቅርን ያደለው ሸበላ ማግኝነት መታደል ነው ረድየ አንችም ፍቅርሽን ከዝህ በላይ ፍቅርሽን በደንብ ግለፂለት አትፈሪ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@አለምነኝወለዮዋ
2 ай бұрын
አቧ እንዲህ ቁም ነገር ያላቸውን ልይ መጨረሻችሁ ይመርርርርርር
@Acc-n4h
2 ай бұрын
እዮበ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ይለያል❤❤❤❤❤
@LiliAgabzie
2 ай бұрын
እውነት እናትና አባታችሁ በስነምግባርና ለሰው ክብር መስጠት እንዳለባችሁ አድርገው አሳድገው ለክብር ያበቋችሁ ቃላት አጠረኝ መታደል ነው ሚስቶቻችሁም መልካም ቤተሰብ ያሳደጋቸው ናቸው እረዱ የኔ ደርባባ እዮባ ለሚስትክ ያለክ ክብር በጣም ያስደስታል ለሰርጋችሁ ያድርሳችሁ ዛሬ በጣም አምሮባችሗል!!!!
@BurteeTube-hu3tu
2 ай бұрын
❤❤❤bayyee bareeduu dhugaa walifii sin yaadhisuu jalallaa akka keessani nuufi yaa kenuu mee namani akka koo isaani jallatanii lakii godhaa maatii naafi ta'a❤❤❤
@fatumawase
2 ай бұрын
ደምረኛ
@shewayeawllo
2 ай бұрын
እዮባ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ክብሯን ይጠብቅለታል ስጀመር ሁለቱም ጨዋ ናቸው በሁሉ ነገር የተረጋጉ ፍፃሜያቸውን አምላክ ይባርከው
@aass5403
2 ай бұрын
ባለፍው አላባበሰሸ በጣማ ጥር ነበር ጎብዝ
@ethiopianyout8354
2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻን ረዱዬ ውድድድድድ እዮባ ቶሎ ቶሎ ቢድዮ ስሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@galzamgal7940
2 ай бұрын
እቴቴእና አብዬ ታደለው ልጆቹ ጨዋ የስራሰው ጀግኖቺ ያራቱም ሚስቶቺ ምርጥ አይገልፃቸውም ሁሉም ሳቂታ ቆጆ መታደልነው❤❤❤❤❤❤❤
@loveethiopia9901
2 ай бұрын
ትክክል👍
@Mimi-d2t8r
Ай бұрын
የኔ ማሮች አይለያቹ🎉🎉🎉🎉
@SSenaytgonderwa
2 ай бұрын
እናተን ብቻከዚህ በኋላ የምከታተል ሌሎቹስ አልተረዱኚም😢😢😢
@Yoyba
2 ай бұрын
ሌሎቹማ ምድረ ቀዳዳ ናቸው እነዚህ ይሻላሉ 😂😂😂😂😂😂
@Mmm-r7y6s
2 ай бұрын
አይዞን😂😂😂
@bitybity4949
2 ай бұрын
Yasaqegh comnt 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Lelocuma azagun iko
@fatumawase
2 ай бұрын
@@Yoybaደምረኛ
@fatumawase
2 ай бұрын
@bitybity49ደምረኛ49
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
2 ай бұрын
ምርጥ ፍቅር አስተማሪ ናቸው ኢዮብ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@hyat2155
2 ай бұрын
የሚዲያዉ ወዝ የሚሰጡ ቤተሰቦቺ በማስመሰል ወሬ እየተከታተሉ አምሮን ከመበከል ትዊልዲንም በማስመሰልና በዉሸት ከመበከል እነዚህን ቤተሰቦቺ ብንከታተል ይጠቅመናል ባይ ነኝ እምንከታተለዉን እንምረጥ እዲህም ሳያስመስሉ በእዉነት በረከት እደሚጣል እንማር
@metooo4038
2 ай бұрын
የቡታጅራ ውሸታሞች ከማየት ወላሂ 100%እናንተ 😊ብከታተል ይሻላል😮😮😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@ياسينادم-ل6ث
2 ай бұрын
የወንድ ዉሃ ልክ እንዲሁም የፍቅር ሰዉ እዮቤል ወንድሜ❤ ወንዶች ፍቅርን ከዚህ በተሰብ ታማሩ ምድራ ጉቶ ሁላ ቁመታችሁ ሰይ ሆን የፍቅር ጉቶዎች ጌታን i love you R&E❤❤
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
2 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂😂
@nigesttadesse4985
2 ай бұрын
በጣም ልዩ ቤተሰብ እዮቤ እና ረዱ በዝሁ ቀጥሉ
@nitsuh8222
2 ай бұрын
እረዱየ የምትወልጃቸውን ልጆች ልክ እንደ እዮባ እና እንዳች አድርገሽ ነው ማሳደግ🎉🎉🎉
@zenabAlmare
2 ай бұрын
😂😂😂
@asioupiaasioupia2276
2 ай бұрын
እደዚህ ፈታ አርጉን እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ሀሳብ ስላለብን ፈገግ የሚያረገን ነው የምፈልገው እዮባዬ ረዱዬ ሰርጋችሁን ያሳየን👏👏👏❤❤❤👌👌👌🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
2 ай бұрын
እዉይ ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ ፅድት ፍክት ያለ ዉበትና ፍቅር እናተጋር ነዉ የኔ ደረባባዋች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ቤተ-ጊዮርጊሰ
2 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@fatumawase
2 ай бұрын
@@ቤተ-ጊዮርጊሰደምረኛ
@kidistNigusse-p2k
2 ай бұрын
ደመርኩሽ ❤❤❤❤ደምሪኝ❤❤
@yeshieseta
2 ай бұрын
በእውነት የተመሰረተ ፍቅር ብናይ ትርፋማ እንሆናለን የቡታጅራዎችን እቃ እቃ ጨዋታ ከማየት 2እጅ የእናንተ ይበልጣል እኔንም ደምሩኝ ልበ ቀናዎች❤❤❤
@Hdhdu-m7g
2 ай бұрын
እዮብ በጣም ደሰ የሚል ትህትና ያለዉ ልጂ ነዉ እረዱ አጥብቀሺ ያዝ
@loveethiopia9901
2 ай бұрын
ትክክል👍
@Hiywot5
2 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እዮባ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ የኔ ስስቶች❤❤❤❤
@ruthkassu6304
2 ай бұрын
እስቲ በማርያም በየቀኑ ኑልን እዮባዬ ረዱዬ የኔ ወርቅ ሰወዳችሁ።።።።
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@ሙናA
2 ай бұрын
ደምሪ ኚ ስወድሽ🎉
@ሙናA
2 ай бұрын
@@TesfayFkr-b4wደምሬሻለሁ መልሼ
@TesfayFkr-b4w
2 ай бұрын
@@ሙናA ብሌላ ስልክ እምለስልሻልዉ ኮሜትም እፅፍልሻው እህቴ
@merongm5989
2 ай бұрын
የፍቅር ወንዝ የሆነ ቤተሰብ አግተሻል ረዱዬ አይለያችሁ❤
@ስብራቴ
2 ай бұрын
ከውሸት ከለቅሶ ከዱቄት ናፀ የሆኑ ልጆች 🥰🥰🥰
@SaraAla-xg5fj
2 ай бұрын
ሽማግሌ ሲላክ ለሴት ልጅ ክብር ነው❤❤ስለዚህ ስማግሌ ላክ
@mimiAtena
2 ай бұрын
አቤት ውበት ሁለት የተዋህዶ እቁዎች ሲያሩ. 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MunirNejmedin
2 ай бұрын
የሁለት ቆንጅዬ ልጆች እናት ነኝ የባለቤቴን ቤተሰቦች ስተዋወቅ ፈታ ያለች እህት አለችው እና ብዙ እንዳልፈራ አደረገችኝ
@መኪ-ጐ7ወ
2 ай бұрын
መጨርሻችሁን ያሳምርዉ ደስ የሚል ቤተሰቦች ነችዉ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸዉ
@Hayuta-k6v
2 ай бұрын
እዚህ ቤት እውነተኛ ታሪክ ነው ያለው ፡፡አሉ እንጁ የቡታጅራ ድራማ ሰሪዎች😮
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
2 ай бұрын
የዚን ቤተሰብ ስወዳቸው እውነተኛ ፍቅር እዚህ ቤት አለ 🥰🥰🥰
@amanisaaed318
2 ай бұрын
ምንም አይነት ድራማ የለለበት ፍቅር❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በቅር ያኑራችሁ🎉
@AllahKerim-mo7hd
2 ай бұрын
በአባይ ቲቨ ይቅረብልን
@SelamTekeste-z2g
2 ай бұрын
በጣም ደስ ተላላችሁ እዮባ እና ረዱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለትዳር ለፍሬ ያብቃችሁ 😍😘😘😘❤️❤️🙏
@ሉሉሻነኝወሎየዋ
2 ай бұрын
የኔልዩወች የኔሁለት ፈንድሻወች🎉❤🎉❤ራዱየ ❤የዮባንግስት🎉❤❤❤❤
@zindzind3952
2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ነው ያሳደግሽ እረዱ ያስታውቃሉ እረሜናጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
21:14
መኪናው ፍሬን እንቢ አለኝ ብዬ ፕራንክ አረኳት (አለቀሰችብኝ)
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 161 М.
14:01
ድሮ በፃፍኩላት ደብዳቤ ሳቀችብኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 111 М.
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН
00:32
Чистка воды совком от денег
FD Vasya
Рет қаралды 3,1 МЛН
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 11 МЛН
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 40 МЛН
56:10
New Eritrean Serie Movie 2024 - Welodoy part 64 //ወሎዶይ 64 ክፋል By Memhr Weldai Habteab
Star Entertainment
Рет қаралды 42 М.
46:23
በ‘DNA’ ምርመራ ውጤት ቀረፃ ላይ ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 749 М.
10:35
🛑ህዝቡን ያስቆጣው የሮዚ ቪዲዮ| ገነት ላይ ህዝቡ ወረደባት| በስንቱ |roziye |seifu on ebs | ebs tv| yuti nas |Ethiopia
Remi Entertainment - ረሚ
Рет қаралды 3,4 М.
15:20
ቃልዬ በደስታ አለቀሰች ቀለበት አደረኩላት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 439 М.
18:29
//አንተዋወቅም ወይ// በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 238 М.
25:31
🛑የ ሠኢድ እና አዩ የሰርግ ሙሉ ቪዲዮ Ethiopian Wedding 👰👰👰💍💍💍💕💕💕👌👌👌
SBA Babba
Рет қаралды 33 М.
19:37
የዘመነ ቤተሰቦችና ጄኔራሎቹ፣ “ዐቢይ እያወከን ነው” ሻዕቢያ፣ ተመስገን ስለ100 አመቱ፣ የህወሓት ተቃውሞ፣ “ክልሉን እንድናስተዳድር”OLA፣ እስር ማዘዣ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 66 М.
15:14
ረዱ እና ሄኖክ ተጣሉ እዮብ አበደ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 162 М.
1:39:08
7 ዓመት ሙሉ የፀባችን ምክንያት እንጋባ ማለቴ ነበር! ስለ ባሌ ማንም አስተያየት መስጠት አይችልም! #jamfamily#gizachewashagrie#love
Maraki Weg
Рет қаралды 228 М.
22:38
እዮብ ሰክሮ ረዱን ካላገባዋት ብሎ አለቀሰ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 160 М.
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН