📌ከምትወዱት ጋር ተቀያይማቹ ይቅር ሳትባባሉ ድንገት ያ ሰው ሞተ ብትባሉ ምን ይሰማችኋል ⁉️

  Рет қаралды 7,840

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@lilykonjo9720
@lilykonjo9720 Күн бұрын
“You should be a journalist! I can’t believe you’re not one already-you’re so skilled at asking questions. Have you ever been to journalism school? I really enjoy your work, and I’ve been following you on KZbin since you started!”
@mitkierafera4099
@mitkierafera4099 Күн бұрын
አንድ ሰዉ በድሎሽ መበደልሽን እያወቅሽ ይቅር ብያለሁ ስትይ ይብስበታል ያም ሆኖ ይርቅታ መጠየቅ በጣም ሰላም ይሰጠናል ።
@speakmytruth
@speakmytruth Күн бұрын
This is powerful message. Kidi we need part 2.
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 Күн бұрын
ኪድዬ ዛሬ ከምንም የሚበልጠውን ሪዕሰ ጉዳይ ይዘሽ መተሻልና ደስ ይላል እወድሻለው ተባረኪ ኪዲዬ ስለ ይቅርታ ምን ማለት እንዳለብኝ እንጃ ብቻ ይቅርታ ማድረግም ሆነ ይቅርታ መጠየቅ ከህመም መፈወስ ለበሽታ መድሃኒት ማግኛ እና ከመድሃኒተኛ ከሐኪሙ ከፈጣሪያችን መገናኛችን ነው እና ሁሉም ሰው ለይቅርታ ዝግጁ መሆን አለበት ባይነኝ ስለዚህ ይቅርታ መጠየቅም ሆነ ይቅርታ ማድረግ መፈወስ ወደ አምላካችን መቅረቢያችን ነው እና በደለኝ በደለችኝ ከምንባባል ይቅር እንባባል ❤🙏🙏
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 Күн бұрын
Very interesting topic and keep up.
@TigstTemesgenAnbese
@TigstTemesgenAnbese Күн бұрын
ልክ ነው ይቅርታ ትርጉሙ ከገባን ከባድ ነው ።በተለይ ለተበዳይ ሰው ይቅር ማለት ይከብዳል በዳዮ መበደሉን በትክክል ካመኑ ይቅርታን ለማድረግ ይቀለናል ግን እግዚአብሔር ከውስጥ አውጥቶ ነገሮችንን ስንተወው ይቅር ለማለት ጌታ ሲረዳን ይቅር ቢል ጥሩ ነው ግን ተሸናፊ ጥፋተኝነት ነው ለማለት ይፈርዳሉ
@TigstTemesgenAnbese
@TigstTemesgenAnbese Күн бұрын
እንደምንናገረው ይደለም ዋናው ብዙ ሀጥያታችንን ይቅካለን የሰውን ትንሹ የሰውን ሀጢያት ይቅር ማለት አለብን ከባድ ቢሆንም መተው ነገርን ለጌታ መስጠት እኔ መልካም አድርጌ ወደመጥፎ ተተርጉሞብኝ ለ4አመት አላወራሁም በራሴ ተነሳሽቼ ይቅርታ ስል ጥፋቷን አምና ይቅር አለችን ተባልኩ ከዛ እውነቱን አንተ አስረዳቸው ብዬ ለጌታ ተውኩኝ በ4አመት እውነቱ ወጣ ነገሩን የገለበጡ ሰዎች ተገለጠ ከዛ ይቅር ተባባልን እና ከባድ ነው
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr Күн бұрын
ይቅርታ መጠየቅ አይከብድ ይቅር ማረግ ይከብዳል❤❤ ክድ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Күн бұрын
ይቅር በል ይቅር እንድትባል አለቀ እግዚአብሔር ይባርክሽ እወዳችኇለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ Күн бұрын
በጣም ከባድ ነው ኪዲየ አንዳንድ ሰወች ግን ሽፈት ይመስላቸዋል በድለው እራሡ ይቅር በለኝ ሲል ተበዳዬ እነሡ ግን እፉ እቢ ይላሉ እኔ በኔ ስለደረሰብኝ ነው ተበድየ የበደለኝ ሰው ይቅርታ ብየ ስጠይቀው እቢ አለኝ ማለቴ ይቅርታየን አልቀበል አለኝ እስቲ አሁንም በጣም ነው የማነባው ሁሌም ለምን አልቀበል አለኝ ብየ የሁልግዜም ፀሎቴ እቢ ካለ እባክህ አምላኬ ሆይ ክፉውን አታሰማኝ ነው የምለው አምላኬን ይቅርታየን ቢቀበለኝ ደስታየ ወደር የለውም ኪድየ😢😢😢😢
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 Күн бұрын
ቅድስትዬ በጣም አስፈላጊ ፖይንት ነው ያነሳሽው ግን ስንቶቻችን ይህ ነገርን ትክክል ነው ብለን የምናስበው ?
@MulukaBona
@MulukaBona Күн бұрын
ሁላቹኸንም ይቅረታ እጠይቃለዉ❤❤❤
@amyd4961
@amyd4961 Күн бұрын
መጽሃፉ አቦል ቡና ማለት ነው ትንሽ ሆኖ የማይጠገብ ሳልጠግበው ያለቀ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Күн бұрын
እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን🙏 ዛሬ ይቅርታ ብለን ነገ ተመልሶ መበደል ከመጣ እንዴት ይቻላል ⁉️
@sofiyabedaso-o7o
@sofiyabedaso-o7o Күн бұрын
God bless you 🙏
@Enat-l8b
@Enat-l8b Күн бұрын
ኪዲ በጣም ነው እምወድሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Күн бұрын
🙏💕
@hemedenhemu2956
@hemedenhemu2956 Күн бұрын
ዉይ ከባድ ነዉ ኪዲ
@Nano-jo9ro
@Nano-jo9ro Күн бұрын
ኪዲ ስለምታረጊልን Effort በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ፡፡ ስለ አዲሱ የ Canada ህግ program ስሪልን፡፡ Canada አዲስ ህግ አዉጥታለች ስለ Immigration, Thanks
@kidiethiopia
@kidiethiopia Күн бұрын
እሺ ቀጠሮ አለን 🙏
@Nano-jo9ro
@Nano-jo9ro Күн бұрын
@@kidiethiopia That is why we love you☺, Just on time, Thanks
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Күн бұрын
ላስቀየምኳቹ ይቅር ብያቸዋለው😳🤔
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk Күн бұрын
ይቅርታ ስታደርጊ እንደድሮዉ ሂዎትሽ ልኑር እና ልጉዳሽ ለሚሉኝስ ?አዝናለሁ በሂዎቴ እንዲገባ አልፈቅድም በቃ መጎዳት የለብኝም 😢
@DavidGinaro
@DavidGinaro Күн бұрын
Hi Kidi! Selam lanchi yihun. Nigat ibalalehu ..ke South Africa Canada memtat feligalehu Yetu way new tolo liwosdegn michikew..yemikebelegn zemed sew alle.visitor visa bimokir min tiyalesh? Thanks
@DavidGinaro
@DavidGinaro Күн бұрын
South Africa bizu challenge alle
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Күн бұрын
Kide batame new menodeshi lahagareshe saw waga eyakafalashe selahona fatre yexabeqeshe Yana ehita
@kidiethiopia
@kidiethiopia Күн бұрын
🙏💕
@BH-id8px
@BH-id8px Күн бұрын
የራስሽ የሆ ነ ሰው ቤተሰብሽ አታሎሽ ሰርቆ ሽ በድሎሽ እንዴት ይቅር ትያለሽ አይኔን እንዲያዩ አጠገቤም እንዲደርሱ አልፈቅድላቸውም ሌባ ሌባ ነው ገዳይ ገዳይ ነው ልማድ ያለው ሰው አይለቀውም የንፁህ አምላክ ለተበዳዩ የየው እግዚያ ይረዳዋል ሌባው ግን ሁሌም ከበረከቱ ይጎላል የሰራው ስራ ዘላለሙ ከሱጋር ያታግለዋል
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv Күн бұрын
Yehe yenem teyake nw. Lejetu endalechew gen lalefew yeker belen le wedefitu mesmerachenen masmer nw. Begudayesh talka alemasgebat.
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Күн бұрын
ቤተሰብ ሆኖ አሳልፈሽለት ያለሽን ሁሉ ቤተሰቤ ነዉ ብለሽ ሰጥተሽ ባዶ ሆነሽ ህይወትሽ ቁልቁል ሲወርድ አንቺ ን እንደ ማንሳት ጭራሽ ከዚህ አለም ለማጥፋት ላይታች የሚለዉን ቤተሰብ። እንዴት?😭😭😭😭😭
@chaltugoshu5989
@chaltugoshu5989 5 сағат бұрын
ልክ ነሽ
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 87 М.