አዲሱ ገበያ .ጀግናው አትሌት አበበ መኮንንና ሽልማቶቹ .The heroic athlete Abebe Mekonnen and his awards.Tamiru Berhanu

  Рет қаралды 12,411

Tamiru Berhanu Tube

Tamiru Berhanu Tube

Күн бұрын

የአዲሱ ገበያ ጉዳይ……..ጀግናው አትሌት አበበ መኮንን እና ሽልማቶቹ
#TamiruBerhanu
#KeTamegaEnhid
#TamiruBerhanuTube
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Tamiru Berhanu Film Production

Пікірлер: 47
@yetagesubekele9630
@yetagesubekele9630 4 ай бұрын
ታሜ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እውነትም ያልተዘመረለት ጀግና ነዉ ኮማንደር አቤ ስላስቃኘኸን ምስጋናውን ለአንተ ይሁንና የሽልማቱን ነገር ይታሰብበት የአቤ ብቻ ሳይሆን የሀገር ቅርስ ስለሆነ በባለሞያ የተደገፈ እንክብካቤና የማስቀመጫ ቦታ እንዲዘጋጅለት እገዛ ቢደረግለት መልካም ነው እሱ በላቡና በድካሙ አምጥቶታል መጠበቅና ለትውልድ ማስተላለፍ የሁላችንም ሀላፊነትና ግዴታ ነው ብዬ አስባለሁ።
@FantuDagne
@FantuDagne 4 ай бұрын
አቤ በጣም ትህትና ያለው ከትንሽ እስከ ትልቅ ሰው አክባሪ በጣም የምወደው የማከብረው አትሌት ጎረቤቴ ፣ አቤ እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ አከብርሀለሁ። ከታሜ ጋር እንሂድ ፕሮግራም እናመሰግናለን ገና ከጅምሩ ያማረ ቁምነገር ያለው የሚከበሩ የሚወደዱ ሰዎችን ካሉበት ፈልጎ እያወጣ ክብር የሚሰጥ የሚይመሰግን ስራ እየሰራህ ስለሆነ ታሜ እናመሰግናልን። ገና ብዙ እንጠብቃለን በዚህ ቻናል።
@ቡዜሶል
@ቡዜሶል 4 ай бұрын
እዉነትም ያልተዘመረለት እናመሰግናለን ታሜ ትዝታዎች ሁሌም ይናፍቁናል በተለይ ለኛ ከሀገር ለራቅነው።
@tenageteshale6357
@tenageteshale6357 4 ай бұрын
ታሜ አቶ ዳኜ የስጋት በዙ የሚነገር ታሪክ አላቸዉ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!
@JEMILSherif
@JEMILSherif 4 ай бұрын
አትሌት አበበ መኮንን የክብር ዝግጅት ሊዘጋጅለት ይገባል እባካቹ አሳዩን ይገባዋል አትሌት አበበ መኮንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@belyahu98
@belyahu98 4 ай бұрын
አበበ መኮንን ልጆች ሆነን የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ለቡድናችን አበርክቶልናል:: እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@gezahagnashagrie1127
@gezahagnashagrie1127 4 ай бұрын
ፀባየ ሸጋውና የጠንካራ አትሌቶች ተምሳሌት አበበ መኮንን ባለህበት ሰላምና ጤናውን እመኝልሃለሁ።
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 3 ай бұрын
አበበመኮንን ወድ የሀገሬ ልጅ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኝል❤
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Ай бұрын
Bogeyee dredrere bogyeyee derrere thank you please show us more places in addis
@md1yes
@md1yes 4 ай бұрын
የአባታችን የአቶ ዳኜ ታሪክ በቀላሉ የሚያልቅ አይደለም ነገር ግን ቃል ስለገባህ በጣም እናመሰግናለን ፡
@zizitino6797
@zizitino6797 3 ай бұрын
አበበን በጓደኞቼ ምክንያት አውቀዋለሁ በጣም ደግ ለትንሹም ለትልቁም ፈገግታው እና ሰላምታው አንድ አይነት ነው ነው በጣም ሰው አክብሪ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በመርከብ ቅርጽ የተሰራ ቤት ያለው ብቸኛ ሰው አቤ ብቻ ነው ሽልማቶቹ ጉዳት የደረሰባቸው ይመስላል የሃገር ቅርስ ስለሆኑ ልናግዘው ይገባል ታምሩ ለአቤ ለብቻው መድረግ አዘጋጅለት ብዙ የሚነግረን ነገር ይኖራል ከሕዝብ ስለራቀ ሕዝብ እንዲያስታውሰው ያስፈልጋል ታሜ ፕሮግራምህ ቶሎ ያልቃል ሰዓት ጨምርበት በተረፈ ቀጥልበት
@derejenegatu151
@derejenegatu151 4 ай бұрын
እውነት ነው ለአገሩ ብዙ ሰርቶ ትገብዩን ክብር ያላገኘ ሰው ነው ለአገር የሰሩ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል።🎉
@jacobselasie7246
@jacobselasie7246 4 ай бұрын
Wow wonderful Programm after long time i saw Comander Abebe Mekonnene Gerat runter all over the World he is very queit Respekt
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 ай бұрын
አቤ ያልተንገረ አትሌት እግዚአብሔር ይጠብቅ ታሜ ጥሌ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጣይ ይሁን በርታልን
@romantsehay7354
@romantsehay7354 4 ай бұрын
ታሜ በርታልን ትዝታዎችን ወደ ኃላ ተመልሰህ ስለምታወጋን እናመሰግናለን የማናቀውን የኃላ ከሌለ የፊት አይኖርም በተለይ ኮበሌን አትልቀቅ ፕሮግራምህን ያደምቅልኃል ያአዲስ አበባ አራዳ በጣም የምወደው ወንድማችን 😍😘🙋❤🙏😇በርቱልን ከጀርመን 😀🌹🌹🌹
@messaylee9482
@messaylee9482 4 ай бұрын
Viva Abe I recall his lavish home called "Merkeb House" as the design looks like a ship ❤ Tame thanks for this amazing program
@md1yes
@md1yes 4 ай бұрын
አቤ ጉረቤቴ I miss you guys.
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 4 ай бұрын
😮 አዲሱ ገበያ ቦታው ግራ አጋባኝ ከላይ ከአጂፕ እስከ6 ,ቁጥር ማዞሪያ በኩሽኔታ የምንወዳደረው ትዝ አለኝ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 4 ай бұрын
ከምር ጨዋ ሰው ታሜ አቤ ምርጥ ሰው ከምር
@Afrooldiesman
@Afrooldiesman 4 ай бұрын
ታሜ ይመችህ
@abelking474
@abelking474 14 күн бұрын
በውነት ያልተዘመረለት ጀግና ድጋሚ ስለሱ በደምብ ዝርዝር አርጋቹ አሳዩን ሚገርም ነው
@gigigirma2837
@gigigirma2837 4 ай бұрын
ታሜ🙏🙏🙏
@leulmillion-g5f
@leulmillion-g5f 4 ай бұрын
በጣም የምወደዉ KZbin channel. Watching your KZbin channel from Washington DC. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@NAtainmWondwossen
@NAtainmWondwossen 4 ай бұрын
አቤ ጀግና ነው
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 4 ай бұрын
Waw tamye congratulations 🎉❤❤❤❤
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 ай бұрын
1980 ዎቹ ላይ ጉደኞች ነበሩኝ አዲሱ ገበያ አበበ መኮንን ቤት እያየን እንደነቅ ነበር በወቁት የሀገር ጀግኖች ይደነቁ ነበር
@wollo4001
@wollo4001 3 ай бұрын
wow
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 4 ай бұрын
Daz amazing 👏 😍 🙌 ❤️ keberulen hulachunm yemnwedachu nachu
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 4 ай бұрын
Tame enkuan dena metah makesegno derese eytebekugn neber Telenen yezeh selemetah enamesegenalen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 ай бұрын
እንደወትሮውም ጥሩ ፕሮግራም ነው ::ግን የዛሬው ለየት የሚለው አርቲስት ጥላሁን የታሜን ፕሮግራም በቁጥጥር ስር ማዋሉ ነው::ብዙ የሚያስቅ ነገር ስምቻለሁ አይቻለሁ::ዱብ ዱብም አለ ☺️ Don’t worry 😂😂😂 ሌላውደግሞ እኚህን ባለታሪክ እትሌት ኮማንደር አበበ መኮንን በስም ደረጃ እንጂ ብዙም ታሪካቸውን አላውቅም : ምን ይህል ጎበዝ አትሌት እንደነበሩ ያገኝዋቸው ዋንጫ ና ሜዳልያዎች ምስክር ናቸው :: በተለየ ፕሮግራም ቢቀርቡ የሚነግሩ ይኖራል እስቲ እንስማቸው አመስግናለሁ::
@SamiSami-t2u2v
@SamiSami-t2u2v 4 ай бұрын
Arif naw yeha erasu safi muziyame nawe
@DanielBirru-bm3kh
@DanielBirru-bm3kh 4 ай бұрын
Abe betam enwodihalen .Betam enakebirihalen.Rejim edme ketena gar Abe.Nurilin
@zackgulema6298
@zackgulema6298 4 ай бұрын
Amazing.
@sarontensaye7670
@sarontensaye7670 4 ай бұрын
❤❤❤
@LinaTeshome
@LinaTeshome 4 ай бұрын
አይይ ጊዜ አይ ጊዜ አሁንማ ጉራጌዎች ለየላቹ ክልላችንን አሳልፋቹ ሠታቹ ከመንግስት ጋር ተጣብቃቹ ብር ብቻ መልቀም ፡ አሁን እንደናንተ አይነት በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ያላቹ አቃጣሪ እና አጎብዳጆችን ጨምሮ እንደነ ፕሮ.ብርሀኑ ነጋ ፣ግርማ ሠይፉ ፣ፕሮ.አለማየው ሌላቹም አ.አበባ ስለምትኖሩ ነው የሌላው ችግር የማይሠማቹ አይደል ጠብቁ
@Afrooldiesman
@Afrooldiesman 4 ай бұрын
ታሜ ስለ 32 መርካቶ ስራልን ጎጃም በረንዳ ፍቃድህ ከሆነ
@simretutegegne4646
@simretutegegne4646 4 ай бұрын
የአርሲስቶችን (በአዲሱ ገበያ አካባቢ የናኖሩትን) ሲገልጽ ደረጀ ደገፋውን ዘንግቶታል። እርሱ እንዲያውም ሚስቱን ያገኛት ከመኖሪያ ሰፈሯ ከአዲሱ ገበያ ነበር።
@wollo4001
@wollo4001 3 ай бұрын
ጥሌ ጨዋታ አዋቂ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 ай бұрын
ጥሌ በርጫ አታብዛ !
@lilly8980
@lilly8980 4 ай бұрын
ታሜ እባክህን ያቺን እንቁ የሆነች ነገር ግን ጠፍታ የቀረችብን አብራችሁ ሰማያዊ ፈረስ ላይ የሰራችሁት እና በብዙ የቲያትር መድረክ ላይ ፈርጥ የነበረችው አርቲስት ዝናሽ ጌታቸውን ከየትም ብለህ አቅርብልን የት ነው ያለችው በምን ሁኔታ ላይ ናት ተመልሳስ ወደ አርቱ አትመጣም ወይ የሚለውን ፕሮግራም አድርገህ እንድትሰራበት አጠይቃለው
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 4 ай бұрын
አዲሱ ገበያ ሰሜን ማዘጋጃ ቀለመወርቅ ት/ቤት ሾላ ዶሮ ገበያ ብርሃኑ ቡና ቤት ገብረሀና ጠጅ ቤት እርግብ ቡና ቤት ቴዎድሮስ እግር ኳስ ቡድን
@hagere2204
@hagere2204 4 ай бұрын
Abebe Mekonnen, Belayneh Densammo. Ye Hager Jegnoch
@hagere2204
@hagere2204 4 ай бұрын
Yehager Qirs Yehonut Shilimatochu Bedenb Menkebakeb Yehullum Gideta New. Yigermal Marathon Lik Ende 5000 or 10000 betedegagami yemikenawen sport zerf ayidelem betaam adkami silehone. Shilimatochu gin bizatachew. Ewnetim yaltezemerelet Jegna
@ናታንዮምናሆም
@ናታንዮምናሆም 4 ай бұрын
Abebe merte sowe nowe kljente jemro Aawekwalow tame enmsegenaln
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 ай бұрын
አቤ ሉችያን ታሥታውሣለህ
@wondunet
@wondunet 4 ай бұрын
Tame Esti Aben yachi Nissan patrol alech wey bleh teyekelen***,egna yemenakew Beza zemen keruk tekur Nissan patrol yezog sherrrrr sil neew***bezan zemen eko berkkk new Nissan patrol***betu demo museum belew***heden keruk tesalme ew neber menhedew bezemenu
@NatanDaniel-ek2xx
@NatanDaniel-ek2xx 4 ай бұрын
Des ymil Atlet seratu thetenaw yemigerm new
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
አንድ ቃል አንድ ሳቅ | And Kal And Sak ድራማ ክፍል 2   | EBS Drama
15:20
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 10 М.
ሌማቱን ለመሙላት part 2/2
13:13
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 325
"ቂርቆስ ወይስ ጨርቆስ" ........ ከታሜ ጋ እንሂድ
46:53
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН