ኪሮስ አለማየሁ Kiros Alemayehu

  Рет қаралды 2,358,251

Jofe Amoraw

Jofe Amoraw

Күн бұрын

Пікірлер: 785
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 жыл бұрын
ትግረኛ አልችልም ግን በጣም ነው እምወድህ ጋሽ ኪሮስ ሁሌም በልቤውስጥ አልህ የኒ አንደኛ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት አባቴ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@mudeseryasin5210
@mudeseryasin5210 3 жыл бұрын
Kirosalemuyo
@endris1069
@endris1069 3 жыл бұрын
የአያትሺ ጥላት ነው 👎
@hlawihenok6725
@hlawihenok6725 2 жыл бұрын
Yenem betam new mewedew
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 жыл бұрын
@@endris1069 AMHARA.... TELAT MAN INDHON EYEW AHUN QESHEM YTERT ABAT...
@Zemen271
@Zemen271 2 жыл бұрын
endris ማን ነው የኣያትዋ ጠላት ነው ያለህ? የሌለ ያልነበረ ታሪክ ኣታውራ
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ኪሮስ አለማየሁ በጣም ልብን የሚማርክ ዘፈን ነው።ነብስህን ይማረው።
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
የናንተ ጊዜ እኮ ወርቅ ነበር የምትረዳዱት የምትከባበሩት የምትፋቀሩት ሁሉ ነገር ውበት ነበረው እሚያስደንቀው አማርኛ ለሚዘፍኑ ዘፋኞች ዜማና ግጥም እምትሰጣቸው በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር ዛሬማ የውሸት ነው ሁሉ ነገር አርቴፍሻል ነው የናንተን ጊዜ እንዲመልስልን እመኛላው ነፍስህን ከቅዱሳኖች ጋር ያኑርክ
@OmarAli-we9bh
@OmarAli-we9bh 3 жыл бұрын
ዋው እኔ አማራ ናኝ ኪሮስ አለማየሁን የሚተካ መቼም አይተካ ትግራይ ና አማራ ሴሜቲክ እንድ ዘር ናው ወይኔ ለይይን ፍጣሪ የስራችውን ይስጣችው ምንግዜም ትግራይ ህዝብ ወንድማችን ናው
@NebyuSelemon-z3m
@NebyuSelemon-z3m Жыл бұрын
ኣየ ኪሮሰይ....!!! ወትሮ ደይፅገብ ድምፅኻ እስቲ ፈጣሪ ኣብ መንግስቱ የቅምጥኻ።
@giday1680
@giday1680 4 жыл бұрын
ኪሮስ በሙሉ ኢትዮጵያ ክፍሎች በፍቅር የተደመጠ አንደኛ ዘፋኝ ነዉ እንደ አሊ ቢራ
@meletemekonen2069
@meletemekonen2069 6 жыл бұрын
ሂወት ከም መዓር ጥዕምቲ ሂወት ከም ዕረ ምርርቲ ሂወት ናይ ፀልማት ፅልምቲ ሂወት ናይ ብርሃን ብርህቲ ኩሉ ንምርአይ ምቅናይ ምቅናይ። R.I.P our hero
@ሱሀንየኩርኩትአፍቃሪ
@ሱሀንየኩርኩትአፍቃሪ 5 жыл бұрын
😘😘😥😥
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጨ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጨ5ዠ 5 жыл бұрын
Melete Mekonen ስጓ:6
@senaitabiy
@senaitabiy 5 жыл бұрын
ልጅ ሆኜ እናቴ ካሴቱን ስትሰማ አስታውሰዋለው ስወደው 😥😥😥 ❤❤❤
@senaitabiy
@senaitabiy 5 жыл бұрын
ዘረኝነት በሌለበት ዘመን እናቴ አማራ ናት ትግርኛ ትሞክራለች እኔም በደንብ እሰማለው መናገርም እሞክራለው 💚💛❤ ኪሮስዬ RIP
@ጀምበርዘገዬ
@ጀምበርዘገዬ 5 жыл бұрын
ሂወት ከም መአር ጥዕምቲ ሂወት ከም እረ ምርርቲ ህይወት ናይ ጸልማት ጸልምቲ ህይወት ንብ ብርሀን ብርህቲ ኩሉ ንምርአይ ምቅናይ
@እናትከሌለችአለምጨለማናች
@እናትከሌለችአለምጨለማናች 4 жыл бұрын
ኪሮስየ አንተን ስሰማ እማምባየ ይመጣን ሰሜን ዉሎ ወልደያ አያቴ እናቴ በጣም እሚወዱት ሙዚቃ ነበር አሁን በሂወት የሉም አንተን ያጠፉህ ነፈሳቸዉ አይማር የኢትዮጵያ ብርቅየ ጉርማሞጉስ ያለህ
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 2 жыл бұрын
ባባ ኪሮሰ ኣለማዬ ኩሉ ሰራሕትካ ፅቡቅ አዩ ብጣዕሚ አየ ዝፈትወካ ዓለም ጎዶሎ ኣብገነት ይንብርካ❤❤❤😢😢
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
ብዙም ባይገባኝም የኪሮስ ሙዚቃ ውስጤን ይቀሰቅሰዋል ደሞ እንባዬ ይመጣል አሁን እራሱ ሲደብረኝ ሰርች አድርጌ የሰማውት በጣም ነው የምወደው በጆሮ ገብቶ ልብ ላይ ጠብ ይላል
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 Күн бұрын
ትርጉሙ.... በዚች ኣለም ኣለሁ ነው የምለው(እየኖርኩ ነው)፡፡በዚች ኣለም የለሁም ማለት መልካም ኣይደለም ነው ፡፡መሰንበት ደግ ነው፡፡ባጭሩ ብሂወቴ ኣለሁ ማለት ይሻላል፡፡
@abusalahuddin716
@abusalahuddin716 5 жыл бұрын
በጥሩ ጊዜበደም ሳይጨማለቁ አለፉ ሰው እየወደዳቸው የድሮ አርቲስቶች ይብላኝ የአሁን የኛ የተረገመ ትውልድ
@ሕልሚኣለኒክርስቶስሳምራ
@ሕልሚኣለኒክርስቶስሳምራ 4 ай бұрын
እዋይ ኣደይ ማርያም!!! ዜማ ማለት ኣብዚ እነሀለ! ናይ ባህሊ ሳዕሲት ኣብዚ እነሀለ። ቅም ነገር ኣብዚ እነሀልካ!! ክላ ዋእ! ችድ! ሕሩመይ ኢለ።
@dessieeshi7arega231
@dessieeshi7arega231 5 жыл бұрын
የኪሮስ ሙዚቃ ሲዲዎች ፋርማሲ ውስጥ ቢሸጡ ደስታዬ የበሽታም መድሃኒት ናቸው ነፍስ ይማር
@mohammadsaid3138
@mohammadsaid3138 5 жыл бұрын
ልክ ብለሀል
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
ልክ ብላሀል
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 жыл бұрын
💘💘💘💘💘
@dhhdhdudurur4456
@dhhdhdudurur4456 4 жыл бұрын
አንተን ለራሱ ነብስ ይማር ሙትሀል
@semereabtsegay3870
@semereabtsegay3870 3 жыл бұрын
@@mohammadsaid3138 ghhhhhhhhhhj
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ነበርክ እንኳንም ይህን ዘመን አላየኸው እውነት ባህልክን የምታከብር ኢትዮጵያውዊነትክን የምትወድ ነበርክ አሁን ህወሓት የሚባል የሰፈር አምላኪ እያጫረሰ አይ ባንተ እና በጥሌ ጊዜ ቀረ ኮ Legned Kiros Rest In Peace
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ወይ ኪሮስዬ እናቴ በጣም ትወደው ነበር ትግረኛ አንችልም ግን ኪሮስን በጣም ነው የምወደው
@biniamyohanes4243
@biniamyohanes4243 4 жыл бұрын
ኣለኩ አየ ዝብልየ (2) የለኩን ኣይጥዑሙን ኣለኩ አየ ዝብል (2) ምቕናይ ጽቡቕ አዮ ወላ ሓደ ሰሙን ጥዑም አዮ መኣዛ ሂወት ፈተና መንገዲ ሂወት(2) ጸበባ አዮ መንፈስ ናይ ሂወት ናይ ጽድቂ ናይ ሓጎስ መሰረት ናይ ሰላም ዓንዲ ይኩን ዕብየት ናይ ሓዘን ይኩን ናይ ደስታ ህኮት ኩሉ ንምርኣይ ነዚ ንምርኣይ ምቕናይ ደኣ(2) ኣለኩ አየ ዝብልየ (2) የለኩን ኣይጥዑሙን ኣለኩ አየ ዝብል (2) ምቕናይ ጽቡቕ አዮ ወላ ሓደ ሰሙን(2) መን ከ ኣሎ ዝጸልእ ምቕናይ ኩሉ ኣለኩ የ ብሃላይ ወዲ ዕስራ ወዲ ሰማንያ ሂወት ኩሉ ዝምነያ ሂወት ካብ መዓር ጥዕምቲ ሂወት ካብ ዕረ ምርርቲ ሂወት ናይ ጸልማት ጽልምቲ ሂወት ናይ ብርሃን መብራህቲ ኩሉ ንምርኣይ ነዚ ንምርኣይ ምቕናይ ደኣ (2) ኣለኩ አየ ዝብልየ (2) የለኩን ኣይጥዑሙን ኣለኩ አየ ዝብል (2) ምቕናይ ጽቡቕ አዮ ወላ ሓደ ሰሙን(2) ነዊሕ መንገዳ ምርሓቑ ኩሉ ዝሕልፋ ተጨኒቑ ነጎድጋድ መብረድ አያ ሂወት ኣዝመራ ሰቲ አያ ሸዊት መልክዓ ከም ነፋሒቶ አዚ አዮ ናይ ሂወት ትሕስቶይ ኩሉ ንምርኣይ ነዚ ንምርኣይ ምቕናይ ደኣ ምቕናይ (2) ኩሉ ንምርኣይ ነዚ ንምርኣይ ምቕናይ ደኣ ምቕናይ (2) ጉዕዞ ሂወት ንምርኣይ ኩሉ ንምርኣይ ምቕናይ (2) ጉዕዞ ሂወት ንምርኣይ ምቕናይ (2) ኩሉ ንምርኣይ ነዚ ንምርኣይ ምቕናይ ደኣ ምቕናይ (2)
@teweldenazret568
@teweldenazret568 3 жыл бұрын
B www /:&34321
@twida9
@twida9 2 жыл бұрын
God bless you! Please translation
@shalomdesalegn
@shalomdesalegn 5 ай бұрын
ተባረክ!
@ermilove685
@ermilove685 5 жыл бұрын
#ኣለኹ #እየ #ዝብል #የ #የለኹን #ኣይጥዑምን #ብሂወት #ሃሊኩም #ነዛ #ኮመንተይ #ተንብቡ #ዘለኩም #like #ጽቀጡ
@frezgihbtai2669
@frezgihbtai2669 4 жыл бұрын
Ermile jgna momna
@ermilove685
@ermilove685 3 жыл бұрын
@@frezgihbtai2669 ወዲ እነይ
@johnwick7208
@johnwick7208 3 жыл бұрын
@@ermilove685 like like like 👈
@rutagere8313
@rutagere8313 3 жыл бұрын
ናይ ሞሞና ውን ዝፈትዋ ደርፊ እዩ ወድነዋ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ኀ9ቨ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ኀ9ቨ 11 ай бұрын
ኣነ ኤርትራዊ እየ ንኪሮ እቲ ዘፍቅሮን ዘድንቆ ደራፋይ እዩ እንታይ እሞ ዓለም ጠላም 🤞🤳❤️🤞❤️🤞❤️🤞
@ኢትዮጵያብርሃን
@ኢትዮጵያብርሃን 4 жыл бұрын
ይህችን በፍቅር የተሞላች ኢትዮጵያን ነው የምናፍቀው!
@user-mf7hb6fd4n
@user-mf7hb6fd4n 6 жыл бұрын
መንከ አሎ ዝጸልእ ምቅናይ ኹሉ ኣለኹ በሃለይ ወዲ ዕ ስር ወዲ ሰመንያ ሂወት ኩሉ አዩ ዝምነያ ሂወት ካብ መዓር ጥ ዕ ምጥቲ ሂወት ካብ ዕረ ዕር ዕ ቲ ሂወት ናይ ትጸልማት ትጽልምቲ ሂወት ናይ ብርሃን መብራህቲ ኩሉ ንምርኣይ ምቅናይ ደአ ምክናይ ::
@marrygueshguesh2698
@marrygueshguesh2698 5 жыл бұрын
baba kiros betam new yemwedhhhh
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 3 жыл бұрын
ኪሮስዬ እናቴ አስታወስከኝ ጎደር በዜ ሙዜቃ አቤት ስትወደው ኪሮስን ነብስህን ይማረው
@GYilma
@GYilma 5 жыл бұрын
እናቴን ነው የሚያስታውሰኝ። ምንም ሳይገባን በፍቅር እንሰማው ነበር። በካሴት ለዛውም ሲዲ በሌለበት ዘመን። ደግ ዘመን
@brhaneatsbahaabarha3079
@brhaneatsbahaabarha3079 4 жыл бұрын
Deg zemen
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
እውነት እኛም ቤት እህህህ
@CHILL-sj4uc
@CHILL-sj4uc 3 жыл бұрын
Be Kaset Be eskerbito rewind eyaregn.. degu zemen
@mwaethiopia6546
@mwaethiopia6546 Жыл бұрын
ጀገኘነነሀገበኸኸተገጀገጊ
@user-fozeya
@user-fozeya 2 ай бұрын
እኔም እናቴን ደርግ ነው ያስገደለው ይባላል
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ትግሪወች የጋሽ ኪሮስን ዘፈን ስትሠሙ ምን ያክል ትቃጠሉ ነፍስ ይማር
@selamawieritreawi5580
@selamawieritreawi5580 5 жыл бұрын
I am from Eritrea ♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 And i love 💕 ❤️ 💝 this song i listening 👂 at any time just live to see all dear legend Kiros RIP.......
@ሳሚመኽሰብ
@ሳሚመኽሰብ 4 жыл бұрын
@@eritreaneertrawian9778 ወዲ ድቓላ ዓካር
@wedierihalal4837
@wedierihalal4837 4 жыл бұрын
ሳሚ መኽሰብ 😂
@wedierihalal4837
@wedierihalal4837 4 жыл бұрын
Eritrea Ne Ertrawian mskinay tedengx bexbax hasawi wedi za dqala
@tekleyemanegash8739
@tekleyemanegash8739 4 жыл бұрын
Selamawi Eritreawi . ምስኪናይ ተደንግጽ እዚሙዚቃ ሲ ኣምሓርኛ ወይ ኦሮሞኛ ወይ ዓፋረኛ ኣይኮነን ትግርኛ ከምቲ ናትካ እዩ ንመን ኢካብእንግሊሽ ደስ ይብለኒ ወይ ይሰምዖ እየትብሎ ዘለካ ? ኣልሚኖ ጸዓዱ ይኩኑ የዕራብ ወይ ምብራቅ ኢሰያ (ቻይና፡ኮርያ፡ጃፓን) ወይ ምዕራብ ኣፍርቃ ዘለው ቃንቃና ስለዘይንሰማማዕ ነቲትሕዝቶ ሙዚቃ ክረዲት ክህብዎ ወይ ክንህቦ ንቡር እዩ እንተዘይኮይኑስ ነቲትግርኛ ከማካ ኣብ ጎንካ ዘሎስ ርሑቅ ተሳጊርካ ብርትሽ ኬድካ ቃንቃ ኣምጺካ ክትጽሕፈሎም እሞድማ ንዘይሰምዑካ ንሕና ንኩን ተጋሩ የሕዋትና 99% ትግርኛን ኣምሓርኛን ኢናንሰምዕ ኣምሓርኛ ማለት ድማ ግእዝ እዩሓደእዩ ምስ ትግርኛ ብዛዕባ ላህጃ ንፈላለ እንተኮንካ ምስ ትግራይ ኣይኮነን ሲ ኣብ ኣከለጉዛይ ዘሎ ላህጃ ኣብጸናዕ ደግለ ዝዝረብን ኣብ ስመጃና ዝዝረብን ኣብ እገላሓመስ ዝዝተብን ኣይራከብን እዩ ኣብሰራየ ኣብ ጽልማ ዝዝረብን ኣብ ቆሓይን ዝዝረብን ኣይራከብን እዩ ኣብሓማሴን ዝዝረብ ኣብ ሰሓርቲ ዝዝረብን ኣብ ዓንሰባን ንበይኑ እዩ ኣብ ትግራይ ድማ ኣብ ዓድዋ ዝዝረብን ኣብ ዓጋመ ዝዝረብን ንበይኑ እዩ ኣብ እንደርታን ተንቤንን ዝዝረብ ነንበይኑ እዩ ስለዚ ንነብስካ ምስል ናይጸዓዱ ቃንቃን ባህልን ናይ ግብረሶዶማውያን እዩ ናብቲ ግእዛዊ መንነትካ ምምላስ ይሕሸካ
@lyonmiki2470
@lyonmiki2470 Жыл бұрын
​@@ሳሚመኽሰብፉክ
@engidategegn
@engidategegn 2 ай бұрын
Those good old days! Am from Oromo, didnt understand a single word yet liked it so much
@MelodyMix-2
@MelodyMix-2 3 жыл бұрын
ኣብዚሎ ካብ ሰማይ ዝበረቀ ኮኾብ ግእዝ። ይዝከረነ ቀደም ንእሽቶይ እንከሎኹ ደርፍታቱ ኣዝየ የስተማቅሮ ነረ። The legend.
@fantastic1231
@fantastic1231 6 жыл бұрын
I'm an amhara and don't understand the poem but I just like Kiros's music lyrics and beat!!! United, proud, democratic and ancient Ethiopia forever!!!!!
@ihsan2356
@ihsan2356 3 жыл бұрын
what means united? Is it exterminating Tigrigna or Tigray and other regions?
@awrisproductions5452
@awrisproductions5452 2 жыл бұрын
@@ihsan2356 fr bro
@lildanybusy
@lildanybusy 2 жыл бұрын
ኪሮስ አለማየሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነበር ። ነብሱን ይማረው ።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
You can learn any language. if there is I will there is way
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
@@ihsan2356 are you all right
@dawitteka194
@dawitteka194 2 жыл бұрын
አለው ነው የምለው መቆየት ጥሩ መንግስተ ሰማይ ያዋርስህ አለኩ ዝብለይ፣፣፣፣፣
@hanahabeshwit8414
@hanahabeshwit8414 5 жыл бұрын
አለልኹ እየ ልብልየ my hero ነብስካ አብገነት የንብሮ ...ናይ ኪሮስ ደርፍታት ትሰምዕ አዒንተይ ንብዓት ይመልእ ሞት ሕማቅ 😢
@tgethiopiawi6498
@tgethiopiawi6498 5 жыл бұрын
አባቴ ከወሎ ለበአል ምን ልግዛልህ ስለውየኪሮስን አዲሱን ካሴት ነበር የሚለኝ
@teadyhussien348
@teadyhussien348 4 жыл бұрын
gedelut aydel
@efremefrem8573
@efremefrem8573 4 жыл бұрын
@@teadyhussien348 አወ አቦይ ስብሀት ነው ያስገደሉት የሚሉት እራሳቸው የትግሪ አዋቂወች ምክንያቱም የነሱን ሀሳብ አልደገፈም በደርግ ግዜ አሁንም እነሱ እደሚፈልጉት አድር ባይ አልሆነላቸውም።
@Photopower3499
@Photopower3499 4 жыл бұрын
Be degu zemen sew sew beneber weket
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ኪሮስዬ 5ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ትርጉሙን አላውቀም አጥንቼ ዘፍኜዋለሁ
@Insight-n1j
@Insight-n1j 6 жыл бұрын
የልኩን ኣይጥዑምን ምቕናይ ጥዑም ዋላ ንሓደ ሰሙን ! ኺሮስ ኣቦ ትግርኛ 😭😭😭😭
@senunaodabe8605
@senunaodabe8605 5 жыл бұрын
Alku eya zeblya Akkkkkkk hewait
@Elias44475
@Elias44475 Жыл бұрын
My Memories in Bahirdar I’m crying 😭
@hgdefmendef91
@hgdefmendef91 4 жыл бұрын
Legend!Every time I listen to his music, it reminds me of my late mother. Love from Eritrean!
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 3 жыл бұрын
በጣም የትግርኛ አንጀት የሚበላ ዘፈን ነው። ነፍስ ይመር
@yohannestkahsay412
@yohannestkahsay412 6 жыл бұрын
ሐቅካ ኪሮስ ሐውና ሃዚ እውን አብ መንጎ ኢትዬጵያን ኤርትራን ሰላም ኮይኑስ ምቅናይ ዳ ይበሃል አሎ ተሐጎስ አብ ጎኒ አምላክ ኮንካ ሐውና
@trhasmesfen6432
@trhasmesfen6432 4 жыл бұрын
78
@abrahamyohanse
@abrahamyohanse Жыл бұрын
When I was kid on TV am ❤❤ alhuya zebleye we are Ethiopian's we have a lot of memory's I wish all of for us good health piece ❤
@ahmednurhamid7181
@ahmednurhamid7181 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክትር ኪሮስ አለማየው ለኛ የአንድነት እና የአብሮነት መምህራችን ነበርክ።
@yibrahtareqe5726
@yibrahtareqe5726 7 жыл бұрын
ዓለም ጎደሎ ኪሮስ ኣለማዮ ኣብ ወትሩ ዝኽርታት ወለደይ ኣብ ልበይ ኣለኻ ንዘላኣለም ዘይምኖ ደርፍታቱ
@kalwubie6139
@kalwubie6139 3 жыл бұрын
Can't control my tears 😢 lord Jesus please forgive us
@ሶሊታፈቃርሂዋን
@ሶሊታፈቃርሂዋን 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😢😢😭😢😭 ኪሮሰይ ሓላል ፈጣሪ ኣብ ገነቱ የንብረልና ኩሉጊዜ ኣብ ልብና😍 ኣለኻ 😍😘😍 👉ኩሉ ንምርኣይ ምቅናይ ደኣ ምቅናይ::
@netsanetyechalale6570
@netsanetyechalale6570 6 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ኪሮስ እንኳን የህወሓትን ዘረኛ አስተዳደር ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍለው አንዱን ቤሄር ከሌላው እያጫረሱ ያሉበትን ዘመን አላየህ አንተን እንወድሃለን እንኮራብሃለን በልባችን ዘላለም ትኖራለህ
@babatube9379
@babatube9379 5 жыл бұрын
ወያኔ አጠፋው አድ እንሁን ባለ ኪሮስ ጀግናው!!"
@danikleincr7613
@danikleincr7613 5 жыл бұрын
ጋጦጦች ዝዝዝዝዝዝ ጅልጦች ከኣማራ በላይ ዘረኛ በኢትዮጵያ ውስጥ የለም።
@nigusehadera3298
@nigusehadera3298 3 жыл бұрын
አቦ ጥበብ እንካን ዘይመቃነካ ኪሮሰይ ትግራይ ጠሊሞሙዋ እዞም ካሕዳማት
@ShimelisMekonnen-y7n
@ShimelisMekonnen-y7n 2 ай бұрын
Dastanya salhon 40 amet masqoxere tiz indileny aderege .my childhood memory. From Adama
@jonhagis9331
@jonhagis9331 5 жыл бұрын
Im Eritrean Love baba kiros🇪🇷👈
@eritreaneertrawian9778
@eritreaneertrawian9778 4 жыл бұрын
You are fake Eritrean, you are dirty agame (digital woyAnus)
@girmayhindeya6190
@girmayhindeya6190 4 жыл бұрын
ተተካኢ ዘይብሉ ኢትዮጰያዊ
@kbromgebrehiwet4389
@kbromgebrehiwet4389 4 жыл бұрын
@@eritreaneertrawian9778 4 Btami thzen 😭😭😭
@teklesegid5078
@teklesegid5078 4 жыл бұрын
@@eritreaneertrawian9778 das du gesagt trotzdem nicht so gut
@wedierihalal4837
@wedierihalal4837 4 жыл бұрын
Eritrea Ne Ertrawian 👹🖕
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 2 жыл бұрын
ኪሮስን በጣም በጣም ነው የምወደው ትርጉሙን ግን አላውቀውም በማርያም የምታውቁ በትንሹ ተርጉሙልኝ በናታቹ?????
@ማሪቱአዲስየጎንደሯ
@ማሪቱአዲስየጎንደሯ 5 жыл бұрын
ምንም ባይገባኝም ግን ሳዳምጠው ውስጤ ይደማል ነብስህን ይማረው
@jemalsulimane7387
@jemalsulimane7387 5 жыл бұрын
የዘፈኑ ትርጉም መኖር ደጉ ነው አንድ ቀን ቢሆንም ……
@senaitnaod2643
@senaitnaod2643 4 жыл бұрын
Ewnteshe neaw
@ethiopia6230
@ethiopia6230 2 жыл бұрын
የዱሮሰው ዘረኝነት የለው
@antenehbirhanie4222
@antenehbirhanie4222 4 жыл бұрын
He Is a legend.He was and is the master class of Tigrigna music!!!
@binjamtesfay8512
@binjamtesfay8512 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ስወድክ ዘፈን ከሰማቹ ትግረኛ ከምሬን ነው ትግረኛ ዘፈን ሰዎቹ ጀግና
@barihadhanom4527
@barihadhanom4527 5 жыл бұрын
ኪሮስ ኣለማዮህ ካብቶም ቡሉጻት ደረፍቲ ትግርኛና ኢኻ ነይርካ፡ዓልም ጎደሎ መንግስተ ሰማያት የዋርስካ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም።
@araya3733
@araya3733 5 жыл бұрын
Jegna wenam Nay Tigray tigrina Dr Kiros the legend Rip. You are the legend of Tigrigna people Eritrea and Tigray tigrigna
@kahsayteka7472
@kahsayteka7472 6 жыл бұрын
ወዲ 20 ወዲ 80 ህይወት ኩሉ ይምነያ ዘልኣለም ነበሪ ዝኮነ ወርቃዊ ሚዚቃ ጥራሕ ዘይኮነስ ወርቃዊ ናይ ህይወት ፍልስፍና ዝመርሕ ስራሕ ኩሉ ጊዜ ኣብ ልብና ኣለካ ኪሮስ
@misghnaqeshi2198
@misghnaqeshi2198 6 жыл бұрын
ናይ ብሓቂ ነፍስሄር ኪሮስ ኣለማዮ!!ደረት ህይወት ተመስገን ኢዩ። ሎሚ ብሰላም ኣውፊሩ እንተየእትዩካ ተመስገን ምባል ኢዩ።ምክንያቱ ጽባሕ እንታይ ሒዛ ከም ትመጽእ ዝፈልጥ ሓደ ፈጣሪ ጥራይ ኢዩ። ስለዚ ህይወት ማሌትብዘለካን ኣብዘለካዮን ተመስገን ምባል ኢዩ።
@erihayet7566
@erihayet7566 8 жыл бұрын
ዓለም ጎደሎ አራኺባ ተላሊ ኣፋቒራ ድማ ትፈላሊ ድዩ ዝበለና ስውእ ናይ ጥበብ ኣብራሃም ኣፈወርቂ
@ፍቅሪለዋህፍቀሪጥዑም
@ፍቅሪለዋህፍቀሪጥዑም 7 жыл бұрын
eri hayet ya
@weredeyigzaw9131
@weredeyigzaw9131 6 жыл бұрын
ክቡሩ ነፍስሄር ኪሮስ ኣለማየሁ ፍትዉ ምዝቃታቱ ኣርስትስት ቃንቓ ትግርኛ ደራስ ኣብ ኤርትራ ይኩን ኣብ ትግራይ ህዝቢ ዝፈትዎ ሙዝቃታቱ ነባር ታሪክ ገድፉ ሓሊፉ፡ ባህላዊ ሙዝቃ ደርፍታቱ ማራክ ሰሓብ ናይ ክቡር ነፍስሄር ኪሮስ ኣለማየሁ
@amharaahyagondergonderyeah5946
@amharaahyagondergonderyeah5946 5 жыл бұрын
Kedi komal Hamasen terfe behri asia 🐬 🐬 🐬 🐬. Abrham Afworko 🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
@binihawiandresiniesta9596
@binihawiandresiniesta9596 4 жыл бұрын
@@amharaahyagondergonderyeah5946 bahri sle zeyblka ember mtehalka nskha wn wedi lamni sharmuta
@Tes861
@Tes861 4 жыл бұрын
@@amharaahyagondergonderyeah5946 ብሩከይ እዛ ትምክሕቲ እዚኣ ኣበይ እያ ክትእትወኩም እምበር ሓማ ደኣ ስድራካ ሕተት ይፈልጥዎም ኢዮም ሸረፍካ ሓዝ ንከባበር
@birradama
@birradama 17 жыл бұрын
የኪሮስ ስራዎች ሁሉ ቆንጆዎች ነበሩ!! በትክክልም የባሕሉን ጨዋታ ለሌላው ወገን ማሳየት የሚችልም ሰዉ ነበር::
@solomonhailu2142
@solomonhailu2142 7 жыл бұрын
End elibu Desta
@gondarkwla1813
@gondarkwla1813 4 жыл бұрын
ዘይጋገየለን
@hdhhdjdjdhdhhdjdjd5443
@hdhhdjdjdhdhhdjdjd5443 3 жыл бұрын
Ohh god 13 years ago are u alive
@ethionews9556
@ethionews9556 3 жыл бұрын
አይ የልጅነት ትዝታየ ወየው ህብረት ትርኢትን አስታወሰኝ
@huzeyfaal_yeman3420
@huzeyfaal_yeman3420 Жыл бұрын
i really admired and go through back to the 1970s and 1980s golden generation
@baburebaburu743
@baburebaburu743 5 жыл бұрын
I am wolloye who didnot understand tigrya but love a number of tigrya music including this legend
@abereta
@abereta 4 жыл бұрын
This war get in to me. I am not the native speaker but I speaker the language. This is my all time favorite and keep coming to hear it ..
@shalomdesalegn
@shalomdesalegn 5 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ መሆኑን ማሳያ ነው። ትርጓሜው አልገባንም ብለን የማናልፈው። ጆርዬ የማይገባው መንፈሴ ግን የሚረዳው የሆነ አሳዛኝ ነገር
@eritreanfan2773
@eritreanfan2773 2 жыл бұрын
ኩል ጊዜ አብ ልቢ አሕዋትካ ኤርትራውያን አለካ በቲ ዘይምነ ደርፍካ ብከንቶ አጥፊኦምካ ብዙሕ ንሐዝን አብ ንኡስ ዕድሜካ ምካድካ አምላክ አብ ገነት ይቀበልካ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ኪሮሴ አለማጣን ግራ ካሶን አስታወስከኛ የዛሬ አምስት አመት አሁን 25 አመት ሆነኛ ግዜው ይሄዳል ❤❤❤❤
@jamiendris9454
@jamiendris9454 Жыл бұрын
ያአላማጣ ልጅ ነህ አላማጣ የት ሰፈር
@mehari2596
@mehari2596 5 жыл бұрын
ዓለም መራር ኪሮስይ አቦ ጥበብ ነብስካ በኣፀደ ገነት የንብራ
@yonatanaraya65
@yonatanaraya65 7 ай бұрын
My childhood Memory I’m crying 😭 i don't know why but can't stop my tears
@seareteklay2720
@seareteklay2720 7 жыл бұрын
i really love his pesonality and song as i am tigrgna orginity from eritrea his songs are all from what our parents speak love it
@a.fattahhajji3956
@a.fattahhajji3956 6 жыл бұрын
Me too
@newyear1949
@newyear1949 3 жыл бұрын
Who asked you from where are you?
@mitikuamanumesele3975
@mitikuamanumesele3975 3 жыл бұрын
still listening in 2021.....Dr Kiros your songs are timeless....this very song can best describes the current situations that Tigrayan brothers are upto....'' I shall say I am still alive, no matter what''
@mequanintgetnet2574
@mequanintgetnet2574 3 ай бұрын
ባባ ኪሮስ ሁሌም የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉስ።
@abudnesruebs6284
@abudnesruebs6284 5 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ትግረኛ ሙዚቃ አዳምጣለዉ ግን የኪሮስን ፈለግ የተከተለ አንድም ትዉልድ አለመኖሩ ያሳዝነኛል ትግራይ ዉስጥ ያሁኖቹ ዘር ነዉ ሚቆጥሩት ኪሮስ ግን ዘመን ተሻጋሪ ቅርስ ሆነሀል እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነበርክ የማትረሳ ሰዉ ነህ!!!!!!
@katrogood3512
@katrogood3512 5 жыл бұрын
I.m from eritrean i reminds me the golden time of my life R.i.p
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 жыл бұрын
I Love Ethiopian music Thank you.
@rutbk6275
@rutbk6275 4 жыл бұрын
I Always remember my mother she love kiros songs and I remember I was very young but she singing his songs I missed u mom rest in peace my queen 😭❤
@mariamiphone7875
@mariamiphone7875 5 жыл бұрын
የሚለውን ባላቀውም ኪሮስ አለማየሁን ስሰማ አለቅሳለሁ
@mogostesfau1925
@mogostesfau1925 5 жыл бұрын
ewent new yasleksal
@nattydread2493
@nattydread2493 3 жыл бұрын
Hiwot kem meary! Our true ethiopians artists. Thank you forever!!
@shewaworku6573
@shewaworku6573 3 жыл бұрын
00
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 5 жыл бұрын
አቶ ኪሮስ አለማየሁ ጊዜ የማይሽራቸው ለዛቸውን የጠበቁ ጥኡም ሙዚቃዎቹ ድንቅ ናቸው።
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 жыл бұрын
ነብስህን በገነት ምንም ባይገባኝም ውስጤ ነህ።
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
በደርግ ሊረሸን ነበር ዛሬ ነገ ሲባል ጔደኞቹ ሌሎልችም ሲረሸኑ ልዝፈን እስኪ ብሎ ለመነ ተፈቀደለት:: መስንበት መስንበት ሁሉን ለማየት :: ውነትም አስነበቱት አርት ነው የረዳው 😘🇪🇹👍🌟
@Abebebelow
@Abebebelow 8 жыл бұрын
the way he dance and sing amezing. RIP the great Kiros Alemayehu!
@hafizamohammadmohammad8459
@hafizamohammadmohammad8459 5 жыл бұрын
ከትግራይ ዘፉኞች ኪሮስ አለማየሁ ብቻ ዉስጤ ነዉ!!!
@ihsan2356
@ihsan2356 3 жыл бұрын
አንቺ ደሞ ንፍጣም ነሽ
@wintashumalem5967
@wintashumalem5967 3 жыл бұрын
@@ihsan2356 😂😂😂እዋይ
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 жыл бұрын
ኪሮስ ብቻ እኔም ውጤ ነው
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 жыл бұрын
ናይ ዶክተር ኪሮስ አለማዮ ደርፊ ክሰምዕ ከለኹ ከብደይ ሕቁንቁን እዩ ዝብል እንታይ ከም ዝኾነ ግን አይርደአንንን ንብዓት ከይሓሰብክዎ ይነብዕ💘😭💘😭💘😭💘😭💘😭💘😭💘
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 4 жыл бұрын
ትግራዮች ፍቅር እኮ ናቸው በጥቂት አጭቤዎች ስማቸው ጠፋ እንጂ ወንድሞች ለነሱ ያላቹውን አመለካከት ቀይሩ እነሱም እንደሌላው ኢትዮጲያዊ ጭቁኖች ናቸው
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 4 жыл бұрын
I was lesson this music when tigra Is Ethiopian long time ago know is more Banda looi at music is massage Ethiopian Not Banda
@alfaomega4629
@alfaomega4629 4 жыл бұрын
ሃብትሽ ደ ዘ በስም ኣብ ዎወልድ ዎ መንፈስ ቅዱስ ትግረ ፍቅር? ? ? ኣረ በቅዥት እንዳትሁን !!!!
@ምቅናይኩሉንምርኣይ
@ምቅናይኩሉንምርኣይ 4 жыл бұрын
@@alfaomega4629 ደርግ ወይም ሻብያ ነህ 🙃🙃🙃🙃🙃🙃
@tomorrowisgift7723
@tomorrowisgift7723 4 жыл бұрын
ብዙሓት ክደግምዋ ፈቲኖም ነዛ ደርፊ ክክእልዋ ግን ኣይክኣሉን።
@dawitteka194
@dawitteka194 2 жыл бұрын
ተወዳጂ ድምፃዊ ኪሮስ አለማየው ከልጅነት ጀምሬ ያንተን ሙዚቃ አየሰማው ነው ያደጉት ሁሉን ለማየት መቆየት ብልሀል ነፍስፍን ይማረው
@eritreathelandoflove6494
@eritreathelandoflove6494 7 жыл бұрын
megste semay yewarskum my grandfather I love it this song ♥
@zemichealkidane7514
@zemichealkidane7514 6 жыл бұрын
ምህላው አብ ዐለም ፀጋ አምላኽ'ዩ ምህላው ብጣዕሚ ፅቡቅ እዩ:!እንተ አለኻ ብዙሕ ነገራት ትርኢ ስለ ዝኾነ እኖሆ ሎሚ ስለ ዘለና ብዙሕን ዘሔጉስን ክንርኢ በቂዕና እቶም ዘለናዕርቂ ኢትዮ ኤርትራ እቲ ዘስካሕክሕ ሽግር ሐሊፉ ሰላም ኮይኑ ምንባር (ምቅናይ) ፅቢቅ እዩ ብፍልጠትን ካብ ክዉን ትዕዝብትን ዝተደርፈት ደርፊ ::
@bgvh7282
@bgvh7282 6 жыл бұрын
Megste semay yewrska kirosa sihkor naybahaki mknay mknay
@ሓኔታ-ጸረህግደፍ
@ሓኔታ-ጸረህግደፍ 6 жыл бұрын
nay nehaki, mekenay wela hade semun
@filmonela
@filmonela 10 жыл бұрын
Kiros the all time best Tigrigna Singer...Thumbs up!!
@subagadismehari1932
@subagadismehari1932 13 күн бұрын
I know only one flag,that is 🇪🇹🇪🇹🇪🇹, sebhat is legend of Erob aderen!!!!!! I have no words to express his talent. Every moment he is in my heart.
@ዕባይሃዞሞ-አ8ደ
@ዕባይሃዞሞ-አ8ደ 3 жыл бұрын
I love kiros alemayo gn slemntay eikum bandera nay Amhara gerkma ayteredanin tegaru
@haftomkahsay7076
@haftomkahsay7076 5 жыл бұрын
ሓበሻዊ ኣከዳድና መርኣያ ትግራዋይነት ኪሮስ ኣቦ ትግርኛ
@አብድሠመድሸምሱ
@አብድሠመድሸምሱ 4 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ አባቴ ተወልዶ የደገው ደቡብ ኢትዮ ነው ኪሮስ ሲከፈት የጎቴ ልጅ ነው ይል ነበረ
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የተሳሠረ ነው አማራው ኦሮሚያ ትግራዋይ ደቡብ ሀድያወዘተ አንድ ነን ፖሎቲከኞች እየከፋፈሉ እንጂ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንድ ነን
@embetmano6474
@embetmano6474 4 жыл бұрын
@@andualemkibret9194 betamm tekekel ahunim anelyayem
@hagoswedieri4249
@hagoswedieri4249 6 жыл бұрын
I am from Eritrea but I love you
@berekettesfay4385
@berekettesfay4385 5 жыл бұрын
I'm from Eritrea but I Love you kirossss
@teipplestar5586
@teipplestar5586 5 жыл бұрын
@Anti-false Ideologies agreed 110%
@haftomkahsay7076
@haftomkahsay7076 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ኪሮስ ኣለማዮህ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 6 жыл бұрын
ዓክክክክ ይይይ ብስደት ኑሮ ናትካ ምዝቃ እናሰማዕኩ ይነብር አለኩ።ኩሉ ንምርአይ ምቅናይ ፅብቅ እዩ ዋላ ሓደ ሰሙን ።
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 4 жыл бұрын
ዓለም ጎደሎ !!! All words of ur songs matter!!!! Ur songs do energy for me!!!! Legends never die!!!!!
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 6 жыл бұрын
አይ ኪሮስ ነብስህን በገነት ይሁን ወንድሜ በጣም ነበር እሚወድህ ሁልግዜ ነበር እሚያዳምጥህ እሱም ሞተ ይህው ትዝታውን ይዤ አማልቀስ ብቻ አይ ሞት ኡፍፍፍፍ
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 3 ай бұрын
ይህንህን ዘፈነ ሰህሰማ ልጅነቴን ያሰታውሰኛል
@AschalewMohammed-l5o
@AschalewMohammed-l5o Ай бұрын
ትግርኛ አልችልም ኪሮስ አለማየሁ እኮ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ እወደዋለሁ ........!!!
@samsonyitbarek1681
@samsonyitbarek1681 4 жыл бұрын
Love this Song, we r Lucy to have u Sir.thanks a lot.
@ዑምአይመን
@ዑምአይመን 5 жыл бұрын
ትግረኛ ቋንቋ አልሰማም ግን ኪሮስን ስሰማው እንደት ልግለፀው አይይ ሞት
@lenekaleshe2072
@lenekaleshe2072 5 жыл бұрын
መልካም ስራዎችክ ሁሌም በውስጤ አሉ ይኖራሉ ነፍስ ይማር
@Abebebelow
@Abebebelow 5 жыл бұрын
What a memory I used to listen to this song during 80th e.c the best music by the great Kiros Alemayehu RIP.
@kibromgheremdhn163
@kibromgheremdhn163 8 жыл бұрын
ክሮስ ሓላል ከማካ ወልዳ ስቅ ትበል ኣዶ 100%
@GebrishH
@GebrishH 4 жыл бұрын
May god bless your soul. love you so much! king of Tigrigna mussic!!
@tesfayezegeye4606
@tesfayezegeye4606 4 жыл бұрын
ዋላ ሓንቲ ሰሙን ምቅናይ ፅቡቅ
Kiros Alemayehu - Gumayo
5:24
diretube2010
Рет қаралды 973 М.
Kiros ALemayehu Fikray Fikrkerni
7:01
tigray
Рет қаралды 810 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 4,9 МЛН
ምርጥ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈኖች?Best 3 Tilahun Geses Music
13:13
Diriba Computer Technology
Рет қаралды 63 М.
Kiros Alemayehu: ሙሉ ካሴት ሙዚቃዎች
59:40
Cannybird
Рет қаралды 275 М.
Kiros Alemayehu - Zeyhalf Yelen
8:13
Kiros Alemayehu - Topic
Рет қаралды 110 М.
Ethiopian tigrigna music kiros Alemayehu (ቆልዓ መቀለ)
6:26
KIDENAY TESFIT
Рет қаралды 163 М.
Kiros Alemayehu
6:25
tigray
Рет қаралды 563 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН