አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!

  Рет қаралды 131,605

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 511
@liya7521
@liya7521 4 жыл бұрын
የህይወት አባታችን እንካን ደህና መጡልን እንውዶታልን እናከብሮታለን
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 4 жыл бұрын
To day. But. VS. 🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡 BEN10.IO. BEN10🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡. 🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡TheVS
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።እባታችን።
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 4 жыл бұрын
Kalehewet yasemalen Abatachen!!
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል 4 жыл бұрын
ሰላም እንደት አደራችሁ የቅድስት ድንግል መሰሪያም የአስራት የመስቀልስር የአደራ ልጆች እንኳንአደረሳችሁ ይችን ሚሴጅ የምታነቡ ስደት አቃጠይ ሰቀቀነው 😭😭😭ችግርውስጠነኘ ወለተእየሱስብላችሁ አስቡኘ ታሪክ ቀያሪ የድንገረል ማሪያምልጅ 😭😭
@ayalgeto1983
@ayalgeto1983 4 жыл бұрын
emamelk tadershelan enem hewat tezaberarkobegal yamemalek tedaresalen
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል 4 жыл бұрын
@@ayalgeto1983 አሜንአሜንአሜን
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል 4 жыл бұрын
@ወለተ ስላሴ እሽ እህት አለም አምምላክታክብርልኘ
@Fitz-10
@Fitz-10 4 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ስግደት ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kiyamapautotameneamene5446
@kiyamapautotameneamene5446 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@mitikiemunye
@mitikiemunye Жыл бұрын
አሜን
@huluyanchi1257
@huluyanchi1257 4 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ደስ የሚሉኝ ትሁት አባትም ነዎት መጥቼ አገልግሎትዎን ተከታትዬ ነበር ልጄ ላይ ምልክት አይቻለሁ ስላልበረታሁ ነው እንጂ እኔም እነደሌላው ምስክርነት የምቆም ነበርኩ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 4 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እህቴ በስደት ነው ያለሁት እኔም እመቤቴ ፈቅዳልኝ ደጇ እንድታበቃኝ እየተማፀንኳት ነው
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 4 жыл бұрын
Selke kuterachwen yemetaweku ebakachu lakulege
@tigistgessesse2133
@tigistgessesse2133 4 жыл бұрын
እባካችሁ ስልካቸውን የምታውቁ ንገሩኝ
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
@@bettytsegaye4165 ፣ዢወቀሸቀዠበቀወቀዘበሸሸሸሺሺሸቀሸሸዠቀ
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
ሸወሸዠዠሸዠዠሸሸቀወዘሸዠሸቀቀሺሸሸሸወሽሸቀዠወቀቀሸቀቀቀሸ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 4 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ልደት በአል አደረሳቹ በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም አምነን የምንድንበት የምህረት እጅን ይላክልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራ አድርጉ አዲስ ቻናልነው
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቤት ስብ እንሁን
@haileslassiebrhane1902
@haileslassiebrhane1902 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እናመስግናለን እንደእኔ ዓይነት በገደል ኣፋፍ ላሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን በፀሎት አስቡን እህተ ማርያም // ገብረ እየሱስ ብላችሁ
@ማሂነኝየአፄዎቹ
@ማሂነኝየአፄዎቹ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኧረ እኔስ እየኖርኩ መሆኑንም አንዳንዴ እጠራጠራለሁ ወለላይቱ እመቤት ትድረስልኝጂ እንደ እኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደምህረቱ ይቅር ብሎኝ እግዚአብሔር ታሪኬን በቀየረው 😥
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
አሜን ፫❤
@ትጂዩቱብ
@ትጂዩቱብ 3 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብቶ ይስጥልን❤
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 4 жыл бұрын
⛪️⛪️⛪️ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ሁሉም ትክክል ነው። የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በዲያብሎስ ላይ እንንቃ! ሴራውን እንወቅበት! በፀሎት በፆም በስግደት እናሸንፋለን።⛪️⛪️💚💛❤⛪️
@bekabeka7976
@bekabeka7976 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያስበን
@sosi8831
@sosi8831 3 жыл бұрын
አባቴ እኔ ትምህርቶትን በቃ ስስማ እባየ ነው ሚመጣው አባቴ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥልን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በስደት ሆነን እንደዝህ ፈትፍቱ የሚያስረዳ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen beteseb arigigni bekininet wude
@judio5511
@judio5511 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏መምህር ህንኮን ሀደረስን ጭንቅላቴ ውስጥ ይንቀሳቀሳል ስሄድ ይሰማኛል ወሰድመለስ ያረገኛል ፅሎት ቦታዬላይ ስቆም በስነስርሀት ይፍለከለለካል ሕናግራገባኝ ሕና ጀርባዬ በቀኝ በኩል ንጭት ያረገኛ ል ሕባቴ በፀሎት ሀስቡኝ በጣም ተሰቃየው ሀደራ ለመቤቴ ሀሳውቁልኝ
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን.እኔ.ደማ.ጭነቅላቴ.ውስጥ.በጣም.ያማኛል.አይሰራም.ስልክ.ቁጥር.ፈልጌነበር
@hagostekeste7719
@hagostekeste7719 Жыл бұрын
ተሻለሽ ወይ ኣሁን?
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.ቤዛዊተአለም የአማኑኤል እናት በእ ድሜ በፀጋ ትጠብቅልን አባታችንን
@سميرهسميره-ث8ز
@سميرهسميره-ث8ز 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አባታችን እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ ስጸልይም ሆነ ስሰግድ ክፋ ሀሳብ ነው የሚመጣብኝ በጣም እናደዳለሁ እራሴን ያስጠላኛል ሰዎች ምንም ሳላረጋቸው እንደ ነገረኛ ያዩኛል ከባለቤቴ ጋር መጣም እንጣላለን እምናገረው አይጥመዉም በጸሎት አስቡኝ ወ/ስላሴ ብለው
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 7 ай бұрын
አባታችን:አሁን የተናገሩት:የኔውጉድነው:በደቂቃይቀያይረኛል:በሰላም :አገር ገብቼ:ለመዳንያብቃኚ:በፀሎትአስቡኚ:አደራ:ወለተኪዳንብለው
@brookwo7653
@brookwo7653 2 жыл бұрын
አባ የዘብሩ ንጉስ ቅድስ ገብርኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።
@berhanuwodajo-vw8ek
@berhanuwodajo-vw8ek 11 ай бұрын
አባቴ ርኩሳን መናፍስትን ከህይወቴና ከውስጤ በፅኑ ፀሎትዎ ያስወግዱልኝ፣ በአውደ ምህረቱ ላይ ለምስክርነት ያብቁኝ።
@yeshigerma7379
@yeshigerma7379 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sanymrs840
@sanymrs840 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወትያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልን
@TemreYasin-j9w
@TemreYasin-j9w 11 ай бұрын
አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ይህ የሚያወሩት ሁሉ አኔ ላይ ይሰማኛል አሁን ልጆቼን ትቼ ሰው ሀገር ነው ያለሁት ገና አሁን ነው የነቃሁት ፀልዩልኝ
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 3 жыл бұрын
እውነት ነው። እኔ ብዙ ነገር ላይ ቸኩየ እወስናለሁ። በስደት ሀገር ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል 30 አመት በስደት። ከተማ ብቀይርም ያው ነው እንደውም ከብዙ ሰዎች እርቄአለሁ ባለሁበት ሃገር ምንም ችግር ባይኖርብኝም ግን አሁን ብቸኛ ሆኛለሁ። ምንም ነገር አያስደስተኝም። ወደ ኢትዮጵያ ልገባ እፈልጋለሁ ግን ፈራሁ ትክክለኛ ያልሆነ ውሳኔ እንዳይሆን።እዚህ ገፍቼ ብሄድ እናም ችግር ቢገጥመኝ እግዚአብሔርን እንዳላማረው ለመሄድ ሁሌ ልቤ ያስባል ግን የምሄደው ምንም ኖሮኝ አይደለም። በቂ ገንዘብም የለኝም እድሜየን ሙሉ ቤተሰብ ስረዳ ኖሬ ቤትም የለኝም በሀገሬ። ብዙ አመት እራሴን ችየ የኖርኩ ሰው ከእህት ጋር መኖር እችላለሁ?ችግሬን ነግሬያት ነይ ብትለኝም ፈራሁ። እናት እና አባቴን በሞት አጥቻለሁ። ምን ይመክሩኛል መምህር። መወሰን አቅቶኝ አሁን ግራ ገብቶኛል። ብቸኝነት ጎድቶኛል ጭንቀት ይዞኛል።እባኮት በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው።
@argeargearge2016
@argeargearge2016 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት በጣም አሳዘንሽኝ እኔም ስደተኛ ነኝ እንዳንች ግን መወሰን አለብሽ ምንም ባይኖርሽ በጤና መግባት ትልቅ ነገር ነው የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ብለሽ የ አባታችን እምባና ጸሎት ይርዳሻል you tub ትምህርታቸው ተከታተይ በ መንፈስ ቅዱስ እኛ ተባርከናል
@ArthurJohn-x3x
@ArthurJohn-x3x 2 ай бұрын
ወደ ኢትዮጵያ ነይ
@eyrusi
@eyrusi 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቀለ ህይ ወት የሰማሊንን
@alemayehumare
@alemayehumare Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤!
@abelhidase1226
@abelhidase1226 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 4 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ _ ጌታ ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጥ።
@berhanuwodajo-vw8ek
@berhanuwodajo-vw8ek 11 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልኝ፣ በሰላምና በጤና ያኑርልኝ። እባክዎ ይባርኩኝ፣ በአገልግሎት ቅዱስ ስፍራዎ እመጣለሁ። በወለላይቱ ( በአስትሮ ማርያም)
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል ን እድሜና ጤና ይሰጦት የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አምላክ ቅዱሳን እግዚአብሔር በያለበት ይጠብቀን።
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 3 жыл бұрын
ዐይለ ገብርሄል የክርስትና ስሜ ነው፣ መምዕር ሆይ! በፀሎቶ ያስቡኝ!
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️😍 የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ኣሜን🤲 እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲♥️💖እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉምነገር እኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን አሜን🤲💖
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በአይነ ጥላ ከፉ መንፈስ የት0ያዝን ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ይማረን አባታችን አስካለ ማርያም ብለው በፀሎቶ ያስቡኝ ።
@amanuelmehari961
@amanuelmehari961 4 жыл бұрын
ኡነት ኢግዝኣብሄር ይቅር ይበለን። ምንድነው ያለችው የዚህ ሊጅ እናት የጸሎት ቤት ውስጥ እባብ ይመጣል ሲሉኝ የጸሎት ቦታዉን ተውኩት። ኡነት ሳይታወቀን ኣብደናል ከኣህዛብ የምለየን ምንም ነገር የለንም። ያው የእግዝኣብሄር ቸርነትና የወላዲቱ ድንግል ኣማላድነት ነው ኢንጂ።
@eshetugizaw-
@eshetugizaw- 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብሆን ኖሮ እርስዎ ጋ እመጣ ነበር ፡ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን አመሰግኖታለሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 3 жыл бұрын
አባ በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተማርያም እያሉ አባ ስልኮን አግንቼ ባወራውት ደስ ይለኛ እኔ መዝሙር መዘመር በጣም ፈልጋለው ግጥሞችንም ፅፋለው ግን አእምሮዬ ውስጥ እየደበላለቀብኝ ያስቸግረኛል
@NigusBerhe-e4w
@NigusBerhe-e4w 2 ай бұрын
ቀለ ህዎት ያስሟል ኣባታችን
@abebahailuhailu5974
@abebahailuhailu5974 2 жыл бұрын
መምህር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት.
@derasederase4627
@derasederase4627 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ይስጥልን ብዙም ባልለወጥ ተሚገባበላይ ትምህርት ቀስሚያለሁ ቃለሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመነዎትን ታርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@ብርሃኔነሽማረያም
@ብርሃኔነሽማረያም 3 жыл бұрын
ኣባቴዋ እድሜና ጤና " ብዝት ይበልልን ኣባቴዋ እዝጊ ሃርያ ብላቹ ክመላእ "ቤተስቦቺ ብፆሎታቹ እሰቡኝ እኛ በዚ መንፈሰ ተቸገርን ክስደት መልሶ ዶጃ ያብቃን እመብርሃነይ 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏❤❤❤❤❤
@salamsalamm7053
@salamsalamm7053 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስብኝ የክርስትና ስሜ እህት ሚካኤል አይነጥላ ሰላሜን ነስቶኝአል😭😥
@thryt1919
@thryt1919 3 жыл бұрын
Ameen ameen
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ ነኝ ሰውነቴን እንደሳአት ያቃጥለኛል ምን እንደሆን አላውቀውም ተሰቃየሁ ሀኪም ቤት ብሄድም መፍቴ የለም እመቤቴ ሆይ በስደት እንዳልቀር እረጅኝ ለሀገሬ መሬት አብቂኝ
@samrinamele4072
@samrinamele4072 4 жыл бұрын
Ayzon e/r yeredash
@zd6124
@zd6124 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት እኔም እዳቺ እያቃጠልኝ ነው ግን ፆለት እያረኩ ውሀ አቅርቤ ፀበል አርጊል እመቤቴ ብየ ፀልየ ሰውነቴ እየለቀለኩ እየጠጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን በድግል ማሪያም አማላጅነት መፍትሄ አግቻለሁ እመቤቴን እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ለናተም ትድረስላችሁ አሜን አሜን አሜን
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እማቤቴ ትደብስሽ በፆም በፃሎሎት በራች ደብሎስ በታለያያ ነገር ይፈታነል በራች ትድኛለሽ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
@@zd6124 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እፀልያለሁ ጧት ማታ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
@@samrinamele4072 አሜን አሜን አሜን
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እንኳን አደረስዎ እግዚአብሔር አምላክ አገሬ ገብቼ ለመፈወስ ያብቃኝ ሀጥያቴ በዝቷል😭😭
@FanosShanbel-kv3tn
@FanosShanbel-kv3tn 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስበሚልና ጥሩ አርገህው ገልፀህልናል የተሸወድነው እዚጋ ነው ። እግዚያብሄር እንደዚህ ያለ መምህራንን ያብዛልን ።
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 4 жыл бұрын
ኣረ ተሰቃየሁ እመቤቴ እርጂኝ ጭንቅላቴ ላይ ቁጭ ብሎ ሰላሜን ጤናየን ነሳኝኝ ወለተፃድቃ ብለው ፀልዩልኝ ኣባቴ😢😢😢😢😢
@tshayetogu149
@tshayetogu149 4 жыл бұрын
ayezushe Eheta Ename Edanechinewe Miyaseqayene Erasalaye Yeroxale Yhunenegere Bexamenewe Miyasecheneqene Bereteteshe Xeleye Bedenebe Segeji 7 Giza Sexeleye beyadadu Xelote Sate Sataqwarechi Segejibete Sateselechi Eshe Emeberhane Lehulacheneme Tederese Bemherete Ejwa Tedasene
@almightlord1579
@almightlord1579 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሰስ ክርስቶስ ከላይሽ ላይ ያንሳልሽ እህቴ
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት እግዚአብሔር አምላክ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማሌን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube 2 жыл бұрын
አውነት ነው Tabarkiu ❤️
@wojxhsh9133
@wojxhsh9133 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ስግደት ልአምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም እንኩዋ. ለጌታችን ለአምላካችን ብርሐነ ልደት በሰላም አደረሰዎት የአመት ሰው ይበልዎት አሜን የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን 👏👏👏
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@ወይኩንፍቃድክ
@ወይኩንፍቃድክ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው የሚስተምሩን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እኔደካማ ልጂወት ወለተ ስላሴን ያስቡኝ አባቴ በፅሎትወ 🤲
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜው በፀጋው በጤንንት አብዝቶ ይጠብቅልን አባታችን ፀሎትዎ ይርዳን 🤲🏽
@SelomonAyele-hy3or
@SelomonAyele-hy3or 6 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማል ዕድሜናጤናይስጥል
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 4 жыл бұрын
አባቴ እንኳን በሠላም መጡልን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ቅድስት ማሪያም ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርከው አባቴ እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከቶ ይደርብኝ አባታችን
@እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
@እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ ታሪክ ነው የሚመስለው ትምህርቱ በፀሎት አስቡኝ አመተስላሴ ብላችሁ
@tigyoutube9121
@tigyoutube9121 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@luladaid9912
@luladaid9912 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤
@ሥላሴአምላካችንነው
@ሥላሴአምላካችንነው 3 жыл бұрын
መምራችን ቃልሂዉት ያሰማሰልን ፀጋና እድመ ይሲጥልን አምን
@nahedamoh7160
@nahedamoh7160 3 жыл бұрын
አሜንን አሜን እበኮዉ በፆሎት የሥቡን 🙏🙏
@eneyewdessie3
@eneyewdessie3 3 жыл бұрын
እስካሁን በለማወቄ የተጎዳሁበት ትምህርት ነዉ ።
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ያድልልን አባ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከትሁ ይድርሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ቁጥሮትን ብታስቀምጡልኝ እርሶ የሚያወሩት ሁሉ እኔላይ የሚታይ ነው ሰው አስጠላኝ ጩሂጩሂ ይለኛል
@RedietRedu-yh9kr
@RedietRedu-yh9kr Жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 4 жыл бұрын
ፈጣሬ እረጅም እድሜ ከጥና ይስጥልን ላባታችን በረከቱሁ ኣይለየን
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ያስማልን በእድሜው በፀጋው በጤንንትአብዝቶ ይጠብቅልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamsusu6689
@selamsusu6689 3 жыл бұрын
እውነት ይሄ ሁሉ የተናገሩት አባቴ የእኔ ህይወት ነው አዝኝቷ እናቴ ድንግል ማርያም ከዚህ ችግር እንድታላቅቀኝ በፀሎት አግዙኝ አስካለ ስላሴ እባላለው አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤናን ያድሎት ብዙ ግዜ ደውዬ አላገኝውትም ግን አንድ እርሶ ጋ የሚያገለግል ልጅ ስልኮትን አንስቶ ከአገልግሎት በዋላ እንደማገኞት ነግሮን ነበር ግን ማግኘት አልቻልኩም
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ እመቤታችን ማርያም አትለዬት
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 3 жыл бұрын
ምምህር ሃኖክ ብዙ ቢዙ ጊዘ ብፕሮግራምህ መልኪት ሊከልህ ነበር ሆኖም፡የዋል ተስፋ ኣጣሁኝ ይሁን ኢንጂ በኣሁኑ ሳት ውንዲመ መቶ ኣንጋግረሃል ማለትከጣሊይስምን ኣገር ነው የመዝታው ኢና ልርሱ የመዳዝና ቃል ላኪልኝ ኣይነ ጥላ በኣይምሮዩ ግብቶ ኑሮይይርን ቢይብጥ ኢያተገኝ ነው ኢና ኢባኪህ ኣንተ ኣምላክ ኣፊሎሃልና ኢባኪህ ጽሊት ኣርግልም በቃ ይሚፈልገውን ሥይሆን የማልፈገውን ነገ ኢያድራ በጸጸት ኢሥት ያቃጥለኛል በቃ ስዊች ኢንዳይረዱኝ ስለነ ስናይ ንገር ኢንዳያድቡ ይማዲግበትን፡ንገር ሁሉ ኢየዘጋ ክጋፈኛ በታች ኢያተገኝ ስላምን ኢያሳጣ ፍቅር ኢያሳያ በቃ በንግግረ ብሥራዩ ሁሉ በነቀፋ ኢያጅበ መሳቂያ ያተገኛል በቃሥራም የለኝም በረከተንም ብምን ኢንደማጠፋው ኣላውውም መኖረያ ወረቀትም፡የለኝም ትዳርም የለኝም መምህራችን፡ኪንግዲህ በሃላ ኢንደስው ኣስተካኪሎኝ መንፈስዊ ሃብት ያልርው ስው ኣብሮዝን ስድጋ ውደሙን ይሚቅርበል ና ኢንዲሁም፡ለንስሃ ያብዋዝን ዘንድ ጽሊር ኣርህልኝ ይህቭን ቀረ ዘመነን ማልለት ኣምላክ የስዝተኝን ቀተ ዘመን ኣምላከን ኢንዲኪስው ኢመበተን፡ኢንፊዽ ስለስናይ ሥራ ያዘጋጅኝ በቅስ ኣሁንስ ባለም ኣልሆነልኝ ኣልተመቸኝ ስማያአኢ ነተ ደሞ ኢንድስይጽልሚቢም ገታ ያበርታዝንና ለንስሃ ለስድጋ ወደሙ ያብቃኝ
@henokgelay602
@henokgelay602 3 жыл бұрын
ሰላም ኣባታቶቼ ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር ለናንተ የሰጠን ሰሙን ክብሩን የተመሰገነ ይሁን
@lamlamethopya5901
@lamlamethopya5901 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእእሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ የወለላይቱ እመቤት አለሁ ትበልልን💒💒💒💒💒💒💒
@hsznjd4044
@hsznjd4044 10 ай бұрын
ይፍቱን በረከት ውድ አባታችን እሰኪ ሁላችንም በፀሎት አሰብን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
መምህር መንፈሳዊ ጅግና እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን(3)
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለመምህራችን ።
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአህቤር እድሜወት ይርዘምልን
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ይብዛልዎት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ
@ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጡልን አባታችን የሄ ሁሉ የኔ ባህሪ ነው አባቴ በፀሎታቹ አሰቡኝ
@Abrhmeayalew
@Abrhmeayalew 4 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቁምልን አሜን
@bettyt9714
@bettyt9714 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጦው የኔ አባት 🙏
@youjadcellyoujadcell1602
@youjadcellyoujadcell1602 2 жыл бұрын
አግዚህብሄረ ረጅም አድሜ ይስትልን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
ቃወሂወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት አባታችን
@zinashgizawkerga244
@zinashgizawkerga244 4 жыл бұрын
አባታችን እንኳን አደረሶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት
@cellindemissee6802
@cellindemissee6802 4 жыл бұрын
አግዜር ይሰጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
ቃልሂውተ ይሰማጰለን
@AmiloEthiopia
@AmiloEthiopia 9 ай бұрын
ቃልዮትያሰማልንአሜንአሜን
@shawlassefa7468
@shawlassefa7468 3 жыл бұрын
በድንግል ማረያምን ይሁንባችሁ ሰልካቸውን ሰጡኝ
@genetgebeyehu1895
@genetgebeyehu1895 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወቀት ያሰማልን እንደዚ አብራርቶ ሚያስረዳና እያንዳንድ ሰው እራሱን እንዲፈትስ ማድረግ ያለበትን ቅድመ ሁኔታ ማወቅመ ትልቅ ነገርነው ፡፡ወለተመድህን ነኝ
@dawitgadisa3350
@dawitgadisa3350 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@genetassefa9920
@genetassefa9920 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ስደተኛዋ ወለተ ስላሴ ነኝ በጾለት አስቡኝ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ አግዚአብሄረ አድሜዎን ያርዝምልን መጥቼ በአንጦጦ ማርያም በአጅዎ አንድባረክ ቸሩ አግዚአብሄር ቅድስ ፍቃድ ይሁን በጸሎት አስቡኝ ጽጌረዳ ነኝ ከ ሲዊድን ስልክዎም ጠፋብኝ አባታችን ከተቻለ ላኩልን የበረከት ስራ አንድንሰራበት.
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
Amen.. amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@jhonmeatisy7346
@jhonmeatisy7346 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ፦ቃለህ ይወት ያሰማልን ሙሉጤናና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካል ሄወት ያሰማልን በጉጉት የሜጠቡቆት መሜህር እዴሜ ይስትልን በስደተኛ የማርያሜ ልጁ
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
22:21
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!
21:15
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,7 М.
ከሰው የማያግባባ፣ ሕይወት አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ ፤ ክፍል ሦስት
16:12
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 54 М.
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
ፈሪ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ስድስት
15:21
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 69 М.
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.