Kiya Talk Show - Interview - Merigetha Tsege Setotaw

  Рет қаралды 21,534

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 8 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እንደነዝህ ያሉትን የቃሉን እውነት ሳይሸፋፍኑ የምናገሩትን ስለሰጠን። እግዝብሔር ይባርካችው
@Elshadai-A
@Elshadai-A 7 жыл бұрын
i love memhr tsige stotaw's teaching and his way of expressing ideas , Thank you , very advanced and knowledable person May God bless you and your family .
@ይሆዌንሲእግዚአብሔርአርማ
@ይሆዌንሲእግዚአብሔርአርማ 7 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወገኖቻችን እንዳንተ አስተማሪ አግኝተው ምናለ አይናቸው ቢከፈት
@ilove4292
@ilove4292 8 жыл бұрын
አቤት መረደት በእውነት መሪ ጌታ ጌት ኢየሱስ ይባርኮዎት።
@mahletseda8807
@mahletseda8807 3 ай бұрын
ቃላት አጣው መርጌታ እውነትን በእግዚአብሔር ቃል አዋዝተው ሲናገሩ ልዩ ነው። ተባረኩ።
@sebnimhgazsebmikuanekuleyu6480
@sebnimhgazsebmikuanekuleyu6480 6 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት አባታችን እንደርሶ አባቶች ብዙ ያስፈልገናል።
@agegngatiye2357
@agegngatiye2357 8 жыл бұрын
Memhr Gata abzto ybarkot Enderso yalut bibezuln twild ketfat ena kechelema ydnal Tebareku!!!
@atalutadesse1840
@atalutadesse1840 7 жыл бұрын
anten bilo marigeta libe yisteke egizihaber .
@atalutadesse1840
@atalutadesse1840 7 жыл бұрын
tiyaqe alegn egna ortdox weyan meni nager sanjamir bafeti besem abi wewaled enelalen. ante gen tizem alaleh . damo beggna be ortdox beta kirstian tilalehi ahun masiqal ,segawu wadamu ,qedusan yeqeru eyasusi bicha naw yemitilawe? egizihaber wada qadimo yimalesih zadi yehuli gize xalote naw
@destamita9760
@destamita9760 7 жыл бұрын
betam yigermal anchi yekiristos tekawami nesh sulezhi deyibilos nesh malet naw
@tarikuabekele3886
@tarikuabekele3886 8 жыл бұрын
wow amazing very powerful & important topic. Gbu
@kumenegermekonen915
@kumenegermekonen915 8 жыл бұрын
It's a wonderful interview. full of knowledge!!
@rebeccaasfaha8520
@rebeccaasfaha8520 7 жыл бұрын
GOD bless you! We need this kind of teaching. Gospel is all about jesus.
@dawitsalehegn9024
@dawitsalehegn9024 7 жыл бұрын
uuff geta eysu ebarkachu
@emushbekele2777
@emushbekele2777 8 жыл бұрын
Haleluya kiber le Eyesusi yehun Geta zemenoten hiwetoten abezeto yebarekew Geta erejim edemena tena yesitote. Tebareki kiya sho edenengn ayenete asitemare yehonuten abatoch wendimochen le teweledi betam asitemare nachew silakerebachu bewenete Geta abezeto enanetenm yebarekachu 🙌
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 8 жыл бұрын
tebarekuteru melikt new
@betelemiyagetalijimanoreem7453
@betelemiyagetalijimanoreem7453 7 жыл бұрын
Ameeeeeeennn tabarakuuu baxami dasi yamili gize nabara bizu timirti .tamiranal Mamiri Thagerada .balabetachoni geta yimaraki Ameeeeennn
@awetmengestab1756
@awetmengestab1756 8 жыл бұрын
tebareku
@selamta783
@selamta783 8 жыл бұрын
God bless you mere geta
@ያዳነኝኢየሱስነው
@ያዳነኝኢየሱስነው 8 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ
@hawiigirma9615
@hawiigirma9615 8 жыл бұрын
geta abzito yibarkachu
@asratalemayehu6599
@asratalemayehu6599 7 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ይሄንን ትምህርት ኦርቶዶክስ ወዴት ሰውራው ነበር፡፡ ይገርማል ስለበአላት እና ስለአማላጆች ትክክለኛ ትምህርት ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ትምህርት ፡፡ መሪጌታ ተባረኩ እድና ጤና ይስጥዎ፡፡ እውነቱ ይሰማ ይነገር ለአለም፡፡ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ቤ/ክት ልትሰማው እናልትቀበለው የሚገባ ወንጌል፡፡ ለዘመናት የተተበተበችውን እሥራት ነፃ የሚያወጣ፡፡ ዋው ፡፡
@genethiwot7181
@genethiwot7181 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@menayemeskele3090
@menayemeskele3090 Жыл бұрын
thanks very much!🥰🥰🥰 የመ/ር መሪ ጌታ soft copy book አታች ታደርግልኛለህ? /ሊንክ ማግኝት እችላለሁኝ?
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 8 жыл бұрын
እንዴት ነው በህይወት የሌሉ ቅዱሳን የሚያማልዱን እና ለመላእክትስ መዘመር ተገቢ ነው ወይ የሚሉትን ጥያቆዎች pls. ጠይቅልኝ።
@mullertsegaye3193
@mullertsegaye3193 7 жыл бұрын
ጥሩ መገለጥ ነው ጌታ ይባርክህ
@jesuslord6338
@jesuslord6338 8 жыл бұрын
uffff eyesus yebrkhu tebrkuuuu
@meskeslomone615
@meskeslomone615 7 жыл бұрын
ziminhun yebarkewe Memhir !!
@tsegayebelete2937
@tsegayebelete2937 7 жыл бұрын
Anchim tebareki yene konjo
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
በስቀለት ቀን እኮ እናቶች እሚያልቅሱት ጊታችን ለኛ ብሎ በመስቀል ስለሞተ ነው እና እደሰው ሰናስብ እርራሄ ይሰማሀል እንኳን ፈጣሪ እንሰሳ ሲሞት ያሳዝናል ያስለቅሳል ከማዘን የተነሳ ነው እጅ ሌላ አደለም ለኛ እደሞተማ እናውቃለን ለማንኛውም ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል የተለያዩ ቅዱሳንን ብናመሰግን ዙሮ ዘሮ ፈጣሪ ነው እሚመሰገነው አ
@glorytogod3013
@glorytogod3013 6 жыл бұрын
God bless you
@jujuyejujuka8782
@jujuyejujuka8782 7 жыл бұрын
እስቲ እንደዚ አርጋቹ አስተምሩንንን
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
በስቀለት ቀን እኮ እናቶች እሚያልቅሱት ጊታችን ለኛ ብሎ በመስቀል ስለሞተ ነው እና እደሰው ሰናስብ እርራሄ ይሰማሀል እንኳን ፈጣሪ እንሰሳ ሲሞት ያሳዝናል ያስለቅሳል ከማዘን የተነሳ ነው እጅ ሌላ አደለም ለኛ እደሞተማ እናውቃለን ለማንኛውም ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል የተለያዩ ቅዱሳንን ብናመሰግን ዙሮ ዘሮ ፈጣሪ ነው እሚመሰገነው እናንተ ምን ነካቹሁ ትለቅ ሰው እንኳ ይከበራል ለማንኛውም ትክክል የሆናቹሁበት መንገድ አለ እውነት ነው አብዛኛው ግን አያስኬድም የቅናትን መንፈስ ደግሞ አውልቃቹሁ ጣሉ
@tadaseeth1
@tadaseeth1 6 жыл бұрын
‎መሪ ጌታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መስቀል ሐይላችን፡መዳኛችን ወዘተ…ነው ብላ ስታስተመረን እኮ ኢየሱስን ክዳ ወይንም ረስታ ሳይሆን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላትን ታላቅ አክብሮት እና ፅኑ እምነት እያስተማረች ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ነው እኔም የተማርኩት ግን ምንም ክብር የላትም ማለት አልገባኝም
@kibreabag6504
@kibreabag6504 8 жыл бұрын
why you keep interrupting and help answering?
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 6 жыл бұрын
That was exactly what i was thinking!
@mahletseda8807
@mahletseda8807 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 жыл бұрын
ሰምበት ተሽሯል ብየ አላምንም,። ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስ, እራሱ ብሉ ኪዳን ቃሉን ሊሽር እንዳልመጣ ተናግሯል, በዛ ጊዜ, የእየሱስ ተማሪዎች "ሺቦሌት" ቀንጭበው ሲበሉ, አህይውዳውያን ለእየሱስ ተማሪዎቹ ሺቦሌት ቀንጭበው ስለበሉ, የአህይውድ አባቶች ሰምበትን ሽረዋል, በማለት ይከሱዋቸው ነበር, እየሱስም ወደ አፍ እሚገባ ነገር ሰውን እንደማያረክስ ምክንያቱም ስለሚወጣ እና ወደ እዳሪ እንደሚጣል,! ከአፍ እሚወጣ ነገር ግን ሰውን እንደሚያረክስ ምክንያቱም ከአፍ እሚወጣ ከልብ የመነጨ ስለሆን, ዝሙት ፣ ምንዝርና ፣ ስድብ ፣ ጥላቻ ፣ ወዘተ...ይወጣሉ እና,!! አላቸው። በዛ ላይ በብዛ ሰምበት ላይ ያሉ ህጎችን አህይውዳውያን እራሳቸው የጨመማምሯቸው ናቸው,። ሶፍት መቅደድ ፣ መብራት ማብራ ማጥፉት ፣ መኪና መንዳት ፣ እሳር ላይ መሄድ ፣ ገላ መታጠብ ፣ ፀጉርን መታጠብ ፣ ፀጉር ማበጠር ፣ አህይውድ ያልሆነን ሰው እረድቶ ሂወት ማስጣል ፣ እረዘም ያለ መንገድ በግር መሄድ ፣ ስልክ መጠቀም ፣ ቲቪ ማየት ፣ ቲቪ መክፉት ፣ ቲቪ መዝጋት ፣ በሊፍት መውጣት ፣ ወዘተ,......!! በብሉ ኪዳን በስምበት የተከለከሉ ነገሮች 39 ናቸው,። መፍጨት ፣ ማረት ፣ ማረም ፣ መጎልጎል ፣ ማጠብ ፣ ማረስ ፣ መዝራት ፣ ማብሰል ፣ እሳት ማንደድ ፣ ዱቄትን እቡክቶ እና ጋግሮ ወደ ዳቦ ፣ እንጀራ ፣ ቂጣ መቀየር ፣ እንጨት መፍለጥ, ወዘተ......!!
@tibebu779
@tibebu779 6 жыл бұрын
ደግሞ ሰዓት ምወስዱ እሳችው ነው ፡ ጥያቄ በትክክል ስጣያቅ ሌላ ነገር ነው ምያዉሩት !!
@shegawhiwet8016
@shegawhiwet8016 3 жыл бұрын
Wengel tesebeke eko OMG wengelawiyan temaru bahilachihun be wengel kiretsu ye ferenchochun doctrin endewerede atawru b/c legebachihubet problem maincause new pleas
@philmongebeyehu2662
@philmongebeyehu2662 6 жыл бұрын
10:56 kenu ket meta new yene tiyaqe why we celebrate it on tahsas 29
@mamymohammd6540
@mamymohammd6540 6 жыл бұрын
መምህር ሰላም ለአንተ ይውን
@tibebu779
@tibebu779 6 жыл бұрын
የተረዳው እየሱስ ምከበር ቁሳቁስ ነው ። ኪያ ሾው ጥያቄ በጣም ዳስ ይላል ። 213 በአንድ ዓመት በዓል ወይ ጉድ !! ምነው ይህ ሁሉ ቀርቶ አንድ እግዚአብሔር አይባቃም እንዴ ??
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 2 жыл бұрын
እሺ ታዲያ አናትህ ላይ ያለውን ጨርቅ መቼ ሌትፈታ ነው ?....አስመሳዮች መስለው እንጂ ሆነው አይገኙም ዠ!
@Hanna_W
@Hanna_W 8 жыл бұрын
He has mentioned a lot of truth but the Sabbath was never abolished. It is part of the ten commandments and Jesus said heaven and earth will pass but His law will never pass. God's law is as everlasting as Himself because it is a reflection of who He is.
@alemu672
@alemu672 7 жыл бұрын
አቶ ጫካ ለሌሎችም ጥቅም ስል በአማርኛ አድርጌዋለሁ ይቅርታ። በማቴ 5፥17 ክርስቶስ ህግን ሊፈጽም እንጂ ሊሽር አልመጣሁም አለ። በገባዉም ቃል መሰረት ዮሐ 19፥30 በመስቀል ላይ በዋለ ጊዜ በስጋዉ ለህግ ሙቶ ፈጸመዉና ተፈጸመ አለ። ህግ ሳይወድ የህግ ፊጻሜ በሆነዉ ጌታ ፊጻሜ ተበጀለት ማለት ነው። ሮሜ 7፥2 በባል ስር ያለች ሚስት ባሏ ስሞት የጋብቻዉን ህግ ሽራ ነጻ እንደምትወጣና ሌላ ለማግባት መብት እንዳላት ሁሉ አንድ አማኝ ክርስቶስ ስለሱ ለህግ እንድሞተ ካመነ በሮሜ 8፣2 መሰረት ክርስቶስን ለሞት ያበቃዉ የሞት ህግ ለዘለዓለም ከህይወቱ ይሻራል ማለት ነዉ። ስለዚህ በክርስቶስ ኢየሱስ የጸጋዉ ልጆች ስንሆን አይደለም ሰንበት ቆላ 2፣16 ያ አድካሚ ህግ ሁሉ ፊጻሜ አግኝቶ ተሽሯል ዕብ 7፣18።
@hiwanzerea4725
@hiwanzerea4725 3 жыл бұрын
ብኢትዮጵያ ማአት ይወርዳል እናንተ ጠንቓዮች የደብተራ አገር የጠንቓይ አገር ቄሶቻቹ ሰይጣኖች ምእመናቹው የስይጣን ተከታዮች ለዛፍ የምትሰግዱ እንስሶች ናቹው ድንግል ማርያም እኮ ከትግራይ መሬት አላለፈችም ምክንያቱም መሬታቹኡ አልተባረከም ሰይጣኖች የድያብሎስ ሀገር እንድያውም መርጌታ አትመስልም በሰይጣን የተሰበ ደግሞ ኢትዮጲያ የምትባለው ትግራይ ናት የቅዱስ ያሬድ ሀገር የአክሱም ጽዮን ማርያም ሀገር አንተ ግማታም ዕውር አብይ አህመድ ለመምሰል ነው አንተ የተሰለብክ መርጌታ እንዳንተ የመሰለ መርጌታ ኦርቶዶክስ የለም እኔ ኤርትራዊ ነኝ የተደናበረ መርጌታ።ስቱቢት Stubit
@martamarta5206
@martamarta5206 6 жыл бұрын
Sinmot be aba teklehaymanot fird kehone genet wey siol migebaw...... eshi European and Americanochu aba teklehaymanotin mayawkut guadegnoche endet new mihonut? Beka letekliye degsu bemalet emekrachwalew kkkkkkkkkkk
@hailuarefayne9856
@hailuarefayne9856 7 жыл бұрын
I respect your freedom of expression.But I don't SEE any of my church's (Orthodox) view.Apart from your dressing style, all your teachings are that of the Protestant. Why don't you simply say "I am Protestant" There is nothing wrong with it.
@babymine8615
@babymine8615 7 жыл бұрын
hailu arefayne I agree with you
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 6 жыл бұрын
This is exactly how we should face this world. The statement Jesus made is in full agreement with meri geta's description. Had we addressed this issue the way he does long time ago, we wouldn't be experiencing all these problems today in the church. and also the question is not about being protestant'' but the TRUTH. as far as i am concerned this is the best way religion should be dealt with. Please keep reading the bible for yourself please. Yours the so called orthodox church has been misled real bad.
Kiya Talk Show - Interview - Merigetha Tsege Setotaw - Part 3
28:30
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 19 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
በረከት ገበሬዋ
29:33
Fact Check bible
Рет қаралды 1,9 М.
Prophecy to Ethiopia and Eritrea :by Prophet Yard Solomon
1:39
Collection Grace TV
Рет қаралды 18 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН