ፈረቀሳ እየሄዱ ሲከበር፣ ቤት ውስጥ ደግሞ ሲገበር የነበረ አዳል ሞቲ ዛር ስንብት!

  Рет қаралды 11,524

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

ልጅቷ ጎሮሮዋን ታማ ለዛር ተሳሉ። ፈረቀሳ ይዘዋት ሄደው አዳል ሞቲ ዛር ወደ ሕይወቷ ገባ። በዚህም ብዙ አሰቃያት። ሲገበር የነበረው አዳል ሞቲ ዛር በእንጦጦዋ ማርያም ምልጃ ለቋታል።

Пікірлер: 115
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጦት ጌታ ይሆ ይህን ፍረቀሳ የአሩሲዋ እመቤት/ሞሚና የሚባል ባታ መብረቅ አውርድበት !! እኔ አውቀዋለሁ!!
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዝማሬውን በማድመጥ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 3 жыл бұрын
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አባታችን እድሜያቸውን ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ዝማሬውን አድምጡትና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 3 жыл бұрын
አሜን
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 3 жыл бұрын
Amen(3)
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
Amen
@እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ
@እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ Жыл бұрын
እረ ቁጥራቸከዉን ላኩልኝ እናተየ 😢😢😢 በጣም ከፍቶኝ ነዉ
@derasederase4627
@derasederase4627 3 жыл бұрын
እንኳን እመብረሀን ፈወሰችሽ እህታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ወላዲት አምላክ የእንጦጦዋ እመብርሀን ሁላችንንም በያለንበት ጠብቂን የልባችንን መሻት ፈፅሚልን ወላዲት አምላክ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@እመአምላክሆይለምኝልን
@እመአምላክሆይለምኝልን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
ይገርማል ! እግዚአብሔር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ለኔም ህይወቴን ባርኪልኝ ። ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ መድሃኒአለም።
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@talatalaco6675
@talatalaco6675 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽህት እህቴ እመቤቴ ማረችሽ እግዝእትነ ማርያም አጥህ ባሪያሽን አስብኝ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜውን ይስጥወት አልቀናንኮ እኛ በተለይ በአህዛብ ሀገር ያለነው ለአገራችን ያብቃን
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ወለተ ትንሳኤ ዝማሬውን አድምጭውና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
እንኳን። ደሥ አለሽ ለተፈወሽው ሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር። ይመሥገን አባታችን ቃለ ሔይወት ያሠማልን በእድሜ ፀጋ ያቆይልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቤ ወለተ ማርያም ፍቅርተ መድህን ብላችሁ
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 3 жыл бұрын
ያገሬ ታቦት ያሳደገኝ መላክቅዱስ ገብርኤል .ላባታችን .እርጅም እድሜ ይስጥልኝ .አሜን ዳቢሎስ ተቃጠለ .የአዳም ልጅ ሁሉ .እልል .በሉ . እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል 3 жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛ የክርስቶስቤተሰቦች የቅድስትድንግልማሪያም ልጆች እንኳን ለቅዱስገብርኤል ወርሀዊይ በአል አደረሳችሁ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
Amen
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ እህቶቼ ይህን ዝማሬ አድምጡትና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝኩአችው kzbin.info/www/bejne/jXbUi6V6hZ6JrKs
@kornebirku495
@kornebirku495 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@ab-_-az2550
@ab-_-az2550 3 жыл бұрын
አሜንንን
@judio5511
@judio5511 3 жыл бұрын
ሀባ በፀሎት ሀስቡን አገሬ ገብችሄ ተፈውሼ በጣም ቸገርኩ በፀሎት ሀስቡኝ 🙏🙏🙏
@yeshigerma7379
@yeshigerma7379 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ መምህር እንኳን ደህና መጡልን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አደራህን የነገርኩህ!!
@liya7521
@liya7521 3 жыл бұрын
እኔም ሴፍ ስላሴን መፀለይ የጀመርኩት በመሞህር ሆኖክ ውልደ ማርያም ነው!!!
@ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ
@ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሀን ደረሰችልሽ እናቴ እመብርሀን ስምሽ ከፍ ይበል ክብርሽ ይገለጽ ረሁንም
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት ኪዳነመህርት እኔንም ከኔቤተስቡችንም ለሰጀሽ አብ ቅኝ እናቴ አደራሽን አሜን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስቡኝ ወላተ ሚካኤል !!!!
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
ለአንቺ የደረስችህ ለእኛም እመቤቴ ትደረስልን አሜን(3)ሁላችንም ለደጅ ስላሟ ያብቃን አሜን (3)
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም አቤት አድነን ጠፍተናል ኤፍታህ በለን ዊ ይቺ አለም አስጠልቶኛል ንስሀ ገብቼ ቆርቤ በሞትኩኝ ኡፍ እማምላእ ድረሺ ያዳም ዘር ጠፍቶዋል
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እንኳን ለፂዮንማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ ውዶቼ ሰለማይነገረ ስጣታ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላቺ የደረሰችልሽ የአምላክ እናት ለኛም ትድርስልን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ለደጇ አበቃችን ጸበሉዋንም እረድኤት በረከቱዋንም ተካፋይ ሆንኩኝ ደግሜ ደጋግሜ ደጃን እንድረግጥ ትርዳኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ኀ
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ኀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tijilove5671
@tijilove5671 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታች
@ephremtube9078
@ephremtube9078 3 жыл бұрын
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 2) ---------- 1፤ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥ 2-3፤ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቤትሕ እዳልወጣ ደካማነኝና ምሕርትሕ አይለየኝ
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና ብለው
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም አባታችን እድሜ እረጅም ይስጥልን ይህን እርኩስ መንፈስ ያርቅልን ፈጣሪ ፈውስን ይላክልን አሜን አሜን አሜን
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እግዚአብሔር ይርዳን ያየነውንማ አዎ እንተገብራለን ጥሩ ከሆነ ጥሩውን ከጥፎ ከሆነ መጥፎ ነው በተለይ እኔ የእውነት እህት ወንድሞቼ ተጠንቀቁ ከመጥፎ ትተን ከጥሩ ጋ እንሁን አደራሁችሁ ስለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን😭😭😭😭👏👏👏💚💛❤️
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 3 жыл бұрын
እኮን ደና መጡ እኮን አደርሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል
@abyonneeg3580
@abyonneeg3580 3 жыл бұрын
እድሜ ወትንያሪዝምልንአባየ
@Rahel-7
@Rahel-7 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እሰይ ለሷ የደረሰች እመብርሃን የእኔንም ቤት እንድትጎበኘው። አቤት አባቴ ያለሁበትን ሁኔታ ቢመለከቱ እባክዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ ፍቅርተ ገብርኤል ብለው። እመብርሃን እናቴ በሕይወት አቆይታ አገሬ መጥቼ ከነልጄ ፀበል ለመጠመቅና ለመፈወስ ።አምናለሁ እንደምንፈወስም! እርሶን ግን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልዎት እንዴት እንዳበረቱኝ ቢያዮ።
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ዝማሬውን አድምጭውና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@amantzazu6332
@amantzazu6332 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@robertferzli1157
@robertferzli1157 3 жыл бұрын
Erkus menfes kehulachnim wedesiole yegba egzabher yegstew
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 3 жыл бұрын
እኛም ቤት ውስጥም ጥቆር ግርኝ ይመልካል ቤተስቡች ያአመልኩታል ይገብርልታል እኔም አመልክ ነብር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነቱን አወቂ ንስሀ ገብቻ ተቻለሁ ቤተስቡችንም ንስሀ እንደገቡ እያለኩ ችው ነው እንሱም ይፍራሉ አንች ስመጨ እያሉኝ ነው እኔ ለገና ገብቻ ንበር በሁለት ወር ውስጥ መቶ ሀይ ሺ ብር ነው አጠፍቺ የተመለስኩት እናቴ በርከተሽን አሰደርቡኝ ለደጀሽ አብ ቅኝ ቤተስቡችንም ለደጅሽ አብቅልኝ አሜን የሚገርመው እን ጣጣ ማርያም የአባቴ ወንድም ነብር አባ ፀጊ ይመስለኛል ስማቸው አሁን አርፈዋል የኔ አባት ደም ለስልጣን ይገብርል እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ አሜን
@seddsdrr7713
@seddsdrr7713 3 жыл бұрын
አባታችን በፆሎት አሰቡኝ
@እመቤትተረፈየማርያምልጅ
@እመቤትተረፈየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
Bewuneti memher egziabher amelik betegawu laye tega abesto chemamero yestilin bedema betin yetbkelin Amen Enenm Besedet alem laye eyakeratetin naw Wolati mekael belachu Betelotachu Asebun Abatichen endaw yetiwahedo betisboch maEmnane
@saraheshiete8697
@saraheshiete8697 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yashyleb2516
@yashyleb2516 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏💐🇪🇹👍👍
@abemar3653
@abemar3653 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል 3 жыл бұрын
አረኔበጣም እያሰቃየኝነው ምልሁን በስደት ተጨዋተብኝኝኝኝ
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዝማሬውን ያድምጡና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@ወለተተመድንየድንግልልጅ
@ወለተተመድንየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
ስይፈ ስላሴን እና ጽሎት ባርቶስ ፀልይ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 3 жыл бұрын
SiGiditi iGzabehiri yitimi aili misiGidi
@yemaryame8096
@yemaryame8096 3 жыл бұрын
Edemana tana yetawate mamher enwadawataln🙏🙏🙏🙏
@haftukalayu9641
@haftukalayu9641 3 жыл бұрын
ኣባታችን እድሜ ከጠና ጋ ይስጥልን በፀሎት ያስቡን
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኳን እመቤቴ ፈወሰችሽ ለአንቺም የደረሰችልሽ ወለላይቱ ለእኛም ትድረስልን
@ሠላምላገራችን
@ሠላምላገራችን 3 жыл бұрын
እባካችሁ,በጸሎት,አሠብን,በተወለድኩበት,አከባቢ,,ያለቡና,እህል,አይበላም,ሁሌ,በቀን,ባያሥ,አራቴ,ይፈላላል,ሁሉም,ሡሠኛ,ሆን
@hiwotyeshitila8459
@hiwotyeshitila8459 3 жыл бұрын
Mahamirachin qeliyotin yesimalin edimaena tinen yisixilin amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ዝማሬውን አድምጭውና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Egezabehare yimesigene Abatachene Selamote yibza
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውስት በጣም ትልቅ ትክክለኛ የእምነት ተቋም ተደርጎ የሚመለክበት ፈረቀሳ የሚባልበት ስፍራ በአርሲ ውስጥ የሚገኝ የአገራችን ህዝቦች አፍዝዞ አደንግዞ የጨረሰ የዳቢሎስ መሰባሰቢያ ተቋም እንቢተኛ ህዝብ የሚሰባሰብበት ስትነግራቸው በታምር የእግዚያብሄር የእምነት ቦተ እያደረጉ ይሟገትዋል ። ወላጆቻችን ከስር መሰረቱ እንደሚሄድ ጥንቅቅ አድርጌ አቀዋለሁ አሁንም ድረስ ብዙ የሚሄድ ወገኖች አሉኝ ። ያሳዝናል በጣም ዳቢሎስ ምን ያህል ቀድሞን እንደሄደ ሳስብ ይቆጨኛል
@netsihailu4846
@netsihailu4846 3 жыл бұрын
Enamesegnalen bezuwochachen anawkem neber
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
AMAN AMAN AMAN
@eleniwerkalemahu325
@eleniwerkalemahu325 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንዲት አመሸህ አንድ ጥያቄ አለኝእና ካላስቸገርኩ ብትመልስልኝ ደስይለያል እኛ ሴቶች በወር አበባ ጌዜ በተክርስቲያን አንሂድም መፅሀፍ ቅድስ ውዳሴና ማርያም የመሳሰሉትን የፀሎት መፅሐፍ እያነብን ብንፀልይ ችግር አለው?
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 3 жыл бұрын
አንብቢ ፀልይ ችግር የለም በተርፈ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ግቢና ዩቲዩብ ላይ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
መፀለይም መስገድም ትችያለሽ እህቴ በቴክርስቲያን ግቢ ብቻ መግባት ያይቻልም እንጄ ማንኘውንም ፀሎት መፀለይ ትችያለሽ
@eleniwerkalemahu325
@eleniwerkalemahu325 3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 жыл бұрын
እህት ስቴ ተኖግሮናል ችግር የለውም መፀለይ ይቻላል
@fitsumabrham9302
@fitsumabrham9302 3 жыл бұрын
የኔ እህት ቤተ መቅደስ እንጂ መግባት የማይቻለው ቤተ ክርስቲያንም መግባት ይቻላል ። ውዳሴ ማርያም መጽሐፍ ቅዱስ መሳለም ማንበብም ይቻላል ።
@ahlamsal2508
@ahlamsal2508 3 жыл бұрын
መምህርእድሜናጤናያድለዉትእኔበስደትላይኘኞበፀሎትአስቡኝሁለተሰበት
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች የእንጦጦ ማርያም የግር ምገድ አለው እንዴ ወገኖቻ የምታውቁ ንገሩኝ በማርያም ????????
@muluemebetemuti4179
@muluemebetemuti4179 3 жыл бұрын
emebrhan tariken keyrilgn kezam kome lemamesge yebekahu adrgign
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ተጫወተብን ፅዮን እናቴ ትሰራህ 😭😭😭
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
አሁን ያለው የኛ ቤት ታሪክ እመብርሀን😓😓😓😓😓😓😓
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@hanabiyahana3557
@hanabiyahana3557 3 жыл бұрын
Memher edmana ystott lenm fetriy yderslen
@messibewket7752
@messibewket7752 3 жыл бұрын
Yebit tata aleban Aba Akastin betam amobagnla tslot aregulan Abatiy
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
አቤቱ ወደትክክለኛው መንከድ ምራን ከኔበቀር ሌላ አታመልኩ ነውያለ አስሩ ትዛዛት ተመስገን አንተንብቻ እስከበቴሰቤ አየዳመልክህ አርገህ የፈጠርከይ
@meriasalaa6932
@meriasalaa6932 3 жыл бұрын
Mamihir ba tsalotachu asibugn asikale marayam ebalalew
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
abatachene Enekwane Dena Mexulene Edemawetene Edematu Sala Yarezemelene lebane Eyamemenewe bexelote Asebune Kesedete Melesane Emeya Enata Kideya Ledejewa Tabeqane
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዝማሬውን አድምጡትና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@martaaraya327
@martaaraya327 3 жыл бұрын
Abatachen Betelot Yasebugn
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ዝማሬውን አድምጭውና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@martaaraya327
@martaaraya327 3 жыл бұрын
@@Berea_tube No problem my dear Brother I have already subscribed also I will sharing for friends
@tinsaegetahun5376
@tinsaegetahun5376 3 жыл бұрын
embety lhulachin tederselin
@egezabhrehoyeeredegedegele4891
@egezabhrehoyeeredegedegele4891 3 жыл бұрын
Egezsbhare ytebeklne memhrachine 1000 amte nurelne welte hna belwe bselote atrsuge ftenay alalke alge memehre
@maydamayda1240
@maydamayda1240 2 жыл бұрын
Lanchin ledreslsh medhanealm leniam yedrsln. Abatachin berktun yedrbn
@messibewket7752
@messibewket7752 3 жыл бұрын
Abat yet new miyagelagilut
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
ምንድነው ዛሬገና ስሰማ ፈረቃ ምንድነው
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ሸለጋ የሙስሊም ጣወት ነዉ
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል 3 жыл бұрын
ፈረከሳምድነው??
@Berea_tube
@Berea_tube 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ዝማሬውን አድምጭውና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን kzbin.info/www/bejne/n5-annivhJZobJo
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
ፈረቀሳ ማለት ጣኦት የሚመለክበት ቦታ ነው
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 3 жыл бұрын
Mindnew ferekesa.. I cut my hands too🙁 I want to come to you Aba henock..
@addiskalberihun3992
@addiskalberihun3992 3 жыл бұрын
arsi wist yetaweke yetenkuay bet nw kediro jemiro. Betselot ena besigdet berchibet ejishin miyaskoritew be depression minamin mimeslew rasu nw.
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 3 жыл бұрын
@@addiskalberihun3992 😞 eski teygn I’m really fucked up. I’m too tired of life. There is so much devil in me I guess...
@addiskalberihun3992
@addiskalberihun3992 3 жыл бұрын
@@hewanfesseha8927 Yo be easy on yourself. Almost everybody is struggling with mental health issues but for sure peace is found with God. As we are spiritual beings, humans have to deal with satan. Noone can say they are free from that. It is part of spritual life. Zimblesh tenkribet be tselot ena sigdet. That sounds cliche but doing those small things consistently even when u dont feel like it makes a lot of difference. It helps u break the depression cycle.
@addiskalberihun3992
@addiskalberihun3992 3 жыл бұрын
@@hewanfesseha8927 I don't know where you are located but try to get a spiritual father that you can talk these things to. Neseha is a big part too in this journey. Btw I am a dude and when i talk abt these things, it aint like i have it all figured out, am also deep in the hole - God's grace abounds there tho.
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 3 жыл бұрын
@@addiskalberihun3992 I have confession father. But it takes a lot of effort to see him often. I’m on and off. But I got sent prayer book from Ethiopia now I started praying arganon..tselote bartos ....and segdet.. I just need consistency ...it’s just hard to escape negative feelings and past experience
@goodnews3396
@goodnews3396 3 жыл бұрын
Mekuteria aganent ayawetam! Setan hezbun eyetechawetebet new yeyesus sem becha new netsa miyawetaw eyesus bechawun yadnal!!!
@Yeabkal24
@Yeabkal24 3 жыл бұрын
Embet..dnjle..marim...lhjre...abktge...eghn...abat.....lmayt...abkge.
@ወለተተመድንየድንግልልጅ
@ወለተተመድንየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@janakhreiss493
@janakhreiss493 3 жыл бұрын
Amennnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@emewdshe6748
@emewdshe6748 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 71 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 341 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 122 МЛН
በከመቺሳ ለአዳል ሞቲ ተሰጥታ ደሟን ከቀመሰ ክፉ ዛር የተላቀቀች!
5:02
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 8 М.
ቤተሰቦቿን በሙሉ የጨረስኩ አዳል ሞቲ ነኝ!  እንዳታገባ አደረኳት፣ አንከራተትኳት!
11:50
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 8 М.
የዛር መንፈስ ምንድን ነው?_ተከታታይ ትምህርት_መናፍስት ክፍል 1
11:40
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 7 М.
ዛር ለሰይጣን የተሰጠ አምልኮ
1:20
Sadat Kemal
Рет қаралды 6 М.
የእብደት መተት! ሳናውቀው የተጎዳንበት! የእብደት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
24:22
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 21 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 71 МЛН