No video

Kikil-ቅቅል-ቆንጆ የዶሮ ቅቅል በቀላል መንገድ-Ethiopian Food

  Рет қаралды 169,819

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Chicken ,Onion , Carrot, Butter, Oil , curry, garlic, Ginger &Salt

Пікірлер: 233
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 Ай бұрын
ሙያሺ አንደኛ ነው በዛ ላይ አስተማሪ ነው
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ያምራል ሁሉም አለኝ ብድግ ብዬ ልስራዉ እስቲ 10q ሲስቱ እጅሽ ይባረክ።
@EthiopianOne-zz5no
@EthiopianOne-zz5no 3 ай бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል የማዳም ቅመም ነኝ😂
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
በርችልን የምወድሽ ሙያ እየተማርን ነው እናመስግናለን
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ማሻ ኣላህ በርቺልን እህት በቅርቡ ሀገር መግባት ያሰባቹ ካላቹ ቢላ ውሰዱ በጣም ያስፈልጋል እዛ ያለው ጨጋራ ይልጣል በቅርቡ ነው የመጣሁት።
@geezansendek6074
@geezansendek6074 4 жыл бұрын
Waw I watch some of your videos & it was awesome ( Balemuya nesh) . But when you skin off the chicken there is a very simple & quick way all you have to do is use paper towel ( kitchen towel)& peal it dawn ward. Tnx Keep it up👍
@hanonmera8092
@hanonmera8092 4 жыл бұрын
that is to remove the skin. she saw a method, on how to remove the fat and skin.
@dawiteberhane1304
@dawiteberhane1304 4 жыл бұрын
Betame yamerale yeleme eyemetashe astmerine enamesegenalene bezhe lay thdateshe 10q
@kibrombirhanu661
@kibrombirhanu661 10 ай бұрын
መጨነቅ አያስፈልግም የኔ ቆንጆ ግን እናመሰግናለን😂
@user-gb4fn1fi1z
@user-gb4fn1fi1z 4 жыл бұрын
ጎሽ ለልጆቼ አሪፍ ቅቅል አመሰግናለሁ
@axelprogamer575
@axelprogamer575 4 жыл бұрын
I like your videos . thanks
@rblove9787
@rblove9787 4 жыл бұрын
Looking good my dear. More cooking to learning @ Rediat D lifestyles ❤️😋👌
@asutaye
@asutaye 2 жыл бұрын
ሲያዪት ራሱ ይጣፍጣል..እጅሽ ይባረክ!
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@appss1016
@appss1016 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ማሻአላህ በጣም ወድጄው አለው እደዚ እደሚሠራ አላውቅም ነበር አላህ እጅሽ ይባርከው እህቴቴ ሰብስክራይብም አርጌሽ ነበር ላይክ አርጌሽ አለው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
የዶሮ ቅቅል አይነፋም
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Betam konjo thankyou desetesh shkela bihon alekolet neber wey desetesh wey mamasyash yesbral atektekechew yene lselasa eregatashen sewedew tebarki
@memoduguma7562
@memoduguma7562 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ
@banjaminseid569
@banjaminseid569 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ፅዳትሽ ደስ ይላል በርች
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 4 жыл бұрын
Ejishin yibarikewu yenea Nistuhe❤❤❤❤❤
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 Жыл бұрын
እጅሽይባርክ
@yeshibee1554
@yeshibee1554 4 жыл бұрын
Wow. Hule. Tasrbig alsh. Balmuya nesh. Thank u
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 4 жыл бұрын
Kehulum Migib Azegajoch anchin new miwedew. Gobez nesh betam 👊
@tieghstikidane3381
@tieghstikidane3381 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh ketybet ehtish ke Eritrea.
@solomontelahun5648
@solomontelahun5648 4 жыл бұрын
Betam arif lek asfelagi behonbet esat new programshen yelkekshew : ..betam amsgnshalu..
@daniiiajelal4170
@daniiiajelal4170 4 жыл бұрын
Betaam haref gobez berchey yestashewn hulu betaaam new yewedidkut Thanks 🙏
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
አሪፍ፣ነዉ፣በርች፣እህቴ፣ንፅህናሽ፣ደስ፣ይላል፣ስሰሪ
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
ያምራል በርቺ ማሬ እናመሰግናለን
@haymanotdemmisie8015
@haymanotdemmisie8015 4 жыл бұрын
ፕላስቲክ ማማሰያ ጥሩ አይደለም ይባላል የእንጨት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው እህቴ
@WeltaWeltas
@WeltaWeltas 4 жыл бұрын
ትክክል
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 7 ай бұрын
ምንም ችግር የለዉም ይሄ የፕላስቲክ ማማሳያ ለሙቀት የተሰራ ነዉ ምንም ችግር አያመጣም ሙቀት የሚቆጣጠር ነዉ ለዚህ ተብሎ የተሰራ ነዉ
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ማር❤
@helenfesshaye8501
@helenfesshaye8501 4 жыл бұрын
I love her😍Gobez👏🏾👏🏾👏🏾
@user-cp3gn2fn7c
@user-cp3gn2fn7c 4 жыл бұрын
ውውው ባርቺ የኔ ቆንጆ
@ruthaminey676
@ruthaminey676 4 жыл бұрын
Betam gobez haftey natey 🇪🇷
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
እቱየ ጥልቅ ምሥጋና በተለይ ጥራት ላለው ዓማርኛዎ። ብዙ ሰዎች እኒያን መናኛ ባዕዳዊ ቃላት ዘው እያደረጉ ስቅጥጥ ያደርጉኛል። እርስዎን ግን እቱየ ዘና ብዬ እስከ ማብቂያው አደመጥኩዎት። ምሥጋና !
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
So good, I am going to try it
@uyhi2385
@uyhi2385 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
አንዳንድ ባለሞያነን የምትሉ ሰወች ከምትሳደቡ አለማየት ትችሉነበር የምትችለውን አሳየች እናምንድነው ጥፋቷ ምቀኞች እሄን ምንም የማትችሉት ናችሁ
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
we most Ethiopians like to give complement that's our nature so sad!! she did a good job.
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
That's why we are behind everything, always complaining someone's job,sad ,we need to learn, support, appreciate one another
@user-jx6rr5sw7i
@user-jx6rr5sw7i 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህት
@Mariyam21adey
@Mariyam21adey 3 жыл бұрын
ባራኪናም ጽድት ነው የሚያረገው።
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 4 жыл бұрын
ቅቅል አንደኛ ምርጫየ ነው እናመሰግናለን ባህልዬ
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 4 жыл бұрын
እኔ አረጋለሁ ግን እንደዚህ አይነት መልክት አትላክልኝ ስፖም ይሆናል
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
የጾም ምግብ አሠራር አሣይን የገና ጾም አየደረሠ ነዉ
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 2 жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንደሚጣፍጥ thanks
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 3 жыл бұрын
ቆዳውን በፔፐር ታዎል ብትገፊው ስራሽን ያቀልልሻል የምትሰሪው ሁሉ ቆንጆ ነው ተባረኪ
@genetzewde4837
@genetzewde4837 4 жыл бұрын
በረቻ በጣም ጥሩ ነዉ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ዋው.እንዴት.ያምራል.በርቺ
@sebrenamuhammed8036
@sebrenamuhammed8036 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ማአዚ የዶሮ ቅቅል ቆንጆ ነው ጤናም ነው እኔም እንዳቺ አድርጌ እሰራዋለሁ ግን የተፈጨ ቲሚቲም መጨመር ይቻላል ወይ
@marthauhlmann8292
@marthauhlmann8292 4 жыл бұрын
Looks delicious 😋
@vhhggbvvv5268
@vhhggbvvv5268 4 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ ተባርኪ
@tigistfiseha2087
@tigistfiseha2087 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ እሞክረዋለው
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግንሻለሁ እህቴ
@aabdulla2229
@aabdulla2229 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየበረች
@samdan8545
@samdan8545 4 жыл бұрын
betam gobez yene ehit
@user-kh4zu7de3e
@user-kh4zu7de3e 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ሸክሉ ራሱ ትስለሚ
@halimamohammed916
@halimamohammed916 4 жыл бұрын
ነገ እሰራለሁ በቃ የኔ ጓበዝ በረችልኝ ማሻአላህ🌹🌹🌹💋💋
@zekebekele657
@zekebekele657 4 жыл бұрын
ዋውውውው ይመችሽ አሪፍ ነው
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 3 жыл бұрын
very nice and delecious , thank you my dear.
@ethiolove8725
@ethiolove8725 4 жыл бұрын
ማተብሽ ስታምር
@asninib9172
@asninib9172 4 жыл бұрын
Nebiseneshi Real Ethiopian Lady Wow
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ደሥ ይላል።
@ethiopawetngi343
@ethiopawetngi343 4 жыл бұрын
Noir ቤተሰብ ሆኛለሁ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ethiopawet ngi 👍👍
@johnat6081
@johnat6081 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ሴት ነሸ ተባረኪ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
ዶሮ ውስጤ ነው ኡፍ ስወድ ሁሌ በላለው ግን በቃ አይሰለቸኝም የኩኩሉ አፍቃሪ ነኝ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ አይ ኩኩሉ ?
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እህቴ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 4 жыл бұрын
It is great video, but next time when you make video on some other cuisines, please mention step by step which recipe first needs to be sate for how long. Over all, it looks yummyyyyyyyyyyyy! :-)
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
መአዚዬ ባሳየሽን መሰረት ሰርቸው ከገመትኩት በላይ ነው ቤተሰቦቸም ወደውታል 🍾🍾🍾🍾🍾 እግዚአብሔር ያክብራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ahmedsukeyna8034
@ahmedsukeyna8034 3 жыл бұрын
Waaaaaaaaaaawwwwwww very delicious
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
Woooow
@tsigeredatafese3672
@tsigeredatafese3672 4 жыл бұрын
Really it's a good idea
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
በርች ጥሩ ነው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እኔ ዶሮ ሰሰራ በጣም ነውየማጥበው ፉት የሚባል አላስገባም እስው ቤት ሄድ ዶሮ መብላት ይከብደኛል እንዳንድ ስው በደንብ አያፅዳም👍
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Yummy new 👍thank you
@truthmes5360
@truthmes5360 4 жыл бұрын
መቅመስ ይቻላል የኔ ቆንጆ። እስቲ ትንሽ በዚች አድራሻ ፈሰስ አድርጊያት እና ልቅመሳት።
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
mokerewalew betam arif .
@tigisthagos197
@tigisthagos197 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በርቺ ውዴ
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 4 жыл бұрын
Balemoya berchi😍
@lesesahelemichael367
@lesesahelemichael367 4 жыл бұрын
ወይይይ ያምራል አናማሳግናለን አህቴ
@haptomadciel5061
@haptomadciel5061 4 жыл бұрын
Waw betam des yemyl new
@davidbob2978
@davidbob2978 4 жыл бұрын
ጉበዝ
@user-zo5si5mr3z
@user-zo5si5mr3z 4 жыл бұрын
በርቺ ላገባ ነዉ ኬትም ኬትም ሞያ መልመድ እፈልጋለሁ ያለ የሌለ ሀይልሽን ተጠቅመሽ አስተምሪኝ በናትሽ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
Haha Hahahaha you are so funny, and good in your marriage
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
አብልተሽ ከምታይው በልተሽ ታይው ይሉ ነበር አያቴ።መማር ለራስሽ ነው እንጂ ባል ለመቀለብ አይሁን።
@rblove9787
@rblove9787 4 жыл бұрын
You can learn @ Rediat d lifestyle 😋👌
@EthiomerejaOfficial
@EthiomerejaOfficial 4 жыл бұрын
መአዚዬ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አድሴ ነሽ ሰብስክራይብ አድሪጋለሁ
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@amaniamanii4725.
@amaniamanii4725. 4 жыл бұрын
I like Ethiopian food .
@kmyhaertimissyou1459
@kmyhaertimissyou1459 4 жыл бұрын
ካሰራርሽ በላይ አነጋገርሽ ግልፅ ነው በርች ሁሌም ይልመድብሽ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
ትክክል ጽድት ጥንቅቅ ያለት እንደዚ አይነት ሰው ቢያሳይም ያምርበታል።
@alfatoo1868
@alfatoo1868 4 жыл бұрын
ኢጅሽ ይበራኪ ኢህት
@eskedar7014
@eskedar7014 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ የቂቤ እነጣጠር Video አለሽ?
@amanueldebessai6501
@amanueldebessai6501 4 жыл бұрын
Ehtye selam lanji yuhun Plastik muq whaa Bedest Bgeba letena kemikal new Thankyou
@divoraolive722
@divoraolive722 4 жыл бұрын
Gosh esun lek nesh berdu gobez berch!!
@wildorbis2400
@wildorbis2400 4 жыл бұрын
good job. keep it up. Beteseb honenal
@dirrarberhe7856
@dirrarberhe7856 4 жыл бұрын
🤩 wow 🤩
@almazhafte8187
@almazhafte8187 4 жыл бұрын
Sister, it is easier to pull the skin with paper towel. Thank you i like it. God bless you. Amen
@meserethmaryam4378
@meserethmaryam4378 4 жыл бұрын
በትክክል ፔፐር ታወል ይልቅ ነበር
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 4 жыл бұрын
እንዴ ነው የሚሆነው
@seblegebre3466
@seblegebre3466 4 жыл бұрын
Good job. I suggest to use half hot water and half chicken broth or chicken stock for superior flavor.
@aswe3978
@aswe3978 3 жыл бұрын
Wawww
@selamawitwoleda4561
@selamawitwoleda4561 4 жыл бұрын
Chewa set nashe setasitamery sena sereat alesh
@mesikene8898
@mesikene8898 4 жыл бұрын
Pleas show me How to do injera?
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 4 жыл бұрын
Ehite key shinjurt bileshal nech shinjurt bileshal mahel lay yalshy aynet shinjurt min din new?
@khalidkadir8328
@khalidkadir8328 4 жыл бұрын
balemuya neshe berchii qonjo naw gen hotel betekefechi yawatashal began balemoyaneshe ke nesehinash gar 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@acceptmyexistanceorexpectm3232
@acceptmyexistanceorexpectm3232 4 жыл бұрын
Looks yumm, tks!
@Mekya31
@Mekya31 4 жыл бұрын
መሸሀ አለሀ ዘሬ ነው የገኚሁሺ መሪ
@meharifrewoyni9402
@meharifrewoyni9402 4 жыл бұрын
Arif amesegnalu serche alakm ahun emekurewalehu
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል በርች እስኪ የዶሮ አገነጣጠል አሳይን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
እሽ።
@astershifraw2574
@astershifraw2574 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 4 жыл бұрын
በፔፐር ታዎል ይዘሽ ላጭው በጣም ይቀልሻል
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
ቆዳው ቀላል ነው ጅማት ነገሮች ናቸው የሚያታግሉት
የዶሮ ሾርባ አሰራርThe Best Chicken soup
8:49
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 8 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
🔴የጎድን ቅቅል አሰራር/kikil aserar/how to make rib boiled meat/Ethiopian food
8:13
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
SOUP | CHICKEN with vegetable SOUP | የዶሮ ሾርባ: ለምን ይብረደን?
10:03
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 111 М.
ቅቅል ዶሮ በድንች አሰራር ethiopian food @zedkitchen
8:21
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 8 М.
የቅቅል አሰራር / Ethiopian food kikil recipe
20:03
Adanech Kitchen
Рет қаралды 80 М.
የበሬ ሥጋ ቅቅል | KEKEL | ETHIOPIAN FOOD  @MartieA-Cooking
10:20
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 43 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН