ቤተሰቦቿን በሙሉ የጨረስኩ አዳል ሞቲ ነኝ! እንዳታገባ አደረኳት፣ አንከራተትኳት!

  Рет қаралды 7,917

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

2 жыл бұрын

Пікірлер: 92
@addisalem3625
@addisalem3625 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ በፀጋ ያድልልን ላንቺ የደረሰች እማአምላክ ለኛም ትድረስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዬ ጤና ይስጦት ሰማእቷአ ለኔም ትድረስልኝ ኡባታችን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላችሁ በጾት አሰቡኝ
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትዘክርኪ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን የኔ ስስት 💞💞💞
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አባታችን እርስወን አባታችን መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬ አበራን የሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው 🤲🏿😢ጌታ ሆይ እኔንም አስበኝ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
የአባታችቻን በረክታችው ይደረበን ፣እንደት ነሸልን እህቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ እህቴ እንዴት ነሽ 😘
@dollar-d3u
@dollar-d3u 2 жыл бұрын
አባ ግርማ ፥ ቀሲስ መምህር ሄኖክ፥አባ ዮሀንስ ተስፋማርያም፥ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ፥ አባቶቻችን ለዘለአለሙ ኑርልን ፡፡ እንጠቀምባቸው እድሜ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ሁላችንን በየተራ ትጥራን ለምህረት !!! ሁላችንም ታመናል ልብስ ከልሎን ነው መድሀኒአለም ቀኑን ያሣጥርልን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Betam Enji
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ🙏
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 2 жыл бұрын
አበታቺን ፀጋዉን ያብዛሎቶ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን እምቤቴ እኛንም ደጇ ለናፈቀን ባለንበት እሷ እምብርሃን ትዳብሰን አሜን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን፡፡ ለእሕታችን የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን፡፡
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 жыл бұрын
አሜን ትድረስልን
@sebilayemikayeliliji114
@sebilayemikayeliliji114 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ባካል በድጋሜ ለመገናኘት ያብቃን አባቴ እንኳን ፈታችሽ እማምላክ የመጨረሻ ያርግልሽ በርቺ በፀሎት
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳ በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቢኝ ወለት አረይ ብላችሁ በስደት ነው ያለሁት
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 2 жыл бұрын
እህቴ እዴት ማግኘት እንደሚቻል እባክሽ አድራሻቸውን ስጭኝ
@anabak2549
@anabak2549 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የወላይቱ እመቤት ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስል አሜን አሜን አሜን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
እንዃን ደና መጣችሁ አባቴ ለሷ የደረሰች እመአምላክ ለኛም ትድረስልን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
አሜን ፫😘
@semenawit8438
@semenawit8438 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏 ye hulachn Bet Tegobegnen Weladite Amlak! Keber Mesgana Yegbaw Le Medhanialem Eyesus Kerstos Amen👏👏👏Be Mehretu Yegobgnen
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 жыл бұрын
አሜን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
አቤቲ ግታ ሆይ እኛንም ከእስራት ፍታን እኔም በጣም ጭንቀት አለብኝ አስቡኝ በፀሎት😭😥
@selamsusu6689
@selamsusu6689 2 жыл бұрын
አባታችን እውነት እማምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ትስጦት እንደው እመቤት ባንድ ልጅሽ ወደ ደጅሽ የምትጠሪኝን ቀን አቅርቢው ሁላቹም ከኔ የተሻላቹ ናቹ እና በፀሎት አስቡኝ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ሁሌም በፀሎቴ አስቦታለሁ ኑሩልኝል
@barimaaza4817
@barimaaza4817 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲 🤲 🤲
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተ አየሱሰ ሃፍተ፣ሚርያም ከነ በተ ሰባይ በፅሎት አሲቢኝ አባታችን
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn 2 жыл бұрын
አባ እናቴ በፀሎት ያስቡልኝ ወለተ ማርያም እያሉ አደራ እዳይረሱት እየታመምች ነው እኔ በስኡድ አረብ ነው ያለሁት
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንላንቺ የደረሠች እማምላክ ለኛም ትድረስልን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ እያሉ
@ihitamaariyaa7891
@ihitamaariyaa7891 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzbin.info/www/bejne/kH-opqSmZtl9Y5o
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን እህታችን እመቤቴ የመጨረሻ ታድርግልሽ እኛንም የእንጦጦዋ ንግስት ታስበን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭 😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@nettesh6928
@nettesh6928 2 жыл бұрын
አስተማሪ አባታችን እድሜና ፀገ ይስጥዋት!!!!!!
@tigistabdulah
@tigistabdulah Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን❤ ለአንቺ የደረስችህ ለእኛም የወይን እምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን❤አባታችን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን የድንግል ልጅ አማኑኤል ይመስገን🙏🙏
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እመቤቴ ማርያም ድንግል ወላድት ክብር ምስጋና ይገባሻል እስስስስስስስስስስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን በእድሜና በጥና ይጠብቅልን አሜን አሜን ለሀገራችንም ሰላምና ፍቅር ይላክለን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@masaratasaffa2487
@masaratasaffa2487 2 жыл бұрын
Amen
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን ለአባታችን ረጅምእድሜናጤና ይስጠዎት አሜን
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 2 жыл бұрын
ወይኔ መምህ እኛ ቤት የሚመለክ መንፈስ ነዉ ላች የደረሰች እመቤቴ ለእኛ ቤትም ትድረስልን አስቡን በጸሎት ወልደ ሚካኤል ወልደ ማርያምን ወለተ መድህንን ሰብለ ዋርያትን ወልደ ጊዮርጊስን ወለተ ኪዳንን አስቡን በጸሎት🙏
@meliektesolomon3121
@meliektesolomon3121 2 жыл бұрын
Egziabher yasbachihu
@orentube2026
@orentube2026 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ላንቺ የደረሰች እናታችን ለኛም ትድረስልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
አባታችን የ እውነት መጥቼ እፍወስ ዘንድ እርዳታ እፍልጋልሁ ወ /ሚካኤል ብለው አስቡኝ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅😀.
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ላንች የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን
@ertaerta726
@ertaerta726 2 жыл бұрын
አባታቺን እድሜና ጤና ይስጦት
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰች ለእኔም ለቆሻሸዋ ልጆ ትድረስልኝ
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 2 жыл бұрын
አሜን የመጨረሻ ታድርግልሺ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረስች እመብረሀን ለኝም ትድረስልን አሜን፫
@solomonteclaybeyene6987
@solomonteclaybeyene6987 2 жыл бұрын
Amen amen amen aboy 🥺🥺🙏🙏🙏
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 2 жыл бұрын
Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen ab tselot hsbni Christen semey girmshlase
@saaraamucaasillaasee7872
@saaraamucaasillaasee7872 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ninasol8266
@ninasol8266 2 жыл бұрын
YeGetaye Enat Kidist Dengel Mariam yeteykushn adera🤲🙏
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይመሰገን ያቸይደረሰተ እግዚአብሔረ ያደረሰን አምከይ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አቤት ወገንበአጋንትታስናል ለደጂሺያብቃንኝ እናቴ
@mesitube8868
@mesitube8868 2 жыл бұрын
Elelelelelelele elelelelelelele Ezgiahber yemsegen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀኝ
@meazaali659
@meazaali659 2 жыл бұрын
Kasise egziabiher edmina tena yestelen ehtachine egziabiher yemasgean enkoanem emaberhane erdachiachiu esaye lenat eydraschie deglemaryeame lgnieame tedrasi
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
ኣባ በጾሎት ኣስቡኝ ወለተ መስቀል ገብረ ማርያም ገብረ አሳይ እዝጊና እያሉ በጾሎት ያስቡን ችግራችንን የምትረዱ እናንተ ናችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@HannaGirma1
@HannaGirma1 2 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አሰብት ልጀን ብርሐነ ተንሳኤን
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@allgames7481
@allgames7481 2 жыл бұрын
amemamenamen
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y 2 жыл бұрын
እር እኔ ጥንቋይ ቤት እሰራ ነብር የሰሩትን ሁሉ እብላ ነበር በመብላትሟ ከሆነ እኔም በልቼ ነበር እግዚያብሔር ይቅር ይበለን
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 10 ай бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ክብርምስጋና ላንተ ይሁን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Asbun yalachhu Abatachinin Emebirhan tasibachhu
@bettyayele530
@bettyayele530 Жыл бұрын
Selam abatachen! Selek kutrwoten ebakewot ezi lay yetewulen
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 2 жыл бұрын
እመቤቴ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
እምዬ እኔንስ መች ነው የምትፈውሽኝ🥲
@tsegatsega3832
@tsegatsega3832 Жыл бұрын
አቺን የረዳች እማምላክ እኔንም ትርዳኝ
@user-bd7tk3oq4h
@user-bd7tk3oq4h Жыл бұрын
ለአንች የደረሰችልሽ እመ አምላክ ልኔም ትድረስልኝ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እሚን አባታችን ለኛም ትድረስልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber Anurilin Ameen
@ihitamaariyaa7891
@ihitamaariyaa7891 Жыл бұрын
Amen Amen Amen haadhatookaanhundaafidhaaqabduumaaariyaamitoohaadhatoo
@matilove3643
@matilove3643 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ የመጨረሻ ታድርግልሽ እህቴ
@efratataye4560
@efratataye4560 2 жыл бұрын
እባካችሁን የት ነው ያሉት ቄስስ ሃኖክ ወልደ ማርያም
@matilove3643
@matilove3643 2 жыл бұрын
@@efratataye4560 ወይንአምባ ማርያም
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
አባታችን እባኮትን የባንክ አካውንት አስቀምጡልን ለዝክር መላክ እፈልጋለሁ ለኔም በረከት ነው
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@abrhamtekleab3175
@abrhamtekleab3175 2 жыл бұрын
Aba rejim edme ystln
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 2 жыл бұрын
Edmena tena ystln slkwon tsafulgn ebakwot ke ethiopia wichi negn yalehut betelotwo yasbugn
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
@fguuftyy7771
@fguuftyy7771 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 2 жыл бұрын
አባ እኔም መምጣት እፈልጋልሁ ግን አዲራሻችሁ እዚህ ላይ አጣሁት
@dollar-d3u
@dollar-d3u 2 жыл бұрын
Adis abeba Kemegenagna - goro- sefer dildiy( weynamba Mariam )
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 2 жыл бұрын
Zekeru laye endate naw menesatefew?????
@mesimesi79
@mesimesi79 2 жыл бұрын
Aba enea welete silasea ebalalew yalewut be ahizab hager new aba asrat bekurat mawutat efeligalew gin sebeb eyabeza alchalkum temesasay chigir alebign haylegna chinket ebakiwe asrat milikibetin menged yamechachulign be medahiniyalem be tselot yasibugn
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዬ ጤና ይስጦት ሰማእቷአ ለኔም ትድረስልኝ ኡባታችን
@mesitube8868
@mesitube8868 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 5 М.
ፈረቀሳ እየሄዱ ሲከበር፣ ቤት ውስጥ ደግሞ ሲገበር የነበረ አዳል ሞቲ ዛር ስንብት!
15:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 11 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 28 МЛН
ሱባኤ የምንይዘው እንዴት ነው! ጾመ ፍልሰታን እንዴት እናሳልፍ?
20:13
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 5 М.
ጠቋር፣ አዳል ሞቲ፣ ሙጬ ዘሪጋ ወዘተ ለየብቻ የታረደለት ወጣት!
12:44
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 10 М.
ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 221 М.
የዲያቢሎስ መርዞች በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ላይ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:04:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН