ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 3

  Рет қаралды 21,805

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

4 ай бұрын

ክፍል 4 👉 • ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 4
#tsegayeaberar #tilahuntesfaye #ethiopia #kelayetasefikir3
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 110
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 ай бұрын
ክፍል 4 👉kzbin.info/www/bejne/j5S5Y6Fth7yLl7c
@NesiTesfay-oo2xx
@NesiTesfay-oo2xx 4 ай бұрын
ይሄንን የመሰለ ባለ ዉብ ድምፅ ግን ለምንድነዉ ብዙ ተከታይ የሌለዉ ይሄኔ ፖለቲከኛ ዘር ከዘር የሚያባላ ቢሆን ስንት ሰዉ ይከተለዉ ነበረ ያሳዝናል 😢በረታ ፀግሽ ኣድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤
@tigistgebremariam1018
@tigistgebremariam1018 3 ай бұрын
Betikikl enem hulem elalew❤❤❤
@blinkarmy3474
@blinkarmy3474 4 ай бұрын
ቃላት የብለይን ፀጉሸይ ፉሉይ ጥበብ ዩ ዘለካ ብፍላይ ገፀ ባህርያት ልክዕ ብፍሊሚ ከምዝሪኦ ዘለኩ ኮይነ የ ዝሰምዐካ ፉሉይ ድምፂ ና ተዉህቦ ኣለካ ና ቀፁለሉ❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 ай бұрын
ጥላሁን ተስፋዬ እጅህ ይባረክ ያነተን እጅ ቁርጥማት አይነካው። የፀግሽን ጉሮሮ ጉነፋን አይነካብን። ❤❤❤
@tigistterefe3
@tigistterefe3 3 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ በዚሁ ቀጥል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ ያሰብከው ሁላ ይሳካልህ እኛን እንዲህ እንደምታስደስተን ለአንተም ቸሩ መድኃኒአለም የሚያስደስትህን ነገር ሁላ ያድርግልህ
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 4 ай бұрын
ተመስገን በስንት ጊዜህ መጣህልን !ልቤተንጠልጥሎ ቀረኮ
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 4 ай бұрын
የተጨማለቀ የሞራልም ሆነ የህሊና ውድቀት የደቆሰው ፈጣሪውን ነፍሱን ረስቶ ለሆዱና ለገላው የሚጨነቅ በሸር በተንኮል በምቀኝነት የተበተበ ነፍሴን ነፍሴን እያለ ለሌላውሰው በክፋት ጎርባ እየማሰና ወጥመድ እያበጀ ሁልጊዜ በጭካኔ በሸር በሴራ የሚኖር የወደቀ ማሃበረሰብ የተረገመ ማሃበረሰብ ለሃገሪቱም ውደቀት ርክሰት መናቅና መደፈር የዜጎቿ ዝቅጠት ነው ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ የተዳረገችው ታዳ የተባረከች የሃይማኖት ሃገር እያሉ ይመፃደቃሉ የተረገመ ህዝብ የተረገመች ሃገር በድቃላና በሴተኛ ወንደኛ አዳሪ የተከበበች የእርጉሞች ጥርቅም የተሸከመች ሃገር እነደነ ሊና ተብየ እርጉም ተፈጥራ የምትኖርበት ሃገር ብሩክ ተብየው ደግሞ ብሩክ ሳይሆን እርጉም መባልነው ያለበት ሰው በገዛ ገንዘቡ በመጠጥ አንጎሉን አዙሮ በዛው ሰበብ አድርጎ የሚወዳትን ንፁህ ሚስቱን ትቶ የገዛ ጓደኛዋን አቅፎ አደረ ሳራይቱም ይሄሁሉ እንድሆን ትልቅ አስተዋፆ አድራጊዋ እሷውናት የእህቷን ሃሳብ ሰምታ ከመተው በቁምነገር ወስዳ ይቺን ሸርሙጣ ውሻ ጓደኛ ሳትሆን መሰሪ ጠላት ከበጉ ባሏጋር ባትልካት ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነውና ነገሩ በይ ሳራ ተብየይቱ መራራ ፅዋሽን ተጎንጭ ለሜላትግን አዘንኩላት ያችን ያረጀች የጂብ አሮጊት ከጓደኛዋ ጋር ሆና ሰርታላታለች የሚቀጥለውን ደግሞ አብረን እናያለን ማን እንደሚያሸንፍ ፈጣሪያቸውን የረሱ ለሆዳቸው ያደሩ ጂቦች።
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up 4 ай бұрын
ነጃት አገላለፅሽን ወድጄዋለሁ
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 4 ай бұрын
ፀግሽዬ አደራ ቀጣዩን ክፍል ቶሎ አድርስልን ሳምንቱን በ ምናቤ እየሳሉክ ከ መንቀሌ በፊት😂😂
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 4 ай бұрын
እንደ ሊና ሳቅ አብሻቂ የለም😮
@wassyhuntekabe1760
@wassyhuntekabe1760 4 ай бұрын
ይደንቃል የሴት መለኛ መጨረሻው ይናፍቃል ግሩም ደራሲ ከግሩም ተራኪ ጋር
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 4 ай бұрын
እባብ ከሆነች ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ፀጊሽ እናመሠግናለን❤❤❤
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@FatumaIbrahim-hn7kc
@FatumaIbrahim-hn7kc 4 ай бұрын
ፀግሽየ ፈጣሪ ደስታህን ያብዛው ወላሂ ስራየን በድስታኮ ነው የምሰራው❤❤❤😍😍😍😘😍
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 4 ай бұрын
Ene 10 giza naw yesamaut🎉🎉🎉🎉
@user-lr6uu2kl8j
@user-lr6uu2kl8j 4 ай бұрын
በጣም አጓጊ የሆነ ድርሰት ነው መጨረሻዉን ለማወቅ በጣም ናፈቀኝ ፀግሽ ባትቆይ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@user-ec5wr5hs9r
@user-ec5wr5hs9r 4 ай бұрын
ፀግሽዬ ልብ አንጠልጣይ ነበር እንኳንም ደና መጣህልኝ ❤❤
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 ай бұрын
🙏🎁❤
@mekdesasfaw3084
@mekdesasfaw3084 4 ай бұрын
ፀግሽ በርታልን🎉❤
@amytesfaye8879
@amytesfaye8879 4 ай бұрын
Thanks
@halimamohammed7949
@halimamohammed7949 4 ай бұрын
❤❤❤
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 4 ай бұрын
Ar tsegsh abzaku mareyanm
@saratekle9598
@saratekle9598 4 ай бұрын
እንዋን በሰላም መጣህ ጸግሽ። መልካም የገና በኣል ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኛለሁ።
@HaleemaHusain-fp6rp
@HaleemaHusain-fp6rp 4 ай бұрын
ምርጥ ትረካ ነው በርታልንንን ፀግሽ
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mestumesi-hh2yi
@Mestumesi-hh2yi 4 ай бұрын
enkun den metak tsegesh
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 ай бұрын
ወታና ፈጣሪ ይውንሽ አሮጊቷን እደሽውሻድ ስያውቁ ያለምንም እርእራይ እንደ ፋሲጋ ዶሮ ነው ሚገነጣጥሉሽ😂😂
@msnexus2671
@msnexus2671 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጡ ፍቄ❤❤❤❤❤
@TigisetAbebeTigisetAbebe
@TigisetAbebeTigisetAbebe 4 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣ በጉጉት ለሞሞት 1 ሀሙስ ነበር የቀረኝ❤❤😂
@fetimar3961
@fetimar3961 4 ай бұрын
እንዃን ደና መጣ በጉጉት እየጠበኩ ነበር 😍😍😍😍😍
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 4 ай бұрын
እሚገርም ድርሰት ነው ፀግሽ በርታልን እናመሰግናለን ❤ 4"ይቀጥል...
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን🙏😍😍የምወድህ😘
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 4 ай бұрын
እኒ ግን ካተ ድምፀ ሱሰ ይዞኛል ሁሌም ብሰማከ አልሰለችም ወድምነቴ ሰወድከ ቶሎ ቶሎናልኝ✅🌹
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 4 ай бұрын
Be gugute setebekeh neber tsges❤️❤️❤️🥰😘
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 4 ай бұрын
Ere tsegshi part 4 yiften ...bro u the best #1
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 4 ай бұрын
Selam tsegaye well come
@seblekebede9418
@seblekebede9418 4 ай бұрын
Wow, so interesting story, thank you 🙏
@muluken3266
@muluken3266 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 4 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ
@lovebobe7980
@lovebobe7980 4 ай бұрын
Betam yemehonewn mecheresha lemesemat gaguchalhu, Thank u Tegeshe
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 4 ай бұрын
እኮን ደህና መጣህ ፀግሽ የሁል ጊዜ ተከታታይህ ነኝ
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 4 ай бұрын
ያናድዳል!!! ሊና ጨዋውን የአብሮ አደግ ጉዋደኛዋን ባል እንዲህ ያላሰበበት መንገድ ማባለግ? ሳራ አሳዘነችኝ ለሱ ብላ ከነችግሩ ህይወቷን ሰጥታው? መጨረሻውን አሳምረው ነው።
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 4 ай бұрын
ጥፍቱ የሣራነው እህትዋ ሥትመክራት ሰምታብሆን እዴዚች አይነት ቆሻሻጓደኛ ማረግዋ ሳራ ደደብነች
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 4 ай бұрын
@@mareammohammed1875 ትክክል!! ግን እንዳለችው ወንድን ልጂ ጠብቆ ማዳን ከባድ ነው። ግን ከይሉኝታ ይልቅ ነገሮችን ከመበላሸታቸው በፊት ቀድሞ የተጠነቀቀ አራዳ ነው። ባይሰክር ኖሮ አይሸነፍም ነበር።
@hanamanaye1411
@hanamanaye1411 4 ай бұрын
Betam arife nw thanks tsegeshe❤❤❤
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 4 ай бұрын
ግድ የለህም ፀግሽ አፍጥነዉ የሴቶቹ መጨረሻ አጓጉቶኛል 😅 አይ የኛ የሴቶች ነገር ተንኮል አይሉት ሞኝነት ግራ የገባዉ ቅዠት ዉስጥ መዘፈቅ እኖዳለን መጨረሻዉን ያሳምረዉ❤
@user-ij9bi2tz7c
@user-ij9bi2tz7c 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@afromedia3945
@afromedia3945 4 ай бұрын
Please part 4 tsegesh❤🎉🎉
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 4 ай бұрын
መጣህ ፀግሽ❤
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 4 ай бұрын
ታከተተይ ነኝ በጣም አድናቅህ ነኝ
@jenikahalew4228
@jenikahalew4228 4 ай бұрын
ፀግሽ እባክህ ረዘም ያለ ሙሉ መፅሐፍ ልቀቅልን
@maskaranugusi2670
@maskaranugusi2670 4 ай бұрын
ስጠብቅህ በጉጉት ፀግሽ❤
@helensema7904
@helensema7904 4 ай бұрын
እንደሀሳብ ነው ምጠይቅህ ነገ ማታ ልቀቅልን ዶሮ እየሰራን እንድንሰማ እንኩዋን አደረሳቹ ሁላችሁም
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ፀግሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@asdaassd6265
@asdaassd6265 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Etanche
@Etanche 4 ай бұрын
Pta 4❣️❣️❣️😘🙏
@fozako
@fozako 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 4 ай бұрын
ፀግሽየ ናፍቆቴ መጣህልኝ ❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
አረ በዙ አትቆይብን ፀግሽ ድምፅህ እራሱ ይናፍቀናል 😊❤
@NurelhudaMuhammad-rn8gu
@NurelhudaMuhammad-rn8gu 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነብሴ 🎉🎉
@user-gy1er8rg6t
@user-gy1er8rg6t 4 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣክ የኔ ውድ
@hanouchyouness1989
@hanouchyouness1989 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ 😍😍😍😍🙏
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 4 ай бұрын
Thank you so much ♥️ tsegish ❤❤
@3hawahussen
@3hawahussen 4 ай бұрын
ቀጣዩስ😭 ቸኮልኩ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ምትተርከው ግን የሴቶችን ድምፅ ተመሳሳይ የሞልቃቃ ሴት ድምፅ ሆነ የሴቶች ድምፅ ቢስተካከል
@user-vf5sd1ui2q
@user-vf5sd1ui2q 4 ай бұрын
Weyy tsgshye nafikote 💕💕
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 4 ай бұрын
♥️🙏♥️
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 4 ай бұрын
ፀግሺየ እናመሰግናለን❤❤❤❤😊
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሺ ሠላም ላሀገራችንን ይሁን 💚💛❤️
@Habeshawi26
@Habeshawi26 4 ай бұрын
Thanks dear tsegsh
@msnexus2671
@msnexus2671 3 ай бұрын
sara gin wow winta gin 😮
@dustabashir6177
@dustabashir6177 4 ай бұрын
ዊል ብሮ❤👌👌
@HelenBeshu
@HelenBeshu 4 ай бұрын
Tegish sewode eko❤
@fj6205
@fj6205 4 ай бұрын
Thanks so much ❤
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 4 ай бұрын
ፀግሽ እዳትቆይብን በጉጉት መሞቴ ነው😢😢😢😢😢
@meskimama2486
@meskimama2486 4 ай бұрын
Enkuwan Dena metaki tsegeshi ❤🎉🎉🎉🎉
@etsubinkkunbi4664
@etsubinkkunbi4664 4 ай бұрын
Thanks!
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 ай бұрын
Kefatuwa😢 lina
@bizuneshgetaneh9139
@bizuneshgetaneh9139 4 ай бұрын
Ere ketaye terakeyachen Please ❤
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 4 ай бұрын
እንደዚህ ለመጨራሰ ኀግቼ አለውቅም
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 4 ай бұрын
Tks
@honeybeefood2330
@honeybeefood2330 4 ай бұрын
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 4 ай бұрын
Is this not part 2 I was waiting for part 3
@bettyasamnew3111
@bettyasamnew3111 4 ай бұрын
Ere tolo tolo lkekewo pls pls pls
@raheladdis6317
@raheladdis6317 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@lidyaYigzaw-jg9ng
@lidyaYigzaw-jg9ng 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerarEtuu
@DerarEtuu 4 ай бұрын
❤❤❤wwwwwwwwww
@jpmobile
@jpmobile 4 ай бұрын
ሀይ
@jpmobile
@jpmobile 4 ай бұрын
wow❤❤❤
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j 4 ай бұрын
👍👍❤❤❤🙏🙏
@sari2653
@sari2653 4 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 4 ай бұрын
ሠውን ውደደው እንጂ አትመነው ማለት ይሄ ነው! አይደለም ሚስቱ ሳትኖር ፣ ሚስት አብራም ሄዳ ቢሆን ክፍተት እንዳይኖር ጥንቃቄ ያስፈልጋል! ጎደኛ ማመንም ቢሆን ለከት ሊኖረው ይገባ ነበር!
@beredoodekabu1276
@beredoodekabu1276 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 4 ай бұрын
ፀግሸ ክፍል አራት መቼ ነው❤❤❤❤
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 4 ай бұрын
በጣም ዘገየህ ምነዉ ለተመልካች ክብር የሚባል ነገር አለኮ
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 4 ай бұрын
አረ ተይ እህት እንደሌላው ስድ ንባብ አይደለምኮ ሆኖ የ እየ አንዳዱ ገፀበሀሪ አተራረክ ስራ ይጠይቃል ይን የመሠለ ስራ ዘግይቶ ቢመጣም አያስከፋም
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 4 ай бұрын
Tsegis meta
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 4 ай бұрын
😎🤔🤔
@kenubishe23
@kenubishe23 2 ай бұрын
የብሩክ እናትና ሊና ተብየዋ ምናቸውም አላማረኝም 🤨🤨
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 4 ай бұрын
የነ ብሩክ ጉዳይ ምን ደርሶ አለቀ🙄🙄
@bettybete586
@bettybete586 4 ай бұрын
Demo lesamnt tfa aluk
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 4 ай бұрын
ወይ ሌላ የስራሽን ይጥሽ ሰይጣን
@meqdesssisayi7036
@meqdesssisayi7036 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@helanhelan6921
@helanhelan6921 2 ай бұрын
❤❤❤
@tagestbab5861
@tagestbab5861 3 ай бұрын
❤❤❤❤
ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 4
1:45:16
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 20 М.
Каха с волосами
01:00
К-Media
Рет қаралды 4,8 МЛН
የባል ገበያ
48:30
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
ተናፋቂ ሙሉ ፊልም | Tenafaki Full Ethiopian Movie 2024
1:33:11
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 260 М.
КТО сильнее: В Африке встретились львы, жираф и гиена
0:16
Собиратель новостей
Рет қаралды 1 МЛН
Осиное гнездо у себя дома
0:27
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Надёжная охрана #кино #фильмы
0:48
KINORITM
Рет қаралды 3,7 МЛН