ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች

  Рет қаралды 284,032

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
ምርጥ የዜግነት ግዴታህን በአግባቡ የምትወጣ ምርጡ ዜጋችን እናመሠግናለን
@lemechasisay511
@lemechasisay511 2 жыл бұрын
ጥሩ እና መልካም እገዛ ነው። ይሔን ሚዲያ መጠቀም የማይችሉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚኖሩ አማራጭ ቢኖርዎት እጅግ መልካም ነው።
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 3 жыл бұрын
ወይኔ ዲስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ አሁን ምኑን ጠልታቹሁ ነው ዲስላይክ የምታደርጉት ወይስ ላይክና ዲስላክ ተቀላቅሎባቹሁ ነው ወንድማችን በእውነት ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አሁንም ከዚህም በላይ ጸጋውን አብዝቶ እረጅም እድሜ ሰእቶ ያቆይልን በጣም ነው የምናመሠግነው
@hailuyadessa4630
@hailuyadessa4630 12 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልልን
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ : እየሰራህ ያለኸው ስራ እግዚአብሔር የሚወደው መልካም ስራ ነው: እኛንም ትልቅ ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው:: 💚💛❤️
@RahelHailegiorgis
@RahelHailegiorgis Ай бұрын
ምርጥ ዶክተር ነህ።እኔም ካንተ ተምሬአለሁ። እተገብረዋለሁ
@wubalemgebre-egziabher9792
@wubalemgebre-egziabher9792 2 жыл бұрын
ምርጥ ወንድ ማችን ከነቤተሰብህ ተባረክልን🙏🙏🙏
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 4 жыл бұрын
እግ/ር ይባርክህ ዶክተር ዳኒ ጊዜህን መስዋእት አድርገህ እውቀትህን ሳትቆጥብ ስለምታሳውቀን የብዙዎችን ህይወት እያተረፍክ ስለሆነ እኔ ብዙ እየተማርኩኝ ነው ሼርም እያረኩህ ነው God. Bless you more and more we love you
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እስከዛሬ አለማየቴ ተባረክ ወድማችን!
@bedasahika5681
@bedasahika5681 4 жыл бұрын
Very nice good
@BirhanAbera-gd3bc
@BirhanAbera-gd3bc 2 ай бұрын
⁷⁶⁶7th 7th​@@bedasahika5681
@makdeaumer5555
@makdeaumer5555 4 жыл бұрын
እንኳን ያንተን ስው የሚያስጨሪሱትን ስፕስክራይብ እረገናል ተባረክ ወንድም👍
@shamilrahmeto7495
@shamilrahmeto7495 4 жыл бұрын
10 Q u
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 4 жыл бұрын
Betamen yemegerm New egzeabhere yebarkeh
@yeneenatwednat232
@yeneenatwednat232 4 жыл бұрын
Makeda Umer እውነት አልክ
@miraclebuoy
@miraclebuoy 4 жыл бұрын
Haq bileshal!
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 4 жыл бұрын
Perfect comment
@elfineshtsega5151
@elfineshtsega5151 4 жыл бұрын
thank u እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ለጥንቃቄ የሚጠቀሙ ትምህርት ያገኘሁበት ነው እንደዚህ ለወገን የመጠቀም እውቀት ይብዛላችሁ
@meazamesele9276
@meazamesele9276 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ከልብ እናመሰግናለን፤ ተባረክ ። ውሃ 3ሌሊትና ከዛም በላይ በቀን ውስጥ ቢጠጣ በጤናችን ላይ ሊያመጣብን የሚችለው ችግር አለ ? ሌላው ደግሞ የመኝታ ሰዓት አካባቢ ውሃ መጠጣት ጥሩ እንዳልሆነ ይነገራል ፤ ይህ ለምን ይሆን?ለነዚህ ጥያቄዎች ከባለሙያ ትክክለኛውን መልስ ስለፈለግን ለማቅረብ ብትሞክርልን ምስጋናችን የላቀ ነው ። እናመሰግናለን ።
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
ወለሂ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጠም እነመሰግነለን ምን አለበት ከጥለቻ የሀገረችነን ሰው አለህ ነጅ የውጠልን
@zenebechemekonnen7414
@zenebechemekonnen7414 Ай бұрын
ወንድማችን ሰለጤችን ማወቅ የሚገባንን ስለአሰአሣወቅህ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክለን።
@samiatresso6544
@samiatresso6544 5 жыл бұрын
Thank you Dani. እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ከተጣበበ ግዜህ ቀንሰህ ወገንህን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ ያስመሰግንሀል ብዙ ግንዛቤ አስጨብጠከናል በርታ!!!
@ሉባባነኝየረሱልናፋቂ
@ሉባባነኝየረሱልናፋቂ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abuamir8443
@abuamir8443 3 жыл бұрын
ሐይ
@GeragerAshe
@GeragerAshe 9 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚያብሔር ይጨምርልህ
@ZelelewShewanesh
@ZelelewShewanesh 3 ай бұрын
ዶክተር በጣም እዪረዳኸን ነው ባለህ እውቀት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@zelalemdesta5493
@zelalemdesta5493 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክ! እንደ አንተ ያሉትን ለምድራችን ያብዛልን!!
@tsehayeambaye9165
@tsehayeambaye9165 Жыл бұрын
Thank you for the contribution
@selamfekirselam1474
@selamfekirselam1474 4 жыл бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ተባረክ ዶክተር
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ 4 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁት dr እናመሰግናለን በርታልን በተለይ ሀረብ ሀገር ላሉ እህቶቼ ይጠቅማል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 4 жыл бұрын
ተባረክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ኢትዮጰያነት አሳቢ እሩሩህ ነት ነው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@demekewasie8595
@demekewasie8595 Жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር እምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይባርክህ። !!! በጣም ጠቃሚ እውቀት - ትምህርት ነው።
@Alex-z4x
@Alex-z4x 16 күн бұрын
ደኩተር እናመስግናለን 34:17
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 жыл бұрын
ዶ/ር አላህ ይስጥህ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን
@hanakebede3324
@hanakebede3324 4 жыл бұрын
ውንድማችን ዶ/ር ዳንኤል ስለአስተላለፍከው በገንዘብ የማይለካ እውቀት ላካፈልከን እጅግ ጣም እግዛብሄር ይስጥልኝ::
@ghirmayshuli6760
@ghirmayshuli6760 4 жыл бұрын
ሁሉም እንዳንት ቢሆን ኖሮ እንደት መልካም ነበር በጣም የሚገርም ትምርት ነው እግዚኣብሄረ ካንተ ጋር ይሁን
@EthiopianMandafro
@EthiopianMandafro 4 жыл бұрын
Betam ym mesgen new thank you brother
@eleniabera9500
@eleniabera9500 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ እውቀትህን ሳትሰስት ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
@lubabamdtube6320
@lubabamdtube6320 4 жыл бұрын
ከልብ ከልብ አመስግነለሁ የምታስተምረውን ትምህረት በዴንብ እከታተላለሁ ስለ ኩላሊት ስታስተምረ ምልክቱ የኔ ያቅለሽልሼኛል ከማሀፅኔ ጎኔን ህመም ይስማኝ ነበረ እነ ሀኪምቤት ሂጄ ምረመራ አዴረኩ ውጤቱን ሲመጣ የኩላሊት ኢንፊክሽን አለብሽ ተባልኩ እኔ ያለሁት አረብ አግረ ነው ውጤቱንም ያመጣው የምስራበት ስውየ ነው እነ መዴሀኒት አላዘዙልሽም ውሀ ትጠጣ ነው ያሉት አለኝ ከዚህ ጋረ እኪ የማረግውን ነግረ ብመክረኝ ዘንዲ ምክረህን ልለግስኝ እለምንሀለሁ ከይቅረታ ጋረ ስለምግብም ለምሳሌ ጨውም አያስፍልግም ብለሀል ስፍ አረግህ ብትነግረኝ ዶክተረየ
@tayechamenti1218
@tayechamenti1218 4 жыл бұрын
ወይንማችን አመሰግናለው ለወገንዎች የምታስተምረ የቅን ስው ሥራ ነውና እግዚአብሔር እምላክ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ !!! ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም በምልጅዋ አትለይህ አሜን!!🙏😃👍
@hermelaselase948
@hermelaselase948 3 жыл бұрын
Doctor betam new yeminamisgnew ye mitastemiren ye kine swe sira new ena Egizabher amilak kinebetsibochehe yetibikeh Dingele maryam tilakilela killed tihune 🙏🙏🙏
@tiruworkbelete2980
@tiruworkbelete2980 Жыл бұрын
በዩቱዪብ ታሪክ ደስተኛ የሆንኩበት የመጀመሪያ ቻናል በርታ
@birkekabtimer8176
@birkekabtimer8176 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ተባረክልኝ
@senaitmulugeta9356
@senaitmulugeta9356 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብክልን እግዚአብሄር ይባርክክ ዶክተር ጥሩ ነገር ማረግና መርዳት ደስ የሚል ነገር ነው 👏👏👏👏
@betheldemeke-g2i
@betheldemeke-g2i 16 күн бұрын
ስለ በጎነት ተባረክ
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 4 жыл бұрын
ዶክተር ዘመንክ ይባረክልን።በጣም ጠቃሚ ትምህርት እባካችሁ ሰምተን ብቻ አንሂድ apply እናድርገው life style ሊሆን ነው የሚገባው።
@AbebechMESHESHA-c1c
@AbebechMESHESHA-c1c Ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ መረጃነው
@assetola9117
@assetola9117 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጥሩ ተምሬበታለሁ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዶ/ር ደንኤል እናመሰግናለን
@zewdu6408
@zewdu6408 Ай бұрын
በጣም ደስ በሚል ገለጻ ጥሩ መማማር ያደረግንበት የጤናችን ትምህርት ነው አድሜህን ያርዝምልኝ
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ትልቅ መልዕክት ነው ያካፈልከን ያለህን ሰሀት ተሻምተህ ለሰጠኸን ትምህርት በብዙ ክበርልን በቀጣይ ትምህርትህን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረክልን!!!
@chaltualemu-pi7fq
@chaltualemu-pi7fq Ай бұрын
በርታ እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@dagemawtmoges9877
@dagemawtmoges9877 4 жыл бұрын
ተባረክልን እስከበፊቱ የት ነበርክ ወድም አለም በጣም ነው ምናመሰግነው ዘመንክ ይባረክ
@EjigayehuGG
@EjigayehuGG 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክ የኔ ልጅ ተባረክ
@fisehatizazu1593
@fisehatizazu1593 4 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ሁኔታነው የምታስተምረው ዶ/ክ እናመሰግናለን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
😍
@chainjinka6781
@chainjinka6781 Ай бұрын
በጣም ቆጆ ትምህርት ነው ዶክተር አናመሰግናለው
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሁን ላይ በጣም በዝቱዋል ኩላሊት በሽተኛ ይሄን ሰምተን መጠንቀቅ እና መተግበር አለብን
@መክይመርሳ
@መክይመርሳ 4 жыл бұрын
ትክክክክል ማር
@mezgebetibebregassa1438
@mezgebetibebregassa1438 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዳኒ!
@emebettaddese9428
@emebettaddese9428 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው
@mehrethabte8553
@mehrethabte8553 4 жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ እኔ የአንጀት ችግር አለኝ ሀኪም ቤት ብሄድም የምግብ ም ርጭ ብቻ ነው የሚስቱኝ ሁል ጌዜ ስለ ም ከ ታተልህ ቴሌፎህ ማግኘት አልቻልኩም ይህን እንዴት ትመ ክረኘለህ
@SolomonTsehay-o8n
@SolomonTsehay-o8n Ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርርህ
@ሄልዳናጓልትግራይዋሕሎናፍ
@ሄልዳናጓልትግራይዋሕሎናፍ 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት 💕💕💕በጉጉት እጠብቃለሁ 😘😘😘😘😘😘
@yebaleworkbiru2116
@yebaleworkbiru2116 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል፡እንዳንተ፡አይነት፡ጠቃሚ፡ቻናል፡አይቼ፡አላቅም፡በአንተምክር፡በመጠቀሜ፡ለውጥ፡አግቻለሁ፡፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡👍
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናልን ሰሰቃይ ነበር የኖርኩት አሁን በእንተ ምክር እጋዛለሁኝ እእግዚአብሔር ይስጥህ ያስብከሁሉ ይሳካልህ!!!!
@tsigekiflay8972
@tsigekiflay8972 4 жыл бұрын
You are doing great thing keep up a good work God bless you Almighty. I love your. Videos.
@melsatube6360
@melsatube6360 4 жыл бұрын
ንገርኝ ማረየ ምን ተጠቅመሺ ነው የተሻለሺ እኒም በጣም ግራ ጎኒን ያገበግበኛል ምግብ ሥበላ በተላይ ብረቱካን
@emkialemayehu1562
@emkialemayehu1562 2 ай бұрын
You are so blessed. ዘርህ ይባረክ🙏
@የአባይኑጉሶችህ
@የአባይኑጉሶችህ 4 жыл бұрын
ትምህርት እራሱ ፈውስ ነው ከጭንቀት ካላስፈላጊ መላምት ይገላግላል ዶክተር ስላም ይብዛ
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
ለኢትቢያ ሕዞ ጡሪ ፣የሚያሦብ እዳት ያለዉን፣አላሕ ያብዛልን አለሕይጠብቅሕ
@tomfre
@tomfre Ай бұрын
ተባረክልን ብዙ ተምሬያለው
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 жыл бұрын
በርካታ ጥሩ ስራ ነው በተለይ በራሳችን ቁዋንቀቁዋ መሆኑ ለብዙሰው ይጠቅማል
@ፅኑ
@ፅኑ Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ
@hanitile9304
@hanitile9304 5 жыл бұрын
ወንድማች ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናል ይሄም ትልቅ አገልግሎት ስለሆነ በርታ
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 10 ай бұрын
ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ እስከቤተስብህ ስንት የማላቃቸውን ተማርኩኝ ደስ እያለኝ ነው የምሰማህ ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@-wirstena9307
@-wirstena9307 3 жыл бұрын
Thank you doctor. You are an inspiration to most of us. 👏
@ጋቸነብያ
@ጋቸነብያ 4 жыл бұрын
በውነቱ ትልቅ ሀላፊነትህን ለወገኖችህ እየሰጠህ ነው በተለይ መምህሬ ነው የመሰለኝ ሙሉ እውቀት ያለህ ዶ/ር ነህ አዋቂ አውቆ የሚያሳውቅ ጎበዝ በብዙ ድካምና ጊዜ ያወቅከውን አሳውቀሀል በጣም ይጠቅማል አንተም እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ ኑርልን የብዙ ሰው ህይወት ታተርፋለህና ።
@መክያኢልምፈላጊ
@መክያኢልምፈላጊ 4 жыл бұрын
ወላሂ ኮተቶቹንም አድርጌያለሁ እንኳን አንተን ተባረክ
@ghirmayshuli6760
@ghirmayshuli6760 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍 በርታልን good job Dr
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው ያየሁት ጠቃሚ ትምህርት ነው
@mottybiya8282
@mottybiya8282 3 жыл бұрын
Thanks a lot for your important teachings,Dr.Daniel I really appreciate and respect you for your initiative and effort.God bless you,Dr.!
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 27 күн бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለሁ
@46Bono
@46Bono 4 жыл бұрын
ሴቶችን አስመልክቶ ትንሽ ለማለት የፈለኩት ነገር በተለይ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ሲጸዳዱ የሃይጂን አጠቃቀም ዘዴ ወሳኝ ነው....ይህም በኢ-ኮሊ ባክቴሪያ የሚፈጠረውን ዩሪነሪ ትራክት ኢንፌክሽን UTI ለመካከል ይረዳል....
@amenaamena4254
@amenaamena4254 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ባለፈው አንድ ቪዲዮ በለቀቀከው የኩላሊት ምልክቶችን አዳምጬ በኔ ላይ እንዳለ ተጠራጠርኩና ወደ ሀኪምቤት ሄጄ በኔላይ የሚታዩ ምልክቶችን ሳማክራቸው ኩላሊቴ ችግር እንዳለበት ነገኝ ብቆይ ኖሮ ጠጠር ነበር የሚሆንብኝ አረቦቹ አምላሕ ይሉታል በኛ ደሞ ጨው ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰቶ ያኑርልን መልካምነት ለራስ ነው ኑርልን
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 10 ай бұрын
ሼር አርጊልኝ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 2 ай бұрын
​@@sisaynesh1816yet new hakim batu enye there albush tbye bye btam eyetsekayhu new sudi jdah ngn
@great-full3612
@great-full3612 4 жыл бұрын
Thank you! We were able to learn a lot from this video and appreciate you! Such a great teacher 🙏🏽
@abdellahussein5560
@abdellahussein5560 4 жыл бұрын
Mnw
@wubieatnafu5475
@wubieatnafu5475 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው!!!
@widespace3351
@widespace3351 2 жыл бұрын
d ## d zt3 # d* > d 7x ux d7 d**#d** s #* * #xu#c # zc3 * * ^· ^^ d ^#l·s $>>\\ >ñ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 жыл бұрын
የተወደድከው ዶ/ር ዳንኤል እኔ ከዛሬ 17 ዓመት በፊት 2ኛ ልጄን ከወለድኩ በኋላ ከፍተኛ ህመም ገጠመኝ ያስመልሰኛል በዚህ ምክንያት ወደ ሐኪም ሄድኩ እናም ብዙ ምርመራ አድርጌ ኩላሌቴ ውስጥ በተለይ የግራው በኩል ጠጠር እንዳለኝና ይህም ጠጠር የሽንት ቧንቧሽን ሊጎዳው ነውና መከፈት አለበት ተብዬ ኦፕራሲዮን አድረግሁ በዚህ ምክንያት ጠጠሩ ወጣ ግን ሀኪሙ ምናለኝ ብዙ ውሃ ጠጭ የቀረው ይወጣል ብለውኝ ሌት ተቀን አልልም በሸናሁ ቁጥር እጠጣለሁ በዚህ ምክንያት ከምልህ በላይ ብዙ በጣም ብዙ አሸዋ የሚመስል ጠጠር ወጣልኝ ከዚያም ተነፈስኩ ከዚያ በኋላ ሽንት ባልሸናም ጠጠሯ ትወጣለች ለ5 ዓመት ያህል ሰላሜን አገኘሁ ግን አሁንም ጠጠሩ እንደገና እየሰራ እንዳውም የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለ እየተባልኩ ማስታገሻ እየተሰጠኝ ለጊዜው ይሻለኛል ግን ፈጽሞ አይተወኝም በጋጣሚ የምታይበት ሆስፒታል ራዶሎጅስቱ እንደኔ ያመው ስለነበር እኔ የምወስደው ይህንን ነው ብሎኛ የመድሃኒቱ ስም ROWATINEX ትባላለች አገልግሎቷ FOR RENAL DISORDERS, INFECTIONS OF THE URINARY TRACT AND UROLOTHIASIS ይህንን ስወስድ ፍጹም ሰላም አገኝ ነበር መድሃኒቱ አሁን የለም እጅግ በጣም ተቸግሬአለሁ ምን ላድርግ ምንስ ትመክረኛለህ፡፡ አመሰግናለሁ ጽላት
@h.michaelg.mariyam9101
@h.michaelg.mariyam9101 4 жыл бұрын
Thank you and be blessed
@EteneshGebregiorgise
@EteneshGebregiorgise Ай бұрын
Ykullte hememe melektune btasayne melekame nwe beterfe betame gelesehwale enamesegenhlen tebareke
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Thank you very much! You are the best teacher and nice adviser.
@beyansalih3075
@beyansalih3075 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተራችን! ከአንደበትህ ወጥቶ መሬት ጠብ የሚል ምንም ነገር አላየሁም ሰላምና ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሃለሁ ።
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ክ/ትር በውነት እኔ እሞኝ ነበር ኩላሊቴን አኪም ቤት ሂጀ መዳኒት ስተውኝ እየተጠቀምኩኝ ነው እግሬ ያብጣል በዛላይ ስራ መስራት በጣም ይከብደኛል በስደት ላይ ስቃየት ነው ስላቀረብክልን መረጃ ከልብ እናመስግናለን ከልብ
@emunaemu9605
@emunaemu9605 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከስድቶኞች ጋር ነው በፍጣሬሽ ተስፍ አድርጊ
@treered583
@treered583 4 жыл бұрын
Egzabeary yemarsh
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
@@emunaemu9605 እሽ ውድ በሱ ነው ያለሁት ኩላሊት ኪታሮት ነው ያተረፍኩት በስደት ላይ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብየ ተቀምጫለሁ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
@@treered583 እሜንንን
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 4 жыл бұрын
Igzabere yemarishe
@EtemaleshaGetaneh
@EtemaleshaGetaneh 8 ай бұрын
ጊዜህ መሰዋት አድርገህ ለሰው ልጆች ጤንነት በማሰብ ያለህን እውቀት ሀይልህን በማውጣት ስለምታስተምር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውቀትህን በፀጋው ያብዛልህ
@sophiea8695
@sophiea8695 5 жыл бұрын
ጉዴ ፈላ i am talking naproxen everye month or every 24 or 28 days . every day for 7 days 2 Capsule 2 or 3 times a day . to prevent excessive bleeding.ወይ ጉድ እረፍት የሌለበት ህይወት። Thank YOU for sharing your knowledge .stay blessed.
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
there are safer alternative to prevent excessive bleeding , talk to your Doctor
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 2 жыл бұрын
ምርጥ ዶክተር ዘመንሕ ይባረክ
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 4 жыл бұрын
Tank you Dr. for your interesting advice . May God bless you in all his blessings.
@AmiAmi-in9kp
@AmiAmi-in9kp 4 жыл бұрын
👍👍
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጊዜን መስዋዕት አድርጎ ቀቃሚ ምክር ማስተላለፍ ይከብዳል እናከብራለን
@lemlemketema1321
@lemlemketema1321 5 жыл бұрын
Dr Dani ተባረክ በብዙ ። በጣም ብዙ ትምህርት አግንቺለው በርታ ፣ አመሰግናለው
@lubabalubaba8572
@lubabalubaba8572 4 жыл бұрын
ንገሩኝ መደሀኒቱን
@adicho5964
@adicho5964 4 жыл бұрын
Good
@helinafeleke1348
@helinafeleke1348 4 жыл бұрын
Betam enamsigenalen fetare yetbekeke 🙏
@soloapple3
@soloapple3 4 жыл бұрын
God bless you brother. Keep going “ knowledge is a power “ I’m really benefiting from your lecture. Stay Humble.
@abdshukurmudasir2543
@abdshukurmudasir2543 4 жыл бұрын
ሰለም ዶ/ር
@abdshukurmudasir2543
@abdshukurmudasir2543 4 жыл бұрын
አንድ ጢየቄ ነበርን
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው እናመሰግናለን
@progirl405
@progirl405 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@fikrteabebe5160
@fikrteabebe5160 2 жыл бұрын
በጣም እመሠግናለሁ እኒ በጣም ነው የምይዘው ለመተው ብሞክርም የው ነኝ
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 5 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge... God bless you Dr.
@QasimRha
@QasimRha Ай бұрын
😅🎉😅❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@yenenewmola5383
@yenenewmola5383 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታልን
@sabatesfu1609
@sabatesfu1609 4 жыл бұрын
ወንድም ትምርትክ አሪፍ ነው መግቢያውን ግን አሳጥረው
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ጥሩ ግንዛቤ ነው በተላይ ስደት ላለነው መንቀሳቀስ ላማንችለው
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
Dr Daniye , I have been begging you to address about PCO’s treatments and nutrition that we need to follow I have infertility issues because of it so please do so video thank you 🙏
@yenetena
@yenetena 5 жыл бұрын
OK , I will include your topic !!
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልን ዶክተር ❤❤❤
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 4 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን በብዛት እኔ እቅልፍ የለኝም ምን ማረግ እዳለብኝ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል ።
@jonkan8948
@jonkan8948 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥህ በጣም አሪፍትምህሪትነው
@qhg2267
@qhg2267 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
እኔም እቅልፍ የለኝም
@yowrdanoszegeye4343
@yowrdanoszegeye4343 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እናመሠግናለን በርታልን በተለይ ባርብ አገር ላለን በጣም ጠቃሜ ነገር ነው
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 4 жыл бұрын
በርታ ይህ ትልቅ አስተዋፅዮ ነው በገንዘብ የማይገኝ አስተዋፅኦ ያደረከው እግዚአብሄር ይባርከህ አመሰግናለሁ
@zerfiedejene7186
@zerfiedejene7186 4 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ምክር dislike የምታደርጉ ስዎች እውነት ጤነኛ ናችሁ?
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ክክክ እኮ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
Zerfie Dejene negative people always do negative things
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 4 жыл бұрын
እውነት እኔም ገርሞኛል
@eefphilipos3153
@eefphilipos3153 4 жыл бұрын
ማንበብና መስማት የተሳናቸው ያልታደሉ ናቸው።ፀልዩላቸው።
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
እኔ ግን በስተት ይመስለኛል ዲስ ላይክ ሚያርጉት
@samsonberhanu-ep1km
@samsonberhanu-ep1km 7 ай бұрын
አጅግ በጣም አሥተማሪ ፕሮግራም ነው አጥብቀህ በርታ።
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 4 жыл бұрын
እኔም ጎኔ ወገቤ ጨምሮ ያመኛል ብዙ ስቆም ልክ ኩላልቴ ላይ በጣም ያመኛል ጉልበቴ ይዝላል ህክም ቤት እንዳልሄድ ፈራሀ ብቻ ጨንቆኛል
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 4 жыл бұрын
አኪቤት መሂዱነው ጡሩ እየእደዝህ እያልኩኝ ቆይች ብኋላ ካቅሜ በላይ ሆነ እግሬም እጀም ዛለና ሀኪም ሄድኩኝ እፌክሽን ነው ብለው ክኒን ሠጡኝ አሁን ተሽሎኛል
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 4 жыл бұрын
@@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል ደም ተስጥቶ ነው ምርመራው እንዴት ነው እህቴ ?
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 4 жыл бұрын
@@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ አወ ደምም ሽትም
@eyobbekele1834
@eyobbekele1834 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወንድማችን እናመሰግናለን
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ከምር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ካለህ እውቀት ጊዜ ቀነሰህ ለኛ እያስተማርክ በብር የማይገዛ እውቀት በነፃ
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ሠ6ሠ
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ሠ6ሠ 2 жыл бұрын
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
@ahmedibrahimnejat5553
@ahmedibrahimnejat5553 3 жыл бұрын
ዳክተር አላህ ጤና ዪሰጥህ መልካም።ሰወ አመሰግናለሁ
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
የበሽታዮች ሁሉ መዳንት የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው እመኑኝ
@elsanegash9259
@elsanegash9259 4 жыл бұрын
Bettikikil
@ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ
@ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@User-lu8gn
@User-lu8gn 8 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ለምን ይከብዳቹሃል 🤔
@godemengsitu3093
@godemengsitu3093 2 жыл бұрын
በጣም ወድጀዎለው ትምህርቱን
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አሁን እሄ ቪድዮ ምኑነው ዲስለይክ የምተደርጉት ጤንነተችን እንዴት መከበከብ እንደለብነ የሚነግረን ሰው ለከ አይገበው
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Thank you, I wish everyone one had your understanding
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
@@yenetena እኔም አመሰግነለሁ ቃጥልበት አለህ የግዝህ
@tigatig457
@tigatig457 4 жыл бұрын
Ewenetshe nwe yamachwale meslne
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊለ ሙስሊም ለደረገኝ አለህ maybe they’ve personality disorder!!!
@cbndb9960
@cbndb9960 4 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ጀማልአሰንጀማልአሰን
@ጀማልአሰንጀማልአሰን 4 жыл бұрын
ምግቡን ባማረኛ ብትነግረን ጥሩ ነበር
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН