Keanget Belay (ከአንገት በላይ) Ethiopian Film from DireTube Cinema 2016

  Рет қаралды 664,492

News ET Social

News ET Social

8 жыл бұрын

The Latest Ethiopian Film from DireTube Keanget Belay (ከአንገት በላይ) Ethiopian Film from DireTube Cinema 2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 764
@lanchialansim6533
@lanchialansim6533 8 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ወንዶች በሚበሳጩበት ወቅት መደበቂያቸው መጨበስ ነው ከመጠጣት ይልቅ የሃይማኖት ቦታዎችን ወይም ሌላ መዝኛ ነገሮችን ብትጠቀሙ መልካም ነው፡፡ በተረፈ ፍቅር ማፍቀር ብቻ ሳይሆን መፈቀርም ነው ፡ የፍቅር መቀስ ሆኖ መገኘት ትርፋ ጸጸት ነው፡፡
@Love-op6lk
@Love-op6lk 8 жыл бұрын
like
@markchwayre1376
@markchwayre1376 8 жыл бұрын
f
@ameenyarebinaja2552
@ameenyarebinaja2552 7 жыл бұрын
uuuuuuuuuffffffffffffuuuuuu
@lilisidetaga7599
@lilisidetaga7599 5 жыл бұрын
እዉነት ዉድ ያሀገሬ ልጅ
@narjesweee7736
@narjesweee7736 5 жыл бұрын
ትክክል
@seadqsadamd3132
@seadqsadamd3132 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመቺቶኛል ሀሪፍ ነው ይሄልጂ ስወድደው ማሬ የሚል ፊልም ላይ በጣም ትግሥተኛ ልጂ ነው ይመቻችሁ በረቱ ሀሪፍ ነው !!!!!!!!!!!!!
@bontuujimmaabantuujimmaa4226
@bontuujimmaabantuujimmaa4226 5 жыл бұрын
Batikekil desi yelali bartu wodimoche ina hetoche egzihaber yalseten fiker lagn ayiwenem silazi be sew injera bangeba betam arefi new
@bontuujimmaabantuujimmaa4226
@bontuujimmaabantuujimmaa4226 5 жыл бұрын
Egzihaber yetabikachu Batikekil new wunat fiker egzihaber la ulachenim yistani
@hindyayehusumesti5682
@hindyayehusumesti5682 8 жыл бұрын
ቆይ እኔ ሁሌ መጨረሻ ነው እንዴ ኮሜት ምሰጠው እረ ተው ለማንኛውም ዋው ዋው
@yezenaAlem
@yezenaAlem 2 ай бұрын
ዋው
@ayman7174
@ayman7174 7 жыл бұрын
የአገሬ ፊልም ይተዋወቃሉ ትንሽ ፍቅር ያሣያሉ ከዛ ትንሽ ቀን ይጣላሉ ከዛደሞ ይታረቃሉ እስቲ ከዚ ለየት ያለፊልም ስሩ የአገሬ ልጆች ሁሌም የምኮራባችሁ ሰጣም እወዳችሀለሁ
@Misscheese2712
@Misscheese2712 8 жыл бұрын
ሁሌም አንድ አይነት ሀሳብ በሆነ አጋጣሚ ተዋወቁ...ተፋቀሩ...በሰዎች ተጣሉ....መልሰው በሰዎቹ ተታረቁ...... ልጅትዋ ደሞ የምተርክ እንጂ ፊልም የምትሰራ አትመስልም።
@mekidsegbru9315
@mekidsegbru9315 8 жыл бұрын
እውነትሽን ነው አንድ አይነት ሀሳብ ኢጪጪጪጪጪ
@user-yy4bo1hb7y
@user-yy4bo1hb7y 8 жыл бұрын
ተዋንያን መሆን እፈልጋለሁ ምን ይሻለኛል ከ2007-2008 የሚለቀቁ ፊልሞች አንዳይነት ናቸው ምን አለ ተፋቀሩ ተጣሉ ከዚያ በሆላ እንደገና ታረቁ እጪጪጪ
@hanaamre6845
@hanaamre6845 8 жыл бұрын
+አትክልት አቲ weneteshin new fiker huno sale gen gena kemjimera mechreshawen egimetalhu
@gcv8666
@gcv8666 7 жыл бұрын
ገዳምነሽ አማረ
@genzebmengesha4989
@genzebmengesha4989 8 жыл бұрын
tinshi tezeberareke enji....minm ayil betu. tnx aradawochi. ala ,,great tewanagni neh i like u.
@user-gi2mw3sq5k
@user-gi2mw3sq5k 8 жыл бұрын
መዝሙሩ የምወደው መዝሙር ስለሆነ ተመችቶኛል ፊልም ደሞ ምንም አይልም አሪፍ ነው
@mairymairy8305
@mairymairy8305 7 жыл бұрын
ሰላሚና ሰላም የቅድስት አርሴማ ልጅ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆንጆ ፍልም ነው እናመሰግናለን ወይኔ እሄን ልጅ ስወደው እርጋታው ሲያምር
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ እንግሊዘኛ ና አረብ ሀገር ያለን ሴቶች አንድ ነን ምክንያቱም አማረብንና እችላለን ብለው ያገርኛ ቋንቋችንን ትተን ስንተባተብ ስናድድ ምን ገጠመኝ አንድ ጓደኛ ዬ አብረን እየስራን ከአስሪያችን በፊት ልወድድ ብላ ምትጠቀው ቋንቋ ያናድደኝ ነበር በርግጥ ያምራል ይህ ፊልም አስተማሪ ነው
@seada.h1824
@seada.h1824 8 жыл бұрын
በቃ አንዳይነት ምንም መቀነስ መጨመር የሌለበት ተዋናይወች ብቻናቸው የሚቀየሩ ሳይጀመር የሚጨርስ አይነት ትወና አዲስነገር የለም በዚህአመት የተለቀቁ ፍፁም ኢትዮጽያውዊ የሆኑ የማናውቀውን ባህላችንን እንዲናውቅ ያደርጉን ሀገርኛ ፊልሞች ስናይነበር እንደኔ በጣም ያምራሉ ሀገራችንን አስቃኝተውናል ደራሲወቻችን እስኪ ወደገጠሩማ ህበርሰብ ጎራበሉ በጣም የሚያምርእና የሚስብ ባህላችንን አስጎብኙን እምነት .ባህል. ሰው አክባሪነት .መተሳሰብ.አንዱ ለአንዱ መኖር ያለውእና መማርም የምንችለው ከዚህማ ህበርሰብነው የሆኑ አንድአይነት ታሪኮችን አትደጋግሙብን እውነት ይሰለቻል. የኔአስተያየት ነው።
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 8 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ምንም ይሁን ምን መገናኝታችሁ ደስ ይላል!!!!!
@user-kj7tf6ye6k
@user-kj7tf6ye6k 8 жыл бұрын
ይገር ማል እኮ እንግሊዘኛ አትናገሪ እያለ ማጀብያ ሙዚቃው እንግሊዘኛ ነው ነገሩ ሁሉም ፊልም ላይ እንግሊዘኛ ዘፈን ነው እምታደርጉት እነሱ የኛን ዘፈን ማጀብያ አድርገው ያቃሉ አማርኛ ዘፈን ጠፍቶ ነው
@user-vo1pi7sq5s
@user-vo1pi7sq5s 3 жыл бұрын
ዘፈነ
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 8 жыл бұрын
ዋውውው ነው አሪፍ ነው ግን ይቅርታና ሲከፋችሁ ወደ በተክርስቲያን ስትሄዱ ህጉን አክብሩ የስጋን ጉዳይ ከነፍስ ጉዳይ አትቀይጡ ለምሳሌ ቤተ መቅደስ ሲሄዱ ሱሪ መልበስ ፀጉርን ባግባቡ ያለመሸፈን ምን የሚሉት ነው እዴ ለድራማው ውበት ስትል እግዛአብሄርን አትዳፈሩ
@sarayimer9495
@sarayimer9495 8 жыл бұрын
ወይ እናንተ መልክት የለዉ ሚያዝናና ነገር የለዉ የኢትዮጵያ ፊልም እያደገ ነዉ ትላላችሁ ደግሞ ባይሆን ቆንጆ ሴትና ቆንጆ ወንድ በማሳየት 1ኛ ናችሁ በናታችሁ ተመሳሳይ ነገር አትስሩ
@ruhaymusicentertainment1885
@ruhaymusicentertainment1885 8 жыл бұрын
wow yamral ketilubet thanx diroch
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 8 жыл бұрын
ድሬዎች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነው ተመችቶኛል
@tsehaygualtenben7267
@tsehaygualtenben7267 8 жыл бұрын
wowww arfe new fikr yehunk lij yene marr ketilobet bereto
@user-hh4ti5ru7i
@user-hh4ti5ru7i 8 жыл бұрын
wowwwwww dasssssssss yelalaaaaaaa tnxxxxxxxxx
@meskeremwalde2608
@meskeremwalde2608 8 жыл бұрын
እርግጠኛነኝ የዚህ ድርሰት ባለቤት አዲስ ጀማሪ ነው እደዚ አይነት ደርሰት አለ ተዋወቁ፣ተፈቀሩ፣ተጣሉ፣ተታረቁ፣ አለቀምንድነው ስልኬን ሰከፍት ሳየው ደሜ ይፈላል
@user-yh7zk2yc3n
@user-yh7zk2yc3n 6 жыл бұрын
ታማኝነት ለራስ ነው የምንወደ ስንከተል የሚወደን እናጣለን.።
@hayatab6346
@hayatab6346 5 жыл бұрын
እሱዋ በነካ እጅህ እኔን እዳነካኝ
@jjjcvhnnj4799
@jjjcvhnnj4799 5 жыл бұрын
ሙዚቃ
@user-je7su3wi5t
@user-je7su3wi5t 8 жыл бұрын
አረ ለፊልሙ አስተያየት ስጡ ኮሜንቱ ሁሉ ወሬ ብቻ አንደኛ የኮመተ ያሽልማል እንዴ ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ
@user-no5re6cv9v
@user-no5re6cv9v 7 жыл бұрын
ደስ ይላን ኮሜንት የምትሰጡት ግን ስትገርሙ እና ተጣልተው ይቅሩ ነው ነው ለእናተ ሲል የድብድብ ፊልም ይሁንላችሁ? ሲቀጥል ደግሞ ፊልሙን ከአያችሁ ቡሀላ የተሰማችሁን ነገር ኮምቱ እንጅ ከላይ ሌላ አንድ ሰው የሰጠውን ኮሜንት አይታችሁ ብቻ አትቀደዱ
@mghdsvbhvbh7326
@mghdsvbhvbh7326 7 жыл бұрын
Tesfa Habesha ታምሮአለክ
@salamss1379
@salamss1379 5 жыл бұрын
@
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
ህይወት እኛ እንደፈልግናት አይደለም የምትመራን እራሷ በፈቀደቺውመንግድ ብቸ ነው የምትመረን ።
@lilefiker9791
@lilefiker9791 8 жыл бұрын
ሀርፍ ነው በጣም ካንች ሌላ ወደ ሁላ ካንች ውጭ ወደ ውጭ አለ ትክክል እና ምን ይሆናል ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ሆነ እንጅ
@kalkedanabebe3622
@kalkedanabebe3622 8 жыл бұрын
kkkkkk Eko
@xsenizyemareyamliji2398
@xsenizyemareyamliji2398 8 жыл бұрын
Er ewnt new minalbet film lay endalew be ewnt behonlen
@lilefiker9791
@lilefiker9791 8 жыл бұрын
Ye ewnte yemhonew satoche lay new wendoche lay enkwan ቅዠት ነው እንጅ መቸም እውነት አይገኝም
@atresawbelta4793
@atresawbelta4793 8 жыл бұрын
በጣም ደንበኛ ነው፣ ይመቻችሁ ቀጥሉበት።
@ledyadarwichcell7080
@ledyadarwichcell7080 8 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲል ቆይ ማዳም ስትወጣ እጀምረዋለው
@user-vm1qk5lv2j
@user-vm1qk5lv2j 8 жыл бұрын
ዋአው.ደስይላን አመስግን.አለሁ. እወዳቺሁአለሁ በርቱ. 💔💔💔💔💔💔
@yodfiker4513
@yodfiker4513 8 жыл бұрын
yetiwena bisileti yansachewal setochu....wendochu....wow nachew berefe filimu bizum ayimesitim....yikirta!
@kemaltube1856
@kemaltube1856 2 жыл бұрын
አዲስ እንደወጣ አይቸዋለሁ ግን ድጋሜም እያየሁት ነው
@fawziafawzia848
@fawziafawzia848 8 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል ነርቱ ኤርምዬ እምትወደድ ነህ እኮ
@kelemmengstu9734
@kelemmengstu9734 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነዉ አስተማሪ ነዉ እናመሰገናለን
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 жыл бұрын
እር በለው በቃ ለየት ያለ ፊልም አይስራም ሁሌ አንዳይነት ምን ጉድ ነው መጀመሪያ ይተዋወቃሉ ከዛ ይፋቀራሉ ከዛ ይጣላሉ ከዛ ይታርቃሉ ሁሉም ፊልም አንዳይነት
@meskihararage7812
@meskihararage7812 8 жыл бұрын
Thanks dire tube.
@user-zg3gp6xo4v
@user-zg3gp6xo4v 2 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን❤❤❤❤
@mamiyayenemaresareli4550
@mamiyayenemaresareli4550 8 жыл бұрын
gen bselam new edzi aynet move yesrachehut
@mkidebasha7764
@mkidebasha7764 8 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ ኤፍቢ አረጋችውት አይታቹ አስተያየት መስጠት እረ በናታቹ አንጫጫ በተረፈ አሪፍ ነው
@user-iw9rc3rj1f
@user-iw9rc3rj1f 8 жыл бұрын
ዋው ምንምካ ተንኮል ቢበዛበት አስተማሪ ነው ብዙ ጊዜ ወንዶች ሲናደድ መደበቂያቸ መጨበስ ነው ይህ ቢቀር ጥሩ ነው ምክንያቱም ትዳጊው ትውልድ ይህን መማር ስለሌለበት
@sefenjuharseflove4318
@sefenjuharseflove4318 7 жыл бұрын
like
@user-gu5vv7gy7f
@user-gu5vv7gy7f 8 жыл бұрын
wawwwww betam yamerale gen Erase wedadenete siyasetela uuuuuuufffff ke rase wedadenete yesewerenge
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ።
@sifanoromiyaa8024
@sifanoromiyaa8024 8 жыл бұрын
waw arif new gin alcereskutim
@goofetaaeyesussiyaajaaletu8308
@goofetaaeyesussiyaajaaletu8308 8 жыл бұрын
wawwwww betam new mewdachu geta aleyachu
@negedewondimagegnhu5451
@negedewondimagegnhu5451 8 жыл бұрын
Really nice movie.i like it
@ameame4797
@ameame4797 8 жыл бұрын
እምፅ wey film becha tnx wedewala endegena ay gezae nege sera gebi negne
@salamss1379
@salamss1379 5 жыл бұрын
GAshAs
@hayatyebatilejnegn3103
@hayatyebatilejnegn3103 7 жыл бұрын
Walahi batem arif new
@kalkedanabebe3622
@kalkedanabebe3622 8 жыл бұрын
ያምራል እኔ የገርመኝ ብቻዉን እያለ ዝም ብላ ፍቅረኛ ሲይዝ የራሷ ለማድረግ ማሠቧ ነዉ ማርቲ እራስ ወዳድ ነሽ የምትወጅዉን ሠዉ እኮ ምንም እካን የራስሽ ባይሆንም ደስተኛ ሁኖ ማየት ትልቅ ነገር ነዉ እሴቶች እራስ ወዳድ አንሁን በፈጠራቹሁ
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 8 жыл бұрын
wowww. thanks 😭😭😭😭
@user-eu7cv9sv1i
@user-eu7cv9sv1i 8 жыл бұрын
Arif Nw Temechitognal 👍👍👍
@user-cz4ns3im6q
@user-cz4ns3im6q 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ድስ ይላል በርቱ ግን ኬሜንት የምትስጡልትሽለሙነው ጉድ እካነው
@alexma8253
@alexma8253 8 жыл бұрын
Its nice one!
@lovetg7837
@lovetg7837 8 жыл бұрын
wayen ena gen majamr machenow Comment mesat ara adad ekan awqachu asqademung kotatam hulu thanks so much
@appdroid6811
@appdroid6811 4 жыл бұрын
Woyine tsagurachu andi ayinet honow ikono yetamtatabign ?
@yefikershiferaw3590
@yefikershiferaw3590 8 жыл бұрын
wooow gn mn fikr film lay bcha new
@odenaglow69
@odenaglow69 8 жыл бұрын
በጣምያምራል.ይቅርታ.ማድርግሽ.በጣም.ደስይላል.ተዋንያን.ከልብ.እናመስግናለን.የሚያምር.ፊልምነው
@liyuezra8299
@liyuezra8299 8 жыл бұрын
weyyyyy mindenew ehe film new? are bakachu ayekeleduben.... ! esti leyew arif yimeselal kikikik
@mahdermekda6799
@mahdermekda6799 8 жыл бұрын
ክክ እኔነኝ ልትላት ነውዲ ፡ዋው አሪፍነው እናመሰግናለን በርቱ መጨረሻው ግን ደስ አለኝ ለነገሩ የተለመደነው የኢትዮጵያ ፊልም ሲያልቅ ስደሰት
@saedalove5674
@saedalove5674 8 жыл бұрын
ስታስጠሉ.ኮመት.ስጮች.ምርጥ.ሙቭ.ነው.በርቱ
@betikonjo543
@betikonjo543 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ውድ ያገሬ ልጆች
@selam4647
@selam4647 8 жыл бұрын
ወይኔ አይን መቀለጃ ሆነ አይደል.@ dre tub እስኪ እንደ ገዳይ ሲያረፍድ አሪፍ movie ፈልጉ?
@user-ro2gs3ko3q
@user-ro2gs3ko3q 8 жыл бұрын
arif new manem ayilem
@tigsetbekele2504
@tigsetbekele2504 8 жыл бұрын
በርግጥ ለይት ያለ አይደለም ነገር ግን በማሥተዎል ካየነው በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@frehiwot7636
@frehiwot7636 8 жыл бұрын
wow betam arif new
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 жыл бұрын
ደስስ ይላል ይመቻችሁ
@helengirma8038
@helengirma8038 8 жыл бұрын
wowwww arif new
@lovetg7837
@lovetg7837 8 жыл бұрын
Thanks dire
@user-xg1pm1sh7d
@user-xg1pm1sh7d 3 жыл бұрын
ሰርታቹ ሞታችኀል የኢትዪጵያ ድራማ እድ ይበላሽ
@vishashavishasha7821
@vishashavishasha7821 8 жыл бұрын
ዋዉ ፍቅር በፍቅር እጂ በተኩል አይሆንም ያምራል በርቱ
@jgujvhgy9779
@jgujvhgy9779 3 жыл бұрын
ትክክል ቆጆ
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምንም.እንኳን. ተኮል.ቢኖረውም.አጨራረሱ.ጥሩ.ነው
@meskeremwalde2608
@meskeremwalde2608 8 жыл бұрын
አያምርም እኔ ያየውት ልጁ ደስ ስለሚለኝ ነው አሁን አሁን የኛን ሙቪ ከማየት የህንድን ማየት ይቀለኛል ሲጀምር ሌላ አስተላለቁ ሌላ ሀገሩ በፊልም አደገ ትላላቹ ግን የቱጋ ነው እድገቱ ግራ ገብቶአቹ እኛንም ግራ አታጋቡን ካልቻላቹ ደግሞ ቦታውን ልቀቁ ለማንኛውም የኔም ፁኡፍ ተፈፀመ ደሞ ለተፈፀመ😥😭😓😪😲😨
@hibestyeabety8808
@hibestyeabety8808 8 жыл бұрын
ኢያጭ አሁንስ አሥጠላ የኢትዮ ፊልም ሁሌ አንድ አይነት? ተፋቀሩ ተጣሉ ተታረቁ እስኪ አንዳንዴ አታስጣርቁ 😃😜 ከምር ግን አውነት በዛ ሁሌ የፍቅር ፊልም 😏😟
@qutngqu5973
@qutngqu5973 8 жыл бұрын
Wawww aref nawu.magngetin becha saye hon Matatenem enlmadewu.
@user-ji6wp7uo9c
@user-ji6wp7uo9c 8 жыл бұрын
wowwww Harif new
@razanalsenan6801
@razanalsenan6801 8 жыл бұрын
wow betam arif newu
@mahmoudsaleh1762
@mahmoudsaleh1762 6 жыл бұрын
meseret dejene y
@amsalamsal3007
@amsalamsal3007 5 жыл бұрын
ደሰ ይላል የጨበሬው ቁም ነገረኛ የኤሊያሰ እውነተኛ ፍቅር የሰራ ባልደረባው ሴራ በጣም ያናድዳል ለምን ፍቅሯን መግለፅ ሳችል መገብ መዘረጋቷ ብቻ ፍቅር በሁለቱም አፍቃሪና ተፍቃሪይ እጂ ሲሆን ነው ፍቅር ሊሆን የሚችለው ኤሊያሰ እዳለው የተወጠረውን ፐላሰቲክ ካንድው በኩል ከላላ ብቻ ፍቅር ብረጭቆ ነው እክብካቤን ይሻል መረዳዳትን ትግዕሰትን ጥንካሬን
@user-id3ik1tn1l
@user-id3ik1tn1l 8 жыл бұрын
Arif new enamesegnalen
@sosilove3220
@sosilove3220 4 жыл бұрын
Yamral🤗👌❤
@Ethio50
@Ethio50 6 ай бұрын
betam arif
@kalkidankalkidan4895
@kalkidankalkidan4895 8 жыл бұрын
waw btam arif new
@alamaisas8765
@alamaisas8765 8 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ድሬዎች
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 4 жыл бұрын
👍👍👍👍😦😦😦😦😦
@user-xp7zm6pt3r
@user-xp7zm6pt3r 3 күн бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤
@tube-ml2ls
@tube-ml2ls 8 жыл бұрын
አቤት የኮሜንት ሰጭዎች ምን ነው ቾኩለቹ እኔ ግን አሁን ነው የደረሰኝ
@azebkonjo7335
@azebkonjo7335 8 жыл бұрын
Ara benatachewu leyate yale nager seru esk ahunise betam asetalage ewonate Amarega Felem Mayate
@wubanchteferarahal3081
@wubanchteferarahal3081 8 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለው ሙዚቃ ይመቻል
@birhanebir1578
@birhanebir1578 5 жыл бұрын
Wowwwww❤️❤️❤️
@user-mt4ro4gj6y
@user-mt4ro4gj6y 6 күн бұрын
ዋው ደስ ይላል
@makilove5012
@makilove5012 8 жыл бұрын
arif new gn hule sile fiker sihon yiselechal..esite andande sile hagere sile sidet minamn siru
@abitihabtamu5050
@abitihabtamu5050 8 жыл бұрын
afesasemu das ylal tru new enamesegnalen
@alemsahar6720
@alemsahar6720 8 жыл бұрын
ሳላየው ቢቀር ይሻለኛል ተዋወቁ ተጣሉ ታረቁ ይህ እማ ሰለቸኝ በተለይ የዚህ አመት ፍልም ይህ ብቻ ነው ታሪክ ያለብት ነገር ብትሰሩ እፍ እሁንስ
@jsjejhjsjjeje1829
@jsjejhjsjjeje1829 3 жыл бұрын
አወን
@brtukan7609
@brtukan7609 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው እመቻችሁ
@kidist3670
@kidist3670 8 жыл бұрын
ye director zemed mehone alebat enji endy demo englizegaw minew bekerbat.
@abebechfekiraymaeryamlij1947
@abebechfekiraymaeryamlij1947 8 жыл бұрын
waw menm aylm
@tsitsi338
@tsitsi338 7 жыл бұрын
arif new ymechachu
@eslove1897
@eslove1897 8 жыл бұрын
betam Arif new temehert alew fikern be fiker new mashenfe yemenchilew
@ayaanayaan6082
@ayaanayaan6082 7 жыл бұрын
Abet ye hulem andaynet taric yesalechal koy gen hulat fekregna moch be mahel kaltegachu filmu film mehon aychelem???❌🎥
@onelove809
@onelove809 8 жыл бұрын
tnx
@martamarta8277
@martamarta8277 4 жыл бұрын
Waw asetemari new
@nadaveameha3801
@nadaveameha3801 8 жыл бұрын
nice moving
@user-vu3rd2dm1q
@user-vu3rd2dm1q 8 жыл бұрын
wow betam des ylal firker yashenfal
@xsenizyemareyamliji2398
@xsenizyemareyamliji2398 8 жыл бұрын
Eni kezhi liji fiker yezognal hulum filmochu ewdeltalew beteley Yena Mar yemlew filimun
@yetbarekgolla5631
@yetbarekgolla5631 8 жыл бұрын
እንዴት ነዉ ልጀምረው
@buzabuza4332
@buzabuza4332 8 жыл бұрын
gena kemelekeku yiha ulu eruchaaa😉😉😉😉😳😳😳😳👍👍
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
1:26:46
AmharicTV
Рет қаралды 497 М.
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
TheSoul Music Family
Рет қаралды 67 МЛН
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 17 МЛН
Yene Jegna - Ethiopian Film Full - DireTube Cinema
1:28:55
News ET Social
Рет қаралды 485 М.
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:20:54
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 113 М.
Nazrawi (ናዝራዊ) Ethiopian Film from DireTube Cinema 2016
1:46:18
News ET Social
Рет қаралды 310 М.
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
Только девушки так умеют😂
0:59
Kenny Gogansky
Рет қаралды 4,3 МЛН
#маратклубника
0:14
Марат Мифтахов
Рет қаралды 10 МЛН
1000 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 12 МЛН
又被抓住了,还好我机智
1:00
侠客红尘
Рет қаралды 72 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 11 МЛН