ልትድን ትወዳለህን? ዮሐ 5፥6 በሥጋም በነፍስም መዳን ከፈለጋችሁ እነዚህን አምስቱን አድርጉ!

  Рет қаралды 15,499

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@sifu44
@sifu44 2 ай бұрын
እስቲ የ አባታችንን subscriber 200ሺ እናስገባ❤
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid 2 ай бұрын
እንደት አድርገን ነው የምናሰገባቸው አለውቅም ተባበሩኝ
@sifu44
@sifu44 2 ай бұрын
​@@eihSauaidiKhlid subscribe የሚለውን ንኪ ከዛ subscribed ይልሻል
@luxxaddis1675
@luxxaddis1675 Ай бұрын
Yansachewal
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
ቃለ ህይወትንያሰማልን አባታችን በረከተወ ይደረብን የርሰውን ፀሎት የምት ሰማ የወለላይቱ እመቤት እኛንም ትስማን❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ ምዕመናን እንዴት አመሻችሁ🙏 በፀሎት አስቡኝ @ወለተ ኪዳን ብላችሁ🤲🤲🤲
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🎚 አባቴ ! ይህቺን ጥያቄ የሥላሴ ዕለት ጠይቀውን ያልፀለይኩበትን ምክንያት በመናገሬ የፀሎት መፅሐፉን ስጦታ አሰጥታኛለች :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን 🎚አሜን🎚
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን
@yewubdarethiopia9316
@yewubdarethiopia9316 2 ай бұрын
ወገኖች በጸሎት አሰብኝ😢😢 ወለተ ማርያም እያላችሁ ስለ እመቤቴ ብላችሁ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 ай бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ! አንዳንድ ምእመናን ግን ለመዳን መጥታቹ ካሜራ ስታዮ ፊታችሁን በነጠላ በማክስ እምትሸፍኑ ልብ ይስጣቹ ከመጣቹ በእምነት ኑ ይሄ ድርጊት በጣም ይደብራል
@sebli5075
@sebli5075 2 ай бұрын
መቀረፅ ከመዳን ጋር አይገናኝም ካልፈለጉ አልፈለጉም ነው ካሜራ ምቾት የማይሰጠው ሰው አለ ከእምነት ጋር አይገናኝም
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 ай бұрын
@@sebli5075 መዳን መመስከር አያሣፍርም ከማን ነው ሚደበቁት ? ስራ ቦታ ሲሄዱ ት/ ቤት ሰርግ ቤት መንገድ ላይ ሀኪም ቤት ሲሄዱ ተሸፍነው ከሆነ መልካም እውነታው ግን አንዳሰብሽው አደለም በየፌስቡክ በግድ ካላያችሁኝ እሚሉት 😅 ሁለት ቦታ ለምትረግጡት ልብ ይስጣቹ
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ በስላሴስም የሰማውትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ ዘን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን የመንፈስ ልጆት ወለተ ሚካኤል ነኝ💚💛💝 የሚቃወሙት የውስጣቸውን ችግር እንዳይጋለጥባቸው የሚፈሩት ሙጣሙጢ ስላለ በሚገባአ ጠንቅቀው ያውቁታል ብዙ አባቶችም አውቃለው በጣም አሳፋሪ ናቸው አይነ ይቦናቸውን ያብራላቸው በእውነት እግዚአብሔር እቤቱን ያፅዳ ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ አገልጋይ በተባለ ደብተራ እየው እድሜ ልኬን ስንከራተት መና ሆኜ እውቀቴን መክሊቴን ሁሉ ስነጠቅ በእራሴም ስንፈት በቤተሰቦቼም ጣአጣአ ማን ፁሚ ፀልይ ስገጅ ቀጥቅጭ ንስሃ ጊቢ ቁረቢ አለኝ ሁሌ አርባ ደቂቃ ስብከት ንስሃ ግቡ እሱም ለኔ እና መሰሎቼ አይገባንም ለምን ስለተያዝን😢 ወይኔ ስንቱ አውርቼ ስንቱን ልተወው ብቻ እድሜ ከጤናን ያድልልኝ ቀሲስዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክየወለላይቱ እመቤት በረከት ረድኤትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 2 ай бұрын
ቃለሂወትን ቃለበረከትንያሠማልንአባታችን በረከተወትደረብን
@HabtamTadesse-z8f
@HabtamTadesse-z8f 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ በፀሎት አሰቡኝ አስካለ ማርያም ተስፋ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ብላቹ 🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
አባቴ በረከተን ይደርብኝ ቃል ሂወት ያሰማልን
@tebygebru3169
@tebygebru3169 2 ай бұрын
እግዛቤሄር ይመስገን አባታችን በጽሎት ያስቡኝ ወለተ ሃና ወልደ ሜካኤል በላቹ 🙏🙏🙏
@TirhasGebreweldi
@TirhasGebreweldi 2 ай бұрын
ዕድማቹውይባረክ እዝጋኣቤሄር ብጥዕናይጠብቅ❤❤❤
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb 2 ай бұрын
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ
@HiwotTadesse-l7m
@HiwotTadesse-l7m 2 ай бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት በሰላም ተመለሱልን ቅደስ ሚከኤል ይጠብቅልን❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 2 ай бұрын
የኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን አመብርሀን አድሜና ጤናውን ትስጥልን እንደናተ ያሉ መፅናኛ አባት ሰላሉን በእውነት አመብርሀን ትመሰገን እምመናን አስኪ ሼር አድርጉ አሁን ዘፈን ቢሆን እኮ እንት እይታ በኖረው
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው በሰላም ወላዲተ አምላክ ያሰባችው ታሳካላችው እናመሰግናለን
@መሠረት-የ3ጐ
@መሠረት-የ3ጐ Ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@DastaYutb-m3u
@DastaYutb-m3u 2 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤yaqduse Mikael xabaqaw aylayen amen ❤❤❤❤
@helenmorris7673
@helenmorris7673 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@selam38786
@selam38786 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 2 ай бұрын
የኔ አባት ይፍቱኝ ይባረኩን በቅድስት ጸሎተወ ያሰቡን
@tigist2192
@tigist2192 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ አባ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 2 ай бұрын
ቃል ህይወትን ቃል በረከታን ያሰማልን አባታችን ❤️🤲በረከታችሁ ይደርብን በእውነት ❤️🤲በጸሎት አሰብኝ ወለተ ማርያም ከእነ ቤተሰቦች 🤲
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ፀጋው ያብዛለዎት እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ አባቶች ያብዛልን
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 2 ай бұрын
አባቴ በናንተ ትምህርት ህይወቴን ተቀይሮልኛል ኣባቶቼ በእውነት እወዳቾዋለሂ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ የሰጦት ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ¡
@Apabitch
@Apabitch Ай бұрын
አባታችንጽየማርያምብላችሁአስቡኝ
@E.t.s.u.b.d.i.n.k.
@E.t.s.u.b.d.i.n.k. 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በፀጋ ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን በፀሎቶ ያስብን
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 2 ай бұрын
ጌታየ መድሃኒትየ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሆይ ማረኝ ይቅር የለኝ ሰለ ኪዳነ ምህረት እናትህ የለኝ ማረኝ ቋጦረየን ፍታልኝ
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን
@mekditerefe868
@mekditerefe868 2 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው አባታችን ፀጋዉን ብዝት ያርግሎት.
@TiegistNegash
@TiegistNegash 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን💕💕
@AbrahamBerhe2017EOTC
@AbrahamBerhe2017EOTC 2 ай бұрын
ኣሜን እግዚአብሄር የተማርነው በልባችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሠማል ይፍቱን ኣባታችን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
@Saint778
@Saint778 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰 እድሜ ከፀጋ ያድሎት አባታችን❤❤❤
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 2 ай бұрын
ልትድን ትወዳለህ ድንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@MershaYmer
@MershaYmer 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 💙💖💞በረከታችሁ ይደርብኝ
@TkinesheYalew
@TkinesheYalew 2 ай бұрын
አባቶቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤👏👏👏👐
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@TrustTrustt-dm3wo
@TrustTrustt-dm3wo Ай бұрын
Abatachin kalhiwot yasemaln be idema betena yebarkot Hatsedmaryam betselot asbugn❤❤
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤
@ሀመልማልእያዩ
@ሀመልማልእያዩ 2 ай бұрын
ቃልዐህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@GosaAlemayehu-o7h
@GosaAlemayehu-o7h 2 ай бұрын
አባታችን ወደኢትዮዺያ መጬነው የሚመጡት አባ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለአቡነሀፍተማርያም ወርሐ ዊ ክብረበአል አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ ቸር ነህና
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዝያብሔር ይጠብቅልን
@AbrhamTekleab
@AbrhamTekleab 2 ай бұрын
ኣባ እድሜ ይስጥልን እግዛብሄር በልባችን ያሳድርልን❤❤❤❤ ዝማረ መላእክት ያሰማልን
@tigst-e2t
@tigst-e2t 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በፀሎትዎ አሰቡኝ አባቴ ወለተ እየሱስ
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ በፀሎታችው አስቡኝ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 ай бұрын
አባቴ በረከቶዎ ይደርብን 🤲🤲🤲
@makdamikael8401
@makdamikael8401 2 ай бұрын
ኣቦና እግዚኣብሄር ኣምላክ ዘመን ኣገልጉለትካ ይባረክ 🙏
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 2 ай бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ብርሃን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 ай бұрын
Enkuan dehna metu aba yiftugn yibarkugn በጸሎት አስቡኝ አባ ወለte ጻድቅ ከነቤተሰቦቼ😢😢
@fasiqa470
@fasiqa470 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ай бұрын
አባታችንን ያኑርልን በአሁን ሰአት የራደን ይቅርና የምራደንኳን ጣፋ እንኳን የኛን ይቅርና ሰው እራሱውን መራደት አቅቶታል ህዝቤ እውቀት በመጣት እንደ ዝንብ መንገ ይናደል ቆሻሻውንም ጡሩውንም ዝም ብሎ እዬሰበሰበ በራሱ ላይ የመከራ ቀበር እጣመደ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣን👆🙏🙏🙏
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@JoniSaba
@JoniSaba Ай бұрын
Kalehiwet yasemaln abatachn rejim edmena tens ystlin❤
@MhiretNvresa
@MhiretNvresa 2 ай бұрын
Enem betesebochem lidnu yifeligaluu🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እህት ወንድሞች 500 አስገቡኝ ❤❤❤❤
@Ureal22
@Ureal22 2 ай бұрын
ክብረቱን ይስጥዎት፣ፀጋውንም ያላብስልን አባታችን።
@saraabi7780
@saraabi7780 2 ай бұрын
Edme yestote abtachen . Yekeduse mikael erdet aylen
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HelenA-jv6yn
@HelenA-jv6yn 2 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin Abatachin. Welalaytu Emebete tbarken Amen.
@helenlove2791
@helenlove2791 2 ай бұрын
EGZIABHER ymesgen 💒 Amen Amen Amen qal hiwet yesmaelna 🤲
@hawwii5954
@hawwii5954 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen qidisti dingil Maryam tetebekelen
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ❤️❤️. በርክታችው ይድርብን አሜን . በጸሎታች አስቡን አባታችን
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ገብተዉ ነዉ ❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
@@hanazenebeasefa4241 አልግቡም
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 2 ай бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ
@الال-ف9ك2ع
@الال-ف9ك2ع 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 2 ай бұрын
አባታችን ወለሊይቱ ማሪያም ሲሉልቤ ፍስስ ይላል ምንኛ ማርማርየሚልቃል ነው እንደኔየሚጣፍጠው
@fortunamedhanie7935
@fortunamedhanie7935 2 ай бұрын
Edmena tena yestot
@RaniNegusse
@RaniNegusse 2 ай бұрын
Kale hewot yasemalen abatachen
@HikmaJemal-o9g
@HikmaJemal-o9g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 2 ай бұрын
በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ዋሰ ጠበቃ ሁነኝ
@MisAny-kq6dv
@MisAny-kq6dv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemaneKidane-t8v
@YemaneKidane-t8v 2 ай бұрын
Jesus Christ bless aba
@tajetaje9957
@tajetaje9957 2 ай бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@KumeeQtr
@KumeeQtr 2 ай бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 😢
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤❤❤አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@SaraAsfaw-r2d
@SaraAsfaw-r2d 2 ай бұрын
ገነትን ነዉ አባየ እዉነት ነዉ
@ተመስገን-ደ8ጘ
@ተመስገን-ደ8ጘ 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 ай бұрын
ሰው የለኝም አባየ ቼሩ መድሐኒአለም ሰው ስጠኝ እናቴን ልጀን ወድሜን በላ አለሙን ሠላማቼውን እንጂ ክፈታቼውን መስማት አልፈልግም
@FroredaKaleab
@FroredaKaleab 2 ай бұрын
Basalot asebh walta yhans
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 2 ай бұрын
አረ ፀሎት አድርጉልኚ ወገኖቼ በስደት ላይ አሞኚ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TibzaalemuTibza
@TibzaalemuTibza Ай бұрын
እናቴ በጣም ታማለች ወለተ ጊወርጌስ
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 2 ай бұрын
የትኛውንም ስራ ስጀምር ይጨንቀናል ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 138 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 43 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
በአሜሪካ ሀገር በመተት የምትሰቃይ ወጣት!
12:06
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 1 М.
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 72 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 138 МЛН