ኮካ የምትጠጡ ይህንን ታውቃላችሁ? ድብቁ የኮካ ሚስጥር ያለበት ቦታ ገባሁ Abel Birhanu

  Рет қаралды 169,310

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 112
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እኛ የገና አባት የለንም ምዲራውይ የገና አባታችን እግዚአብሔር ነው
@natifast280
@natifast280 2 жыл бұрын
Man teyekek
@misgogo4397
@misgogo4397 2 жыл бұрын
በትክክል ውዴ የኛ አባት አንድየ ፈጣሪያችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiomagictube
@ethiomagictube 2 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም : ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛላቹ አሜን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@MatusalaGirmay-ti9wf
@MatusalaGirmay-ti9wf 10 ай бұрын
ኣቤሎ ምትሰራዉ ቪድዮ አስተማሪ ነዉ ቀጥልበት ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 2 жыл бұрын
ሁሌም ትቀድማለህ የኛ ጀግና !!!!!!!
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
አቤል እስኪ አዲት ነገር ላስቸግርህ አገራችንን ፈጣረ ከገባችበት ከብልቃጥ ጭቅላት ሰወች ፈጣረ ቁልፉን እንዲከፍትልን በምታምኑት እንማፀነው የልጆቻችን የኝመቀበረያ ነትነ በምንችለው ለአገር ሰላም የበኩላችንን እነርግ❤❤❤❤❤❤
@kedirosman1328
@kedirosman1328 2 жыл бұрын
ስላም ስላም አቤል በጣም የማደንቅህና የምከተልህ የዩትዩብህ ቤተስብ ነኝ ሁሌም በምታቀርባቸው አስደናቂና ብዙ ግዜ ስምተናቸውና አይተናቸው የማናውቃቸውን ነገሮች አንተ በአካል እየተገኘህ ግልፅ የሆነ መረጃ ስለምትስታጠን ከልብ እናመስግናለን በርታልን ብዙ ነገሮችን ካንተ እንጠብቃለን እንዲሁም ብዙ ዩትዩበሮች ካንተ ብዙ ነገሮችን ይማራሉ ብየ በግሌ ተስፋ አደርጋለው ባለህበት መልካም ቅዳሜ እንዲሆንልህ እመኛለሁ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Thank you እስቲ አማርኛ እንፈልግ ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ 😍
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 жыл бұрын
አቤላ ምርጥ ነገር አሳየህን ኮካ በጣም የምወደው ነው በርታልን
@papichu09
@papichu09 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነክ በ እውነት የ ወይኗ ልጅ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቤል እንኳን ደህና መጣህ ኮካ እኔም ምርጫዬ ነው እናመሰግናለን
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i 5 ай бұрын
አቤልየ አማረኛን ሳላገኝ አልወጣም ስትል ለሀገር ያለህ ፍቅር ያሳያል አቤልየ አገራችን ሰላም ያርግልን
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 2 жыл бұрын
ኮካ ኮላ እንኳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መጠጣት ካቆምኩ ከዓመት አልፎአል ። በጣም ድንቅ አቤሎ ጎበዝ ነህ !!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ነው አቤል እንዴ እደሚ ሰራ ብት ነገር ጥሩ ነው በርታ እናመሰግናለን
@medinahusain5930
@medinahusain5930 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@marthahabesha807
@marthahabesha807 2 жыл бұрын
Welcome To Atlanta, Georgia Bro. Makie Habesha. From Atlanta, Georgia
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 2 жыл бұрын
ጎበዝ አቤሎ በርታልን❤
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ሠላምሕ ይብዛ ጀግና ያለሕ ታላንት ደሥ ይላል አገራችን ላይ አጥንት ያሣሣል ኮካኮላ ይላሉ ውነት ነው ወይሥ ውሽት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@biniyamgetu8681
@biniyamgetu8681 2 жыл бұрын
አቤላ በጣም ነዉ ምትመቸኝ አቀራረብክም አንደኛ ነዉ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ነው
@firomsismeseret
@firomsismeseret 2 жыл бұрын
Abela yene Goadegn yene mekari...ewedehalew
@blackstudio7890
@blackstudio7890 2 жыл бұрын
አቤሎ እንወድካለን
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 2 жыл бұрын
ኮካ በጣም የሚመቸኝ መጠጥ ነው ውስጤ ነው
@saronaa1843
@saronaa1843 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ 🙏
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@53067
@53067 2 жыл бұрын
እሀገርቤት ከኮካ ውጪ አልጠጣም ነበር አሁን ግን በምኖርበት ሀገር ጠጥቼም አላውቅም ከለስላሳ መጠጦች እርቂያልው ዛሪ አስታወስከኝ የኔ ምርጥ አቤትሎ thank you for sharing love you bro💙💙💙
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
አቤል በርታልን
@makasultan3352
@makasultan3352 2 жыл бұрын
ዲር አቤሎ. በርታልኝ የኔቆንጆ
@betitube12
@betitube12 2 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣህ አቤሎ በነገራችን ላይ በተለይ ሴቶች ባትጠቀሙ ይመርጣል
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ለምን🙄
@جيزان.محمدالطاهش
@جيزان.محمدالطاهش Жыл бұрын
ጠጣክና ልትተፋ ነበር አረ ተው በጣም ነውየምወደው ፋት ብለክ እንዴት ነው በተረፈ የምታዘጋጀውን ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል
@nikati529
@nikati529 2 жыл бұрын
Abelo well well ,እንኳን ደና መጣህ coca cola
@stoptheamharagenocide4716
@stoptheamharagenocide4716 2 жыл бұрын
አባ ገና(የሳንታ ክላውዝን) ምንነት እና መነሻ ስላሳወቅኸን እናመሰግናለን! ያማርኛውን የኮካኮላ ማስታወቂያ ስላሳየኸን እናመሰግናለን! "በኮካኮላ ተደሰቱ" የሚለውን የኮካኮላ መኪና ማስታወቂያ ትዝታችንን አስታወስከን:: አቦ ምርጥ ነህ አቤሎ በርታልን ቀዳሚው ዩቱቡር!!!
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 2 жыл бұрын
ቡሩ አይምሮ ያለው ልጅ Thanks for everything
@Mentorment3690
@Mentorment3690 2 жыл бұрын
ሌላው ሚስጥር ምናልባት አልም ያልገባው አንድ የተድበቀ እውነት ከጀርባ ይኖራል እና ሳስበው አንተም የገባህ ይመስለኛል
@AhmedAli-oo9dl
@AhmedAli-oo9dl 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@Lovely27735
@Lovely27735 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔ እንኳን ኮካ አልጠጣም አሁን ግን አቤሎ ልጅነቴን አስታወስከኝ ፋንታ ብርቱካን ጠጡ የሚለውን ሳይ ደስ ይላል አመሰግናለሁ።
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
ኮካ ለጤና አደገኛ እንደሆነ ዶክተሮች ይናገራሉ
@Sami2_Yes
@Sami2_Yes 2 жыл бұрын
አቤላ እንወደሀለን በርታልን ሰዎች አሪፍ አሪፍ Video በየሁለት እና ሶስት ቀናት የሚለቀቁበት ቻናል ስለሆነ profile በመንካት ፈታ በሉ አትቆጩበትም ኑ
@LinaLina-st1lz
@LinaLina-st1lz 2 жыл бұрын
Thank you abeLo share selarken
@akeshowtube1624
@akeshowtube1624 2 жыл бұрын
best ethiopian youtubers abeio
@zekariaskebede2509
@zekariaskebede2509 2 жыл бұрын
Des yemile program new. Thank you
@tamichoberihun4096
@tamichoberihun4096 2 жыл бұрын
አቢላ ለረጅም ጊዜ ተከታይህ ነኝ!አንድ ነገር ሼር ላርግህ
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
❤❤❤❤አብልበጣምሰወድህይመችህውወው😅😅😅😂😂😂😂
@rahelmulat8374
@rahelmulat8374 2 жыл бұрын
ልክ ነህ እናመሰግናለን ❤❤❤
@yohaentertainment9633
@yohaentertainment9633 2 жыл бұрын
first like
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow Thanks
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@abel930
@abel930 2 жыл бұрын
welcome Abel
@betalehemasefa9352
@betalehemasefa9352 2 жыл бұрын
የማዳ ዳስካር ይጣፍጣል አልክ ወይ ገለቴ አለ ቀነኒሳ እየሄ ድክ እየሄድክ ለማንኛውም የምር ትችላለህ አቤላ በርታልን ብሮ
@barackhaile4
@barackhaile4 2 жыл бұрын
ኮካኮላ የእኔ ምርጫዬ ነበረ ግን አብዝቶ መጠጣት የስኳር በሽታና ጋሱ የሆድን መነፋት ያስከትላል ስሉ ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ብየው እየወደድኩት ተውኩት
@omalkhair7696
@omalkhair7696 2 жыл бұрын
አቤል ከአሳማ ጮማ ወይም ቅባት ንጥረ ነገር ኮካ አብሮ ይቀመማል የሚባለው እውነት ነው ወይ የአጥንት ህክምና ባለሞያም አጥብቅ ኮካን ይከለክላሉ አመሰግናለሁ ለመልሱ ጎግቻለሁ
@selamtemesgen3731
@selamtemesgen3731 Жыл бұрын
Abela egna hagre eko mobaeli ende hatsate yemikotrevet yegara menora kondominyem mate nw mibalibet becha gnana alimetanem wede 21 alem
@henokyayle110
@henokyayle110 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍Abelo
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 жыл бұрын
ይቺን comment ምታነቡ ‘’ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው " እንደሚባለው please በፕሮፋይሌ በመግባት ስራዬን በማየት ሰብስክራይብ , ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ ተባበሩኝ
@kiyahg6366
@kiyahg6366 2 жыл бұрын
Tru neger nw yasayehn enamesegnalen berta
@aschalewzewdu623
@aschalewzewdu623 2 жыл бұрын
ኧረ አቤላ ኩላሊትህን አትፈልገውም እንዴ? ኧረ... ቢያንስ ለኛ ኑርልን እንጂ!
@hfdyd1412
@hfdyd1412 2 жыл бұрын
Thanks
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 2 жыл бұрын
Welcome
@linguafranca7854
@linguafranca7854 2 жыл бұрын
I am a huge consumer of coca cola. Thank you for sharing this. 👍👍
@tamichoberihun4096
@tamichoberihun4096 2 жыл бұрын
ቪዲዬ ነዉ እንዴት አድርጌ እንደምልክልህ አላዉቅም?
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
ወላሂ ይሐ ጡቅር ቢቢሲ በጣም እጠጣው ነበረ ግን በሺታ ነው
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 2 жыл бұрын
Like👍👍
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 жыл бұрын
ብልጥና ብልህ ነሽ፥ ግን ስንት ነቸፍሽ? እኔስ ስለመርዝነቱ የመንገር ብቃትሽንናድፍረትሽን ታስመሰክሪያለሽ ብዬ ነበር!!!!
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 2 жыл бұрын
አደንቅሃለሁ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 жыл бұрын
ጉበት መበጣጠሱስ ????
@user-wf8po9dd8g
@user-wf8po9dd8g 2 жыл бұрын
Abela cameramanesh bro nech aa?
@serkalemmekonen4314
@serkalemmekonen4314 2 жыл бұрын
Mesterawewe kefeli malete. 2 sew becha new megebawe yalikew ??????
@thesaak8810
@thesaak8810 2 жыл бұрын
ካሜራ ግዛልኝ
@shimelisteklu1903
@shimelisteklu1903 2 жыл бұрын
በጣምያስዚነላ
@አህመድመሀመድሀሰን
@አህመድመሀመድሀሰን 2 жыл бұрын
እንዴት ውስን ሰዎች ስለቀመሩ እያወቁ የተለያየ የኮካ ጣዕም ይኖራል?😞😞
@Leo-zk6pf
@Leo-zk6pf 2 жыл бұрын
"ከምሳ በኋላ ያስፈልጋል ኮካ እግዜር ይያዝልኝ የወንድን ሾካካ" said የሆነች ልጅ :)
@nigstileul812
@nigstileul812 2 жыл бұрын
Endezi aynet negerochin adirsen
@zeynebaali9638
@zeynebaali9638 2 жыл бұрын
👍👍👍👏👏👏
@gomitmedia544
@gomitmedia544 2 жыл бұрын
@aminat1197
@aminat1197 2 жыл бұрын
መጠጣቱ ጥሩ ነው ወይስ ጥሩ አይደለም?
@meazatilahun4937
@meazatilahun4937 2 жыл бұрын
make video about pepsi
@ananyamelese8498
@ananyamelese8498 2 жыл бұрын
Selam abelo endenek anten begl magnet endet new emchlew
@alivelimega7707
@alivelimega7707 2 жыл бұрын
የገና አባት ጣኦት ነው ከነዛፉ ዘበነ ስለሱ ግልፅ ትምህርት አለው ። ኮካ ኮላ ጥቅም የለውም ጉዳት ግን አለው።
@bekiking_
@bekiking_ 2 жыл бұрын
🥰🥰😍😍
@miteshitaye2263
@miteshitaye2263 2 жыл бұрын
Ine becoca keld alakem betamnewu mwedewu
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
ሁለተኛ አልጠጣም።
@abdihoff6239
@abdihoff6239 2 жыл бұрын
im 1st
@amandaamanda7998
@amandaamanda7998 2 жыл бұрын
እኔሜ በ2019 ጎብኝቸዋለሁ
@samjhon4392
@samjhon4392 2 жыл бұрын
Ke Africa South Africa be cocacola metet 1gna saton at kerim
@eldanaeyob2565
@eldanaeyob2565 2 жыл бұрын
Ye ewnet des telale ketelebet tmechgnal
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@clickclick9285
@clickclick9285 2 жыл бұрын
ቢሩትም አይጠጣም
@judyjesus5099
@judyjesus5099 2 жыл бұрын
JESUS IS LORD
@binyamchekol239
@binyamchekol239 2 жыл бұрын
semen koriya.... ena kuba lemenden new yemaiteut
@lemaelias8566
@lemaelias8566 2 жыл бұрын
አረ የሆነ ሰሞን ሱስ ሆኖብኝ ነበር
@sandytamrat7074
@sandytamrat7074 2 жыл бұрын
Alech ende yachi neger temecheghe
@abemelikjemal8049
@abemelikjemal8049 2 жыл бұрын
Ene mlew kegna ga and nw tftnaw
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 жыл бұрын
ኮካን የሚያስተወኝ ከየት እንደማገኝ በቀን 1 zወይ 2 ሳልጠጣ አላድርም ኮ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ሳልጣ አልውልም
@milatbairiy4889
@milatbairiy4889 2 жыл бұрын
666 ነው ኩካ ማለት ሰተ ከፈሉክ ጥሩ አደረግ ለማሰተዋውቀ 666
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s 2 жыл бұрын
ኮካ ሱሴ ነው
@Whoami-wi1vh
@Whoami-wi1vh 2 жыл бұрын
ከአለም አንደኛ ጠጪ ግን እኔ ነኝ
@mamaye6339
@mamaye6339 2 жыл бұрын
Ye coca-colawn shurab geztek satweta
@mimishaadmasu5956
@mimishaadmasu5956 2 жыл бұрын
እኔ ግን ኮካ አልወድም by default 😂
@sandytamrat7074
@sandytamrat7074 2 жыл бұрын
Ene ante kakerebekew belay migerm mereja aleghe sele Coca-Cola
@sentayhutadesse566
@sentayhutadesse566 2 жыл бұрын
🖤🖤🖤🖤🖤⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️
@heexoofardaa773
@heexoofardaa773 2 жыл бұрын
Where is sneezing Coca-Cola ?
@imblackimblack105
@imblackimblack105 2 жыл бұрын
Asaterkew menaw
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 15 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
ሚስት የሚሰጥ ማሽን ጃፓን አየሁ Abel Birhanu
10:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 228 М.
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 169 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН