ከታሜ ጋ እንሂድ ክፍል 2 - ወይ ጣሊያን ሰፈር....

  Рет қаралды 31,021

Tamiru Berhanu Tube

Tamiru Berhanu Tube

Күн бұрын

መነሻውን የማያውቅ መድረሻው ያስቸግረዋል
ከ ታሜ ጋ እንሂድ ዘወትር ማክሰኞ ማታ 12:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን
Ke Tame Ga Enhid Show Every Tuesday at 6:00PM
#TamiruBerhanu
#KeTamegaEnhid
#TamiruBerhanuTube
መነሻውን የማያውቅ መድረሻው ያስቸግረዋል
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Tamiru Berhanu Film Production

Пікірлер: 77
@bereketberhe
@bereketberhe 6 ай бұрын
ጣሊያን ሰፈር ፍቅር ብቻ ታምሩ በጣም እናመሰግናለን ሰፈራችንን ስላስጎበኛህን
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 6 ай бұрын
የተከራችሁ ወዳጆቼ ገንቢ አስተያየታችሁ የበለጠ ያበረታኛልና በያላችሁበት የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ።
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 6 ай бұрын
Tame berta enwodehalen ❤❤❤❤
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 5 ай бұрын
ለአራት አመት ያክል ከሰሜን ማዘጋጃ ጣልያን ሰፈር እየሄድኩ የተማርኩበትን ቀይ ኮከብ ት/ቤቴን ስላሳየኸኝ በጣም አመሰግናለሁ በጣም በፍቅር የምወደው ሰፈር ነው👍👍👍👍በርታልን ተምዬ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 6 ай бұрын
😍አቤት እንዴት የ ስው ክብር ያለክ ስው ምንም ግዚው ያልቀየረክ 🥰ኢትዮጵያ ረጀም እድሜ ከ ጤና ጋር አላህ ይባርክክ
@MayanGone-c9y
@MayanGone-c9y 6 ай бұрын
ታሜ በጣም የምወድክ የማከብርክ ትልቅ ሰው ነክ ኑርልን
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 6 ай бұрын
ያራዶች ሰፈር የጥበበኞች መፍለቂያ ጣሊያን ሰፈርያለውም የሌለውም በልቶ ጠጥትቶ እኩል የሚኖርበት ወንድን የሚያስንቁ ጀግኖች ወኔ ያላቸው የሴት ጀግኖች ጣሊያን ሰፈር ስንቱን ያፈራች ውብ ሰፈር ናት ታሜ መልካም ሰው ምርጥ ሰራ እየሰራህ ነው በርታልን ❤❤❤❤❤❤
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 6 ай бұрын
Tnx ❤
@wossenyirdaw9683
@wossenyirdaw9683 6 ай бұрын
ታምሩ እጅግ ደስ ብሎኛል! እግዚአብሔር ያበርታህ! በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው! ለይተህ የምታስታውሰኝ ይመስለኛል:: ወሰን አሰፋ የድሮው ገብርኤል ቤተክርስቲያን...
@HarunNigussieSamra
@HarunNigussieSamra 6 ай бұрын
ታሜ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው። ታሪክን በዚህ መልኩ ሰንዶ ማስቀመጥና ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ በመቻልህ የእውነት ምስጋናና ክብር ይገባሀል። ምናልባትም ሰፈራችን አንድ ወይም ሁለት ዓመት ላይቆይ ይችላል ፤ ስለዚህ ታሪካችን እንዳይጠፋ ታድገህዋል። ከታሜ በተጨማሪ ውድ ወንድሜ ፣ አብሮ አደጌ እና የልብ ጓደኛዬ ደሬ እንዲሁም ምርጧ ፣ ተወዳጇ እህቴ ጓደኛዬ ፍርዬ በጣሊያን ሰፈር ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ወንድማችሁ አብይ ንጉሴ ሳምራ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ፍርዬ ❤የኔ ምርጥ አራዳ ስወድሽ 💝እናቴ አክባሪሽ 💝ነኝ ኑሪልኝ 💝
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
Thank you Tame. ይሄው ሰብስክራይብ አደረኩ:: ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን በርታ🙏❤❤❤
@feteleworkdegefu7646
@feteleworkdegefu7646 6 ай бұрын
ታአሜ በጣም ደስ የሚል እና የሚያበረታታ ነገር ነው እየስራህ ያለህው እኔ ልነግርህ አልችልም እንዴት ደስ እንዳለኝ በጣም አመስግንሃለው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsigwegeramawe6630
@tsigwegeramawe6630 6 ай бұрын
ዋዉ ታሜ ጣልያን ሰፈር ማለት እኔ ክፍለ ሀገር በ80ዎቹ መጀመርያ መጥቼባት የሰው ልጅ እንዴት አንድ ሰው ሰለሚበላዉ እና ስለሚያድርበት ሳያስብ መኖር የሚችልበት እንኳን ሰው ጅብ የሚለምድበት የፍቅር ሰፈር ዋዉ ዋዉ።
@aydanaser8540
@aydanaser8540 5 ай бұрын
አባኮራን ጣልያን ሰፈር ታሜትውስታችንን መለስክልን ፍሬቻ ኑሩልን
@ababonga1
@ababonga1 5 ай бұрын
"ከታሜጋ እንሒድ" የሚለው መልእክት እየተደጋገመ ባያሰለች አሪፍ ነበር።መዋከቡን የበለጠ አጎላው።
@addisgirma8211
@addisgirma8211 6 ай бұрын
ወይኔ የሀዋ ግቢ ልጅ ነበርኩ ሰፈሬን አየሁት ❤❤❤❤
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 6 ай бұрын
ደሬ አሪፍ አስጎብኚ
@mystudio350
@mystudio350 6 ай бұрын
ምርጥ ሃሳብ ነው ምርጥ ሥራ ታሜ
@bushmohammed7049
@bushmohammed7049 6 ай бұрын
ታሜ በጣም እናመሰግናለን አንድ የረሳችሁት ሴንትራል ማተሚያ ቤት ያሁኑ ቦሌ ማተሚያ ቤት ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናመሰግናለን ❤❤
@እሩቅያህ
@እሩቅያህ 6 ай бұрын
😮😮😮 ዋውውውውው ምርጥ ስራ ነው የጠፍትንም አርቲስቶች አቅርብልን. በጣም የምንወዳቸው የምናደንቃቸው አርቲስቶች የጠፎ አሉና አቅርብልን ካሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 6 ай бұрын
ሰፈሬን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቹ
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 5 ай бұрын
ኑርልን እናመሰግናለን
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 5 ай бұрын
Abakoran temryalehu mirt sefer new ❤❤❤ derje fikru mehur new ferye feta yalshe ytbeb sew❤❤❤ tnx tame
@abuimanamantube7958
@abuimanamantube7958 6 ай бұрын
ታሜ መልካም ሰው እየበዛን እንሄዳለን በርታ የኃላ ከሌለ የለም የፊቱ ሬድዋን አማን ከጣሊያን ሰፈር
@oumerabdu4558
@oumerabdu4558 6 ай бұрын
ረዥም እድሜ ኑርልኝ
@abiy3408
@abiy3408 6 ай бұрын
Even though I'm not originally from Taliayan Sefer, it represents all of Addis Ababa to me. I felt a strong connection as if I were from there.Acutally I am from Tiwan severe close to Higher 7 high school.Thank you, Tame.
@akiberhe2555
@akiberhe2555 6 ай бұрын
My belovinibg home Rome City I miss you.
@Yeሀገር
@Yeሀገር 6 ай бұрын
Oh, I love it!! Nothing like old Addis 😢 neighborhoods. Lucky you. Our neighborhood is destroyed. Everyone used to live together. The educated, the business people, high income, low income......Everyone member of same Edir
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 6 ай бұрын
ታሜ please please, go to ፈረንሳይ ለጋሲዮን, ተዝቆ የማያልቅ ታሪክ ያለው ሰፈር ነው. አርቲስት, ባለስልጣን, ንጉሳውያን ቤተሰብ,አትሌት, ጋዜጠኛ,,, ሁሉም ያለበት,,,
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ታሜ ፊልም ነው የሚመስለው ደስ ይላል
@hopeb3837
@hopeb3837 6 ай бұрын
Thank you so much you took us back to our childhood memories ❤ missed the old sefere
@getnetassefa5844
@getnetassefa5844 6 ай бұрын
ኧረ በለው ምንድነው በየደቂቃው ማስታወቂያ ከጀርባ ያለው ሙዚቃም ቀነስ ለስለስ ቢል ጥሩ ነው
@zortebo
@zortebo 6 ай бұрын
ድንቅ ነው!!
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 6 ай бұрын
Huge Respect
@fifitata4381
@fifitata4381 6 ай бұрын
ቆንጆ ነው ታሜ በርታ እንከታተላለን
@amenfilmproduction1139
@amenfilmproduction1139 6 ай бұрын
Tameya 🙏🙏🙏
@BereketGebremi
@BereketGebremi 6 ай бұрын
Rome city ❤❤❤
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 4 ай бұрын
Great job
@sirakhailemariam6057
@sirakhailemariam6057 6 ай бұрын
ትዝታን አስጨለፍከኝ ዘመዴ!
@DjLove-g5t
@DjLove-g5t 6 ай бұрын
ዋው ታሜ በጣም አድናቂህ ነኝ አዲስ ገቢ ነኝ በርታልን
@tedacast8635
@tedacast8635 6 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ታሜ
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 6 ай бұрын
Tamey..selam selam biyalew..
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan 6 ай бұрын
massive respect 🫡. Tame
@abelking474
@abelking474 6 ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል
@BelalTaher-p9n
@BelalTaher-p9n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 6 ай бұрын
ብስኩት የገመጥንባቸው ጆተኒ የተጫወትንባቸውን ሻይ ቤቶች እንዴት ዘለልካቸው???
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 5 ай бұрын
Wow des sil
@MayanGone-c9y
@MayanGone-c9y 6 ай бұрын
ወይ ሰፈሬ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 6 ай бұрын
በርታ
@mohmaregasober1318
@mohmaregasober1318 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sarontensaye7670
@sarontensaye7670 6 ай бұрын
🤜🤛🦁
@NOOROk156
@NOOROk156 6 ай бұрын
12 ደቂቃ ድምጸ ሙዚቃ ነዉ ሚሰማው
@tadelelemma2103
@tadelelemma2103 6 ай бұрын
ታሜ በነካ እጅህ አስኮንም አሳየን
@MayanGone-c9y
@MayanGone-c9y 6 ай бұрын
ስንት አርቲስቶችን ያፈራች ሰፈር ናት ጭራ ቀረሽ ወጋየው ደግነቱ ፍቅርተ ጌታሁን አያሌው መስፍን አረ ስንቱን
@zedoadmatube8526
@zedoadmatube8526 6 ай бұрын
ፍሬቻ እራሷ የጣልያን ኤኔትሬ ናት
@AdomBejiga
@AdomBejiga 6 ай бұрын
Weyinee dimisihin siwedew tame
@እስከዳር
@እስከዳር 6 ай бұрын
ታሜ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥል ቀጣይ የት ሰፈር ትወስደን ይሆን ?🤔
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 6 ай бұрын
አዲስ አበባስ ቆንጆ ነበረች ችግሩ ህዝብ በጣም በዛ ፤ተጨናነቀ ፤ጽዳትም እየቀነሠ መጣ። ያነው እንጂ ኦኬ ነው።
@rah-rw8op
@rah-rw8op 6 ай бұрын
Yetaliyan Sefer Tarik Bezih Bicha Ayalikim
@tomk5529
@tomk5529 6 ай бұрын
👍
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seleshemeraha6722
@seleshemeraha6722 6 ай бұрын
🎉
@getahunhalefom913
@getahunhalefom913 6 ай бұрын
ሮም ሲቲ እንላት ነበር ያደግንባት ሠፈራችን
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 6 ай бұрын
ታሜ፡ ጀግናው፡ እንዴት፡ ነህ፡ ሠላም፡ ነው፡ ጣልያን፡ ሠፈር፡ እኔ፡ ደግሞ፡ ገዳም፡ ሠፈር፡ አስፋልት፡ ነው፡ የሚለየን፡ ፓንክረስት፡ ሆቴል፡ ትመጣ፡ ነበር፡ ትዝ፡ ይበልህ፡ ከአርቲስት፡ ከቤ፡ ጋር፡ ነፍሡን፡ ይማረው፡ እና፡ ከረንቡላ፡ ትጫወቱ፡ ነበር፡ አንዴ፡ አስታውሣለሁ፡ አንተ፡ ስትጫወት፡ ከከቤ፡ጋር፡ የሆነ፡ script ሠጥተኽኝ፡ ያዝ፡ብለህ፡ እረስትኽው፡ ሄድክ፡ በሁዋላ፡ መጥተህ፡ ወሠድከው፡ ለግዜው፡ ረሣሁት፡ አሁን።
@ergetkebederobele8549
@ergetkebederobele8549 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@hayatebrahim6827
@hayatebrahim6827 6 ай бұрын
I just want to give you some correction about the missionary clinic belongs to fetawrari Haji brasso and he was renting to the missionaries .
@tesfayeandei1950
@tesfayeandei1950 6 ай бұрын
tame, enate gebe new yenita gar yetmarkut, ተስፊላ negn
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 6 ай бұрын
እኔም ከደጃቹቤ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 6 ай бұрын
Ena sefer hide Mexico tame
@YirgalemAsrat-cq1hd
@YirgalemAsrat-cq1hd 6 ай бұрын
Talyan sefer tenshuwa Ethiopia
@betlhemmekonnen
@betlhemmekonnen 6 ай бұрын
Tigre gibi ewenetem des yemilegh bota emama negesti lucha ...eritra gebu engi tibka tesfaye my gramom OMG
@kings6897
@kings6897 6 ай бұрын
Room city
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 ай бұрын
Kidus yohanis bete kirstyan bilek asitekakilew ...... kidus kidus kidus yohanis new yemebalew ..... kidisinawen atinifegewe !!!
@hannazeleke1845
@hannazeleke1845 6 ай бұрын
tame try SRA new
@איובסלומון
@איובסלומון 6 ай бұрын
ኤልያስ፣ጁሐርን፡ስትጠሩት፡ፍርዬ፡፡የረሳሽው፡ጎረቤቱ፡የሆነው፡የመድኅን፡ተጫዋች፡የነበረውን፡አብዲን፡ሰዒድን፡ዘነጋሽው፡፡፡
@YirgalemAsrat-cq1hd
@YirgalemAsrat-cq1hd 6 ай бұрын
Talyan sefer tenshuwa Ethiopia
ከታሜ ጋ እንሂድ ክፍል 3 - ወይ ጣሊያን ሰፈር....
38:25
#miskinochu l S1Ep2 l ክፍል 2 l ኪችን እገባለው l
26:12
Addis Drama Studio
Рет қаралды 517 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ከታሜ ጋ እንሂድ ክፍል 1 - ወይ ጣሊያን ሰፈር....
20:15
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 833 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН