እጣ ፈንታ ክፍል 18 | Eta Fenta epsiode 18

  Рет қаралды 209,130

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 386
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 3 ай бұрын
አዳ ምንም አስቂኝ ብትሆንም አፍቃሪና ቅን አዛኝ መሆኗን እወድላታለው ❤እንደዚህ ፊልም የሚያዝናኝና የወደድኩት የለም
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 3 ай бұрын
በጣምንፁሀ ቅንእና የተማረች ነቺ
@ቲቲ-መ2ደ
@ቲቲ-መ2ደ 3 ай бұрын
አዳን ያሳዘነችው ብቻ ላይክ😔
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 3 ай бұрын
ማልቀስሁሉነዉ ያማረኝ😩😩😭😭😭😭😭😭
@ፋገግ
@ፋገግ 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@DesiBdss-kc7hv
@DesiBdss-kc7hv 3 ай бұрын
ማነውይሄን ድራማ በሳቅ ጀምሮ በሳቅ የሚጨርሰው😊
@ርግቢት
@ርግቢት 3 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@መቅዲ-ሐ7ፀ
@መቅዲ-ሐ7ፀ 3 ай бұрын
ቦራ ሲጠጋት ድመቴ የምትላ ነገርስ😂😂​@@ርግቢት
@FrtunaMekonen
@FrtunaMekonen 3 ай бұрын
❤❤
@FrtunaMekonen
@FrtunaMekonen 3 ай бұрын
❤❤
@FrtunaMekonen
@FrtunaMekonen 3 ай бұрын
Ay ada
@fatuma283
@fatuma283 3 ай бұрын
ማነው የዚህ ድራማ ፍቅር የያዘው እንዴኔ😌ሱስ ነው የሆነብኝ❤
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 3 ай бұрын
እኔም ወላሂ ከሁሉም ድራማ ውስጥ የነ አዳ ተመችቶኛል
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 ай бұрын
መድኃኔዓለም አለሁ ይበላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🙏🙏
@ርግቢት
@ርግቢት 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@GsFe-vk1yx
@GsFe-vk1yx 3 ай бұрын
አሜን😢
@janatjanat2187
@janatjanat2187 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
@@SenaitWubeye-oh6ks አሜን አሜን አሜን
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SagahaHsjsb
@SagahaHsjsb 3 ай бұрын
ሁሌ እንደዚ ቀጥሉ እናመሰግናለን እጣ ፈንታ ብቻ በቀን አንድ ይለቀቁልን ይምትሉ❤❤❤👍👍👍
@HayatSeid-q7y
@HayatSeid-q7y 3 ай бұрын
እጣፍንታንክፍል19እና20 21 22ንቱከታታዩንልቀቁልን
@Tofy-f6v
@Tofy-f6v 3 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂በጣም ነው የምወዳቸው😂😂😂😂😂😂😂
@SaraMakdes
@SaraMakdes 2 ай бұрын
እኔ ከምር❤❤❤❤❤❤
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 3 ай бұрын
ማነዉእደና አዳናቦራ ፍቅር 🥀 ሲጀምሩለማየት የጓጓ የኔ ቀበጦች ስወዳቸዉኮ ❤
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg 3 ай бұрын
እኔኢማኔቀጥኗልስወዳቸውሁለቱንምአዳናቦራ😅😅😅
@anshaansha8589
@anshaansha8589 3 ай бұрын
እኔ
@YyYy-yx2wj
@YyYy-yx2wj 3 ай бұрын
እኔ❤
@YoiPpk
@YoiPpk 3 ай бұрын
እኔ😛😉😁😁
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
ክፍል24ይጀምራሉ
@AmalAML-kn7ds
@AmalAML-kn7ds 3 ай бұрын
ክፍል 18 አረ በፈጠራቹ ሌለቹ ተከታታይ ትታቹ እጣ ፈንታ ብቻ በስነ ስርዓት ልቀቁልን🤕😫🙌
@ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
@ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ 3 ай бұрын
17እኮተለቋል
@nava-r
@nava-r 3 ай бұрын
በትክክል
@tshayii
@tshayii 3 ай бұрын
Enati now
@omuebrahim6659
@omuebrahim6659 3 ай бұрын
እና 17 ብሎ 20 መሆን ነበረበት​@@ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
@Momna-i5x
@Momna-i5x 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢​@@ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 3 ай бұрын
ዛሬ ቦራ የአዳን ፅሁፍ እደሰረቀች ባወቀ ነበር የምር ትላት ማነዉ እደኔ አዳ ያሳዘነችዉ😢😢😢
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 3 ай бұрын
ኣወቀ እኮ😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 3 ай бұрын
ማልቀስነበር የረኝ,😩😩😭😭😭😭በማወቁ ደስአለኝ,,ቦራ
@ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ
@ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ 3 ай бұрын
የአዳ አረካት እንዴት እንደምወድላልት😂😂😂😂😂ቦራን አቃጥለሽ ልደፊው ነው😅😅😅😅😅
@onlylove316
@onlylove316 3 ай бұрын
አዳን የሚወድ ብቻ
@mekdi7550
@mekdi7550 3 ай бұрын
አዳ ጭንቀቷንም ንዴቷንም ቶሎ ነው የምትረሳው ደስ ስትል 😂😂
@SeniYallew
@SeniYallew Ай бұрын
ኧረ የሮዝጋር ለቅሶ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂በአዳና በቦራ እየቀና ነው መሠለኝ😂የእብዶች ማህበር ነው 😂😂
@aotali8812
@aotali8812 12 күн бұрын
😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ😂የ ላይቭ ኮመንት ማንበብ የማይወድ 😅😊
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 3 ай бұрын
@@መሲቲቲዩብ ምን እደሚሉ አልረዳውም ሲጀምር ለማንበብ አይመችም
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
@@noonoo3732 እኔ ደግሞ ኮሜንት ከሌለዉ ማየት አልወድም
@BalayiBekele-qq3oq
@BalayiBekele-qq3oq 3 ай бұрын
እኔ 😅😅
@انينهابتق
@انينهابتق 3 ай бұрын
እኔ 😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube 3 ай бұрын
የአዳን ፁሁፍ ቱክቼ መስረቋ በመታወቁ ማነዉ ደስ ያለዉ ወይኔ አዳ የቦራን ጫማ አስወሰደችዉ 😂😂😂😂
@mahletFikedu
@mahletFikedu Ай бұрын
እኔማ ተቃጠልኩ በዛቺ በቱክቸ
@3_fenu
@3_fenu 3 ай бұрын
አይከፈልበትም አበረታቱኝ ገባ በሉ የቃና ወዳጅ
@ሐበሻን
@ሐበሻን 3 ай бұрын
Ok Kenegam.geni
@Ditawtube
@Ditawtube 3 ай бұрын
ፅድት ፅድት ያሉ የትምህርት ቤት የፍቅርና አሁን ላይ ተወዳጅ የሆኑ ድራማዎችን በቺሰታው ቲዪብ በቅር ቀን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን ጨርሰናል
@MeronNigatu-t3z
@MeronNigatu-t3z 2 ай бұрын
🤪🙆😝🥵🥵🥵
@DyCh-e4s
@DyCh-e4s 3 ай бұрын
ሩዝጋር አተ ጅላፎ አቃጥሎሊደፋኝነው😅😅😅😅😅😅
@SeniYallew
@SeniYallew Ай бұрын
እኮ ይሄ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ እንከፍ ነገር ነው😂😂😂😂😂😂
@EdenGselase
@EdenGselase 3 ай бұрын
ቅጣትን ያቋረጠ እስኪ በላይክ አሳዩይ
@jasnasnaks6503
@jasnasnaks6503 3 ай бұрын
አደለም ላቆርጠው ደጋግሜ ነው እያየሆቸው ያለሁት ❤
@Mohaaed
@Mohaaed 3 ай бұрын
እኔ
@QatarRayyan-z2c
@QatarRayyan-z2c 3 ай бұрын
እኔ😂
@YordanosGetachew-cg5xo
@YordanosGetachew-cg5xo 3 ай бұрын
እውነቱን ለቦራ ትንገረው የሚል ብቻ ላይክ❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
@@YordanosGetachew-cg5xo ምድ ነው የምነግረው የኔ ድመት ☺️☺️
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 3 ай бұрын
ገና ፍቅር ስጀምሩ ነው ሚያውቀው ከዛ ለምን ዋሸሽኝ ኣይንሽን ማየት እልፈልግም ብሎ ይዘጋታል ያው የኔ ግምት ነው😂😂😂
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 2 ай бұрын
​@@Helenhelen-l5d🤣🤣
@mickynikitanaomieprincesse8012
@mickynikitanaomieprincesse8012 3 ай бұрын
አአዳን እደኔ እሚወዳት የኔ ትግስተኛ
@MahletDereje-ru6tt
@MahletDereje-ru6tt 3 ай бұрын
ጎበዞች ሁሌ እንደዚ ቀጥሉ እናመሰግናለን
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 3 ай бұрын
በየ ቀን ይለቀቅልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ቦራ እና አዳ ምርጦቼ 😂😂😂😂
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 3 ай бұрын
ይቺ ቱክቼ የምትባል አቃጥላ ልትደፋኝ ነው😅😢
@AzebAbew-r5o
@AzebAbew-r5o 3 ай бұрын
አረ በፈጣራ እጣ ፈንታ ድራማን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@iloveu5348
@iloveu5348 3 ай бұрын
ከፍቶኝ ነበር እሄን ፊልም ሳይ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት🎉😂
@smegnsafi2580
@smegnsafi2580 3 ай бұрын
እኔም ማልቀሰን ትቼ መሳቅ ጀመርኩ😂😂😂😂😂😂
@DesiBdss-kc7hv
@DesiBdss-kc7hv 3 ай бұрын
በየቀኑ ይለቀቅል ልባችንን አትስቀሉት
@እማዬየኔናፍቆት
@እማዬየኔናፍቆት 3 ай бұрын
አባካችሁ እጣ ፈንታ በየቀኑ ሁለት ክፍል ልቀቁልን 😢
@AmalAML-kn7ds
@AmalAML-kn7ds 3 ай бұрын
ደቂ ትግራይ አለኽን ዶ😅
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx 3 ай бұрын
ኣለና ማዓረይ 😂😂❤❤❤❤🎉🎉
@leiltyteklay2649
@leiltyteklay2649 3 ай бұрын
ኣለና ምቅርተይ❤😊😂
@Sarh-ke1sy
@Sarh-ke1sy 3 ай бұрын
Alena ❤🎉
@ኣቢነኝየራያዋ
@ኣቢነኝየራያዋ 3 ай бұрын
እለን❤
@TeguTesfay
@TeguTesfay 3 ай бұрын
አለና😂😂❤
@aotali8812
@aotali8812 28 күн бұрын
የኣዳ እብደት ደስ ሲል😂😂😂 ስወዳት
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 ай бұрын
ከሰኛ እስከ ዓርብ አላችሁ እናተ ግን 3 ቀን ነው የምትለቁት😊
@አባይየአለምyoutube
@አባይየአለምyoutube 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@Hana-pd9yk
@Hana-pd9yk 3 ай бұрын
በስርዓት የማትለቁት ከሆነ ወይ ተውት በሰው ስሜት አትቀልዱ
@MekiyaMuhamed
@MekiyaMuhamed 3 ай бұрын
አይቻ ሳልጠግብነው የሚያልቀው😂😂😂ምንይሻለኝ❤❤😂😂😂😂ቱክችአቃጥላ ልትደፋኝነው😢😢😢😢
@MekdesAsefa-y9v
@MekdesAsefa-y9v 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ቀላል
@ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ
@ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ 3 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አዳ😢😢😢😢
@senibirhanu5709
@senibirhanu5709 3 ай бұрын
ከእሁድ እስከ እሁድ ቢለቀቅ ጦሩ ነዉ የምትሉ በላይክአሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤
@rabosa-c1w
@rabosa-c1w 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የምጠብቀው😊
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
የአዳ አክስት ቦራን እድታገባላት ያላት ጥረት😂😂😂
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 3 ай бұрын
አዳ የኔ እብድ ስወድሽ 🤣💞💞👍👍👍👍
@hibahassen6000
@hibahassen6000 3 ай бұрын
ነገ ይለቀቅ የምትሉ 👍
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 3 ай бұрын
አዳ አህ ምትለዉ ነገር ያስቀኛል😂
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 3 ай бұрын
አዳ ማነች አዳ ነኛ ወየሁ😂😂እደው ቨሳቅ መሞቴነው 😂😂😂😂😂
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 3 ай бұрын
አዳን የሚወዲ 🥰👍👍👍👍😊❤❤❤
@FafiAbdela
@FafiAbdela Ай бұрын
ፊልሙ ብዙ ነገረ እያስተማረን ነው
@AhmaTarabay
@AhmaTarabay 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋዉእደዚልቀቁትቶሎቶሎ
@fhgrhh7228
@fhgrhh7228 3 ай бұрын
አቶቦራ አቶቦራ አቶቦራ ወይጉድ የማይደክማት 😂😂😂😂😂😂
@SadSad-z9t
@SadSad-z9t 3 ай бұрын
የአዳ መኪና ጉኒሽ ቆንጆ ሥም
@وللن-ت7ص
@وللن-ت7ص 3 ай бұрын
😂😂
@zabebahali4379
@zabebahali4379 3 ай бұрын
😂😂
@Chaltugedafa
@Chaltugedafa 3 ай бұрын
Ada beautiful 😍😍😍😍
@ሃዲ
@ሃዲ 3 ай бұрын
በአረበኛ አይቸው አሪፍ ነው ነደን ስወዳት
@zenatesf717
@zenatesf717 3 ай бұрын
እሰይ ቱክቼ ጠቃጠይ😂😂😂
@JenatJenat-fc8ju
@JenatJenat-fc8ju 3 ай бұрын
ቱክቸ እና ሩዝጋ ሢያሥጠሉኝ አሥመመሣዬች 😡😡
@ጎዳዳአስፋ
@ጎዳዳአስፋ 3 ай бұрын
እዴ አላየሁትም ነበር እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤
@MeMe-fs2zk
@MeMe-fs2zk 3 ай бұрын
ድምፅ የለዉም
@mickynikitanaomieprincesse8012
@mickynikitanaomieprincesse8012 3 ай бұрын
እረ በምታምኑት እባካችሁ። በስነስራት ልቀቁልን በፈጠራችሁ 🙏
@እልከኛውያባቱልጅ
@እልከኛውያባቱልጅ 3 ай бұрын
እባካችሁ በቀን ይለቀቅልን😢
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 3 ай бұрын
ግን ነገ ትለቅታላቹ ሰኞ ስትለቁት የሰኞ ትቼ የእሮብ ኣሙስ ኣርብ ነው ምጨነቀው😂😂 በቃና ኮነው ስደቴ ምረሳው😢
@DagiElisa
@DagiElisa 3 ай бұрын
Ada tukchena bora and lay endayhedu betaregi destega neg......❤❤❤❤
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 3 ай бұрын
Le 2 amet kefikrengaye ga tekorarfen zaree tarekn congra belung😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 3 ай бұрын
ዋዉ ደሰ ይላን ግን የወነተሺን ነወ በጣም ደሰ ይላን ፍፃሜዉ የመርልሽ🎉🎉🎉
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 3 ай бұрын
Awoo getan bemmexa❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@ጂጂብቸኛዋ
@ጂጂብቸኛዋ 3 ай бұрын
አዳ❤ቦራ🎉ውዶቸ❤❤
@MisrakGetacew
@MisrakGetacew 3 ай бұрын
Adaye ❤❤❤❤
@makidahamanda2791
@makidahamanda2791 3 ай бұрын
ወድ ልጅ ተመልከቱት አዳ ለሩዝጋር ያልሆነችዉ የለም ግን እዩ😢😢😢
@0ahh858
@0ahh858 3 ай бұрын
ውሾችናቸው ወንዶች
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx 3 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@RgatTsaedu-r1x
@RgatTsaedu-r1x 3 ай бұрын
ኣዳ በጣም ነው የምወድሽ😂😂
@FayzaAl-yx8jo
@FayzaAl-yx8jo 3 ай бұрын
ከፍልሙ ይልቅ ማስታወቀያዉ😂😂
@uadh7751
@uadh7751 3 ай бұрын
አራ ታው ግን ቶሎቶሎ ልቃቁልን😂😢😢❤❤
@Ditawtube
@Ditawtube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብዙ ሕዝብ ስብስክራይብ እዲያደጎቹ ሞገስ ይስጣቹ እኔንም እግረ መንገዳቹን ሰብሰክራይብ 😘😘😘🙏
@beesaal8014
@beesaal8014 3 ай бұрын
አዳ እምትዎዱት ብቻ lik😢
@Jneesum
@Jneesum 3 ай бұрын
አቃጥላ ልደፍውኮ ነው😂😂😂😂
@abrhamzemene2121
@abrhamzemene2121 3 ай бұрын
ባለ ቢጫ ቮልስዋገኗ አዳ እንደኔ ምታስቃችሁ😂
@tigs2298
@tigs2298 3 ай бұрын
Diramawn tolo tolo bitlekulin betam arif nw
@SsEr-y3m
@SsEr-y3m 3 ай бұрын
በየ ቀን ይለቀቅልን ኣጣ ፋንታ ብቻ😢
@HabibKasiye
@HabibKasiye 3 ай бұрын
እኔንየሚገርመኝ ተርጓሚዋ ናት 😮😮በቃትችላለች
@aotali8812
@aotali8812 12 күн бұрын
ይህ ከይሲ ሮዘጋር ያደረገባትን ከፋት ሳይፀፅተው ቤትዋ ሄዶ ተኛ ኣዳየ የኔ ምስኪን😢😢
@FuF-c7o
@FuF-c7o 3 ай бұрын
አቴላምጭብኝ አላለም😅😅😅😅
@FknvLhb
@FknvLhb 3 ай бұрын
አዳ የኔውድ ነገር
@MerryLove-zn2pn
@MerryLove-zn2pn 3 ай бұрын
Desyelale dramawe befetnetlakut hulem❤
@DhgVvxf
@DhgVvxf 3 ай бұрын
አዳና ቦራ ባይኖሩ ፊልሙ አያምርም😂
@mekdi7550
@mekdi7550 3 ай бұрын
ዋናዎቹ እነሱ አይደሉ ከእነሱ ዉጪ ሌሎቹ ረዳት ተዋናዮች ናቸውኮ 🤗
@DhgVvxf
@DhgVvxf 3 ай бұрын
ትክክል❤​@@mekdi7550
@oKo-fd9zn
@oKo-fd9zn 3 ай бұрын
አዳ❤❤❤
@Sabontushawaa
@Sabontushawaa 3 ай бұрын
❤❤ada
@SonySony-mf7ks
@SonySony-mf7ks 3 ай бұрын
አረእደዉአዳየ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅
@EfrataZeleke
@EfrataZeleke 3 ай бұрын
Pls ketayunm tolo lkekuln🙏
@selam518
@selam518 3 ай бұрын
አዳየኔ ሚስኪን ሀቢቢቲ❤❤❤
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 3 ай бұрын
Wiyne adan siwadat
@tigistades3879
@tigistades3879 3 ай бұрын
አዳ ግን አቶ ቦራ እያለች ልቡን አረቀችዉ እኮ 😅😅😅
@fjfjgfjhjj1906እናቴ
@fjfjgfjhjj1906እናቴ 3 ай бұрын
ይለቀቁልን❤😂🎉
@brtukangebru4382
@brtukangebru4382 2 ай бұрын
የደስታየ ምንጭ የሆነ ፍልም😂😂😂😂😂
@AriyamMarmarati
@AriyamMarmarati 3 ай бұрын
የአዳ አድናቂዎች የት ናችሁ❤
@mulumengistu415
@mulumengistu415 3 ай бұрын
እረ ልቀቁልን🙌🙌🙌🙌
@Yuti-m4b
@Yuti-m4b 3 ай бұрын
ልቀቁትጅ ለመቸ ነው ያማችሇልደ😂😂
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 3 ай бұрын
አዳን እና ቦራን ሥወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsinatAlmawTsinatalmaw
@TsinatAlmawTsinatalmaw 3 ай бұрын
I love with this movie
@HabeebaIbrahimhamza
@HabeebaIbrahimhamza 3 ай бұрын
መቸም የሚከታተላችሁ የማዳምቅመሞችነንአደል አረበኛየማይችልየለምአደል ስለዚህበአረበኛውእናየዋለን ስትፈልጉአትልቀቁት
@mequadesha
@mequadesha 3 ай бұрын
ደምሩኝ እና ደስ ይበለኝ እስኪ፣ ደሰታ ከቤታቹ አይጥፋ🙏🌹💕 #የፍቅር_ልቦች
@rozaaliy
@rozaaliy 3 ай бұрын
የአዳ መኪና ስም ጉጉት ነዉዴ ዉነትም ጉጉት😅😅😅
@محمد-ص5ه8ض
@محمد-ص5ه8ض 3 ай бұрын
ጉኔሸ ነው
@MaheletTeshome-l9o
@MaheletTeshome-l9o 3 ай бұрын
በናታቹ ሀሙስ እና አርብም ልቀቁልን plssss😢
@HaymanotHabitamu
@HaymanotHabitamu 3 ай бұрын
ትውድጅፍልም ❤❤❤❤❤❤
@MignotTakele-ul7gx
@MignotTakele-ul7gx 3 ай бұрын
ዕጣፋንታንልቀቁልን😢
@ሜሮንመዝናኛ
@ሜሮንመዝናኛ 3 ай бұрын
ስሰአት ነዉ የሚለቀቀዉ❤❤
@ghccc5684
@ghccc5684 3 ай бұрын
መልካም ስኞ🙌
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 3 ай бұрын
አዳና ቦራ እኩል የሚጮሁት ነገር😂😂😂😂😂ፈጣሪዪ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 3 ай бұрын
አይ አዳ ዉዴ 😢❤
@ያረቢበእዝነትህ
@ያረቢበእዝነትህ 3 ай бұрын
የአዳ የመኪነዋ ነገርስ 😅😅😅😅
እጣ  ፈንታ ክፍል 19 | Eta Fenta epsiode 19
43:43
Kana Television
Рет қаралды 232 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 30 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 41 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 17 | Eta Fenta epsiode 17
42:09
Kana Television
Рет қаралды 206 М.
Rüzgarlı Tepe 142. Bölüm | Winds of Love Episode 142 | Season 2
1:05:25