ኩላሊታችሁን በ 2 ቀን ለማፅዳት የሚጠቅም የ 2 ቀን አመጋገብ/ምግቦች | የኩላሊት በሽታ | Clean your kidney in 2 days

  Рет қаралды 463,658

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

Пікірлер: 323
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@lmelemyelaw2498
@lmelemyelaw2498 2 жыл бұрын
ዶክተረ ሰውነትሽ ጨው አለው ተባልኩ ምን ላድርግ
@gebregziabhergebrekidan580
@gebregziabhergebrekidan580 2 жыл бұрын
ዳለሰሰ የለ ሰውምን ማድረግአለበት
@gebregziabhergebrekidan580
@gebregziabhergebrekidan580 2 жыл бұрын
አባክህ ዳለሰሰ ለይነኘ ምክርካለህ ዳክተር ለክልኘ
@showayetsegay9897
@showayetsegay9897 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️🌹🙏
@azetyteshome2602
@azetyteshome2602 2 жыл бұрын
​@@lmelemyelaw2498
@ALEM-us5ix
@ALEM-us5ix Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበጤም ታምሜያለሁ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@YosefMan-h2v
@YosefMan-h2v 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ውድ
@TekalignTilahun-e8g
@TekalignTilahun-e8g 8 ай бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ
@abduljilelasfa
@abduljilelasfa 8 ай бұрын
Allah yemrsh
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 8 ай бұрын
አይዞሽማሬበሽታእሁላችንላአለብቻትንከምናቃቸውነገሮችመከልከልነውአላህያድንሽበዱአአንረሳሳ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ኮላልተ ምያመኝ አሁን ወደ ወገበነው የዞርኝ ብቻ በስው ሀገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ለሀገር እንዳያበቃኝ ጸልዩልኝ 😭😭 ዶክተር እናመስግናለ በርታ 🙏
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
እኔም ወደ ጀርባዬ ዞሮብኛል
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Жыл бұрын
እኔም እዳቺው ወደወገቤ ዞሮብኛል ድገት ተው ያመመኝ
@Amins-k2b
@Amins-k2b Жыл бұрын
እኔም ነኝ እህቴ አይዞሽ እደት ነውእሚያርግሺ እኔ ውገቤንና እግሬን ይቆርጥመኝል
@fatmaendis356
@fatmaendis356 Жыл бұрын
በግዶንስጠጡበትአብሺሩ
@hh.hayat.
@hh.hayat. 11 ай бұрын
ወሀ በብዛት ጠጡ እህቶቸ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም እግዚአብሔር ከክፉ ደዌ ይጠብቀን !
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለምክርህ እኔ ያዳነኝ ከኩላሊት በሽታ ጸሎት ነው በመዳም ቢት ጭቅ ሲለኝ መፍትሄ ሳጣ ሰኔ ጒለጒታን እየጸለይሁ ውሀይን ደክሬ ስጨርስ ጸበሌን መጠጣት ነው ያዳነኝ የተዋህዶ ልጆች ሞክሩት ትድኑበታላችሁ እኔ የዳኩበት ነው
@AtyapAlshammri
@AtyapAlshammri Ай бұрын
እሽውዴ
@Sarh1-xg3zh
@Sarh1-xg3zh Ай бұрын
እሺ ውዴ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ አመሠግናለሁ🙏🙏💖💖💖
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ Ай бұрын
እሺ
@Alem-e1p
@Alem-e1p Ай бұрын
እኔም 6 ዓመቴ እንዳንቺው እያደረኩት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ።
@fevenWorku-q6x
@fevenWorku-q6x 6 күн бұрын
Jesus is the only Savior
@hawaawae8931
@hawaawae8931 9 күн бұрын
በጣምእናመሠግናለን🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@ሰላምተሰፋይ-ኸ3ጸ
@ሰላምተሰፋይ-ኸ3ጸ 13 күн бұрын
እኔ 25ሰዓታት ኣለማቋረጥ እያመመኝ ነዉ ጨንቆኛል ህክምና መሄድ ፈርቼ ሹርጣ እንዳያገኙኝ በፆሎታቹ ኣስቡኝ እህት ወነድሞቼ😢
@ሳራሞላ-ሰ1ጰ
@ሳራሞላ-ሰ1ጰ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ደክቶር ❤🥰🥰
@YidenkalYide
@YidenkalYide Ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Hanantube-s7h
@Hanantube-s7h Күн бұрын
Mashallah wondime walahi betam amognal ye wogeb himem minin bemasmelket new bezalayi demo ke emberte jamero zoro eske wogebe betam yamegnal yakatilegnal bezalayi siram ale eraft yelegnim mamote new dr ebakih chegeru men yehun😢😢😢
@yaredtilahun8183
@yaredtilahun8183 Жыл бұрын
በጣም፡ጠቃሚትምሕርትን፡ለጢናችን፡ሰተሕና፡በጣም፡እናመሱግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@በውቀትማስሬ
@በውቀትማስሬ 4 ай бұрын
እኔም ኩላሊቴን በጣም ነዉየሚያመኝ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረ እኔ በስደት በኩሊሊት ጠጠረ እየተሰቃየሁነው ንገረኝ ማጥፊያ
@hannagemechu1179
@hannagemechu1179 9 ай бұрын
ውይይ እደኔ
@SoldAmln-mp6vu
@SoldAmln-mp6vu Ай бұрын
እደኔ
@eyobnega9688
@eyobnega9688 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ይኋኒስ እባክዎ ስልክዎን ያስቀምጡልን
@ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
@ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ 🙏🙏❤❤❤
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 2 ай бұрын
I have been following Dr Y Yohannes for quite long months..but this new voice don't sound same... blessings doc😂
@tube-di1so
@tube-di1so Жыл бұрын
እናመሰግናለን ከየት እናምጣዉ የሂ ሁሉ መግብ
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@kiflekelemewerk656
@kiflekelemewerk656 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ጠቀሚ ምክር ነው
@getalewgetahun9344
@getalewgetahun9344 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@NeimaaliiNeimaalii
@NeimaaliiNeimaalii 2 ай бұрын
ደኩተር በኩላሊት ጠጠር ተሠቃየሁ ሀኪም ሄድኩኝ መፍትሄ የለውም 3አመቴ ምግብ ሥበላ ህመሙ ከባድ ነውየሚሆንብኝ ምንይሻለኛል መልሥልኝ
@Alem-e1p
@Alem-e1p Ай бұрын
እኔም እህቴ ተሰቃየሁኝ😢
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
ጥሬ ገብስ አጥበሽ በፈላ ዉሀ ዘፍዝፈሽ ተላጃ ዉስጥ አስቀምጠሽ በን ሁለት ብርጭቆ ጠጭበት ቀዝቃዛ ነዉ
@Alem-e1p
@Alem-e1p Ай бұрын
@@GenteSofe አመሰግናለሁ እህቴ አንድ ግዜ ለአንድ ሳምንት ገብስ ቀቅዬ ተጠቅሜ ነበር ምንም ለውጥ አላየሁበትም😢
@shibire7870
@shibire7870 2 жыл бұрын
Kulaliten amogn betam kuchibiye yehe video enega derse thank you dr
@ማሂጓልትግራይ-መ5ፐ
@ማሂጓልትግራይ-መ5ፐ 5 ай бұрын
እንዶሚን እንቁላል መብላት ይቻላል በናትህ መልስ እጠብቃለሁ
@yasehareg8609
@yasehareg8609 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በርታልን ጥያቄአችንን ስለምትመልስልን ከልብ እናመሰግናለን
@adanechshi9356
@adanechshi9356 Ай бұрын
ዶክተር ዮሃንስ እናመሰግናለን እኔ ጨጏራዬን የመኛል ሎሚ ዝንጅብል መብላት አልችልም ካለነዚህ መጠቀም አልችልም? እባክህን መልስልኝ
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው... ግን ቀይስር በፍጹም መበላት የሌለበት አትክልት ነው (kidney stones) የኩላሊት ጠጠር ካለብን መወሰድ የለበትም እና ደግሞ አልመድ በጣም ጡቁር ቅጠሎች dark leaves እንደ እስቢናች መመገብ አንችልም እባካቹ በደንብ አጣርታቹ አማክሩ እሄ የሰው ሕይወት ነው ቀልድ አይደለም
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ ይህ አመጋገብ የኩላሊት ማንኛውም ህመም ሳይከሰት መመገብ ያለባችሁ የአመጋገብ መርሀ ግብር ነው። የኩላሊት ህመም አይነቶች ካሉ like kidney stone,infection,chronic kidney disease,polycystic kidney disease and Glomerulo nephritis ያሉ የተለያዩ የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ የከመጋገብ መርሀ ግብር ይለወጣል በ oxalate ንጥረ ነጠር ከፍተኛ የሆኑ ምግቦችን መመገብ የለባችሁም! ለሱ ደግሞ የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ የሚል ቪድዮ ሰርቻለሁ! አመረግናለሁ ለገንቢ አስተያየትሽ አውቆ መጠየቅ እና በእውቀትሽ ልክ ሰውንም ማስረዳት ደስ ይላል thank u alot!
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
@@healtheducation2 thank you for responding. እና በቅንነት አስተያየቴን ስለ ተቀበልከኝ. ትህትናህን ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ. ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሳይህ ከዚህ በኋላ ተቀላቅያለው ብዙ ተምሬለው፡ አመሰግናለው
@Hanna-k2m
@Hanna-k2m Ай бұрын
ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ግን አንተ ያለከዉ ምግብ እዳት በይ ነው የተባልኩት እና ዉሀ አምስት ሌትር ነው ጠጪ ያሉኝ ዶክተሮች
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ!!!!
@ermiasefrem2357
@ermiasefrem2357 2 жыл бұрын
Thank and God bless you Dr.
@aynalemwake2192
@aynalemwake2192 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት
@simar9234
@simar9234 Жыл бұрын
እኔም በይሰሞን በጎኔ በጣም እያመመኝ ነው ግን አያስራምደኝም አያስቆመኝም
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 2 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ዶክተር
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@SebelDejena
@SebelDejena 10 ай бұрын
አረ ጎበዝ ነህ
@nuhaminzeleke952
@nuhaminzeleke952 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ሁለት አመት አልፎኛል ኩላሊት ኢንፌክሽን ከያዘኝ አሁን ላይ በጣም እየተሰቃየው ነው ዶክተር እባክህን የምትለኝ ነገር ካለህ በጣም አሞኛል
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
ህክምና አላደረግሽም?
@sheteymelese9379
@sheteymelese9379 2 жыл бұрын
Arif Tt new but if the kidney infection is stage 3 and stage 4 take drug of choice for kidney disease such as ACE inhibitor enalpri 5 mg and other diuretics like lasix 20 mg
@nuhaminzeleke952
@nuhaminzeleke952 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 አድርጌያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም
@shamsyusra-vv6hr
@shamsyusra-vv6hr 11 ай бұрын
ዶክረርዬ በጣም እናመሰግናለን ግን ጠጠር ያለበት ሰው ከ3ሌትር በላይ ውሀ ቢወስድ ችግር ያመጣል እንዴ
@eidrisbedru5151
@eidrisbedru5151 2 жыл бұрын
ዶክተርየ በናትህ የኔ አክስት በጣም አደጋ ላይ ነች ማለቴ የስኳር ህመምተኛነበረችና አሁን ግን ህክምና ስትሄድ ኩላሊትሽ ደክሟል የሚል ሃሳብ ነው የሰጧት ስለዚህ ከዚህ ችግር ለመውጣት ምክርህን እሻለሁ
@mhret3644
@mhret3644 2 жыл бұрын
Dr. Eric Berg, DC
@mhret3644
@mhret3644 2 жыл бұрын
The doctor that I just sent he is really good. Please follow him She can heal herself natural way and throw fasting. God bless you
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 11 ай бұрын
እናመሰግንአለን ዲክትር በርታ
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት Жыл бұрын
እር ኩላሌቴን አሞኝ ልሞት ነው ግን ሚያዎች ላይ ግማሹ ሎሚ፣ብርቱካን፣እርጎ፣እሮዝ፣ምናምን ጥሩ አይደለም ይላሉ እዚ ደግሞ ብሎ ይላል የቱን ልስማ እናተ😢😢
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ይህ ቪድዮ የኩላሊትን ህመም አስቀድመን ለመከላከል እና የኩላሊታችን ጤንነት ለመጠበቅና ለማፅዳት የተሰራ ነው! የኩላሊት ህመም ካለብሽ ይህ ቪድዮ አይጠቅምም! ሌላ የሰራሁት ቪድዮ አለ የኩላሊት ህመም ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ምግቦች የሚል የጤና ትምህርት ሰርቻለሁ። በአጠቃላይ የኩላሊት ህመም ካለብሽ ከፍተኛ ጨው/sodium,phosphorus,potassium እና high oxalet የሆኑ ምግቦችን መመገብ የለብሽም!
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 2 жыл бұрын
መልካም ትምርት ነዉ በርቱ👏
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
እነመሠግነለን ዶክተርየ
@fatmah567
@fatmah567 2 жыл бұрын
አሁን ማን ይሙት ይሄንን ለማድረግ የኢትዮጵያ ኑሮ ይፈቅዴልን
@melukongio5148
@melukongio5148 Ай бұрын
ክክክክክክክክ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
በቂ ውሀ ጠጡ ሽንት አትቋጥሩ እንቅስቃሴ አድርጉ አብሽሩ ምንም አትሆኑም
@madimahmde1215
@madimahmde1215 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ይሁን እስኪ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
@@madimahmde1215 አብሽሪ ውዴ ውሀ ጠጪ ራሱ ስትተኝ በተኛሽበት እግርሽን አንቀሳቅሽው ከቻልሽ ደግሞ እግርሽን ወደ ላይ ከፍ በሚያደርግ ነገር ግድግዳ ሊሆን ይችላል ተኝተሽ ከፍ አድርጊው ደምሽ ከታች እግርሽጋ እንዳይቋጠር እንቅስቃሴ እስከቻልሽው አድርጊ አብሽሪ አላህ አለን ምንም አንሆን
@madimahmde1215
@madimahmde1215 2 жыл бұрын
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ እሽ መሬ ችግር ዬለም አብሽሪ 🥰🥰🥰🥰🥰
@SelomonAyalew
@SelomonAyalew Ай бұрын
አንድ ስው ኩላልቱን ኦፒሬሽን ከተደረግ የምወስዳቸው ምግብ ምን ናቼው?
@birtukangadisa4745
@birtukangadisa4745 Жыл бұрын
Thenkyou God billessyou❤❤❤
@ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
@ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለንንንንንን👍👍👍👍👍
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 9 ай бұрын
Wowwww❤❤❤
@AminaChege-k5b
@AminaChege-k5b 9 ай бұрын
Thanks brad
@adisuroro6844
@adisuroro6844 8 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ግን ሳይደጋገሞ ወደ ገደለው ቶሎ ግባ
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 2 жыл бұрын
እናመሰግናላለን።ደ/ረ
@jabusawtube5861
@jabusawtube5861 Жыл бұрын
በእውነት ስለ ትምህርትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን ህክምና ህጀ ኩላሊትሽ ጡሩነው አሉኝ ግን ጎኔን ያመኛ ሊገባኝ አልቻለም ምን ይሆን ዶክተር መልስ እፈልጋለሁ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Жыл бұрын
ምንድን ሠጡሽ?መልሽልኝ በእናትሽ እየተሠቃዬሁነው ጀርባዬን
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 Жыл бұрын
ጀርባ ያማል ሀይለኛ ጨጓራ
@ዜድቻናል
@ዜድቻናል 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርዩ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
tanks i aprciate docter
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 жыл бұрын
በጣምነው ምናመሠግነው እኔ አዱጉልበቴ በጣም ያቃጥለኛል
@damtewborja
@damtewborja 9 ай бұрын
Xiruu yaxene migboch mikir aginyitanal baxam inamasaginalan nurilin Dr.
@sittyahmed2546
@sittyahmed2546 Жыл бұрын
በተባለው መሰረት ሞከሬ ጥቅም አግቸለሁ
@ps1al3m63
@ps1al3m63 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላይ ዶ/ር በርታልን ÷ እንደሃሳብ ለማንሳት ያክል ነው ማለት እንድንወስዳቸው የጠቀስክልን ሁሉንም ምግቦችን ላናገኝ ስለምንችን ምንአልባት Substitute ሊያደርጋቸው የሚችሉ ምግቦች ካሉም ጠቆም ብታደርገን እንዲሁም አንዳንድ የምትጠቀማቸውን ቃላቶች ብታብራራልንንንን
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
እሺ የከበደ ቃል ተጠቅሜያለው እንዴ ህክምና ቃሉ ከበድ ይላል Scientific word ከሆነ ጥያቄውን በዝርዝር አርጉትና አብራራለሁ! አመሠግናለሁ ለገንቢ አስተያየቱ ክበሩልኝ🙏
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 💗 እናመስግናለን ተባረክ ስራ ጤናህ ሁሉ ይባረክልክ🙏👍
@toybanegasi8285
@toybanegasi8285 2 жыл бұрын
እጢ አለብሽ ተብየ ነበር እናም በፔሬድ ስአት ሲያድግ ያምሻል ተብየ ነበር:አሁን ግን የማያቋርጥ የጡንቻ ህመም አመጣብኝ ማስታገሻ ካለህ ተባበሩኝ :ለወገንደራሹ ወገን ነወ:
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ znbe ክበሪልኝ🙏
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 አሜን 🙏🙏 እንተም ሺ ዓመት ኑርልን ስራህ ይባረክ 👍
@muniraashika5496
@muniraashika5496 2 жыл бұрын
Selam dkter endyt neh yekrta teyak nebirn sematw wegbilny new gen derkat selalbny new weys kulaltn new???mermar sedirg yelbnym
@bestebeste7585
@bestebeste7585 2 жыл бұрын
እነመሠግነለን ዶክተር አሪፍ ትምህርት ነው ዶክተር እበክህ እርደኝ ሽንትሽ ለይ ስኳር አለብሽ አሉኝ ደሜ ለይ ዬለም የሽንቱን ሡኳር በምን መስወገድ ይቸለል ውሃ ምንም ሠፍጠመኝ በቀን 2_3 ሌትር እጠጠለው የለሁት ስደት ነው በምን ለስወግደው
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You Dr 👌
@menbitube2164
@menbitube2164 2 жыл бұрын
Egzehber ystlne doctor thankyou
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@SelamawitfantahunNurye
@SelamawitfantahunNurye 7 ай бұрын
ሰለም ዶክተር እኔ ኮላሊቴ በጣም ይመኛል አሁን ያልከው ምግብ በቀላሉ አላገኘም ሌላ ምግብ ከለ እነደ ጎመን ቴምሪ ብጠቀም ችግር አለው???
@mesfinassefa3372
@mesfinassefa3372 2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናል
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ቀኝ ጎኔን ማመም ከጀመረኝ ሶስትወር አለፈኝ😔😢
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ህክምና አድርጊ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
@@healtheducation2 እሺ አመሰግናለው ዶክተርዬ ክበርልን🙏
@lemlemtadese6971
@lemlemtadese6971 Жыл бұрын
Thanks u are life sever
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u
@sofiyamohammed2796
@sofiyamohammed2796 Жыл бұрын
ስንቱን እንሰማለን ሌላ ቦታ ለስላሳ አትጠጡ ለኩላሊት ጥሩ አይደለም ይላሉ እዚህ ደግሞ ለስላሳ ጠጡ
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 8 ай бұрын
ጣፋጩዝቅተኛየሆነውጠጪማሬጥሩነው
@alimatbaba1464
@alimatbaba1464 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Wasan-sc7hn
@Wasan-sc7hn Ай бұрын
❤❤
@MuluAbera-o7f
@MuluAbera-o7f Жыл бұрын
Betam enamsegenalen
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
እናመሰግነዋለን 🙏
@Hነኚስደተኛዋ
@Hነኚስደተኛዋ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንዶክተርበርታልን
@abroshs6030
@abroshs6030 2 жыл бұрын
ባጣም እናማሳግናዋላን
@birugemechu653
@birugemechu653 Жыл бұрын
ዶክተር ሲባል እየፈራሁ ነው ወይስ እንመን እንደ ዶር ሳሙአል ዘሚካአል እንደ ዶር አብይ አህመድ እንደ አሩሲው ዶር እንዳይሆንብ በስም ሳይሆን በምስልም ከች በን
@GaredoAyele
@GaredoAyele 5 ай бұрын
Dr እኔ ሰርጀሪ ተሰርቼ( ከማህፀን ውጪ እርግዝና ከተሰራልኝ ወዲህ ኩላሊቴን በጣም እያመመኝ ነው እረ
@selamllakewbahru4605
@selamllakewbahru4605 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ አልመንድ ወተት የትይገኛል እባክህ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@susutube2639
@susutube2639 2 жыл бұрын
Tanks
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 жыл бұрын
ደኩተር እኔ ያለውት አርብ ሀገር ነዉ በጣም ነዉ ግራ እንኩላልቴን እማመኝ ምንም ምግብ የለውም ሁሌ እሩዝ ነዉ ምን ይሻለኞል በጣም ነዉ እማመኝ
@EndresBliy
@EndresBliy 19 күн бұрын
ዶክተር አረ እኔ የልብ ዲካምና ከመጥንያለፈ የሰውነት ሙቀት አለብኚ ትንሽ ትቀሳቀስ ያልበኛል ልቤን ይደክመኛል ግራና ቀኚ ጉላሊቴ አካባቢ በጣም የህነ ተጠራራ ተጠራራ የሚል የስብራነገር ይሰማኛል የምን ችጅርነው ሳታልፍ ንገረኚ በቅርብ በሀኪም ቸክ አላረኩትም
@dammemengstutube7772
@dammemengstutube7772 Жыл бұрын
Thank you doktor
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
You are welcome
@afewerkbefikadu6605
@afewerkbefikadu6605 Жыл бұрын
Tnx betam
@ተምትም
@ተምትም 2 жыл бұрын
ወላሂ ዶክተር ልሞት ነው ሁለቱም ኩላሊቴ ሁለቱም ያመኛል
@sanihafizmussa8657
@sanihafizmussa8657 2 жыл бұрын
Yetebalewon adereg bro
@ehiteehitalem8805
@ehiteehitalem8805 29 күн бұрын
Erid Xewat Xewat Xexa
@EndrisRedwan
@EndrisRedwan 3 ай бұрын
የምጉቡን አጠቀቀሙንም ብትነግረን ወንድመችን
@kidi9069
@kidi9069 Ай бұрын
ኩላሊት ሁለቱም ከታመመስ /ፌል ቢያረግ እነዝ የአመጋገብ እስታይል ያስተካክላል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@መክይመርሳልጅ
@መክይመርሳልጅ 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 እኔ ልሞትነው በኩላሊቱእንፊክሽን 7አመትመፍትህ????
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 2 жыл бұрын
ሙዝ በባዶ ሆድ መብለት እንዴት ይተያል ጉደት አለው?
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ 2 жыл бұрын
ጨጓራ ላለበት ሰው ጥሩ አይደለም
@MakideSanite
@MakideSanite 3 ай бұрын
ሀይ ዶክተር ባለቤቴ ጎኑን ያመዋል እናም ዉስጡ ቁስልነዉ ሲተነፍስም ያመዋል መፍትዬዉ ምንድነዉ
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Tack
@hayatast
@hayatast Жыл бұрын
የኩላሊትጠጠርአለብኝ ቀይስር ሻይ እስፕናሽ ኦክሮ ቲማቲም ተከልክያለሁ 😢
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
እርጎና ሎሚ በተመሳሳይ ሰአት አይወሠድም
@SmuAbera-zj9pv
@SmuAbera-zj9pv Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አልበኝ በሁለቱም ኩላሊቴ ፐርሰንቱም 5 ነው ማሶጣጥ እችላለሁ በሆፕራሽን ወይስ እቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ነገሮች ሊወጡ ይቻላል እባክህ አንድ በለኝ በጣም ጨንቆኛል 4ዓመት ሆነኝ እመሙ ከጀምረኝ
@kalkidanalemayehu2304
@kalkidanalemayehu2304 2 жыл бұрын
Tebarek Dr
@JemalMohmde
@JemalMohmde 6 күн бұрын
እረ ዱክተረ ሺቲ ሲመጣኘ ከብረቲ በታቻ እያቃጠለኘ እዳገባሁ
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 жыл бұрын
Thank, you🙏
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ዶክተርየ
@YeshialemBirhane
@YeshialemBirhane 10 ай бұрын
ኩላሊት ሲስት አለብኝ እናም ምን ላድርግ ዶክተር ሁል ጊዜ ሐኪም ቤት እመላለሳለሁ የሚሰጡኝ መፍትሄ የለም በየ ሦስት ወር አልትራሳውንድ እና ደም አሰሪ ብቻ ይሉኛል መውለድ ፈልጌም ይህንን ፍራቻ ትቸዋለሁ ለመሆኑ ሲስት በዘር ይጋባል ወይ?ዶክተር ምከረኝ አመሰግናለሁ
@fhibdcjhtxguxribsujn6168
@fhibdcjhtxguxribsujn6168 2 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛው መዳኒአለም ጥሩ ትመርት ነው
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 жыл бұрын
Enameseginaleni
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
Thank you so much
@aminseid3219
@aminseid3219 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sadasa5470
@sadasa5470 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ቀኝ ጎኔን እስከ እግሬ በጣም ያመኛል😢😢😢😢😢😢
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН