"መስቀሉን ወይስ ኢየሱስን እንከተል?" መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው ክፍል 1 - Kiya Talk Show - Merigetha Tsege Setotaw - Part 1

  Рет қаралды 62,128

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@LamlamWejra
@LamlamWejra 4 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ኪያዬ ዘመንህ ይባረክ ክርስቶስን የሚሸፍንብን የትኛውም ነገር ከትውልድ ላይ ይራገፍ ጌታ አቅም ይሁኖት መምህር ትልቅ ተልእኮ ነው ጌታ ያስጀመሮት ጌታ አቅም ይሁኖት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የክርስቶስአባሳደር
@የክርስቶስአባሳደር 8 жыл бұрын
ዋውውውውውው ዘማሪ አብይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መምህር በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ፀጋው ይብዛሎት ብዙ ነገር ቀርቶልኛል አዘጋጆች ሁላችሁም ተባረኩ ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን ተባረኩ
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 6 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ምልከታ ነው ወንጌላውያን ሀገሬ በሰማይ ነው'ዋው እየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ከአለም እንድታወጣቸው አልልም ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጅ ዮሓንስ 17፡15 ደግመህ ደጋግመህ ጋብዝልን መሪጌታን እባክህ ይህ አይነት መጋፈጥ ነበር የምያስፈልግ ከመጀመሪያም ሸሽቶ በየኮርነሩ ቤ/ክ እያሉ ተደናብሮ ሌላውንም ከማደናበር እግዜር ይስጥልን እናመሰግናለን
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና እውነት የበራላቸው መምህር ናቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ የ መስቀሉ አገላለፅ። የኔም መረዳት መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ ይከተለኝ የሚለው ስለክርስቶስ የሚደርስብን መከራ ነው። በ እምነታችን ምክንያት ስንገፋ።
@ፎዚያነኝየክርስቶስምርኮኛ
@ፎዚያነኝየክርስቶስምርኮኛ 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ድንቅ መልዕክት።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@lucychannel2756
@lucychannel2756 7 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው በመስቀል ሳይሆን በመስቀል ላይ የተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስ .ሀይላችን.ቤዛችን.መድሀኒታችን. ትምከታችን ነው ። አሜን
@kalkidanmoges487
@kalkidanmoges487 7 жыл бұрын
ወንድም አብይ ተባረክ፡፡የመሪ ጌታ ፅጌ ስጦታውን ትም/ት በጣም ነው የወደድኩት፡፡ በቀጣይ ደግሞ መሪ ጌታ ሙሴ መንበሩን እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ተባረኩ እንወዳችኻለን፡፡
@ምኖረውምምሞተውምአላማዬስ
@ምኖረውምምሞተውምአላማዬስ 8 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት እኔ ብዙ ነገር ለመረዳት ችያለው አመሰግናለው ጌታ በሰጠን ቃል ብቻ መኖር ይሁንልን. አዘጋጆችና አቅራቢው ሁላቹም በጌታስም ተባረኩ
@asratalemayehu6599
@asratalemayehu6599 7 жыл бұрын
ዋው መሪጌታ ዘመንዎ ይባረክ፡፡ ምርጥ ትምህርት እውነት ምንጊዜም ትገፋለች እንጂ ወድቃ አትቀርም፡፡ ስለዙህ በእናን ውስጥ ስላለው ወንጌል ኦርቶዶክትን እንወዳታለን ብለው የሚሉት ቢገፉአችሁም፡፡ ወንጌል ያሸንፋልና በርቱ ፡፡
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Menafik gebito mekidesan bamisim bedem yetenache nat tewahido atiferisin ::
@alamtesfay6580
@alamtesfay6580 8 жыл бұрын
ዘማሪ አብይ ተባረክ በጣም የምወደውን ሰው ጋበዝክልኝ መምህር ፅጌ ስጦታው ከዚህ ይበልጥ የቃሉ ብርሀን ይብራሎት
@jesussavedmylifejesus513
@jesussavedmylifejesus513 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጌታ ይባርክ እየሱሰ የኢተዮጵያን ህዚብን እየጎበኝ ነው አሜንንንንን በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው ውንድም አብዩ ተባርክልኝ
@veracity8968
@veracity8968 10 күн бұрын
🤣🤣🤣
@almeayalew7664
@almeayalew7664 8 жыл бұрын
ወድም፣አብይ፣ጌታ፣አብዝቶ፣ይባርክህ፣በጣም፣የሚገርም፣ጌታ፣ዘመን፣አመጣ፣መህምር፣ፅጌ፣ጌታ፣ይጨምርላቸው፣እድሜ፣ይስጣቸው፣እፀልይ፣ግድነው፣ለሳቸው፣ደስይላል፣ብዙ፣እጠብቃለሁ፣ጌታሆይ
@tsehayhabsha765
@tsehayhabsha765 8 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይብልርኩት ምን አይነት።መገለጥ ነው ከዚ በላይ እንደሚስሩ ተስፋ እናደርጋለን
@mohammadakbar8992
@mohammadakbar8992 8 жыл бұрын
ተባረኩልኝ በነገር ሁሉ ጌታ አመሰግናለሁ አውነቱ አዲህነው
@asnaasna1534
@asnaasna1534 7 жыл бұрын
ፀጋ ከዚህ በለይ ይብዘልህ በእውነት እግዚአብሔር ይበረክህ ጥሩ ትምርት ነው?
@efremtecle4234
@efremtecle4234 7 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርከው። የበሰለ አገላለጽ።
@eden5672
@eden5672 7 жыл бұрын
ዋው ድንቅ መረዳት ነው እግዚአብሔር ይባክዎት እውቱ ክርስቶስ ነው መድሀኒቱ እርሱ እራሱ ኢየሱስ ነው 👍🙏🙏
@sarsoptikos3930
@sarsoptikos3930 4 жыл бұрын
ዋውውው እውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እስከዛሬ እንደዚህ በግልጽ ያስተማር ሰው አላየሁም ደስ የሚል መገለጽ ነው ፀጋ ያብዛላችሁ
@ilove4292
@ilove4292 8 жыл бұрын
ግሩም መስተዋል ነው የሎዎት መሪ ጌታ ፅጌ ለኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ሁሉም ኢየሱስን ብቻ ይስበክ የውረ ይዘክር ይነገር አሜን።44
@getchadmasu1958
@getchadmasu1958 7 жыл бұрын
Ena lamen adrski ya orthodox lasbe aneta manfeki laba
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
bemechereshew zemen besma bezuwechen yemiyasitu Geta hoye Geta hoye yemiyabezu hesetega memihiran yemetalu edayasitachuh tetekeku tebilo tetifal. badarashe geta ayegegnm bebete mekides betekedesew bota laye becha new eyesus yemigegew egn beye adarashu geta ayegegnm
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Yetwegeze ztiwedalachu.. Lezi newe adarashachu bee chuhett yetemolaw 😂😂😂😂
@laylalala5826
@laylalala5826 7 жыл бұрын
Grace grace !! Talk about grace .. sele mekerachene sele ergmanachene geta fesemotal ... we r new creation .. when he is talking about the cross he is talking about grace pure grace ... Glory to God ..
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
ጌታ ይጨምርልክ ተባረክ
@blenlema2437
@blenlema2437 8 жыл бұрын
ተባረኩ አባት ለዘለአለም ያፅናዎት
@derejeelias2394
@derejeelias2394 7 жыл бұрын
God bless you by all your need.Thank you very much.GLORY TO MIGHTY NAME JESUS AMEN!!!!!!
@peace2all51
@peace2all51 7 жыл бұрын
How I wish all buble readers understood as Meri Geta Tsige. God bless you! More yigeletilih.
@genethiwot7181
@genethiwot7181 8 жыл бұрын
ዋው ተባረኩልኝ
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 8 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁይባረክ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 7 жыл бұрын
tebareku memhir geta yemesgen
@lidyasebsibe7407
@lidyasebsibe7407 7 жыл бұрын
Ejig betam des yemil ena astemari tmrt new yastemarun!!! Betam Enamesegnalen!!!
@mebrihitgebre8332
@mebrihitgebre8332 8 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@nardosaemiro8654
@nardosaemiro8654 8 жыл бұрын
yhnen ywengeln ewnet yaberalh geta yibarek ahunem kezi ybelte ewnetun yaberalo geta zemenhn yibark
@zoeinblen2661
@zoeinblen2661 3 жыл бұрын
You preach true Gosple.......keep it up meri Geta
@giftiabate4961
@giftiabate4961 8 жыл бұрын
tebareku tshegawen yabezalacho
@yohanisketema4441
@yohanisketema4441 7 жыл бұрын
የመስቀሉ ቃልለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ሀይል ነዉ። (1 ቆሮንጦስ 1-29)
@meronmatiwoszewda7132
@meronmatiwoszewda7132 8 жыл бұрын
Wow stay blessed mere geta you open my eyes
@haimywoldeyes1808
@haimywoldeyes1808 8 жыл бұрын
Amen Gata hoy ant melkam abat neha yant yahotutn hulu keyalubet tsebesbaleh Gata yabarek. God bless you both
@emushbekele2777
@emushbekele2777 8 жыл бұрын
Wow Geta hoye sim bruk yehun ere yebezulen enesenegn ayenetoch wedimewoch. Abatoch Geta yebarekote. Lene bezu keretolngnle Geta yebarek
@bettybbc777
@bettybbc777 7 жыл бұрын
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ።እግዚአብሔር ይባርክ
@libanon787
@libanon787 6 жыл бұрын
Wowowowo Geta Eyesus Yebarekachu Tabarekuuuuu Babezuuuuu
@israguban2932
@israguban2932 8 жыл бұрын
wawww amen God bless you
@banchilave8947
@banchilave8947 8 жыл бұрын
wow betam des yemile melekte zemenote yebarek
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የአምላካችን ትምቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው፡፡ ሀሰተኞች ነብያት በስሜ ዬበግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉና ማንም እንዳያስታቹ ተጠንቀቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከንደዚ አይነቱ ነጣቂ ተኩላዎች ይሰውረን አሜን🤲እናታችን ቅድስት ሆይ የናትነት ፍቅርሽ አይለየን አሜን 🤲
@tigisduresa1737
@tigisduresa1737 8 жыл бұрын
E/R Yimesgan qalun Le hizbe Eyegalexa Silale tebareku tebareku!!!!
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 8 жыл бұрын
I am very much blessed on your talk show. MAY GOD BLESS YOU & YOUR MINISTRY. please ask Meri Geta about " fetat "
@feacebook6115
@feacebook6115 8 жыл бұрын
taday efreti adelim meseqlin mesmina mesegidi keqalu garey senxxer settey aydelime?😄😄😄
@alemalemu8738
@alemalemu8738 8 жыл бұрын
እውነቱ የሚገለጥበት ዘመን እግዚአብሔር ይመስገን
@hanabogale7225
@hanabogale7225 7 жыл бұрын
እንኴን አስቀድሞ ማሕበረቅዱሳን አሳወቀን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@hanabogale7225
@hanabogale7225 7 жыл бұрын
እንዲህሆነዉ እንደሚመጡ በማስረጃ አሳዉቆናል ማህበረ ቅዱሳን እንደሰማነዉ አየን እግዚአብሔር የረጠብቀን
@hannadagafu7092
@hannadagafu7092 7 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ቢቻ እውነት ኢየሱሰ ቢቻ ህይውት ወልድ ቢቻ አማላጆ
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ 7 жыл бұрын
እኔ እስከ ዛሬ የት ነበርኩ ማለት ነው ይህንን ትልቅ ትምህርት ሰልሳማ? ጸጋው በእጥፍ ይብዛለችሁ እወዳችኋለሁ
@hiwotkiristosnew70
@hiwotkiristosnew70 8 жыл бұрын
Wow prais God God bless yuo Qess and yuo Wengel Le hullachin
@briktikidane5100
@briktikidane5100 19 күн бұрын
Wawwww Geta ybarkachu Xegan ybzahlach
@ephremweldeamanuelfeisa698
@ephremweldeamanuelfeisa698 7 жыл бұрын
የመስቀሉ መልእክት ( The Message of the Cross) ------------------------------------------------------------------------------ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል። 1st peter 2 24-25 ----------------------------------------------------------------------------------- ማንም ሰው ለሞት የሚያበቃውን ኃጢአት ቢሠራ፥ እንዲሞትም ቢፈረድበት፥ በእንጨትም ላይ ብትሰቅለው፥ በእንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነውና ሬሳው በእንጨት ላይ አይደር፤ ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ የሰጠህን ምድር እንዳታረክስ በእርግጥ በዚያው ቀን ቅበረው። ዘዳግም 21 22-23 -------------------------------------------------------------------------------------- በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤ ገላትያን 2 21-25 -------------------------------------------------------------------------------------- በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ኢሳያስ 53 4-8 ----------------------------------------------------------------------------------- እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም . ጴጥሮስ 2,22 ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና። ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤ ሮሜ 6, 6-8 -------------------------------------------------------------------------------------- ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። ገላትያን 2,20 -------------------------------------------------------------------------------------- እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ። በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና። ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። ቆላስያስ 3 1-4 -------------------------------------------------------------------------------------- ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና። ሮሜ 6,6 እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢአት እንደ ሞታችሁ፥ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቈጠሩ። 12 እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ ሮሜ 6 11-12 -------------------------------------------------------------------------------------- እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ። በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና። ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው። ቆላስያስ 3 1-5 ----------------------------------------------------------------------------------- እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ። 1ኛ 2,5ጴጥሮስ
@ergamaguddichagreatmission6060
@ergamaguddichagreatmission6060 5 ай бұрын
Amen
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
እርግማናችንን የተቀበለ ጌታ ይባረክ
@beletusheno8596
@beletusheno8596 8 жыл бұрын
wow memhr ybareku
@rahelraerps8804
@rahelraerps8804 7 жыл бұрын
Wowww gate eyesus yebarekachuu
@sebliedisse637
@sebliedisse637 7 жыл бұрын
Geta ybarkachw!!!!
@lidyaulia8810
@lidyaulia8810 7 жыл бұрын
ተባርኩ
@dawetarbecho2040
@dawetarbecho2040 8 жыл бұрын
መምህርን ከልብ እናመሠግናለን
@meleket
@meleket 6 жыл бұрын
እውነተኛ ወንጌል ሰባኪ።
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
GED New bemechereshaw zemenihin yemiyasitu Geta hoye Geta hoye yemiyabezu hesetega memihiran yemetalu edayasitachuh tetekeku tebilo tetifal
@jamilaku3394
@jamilaku3394 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ እውነተኛ እምነት ናት እናተ ግን ሤጣን ናቹሁ
@sarahbaley2794
@sarahbaley2794 8 жыл бұрын
ኢየሱስ ከርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ከንተበረ ሌላ አምላክ የለም አልፋ ና ወሜጋ
@mimijorge7445
@mimijorge7445 8 жыл бұрын
wawuuuuuuuuu migerm lewt migerm temehert nw egziabher yimesgen egziabher tsegawen yabzaleh
@ወንጌልማለትየሱስክርስቶስ
@ወንጌልማለትየሱስክርስቶስ 8 жыл бұрын
yhe ewenetenga wengel new tebareku lehzb mewtat yadrgachu geta yesus
@truthshallsetyoufree3009
@truthshallsetyoufree3009 3 жыл бұрын
I like this guy!
@stcabc9841
@stcabc9841 8 жыл бұрын
woww
@samsonmezghebefutur4632
@samsonmezghebefutur4632 8 жыл бұрын
God bless you.
@girmawakjira1389
@girmawakjira1389 8 жыл бұрын
ተባረኩ መምሕር
@tigisttesfaye6413
@tigisttesfaye6413 8 жыл бұрын
woooow ymgerm nw ywust meskel meshekm nw inj wuchaw aydelm
@sofoniastewelde2516
@sofoniastewelde2516 8 жыл бұрын
zemenot yebarek true gosple
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
o
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Zemen Hulu Yeteregem yehun yehe tekula demo ayafirum ede orthodoxs negn sili tttttt
@hananegash2073
@hananegash2073 8 жыл бұрын
Wowwwww Betam arif new
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 8 жыл бұрын
Wow እንደት ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርላችው
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
Tigist Aldo .
@tigisttesfaye6413
@tigisttesfaye6413 8 жыл бұрын
woooow ybzu sewch menfesawi ayn iytekefet nw geta ybarek
@mekdsmekds7557
@mekdsmekds7557 8 жыл бұрын
Tigist Tesfaye ተባርክዘመንህይባርክ
@sarahbaley2794
@sarahbaley2794 8 жыл бұрын
wow wow God bless u መሪ ጌታ ጥሩ አስተምሮት ለኦርቶዶክስች
@minwuyeletamakelew8095
@minwuyeletamakelew8095 7 жыл бұрын
ኾኖም፡በደረስንበት፡በዚያ፡እንመላለስ። 17፤ወንድሞች፡ሆይ፥እኔን፡የምትመስሉ፡ኹኑ፥እኛም፡እንደ፡ምሳሌ፡እንደምንኾንላችኹ፥እንዲሁ፡ የሚመላለሱትን፡ተመልከቱ። 18፤ብዙዎች፡ለክርስቶስ፡መስቀል፡ጠላቶቹ፡ኾነው፡ይመላለሳሉና፤ብዙ፡ጊዜ፡ስለ፡እነርሱ፡ አልዃችኹ፥አኹንም፡እንኳ፡እያለቀስኹ፡እላለኹ፦ 19፤መጨረሻቸው፡ጥፋት፡ነው፥ሆዳቸው፡አምላካቸው፡ነው፥ክብራቸው፡በነውራቸው፡ነው፥ዐሳባቸው፡ ምድራዊ፡ነው። 20፤እኛ፡አገራችን፡በሰማይ፡ነውና፥ከዚያም፡ደግሞ፡የሚመጣ፡መድኀኒትን፡ርሱንም፡ጌታን፡ኢየሱስ፡ ክርስቶስን፡እንጠባበቃለን፤ 21፤ርሱም፡ዅሉን፡እንኳ፡ለራሱ፡ሊያስገዛ፡እንደሚችልበት፡አሠራር፥ክቡር፡ሥጋውን፡እንዲመስል፡ የተዋረደውን፡ሥጋችንን፡ይለውጣል
@rosalbafaustini668
@rosalbafaustini668 5 жыл бұрын
God pleas you Mann of God.
@emuab328
@emuab328 8 жыл бұрын
What happened to the video you post as part 3?
@alemgetabalew
@alemgetabalew 7 ай бұрын
Ufaaaaa geta berkkk yargehot ye hee meglttt yibzalhot
@hiromigs6044
@hiromigs6044 6 жыл бұрын
Mergeta tsige Grum Tmhrt Agelglotot ysfa ende erso yalu yekalun wetet yemiyatetun be Egziyabher kal lay yetemeserete tmhrtn yemiyastemrun abatochi yasfelgunal slerso Egziyabhern amesegnalehu Tebareku!
@markoslubaofficial5492
@markoslubaofficial5492 6 жыл бұрын
Tadisowoch bewunat E/r kenante gar nw.......memhr geta ybarkot!!!!
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 8 жыл бұрын
ውይኔ ምስኪን የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ቀድሞው ሀይማኖታችን ይመላሶት አባት
@lidyasebsibe7407
@lidyasebsibe7407 7 жыл бұрын
ስንታየሁ የድንግል ልጅ አበበ ye dingil maryam lej kerasu wede manew mimeslew koy ene maygebagn...wede ene Michael wede ene Arsema?? hoo
@fhhhfhh8226
@fhhhfhh8226 7 жыл бұрын
ስንታየሁ የድንግል ልጅ አበበ አይ መናቅ ካህዲ
@jujuyejujuka8782
@jujuyejujuka8782 7 жыл бұрын
ይገርማልልል እኛ እየተማርን ያደግነው ይሄ ነው ያሳዝናል
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 8 жыл бұрын
ወንድሜ አብይ ወንድሜ መሪጌታ ፅጌ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሜን
@usamaudamo388
@usamaudamo388 7 жыл бұрын
geta abzito yibarik memir mergeta
@salamawafi1454
@salamawafi1454 7 жыл бұрын
አሚን አሚን
@tinsaethomas78
@tinsaethomas78 8 жыл бұрын
24:50 funny...u guys are blessed
@sebletemesgen567
@sebletemesgen567 7 жыл бұрын
YEHA LABA ACHEBERBARE MINDINEWE YEMELEFELEFEWE LABA HULA
@ghenettesfalem676
@ghenettesfalem676 4 жыл бұрын
Selami.mergeta.qalihwete.yasemalin.yemitsadebut.ene.berase.wertedokis.neni.abatachuin.yemilewu.hulu.yigebenali.wegilin.silanebebuku.hulunum.mesimat.xirunewu..
@ilovejesus7106
@ilovejesus7106 8 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ለበረከት ሁኑ
@MelakuBelachew-qz3ek
@MelakuBelachew-qz3ek 11 ай бұрын
ስለ መድኃኒቱ ካርቶኑ ላይ ማብራሪያ ይኖረዋል መቸም
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 жыл бұрын
ket yemeta ekeekam new?
@alemgobeze
@alemgobeze Жыл бұрын
Tewahdo lezelalem tenure
@wenieabebe3535
@wenieabebe3535 4 жыл бұрын
Sega yebezalahu betam new dese yalene
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Faratika gebito mekidesan bamisim bedem yetenache nat tewahido atiferisin:: Yetigew adarashe new merigeta belew sm yeset ate yetilik kiletam arogit tekula pasiter egn late merigeta ayegebahim 👹👹👹👹👹🏃🏃🏃🏃🏃👹👹👹👹🏃🏃🏃👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@martamarta5206
@martamarta5206 7 жыл бұрын
Ere besme ab endet dink timhirt new woooooooow. Dink new.
@rigatghebretsadik9015
@rigatghebretsadik9015 8 жыл бұрын
GBU more & more
@kasgeb.d
@kasgeb.d 6 жыл бұрын
WESLATA!
@jesuslord6338
@jesuslord6338 8 жыл бұрын
zemnahu yebarkkkkk tebrku abateii
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 3 жыл бұрын
endene endene ejg betam yetemitata ena yeras amelekaket bicha enji be EGZIYABHER menfes temerto metsafikidus yaltereda amelekaket ena aredada yalew ena Bemar yetelewese ejg betam merzama timir wstu alew bekin libona astewlachu keteredachut gilits bilo tayutalachu,
@rahmamth8034
@rahmamth8034 6 жыл бұрын
Yemigaemo. Timihirt no. Geta. Yibarikachiu
@feacebook6115
@feacebook6115 8 жыл бұрын
ow getay howye semi ybarki yente mengeden tewluduin astawqo!faster enwdhlin yabtey ydemi fere.nehi.
@larissasarah4584
@larissasarah4584 7 жыл бұрын
Geta abztto ybarkot
@kelemyos7843
@kelemyos7843 5 жыл бұрын
Waw orthodox betam eyeteshashle new beka alwetam ke orthodox endezi yemiastemru kehune new churchu eyehefu giezi bicha saygebani emetalhu
@abiyaddis970
@abiyaddis970 7 жыл бұрын
ዓቢይ ተብሎ እንቶ ፍንቶ የሚያወራ ሊኖር አይገባምና ስሜን ልቀቅ አንተው። ስጦታ አልባው ጽጌም መስቀል መልዕልተ ኩሉ ነገር መሆኑን ረሳህና የመስቀል ጠላቶችጋ አበረክ ማነስህን ትተህ ይሄን ድንቁርና ተው።
@teferymihretu5633
@teferymihretu5633 6 жыл бұрын
ወገኖቼ ምነው እንደዢህ ሞኝ ሆናችሁ መፅሐፍ ቅዱስ እናውቃለን የምትሉት ዝም ብላችሁ ነው እንዴ 1ቆሮ 1: 18 የመስቀሉ ሀይል ላልገባቸው ሞኝነት ነው ለኛ ለምናምነው ግን ሐይላችን ነው ኤፌ 2:16 ጥልን በመስቀሉ ገደለ ይላል እና ይህ መፀሀፍ ቅዱስ አይደለም እንዴ በእውነት ማስተዋሉን ያድላችሁ እኔስ የማዝነው ለናንተ ሳይሆን የናንተን ትምህርት ሰምተው ለተሰናከሉት ነው
@bdhd5754
@bdhd5754 6 жыл бұрын
ትንሽ እፍርት የለም ከእግዚያብሄር አስተካክሎ የፍጠርን እሱ አይድል እዴት ሆነ ነው የሚታደሰው የክርስቶስን ቃል እነተ የምታድሱት ሲጀመር ነፍስና ስጋን የሰራው ማነው?????
Kiya Talk Show - Interview - Merigetha Tsege Setotaw
29:38
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 21 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 480 М.
ክፍል ~ 1   ቆይታ
28:32
ስለ እውነት
Рет қаралды 746
Kiya Talk Show - Interview - Apostle Bisrat Bezuayen /Japi/
1:55:34
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 46 М.