እርግጠኛ ነኝ ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ለሙዝ ያላችሁ አመለካከት ይቀየራል

  Рет қаралды 110,983

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 107
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 2 жыл бұрын
ስለምታስጨብጠን እውቀት እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ
@mekonnenfeleke147
@mekonnenfeleke147 2 жыл бұрын
ዉድ አቤል ቀይ ሙዝ ባገራችንም አለ፡፡ ሌላ ቦታ ባላዉቅም እኔ ባለሁበት በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ይህ ቀይ ሙዝ ይገኛል፡፡
@Simen1221
@Simen1221 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያውያን 💖💖💖💖💖💖💖💖 love you Ethiopia
@FrpTv-wj8jw
@FrpTv-wj8jw Ай бұрын
በጣም በጣም እወድካለው በርታ
@tigistgetinet6142
@tigistgetinet6142 2 жыл бұрын
ወይ ሙዝ በአለም ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ፍራፍሬ ነው!!! በርታ ለትምህርታዊ ዘገባህ!!!!
@SeadaSead767
@SeadaSead767 2 жыл бұрын
አቤሎ የእውነት በአንተ አማካኝነት በጣም ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁት እና በጣም አመሰግናለሁ በርታልን
@islamicpost1067
@islamicpost1067 2 жыл бұрын
ልጅም ሆነ ምትክ የሌለው አላህ ሀገራችንን ይጠብቅ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 жыл бұрын
አልቀረብሽም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@sosiabraham420
@sosiabraham420 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ፡፡ በዚሁ ቀጥልበት፡፡
@zeynebzeyneb1121
@zeynebzeyneb1121 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህት
@keyahabte8913
@keyahabte8913 2 жыл бұрын
Abel, u are a gd story teller keep it up. And its fascinating tnx for the new info
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 2 жыл бұрын
Glad you enjoy it!
@MarshatNegashe
@MarshatNegashe 23 күн бұрын
አለ ደቡብ ምራብ ኢትዮጵያ ቀዩ
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 2 жыл бұрын
ሠላም ነው
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይገርማል እናመሰግናለን ለምታቀርብልን መረጃ
@helana117
@helana117 2 жыл бұрын
ወይ ሙዝዬ 💕
@momtube922
@momtube922 2 жыл бұрын
Wow it's good yane abel Bert eshi
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
አቤላ እናመሰግናለን
@soliyanatube4795
@soliyanatube4795 2 жыл бұрын
abela enamesegenalen..................menfesawi terekawochen ena mekirochen yemetefelegu be ena channel tagegnalachu💖💖💖💖💖
@abenezerteka7073
@abenezerteka7073 2 жыл бұрын
Abela yeweynwa lijj yezewter temelkach negn enkwan dena metaklen
@samsontadesse9724
@samsontadesse9724 2 жыл бұрын
ቀዩን ሙዝ በቅርቡ በልቼዋለሁ በጣም ጣፋጭ ነው። ከንባታ አካባቢ አለ እኔም ከዛ መጥቶ ነው የበላውት ከፈለክ ታገኛለህ። ለጥቆማ ያህል ነው።
@tarikalemdaniel7581
@tarikalemdaniel7581 2 жыл бұрын
There is red banana in Ethiopia near to Arbaminch, called Mirabe Abaya. I know it very well when I was little girl my uncle was purchase it from their for us when he came from AA
@fasikasolomon8085
@fasikasolomon8085 2 жыл бұрын
Thanks abela 💖💖💖💖💖💖
@almsegdgoloro9142
@almsegdgoloro9142 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ስለ ሙዝ ምንም አላውቅም ነበር
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላ
@kassutekle5062
@kassutekle5062 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ በብዙ ቦታ አለ በኬንያ መርሳቤት የሚባለው አካባቢ በየሱቁ የሚሸጠው ቀይ ሙዝ ነው ።ሰማያዊው ብቻ ነው እማላቀው
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 2 жыл бұрын
የለም ወጥ እንጀራ ሙዝ ይዘክ ና
@yensaadi4380
@yensaadi4380 2 жыл бұрын
Abela enzeh yebanana zer yet endmeshet negeren gezeten agerachen enabekelalen selmetakerblen ewketoch adenakeh negne berta enamesegenalen keep up👏🏼👏🏼👏🏼👌👌👍🏼👍🏼👍🏼👈🏼💖
@user-bd4hl3qp2x
@user-bd4hl3qp2x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላየ
@marindostube2272
@marindostube2272 2 жыл бұрын
Respect forever
@zenbeabi3130
@zenbeabi3130 2 жыл бұрын
bannnan wow
@mogphone8256
@mogphone8256 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ ኦኛ ሀገር አለ አጣራ ወደ ደቡብ ጌዲኦ ዲላ ወናጎ ጠይቅ
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Blue Java wooooow bikemisew dessss yilegnal🙏
@makasultan3352
@makasultan3352 2 жыл бұрын
አቤሎ❤ ምርጥ ነህ ወንድሜ በርታልኝ
@hanutube1921
@hanutube1921 2 жыл бұрын
Key muz debub kilil bebezat yigegnal ene teppi ena mizan besefat ayichewalehu
@keariamgirma8267
@keariamgirma8267 2 жыл бұрын
I apperciate the ideas that you gave us about banana and well done. however, banana research is coordinated at Melkasa Agricultural Research Center and you may get more information about banana. We have more than 80 germplasm that have been collected from different part of the country and introduced from banana research institutions/organization. Wish you all the best.
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ሰላም አቤላ
@tadelefeyisa3036
@tadelefeyisa3036 2 жыл бұрын
ደቡብ ይረጋ ጨፌ ህድ ቀይና የሴት ጣት ያልከው ሙዝ ሞልቷል ርካሽም ናቸው
@ethiofunnytiktokvideo1160
@ethiofunnytiktokvideo1160 2 жыл бұрын
Arif marja new ♥️
@yetimz369
@yetimz369 2 жыл бұрын
key muz eziw ene yalehubet akababi, Wolaita ale
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 2 жыл бұрын
ቀዩ ሙዝ በሀገራችን ቤንች ማጂ ዞን ሚዛን አማን አካባቢ አለ
@letabesha2340
@letabesha2340 2 жыл бұрын
the fifth type banana is existing in Our country, specially in western Ethiopia specially in Dembi Dolloo and I have eaten it, but it is not such much sweat
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 жыл бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን ቀዩ ሙዝ ግን ኢትዮጵያም አለ
@mercato967
@mercato967 2 жыл бұрын
ገራሚ አቀራረብ!!
@BaPixels
@BaPixels 2 жыл бұрын
abela betam yemigerm ye content mercha nw yaleh enem bante inspire hogni yetwesen mukera eyaderku nw i hope yehin comment ayteh lebetesb subscriberocheh endmtastewawelkegn...over all gn Thank you mlt eflgalew
@mekedesnida4438
@mekedesnida4438 2 жыл бұрын
❤❤
@rahmetalemu5355
@rahmetalemu5355 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@wetuumer8199
@wetuumer8199 2 жыл бұрын
አረ አቤል ቀዩሙዝ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ የት አትልም ዲላ ጌዲኦ ዞን አለ
@endashawyigezu6602
@endashawyigezu6602 2 жыл бұрын
Red banana is not new in Ethiopia. You can found it in Southern regions of the country.
@nazerawetethiopia3114
@nazerawetethiopia3114 2 жыл бұрын
Selam
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
አቤሉ ጭራሽ ሱስ ሆንክብኝ እኮ በሁለት ስልክ ሰብስክራብ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሙዝ ግን ኦርጅናል ነው
@miteshitaye2263
@miteshitaye2263 2 жыл бұрын
አንሜሺኑ ሙዝ ተመቸኝ 🤣🤣🤣 አቦ ይመችህ አቤላ
@samiraakamalii2415
@samiraakamalii2415 2 жыл бұрын
❤❤❤❤💖💖💖💖💛💛💛💛
@user-bd4hl3qp2x
@user-bd4hl3qp2x 2 жыл бұрын
በሌላቀን የሙዞችን ጥቅም ሁሉንም ስራልን
@nattyinfinity
@nattyinfinity 2 жыл бұрын
አቤሎ ስራዎችህን እዎዳቸዋለሁ
@yeabsirafireaw9670
@yeabsirafireaw9670 2 жыл бұрын
ስለ AI ስራልን
@wendyefashiontube7710
@wendyefashiontube7710 2 жыл бұрын
Ye weyna lij yemeserachew Arif merejawotch natchew ena babezagnaw geza huletunem chanalochehen eketatelalehu ena Gena jemare KZbinr negn
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ እኮ ከኛ ደቡብ አለ
@timotiwgirma6302
@timotiwgirma6302 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ
@dawitmen4016
@dawitmen4016 2 жыл бұрын
ቀዩ ሙዝ ዲላ በጣም አለ
@yeshuma2672
@yeshuma2672 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ
@shemelstesfaye8070
@shemelstesfaye8070 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ ዲላ አለ
@እኔ-ለ9ቸ
@እኔ-ለ9ቸ 2 жыл бұрын
የኛ ሀገረ ሙዝ ፍሬ ነበረው
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
እየበላው ነው ያዳመጥኩት ።
@sanchodejene8707
@sanchodejene8707 2 жыл бұрын
There is also a banana called Plantain found in west africa that you didn't spoke about ,try to talk about it ?
@meazatilahun4937
@meazatilahun4937 2 жыл бұрын
i like the blue banana
@tekabetamiru7524
@tekabetamiru7524 2 жыл бұрын
የምገሪም ነው ቀይ ሙዝ እኛ ሀገር አለ እኮ አላየህም ይሆናል
@ashenafiletebrhan4345
@ashenafiletebrhan4345 2 жыл бұрын
ሙዝን እኔ ምን እንደምላት ልንገራችሁ "የተፈጥሮ ገንፎ"
@nehimiaabore2448
@nehimiaabore2448 2 жыл бұрын
Red banana ethiopia አላት
@darajeeyalewuu6889
@darajeeyalewuu6889 2 жыл бұрын
𝐁𝐞𝐭𝐚𝐦𝐢 𝐃𝐞𝐬 𝐲𝐢𝐥𝐚𝐥𝐚 𝐀𝐛𝐞𝐥 𝐁𝐚𝐫𝐭𝐚𝐚
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 2 жыл бұрын
Woyine gude Yesemonu Mereja migerim new 1 tinanit yesemawut Buna fetsimo metetati yelebachum 2 zare Sile muzi semawu 3 Fetsimo timatim mebilati yelebachum yemil new Ere gud new Ene gin miteraterew Ye Areb hager new inj yeEtiopia chigir ale biye alasibim
@solomontilahun3730
@solomontilahun3730 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ በኢትዮጵያ በጋምቤላ ክልል አለ። እኔ ራሴ በልቻሎህ።
@temamhaji620
@temamhaji620 2 жыл бұрын
Kahun behala muz albelam 🤨
@Henok199
@Henok199 2 жыл бұрын
Lamin
@getenettaye4615
@getenettaye4615 2 жыл бұрын
ምክንያት ምንድነው አለመብላት ??
@degeinyewu
@degeinyewu 2 жыл бұрын
በቅርቡ ነው ያወኩት
@sisaytomas76
@sisaytomas76 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ በስፋት ባይሆንም በዚህ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ በሚዛን ተፈሪ አከባቢ ለረጅም ጊዜ ሲመረት ቆየቶአል፡፡ እኔም ባለችኝ ጊቢ ተክዬ ቀምሸዋለሁ፡፡
@Aaron_1997
@Aaron_1997 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ አለ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 жыл бұрын
ኧረ ሙዝ ባለውለታዬ ነው በግሌ ከሽሮ ሙዝን አስቀድማለሁ
@wezotube6382
@wezotube6382 2 жыл бұрын
Ere abela sel Pablo Escobar yesera 🙏🙏🙏
@ጊወንዩቱብ
@ጊወንዩቱብ 2 жыл бұрын
አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ
@Abeni5165
@Abeni5165 2 жыл бұрын
By z way, ቀይ ሙዝ እዚሁ ሀገር ውስጥ አለ!!!ደቡብ ክልል ጎራ በል ብራዘር
@Lovely27735
@Lovely27735 2 жыл бұрын
ይህ ladies finger ያልከው ግን እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ መልካሰዲ የሚባል ቦታ ላይ የነበረው አይደለም እንዴ? በጣም ጣፋጭ አጫጭር የሆኑ ትዝ ይለኛል ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@yabetsprayer8706
@yabetsprayer8706 2 жыл бұрын
አለ ደቡብ ቆይቷል 20አመት ሆኖታል ሰማያዊና የጸሎትጣት ሙዝ የለም ስለማቶኬ ሙዝስ ?😂
@abdiibaqale8366
@abdiibaqale8366 2 жыл бұрын
ቀዩ በእትዮጵያ ቤ/ጉ ክልል አለ።
@deyassoboroji1386
@deyassoboroji1386 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ፡፡
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
ኤሬ አበሎ ቀዩ ሙዝ በደቡብ ክልል ሚዛ ቴፒ አለ
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤አሬ ጌታ አተን ይጠብቅልን እኔና ሙዝ ዝምነው አቤሌ ኑርልኘ ኡኡኡ ነው የአልኩት
@abenezeryakob
@abenezeryakob 2 жыл бұрын
እኔም አውቃለሁ ቀይ ሙዝ
@ethiotube4134
@ethiotube4134 2 жыл бұрын
ኧረ ባክህ ሰማያዊው አቅምሰዬ
@gechogechometaferiya5800
@gechogechometaferiya5800 2 жыл бұрын
WOW
@tsigefeyera1500
@tsigefeyera1500 2 жыл бұрын
You forget plaintain
@elenibiruk1963
@elenibiruk1963 2 жыл бұрын
አሜን በቸር ያገናኘን🙏 እውነት ሙዝ ስበላ እራሴን ያመኘል 🤣🤣
@sisaytomas76
@sisaytomas76 2 жыл бұрын
You didn't explain about 2 banana types that widely grow in Ethiopia and which are locally named Yehabeha Muze and Nechu Muze in an area I am living,
@orniyaasma1086
@orniyaasma1086 2 жыл бұрын
ገበያ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
አቤላችን ሆሆሆይ ሙዝ በዳቦ በሉ ብሎን አብይ 😁😁😁አንተ ደሞ የሚገርም ነገረ አመጣክ ለነገሩ እኔ ለፀጉሬ እንጂ አልበላም😁😁😁
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
Kkkkk endene
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
እመነኝ ከአንተ በፊት ተጠቅሜዋለሁ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
ዋዉ አናግረኝ አቤል የወይኗ ለጅ
@wondimugetachew7288
@wondimugetachew7288 2 жыл бұрын
ቀዩ ሙዝ ሚዛን አማን ብትመጣ ታገኘዋለህ
@susumebratu9074
@susumebratu9074 2 жыл бұрын
ወይ 🍌ዬ🥰😋
@nattyinfinity
@nattyinfinity 2 жыл бұрын
ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች በቅንነት ፐሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ እግዛብሄር ይስጥልኝ እወዳችኋለሁ !!!
@Aaron_1997
@Aaron_1997 2 жыл бұрын
ቀይ ሙዝ አለ
አስገራሚ ተአምር የተሰራበት ባህርና ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 28 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4,1 МЛН
روزهای پایانی رضاشاه و صدای ذهن او
1:34:22
Movarekh Podcast احمدهاشمی
Рет қаралды 69 М.
ሳዑዲ መካ ያለው ተአምራዊው የሙስሊሞች ዘምዘም ውሀ ሚስጥራት
16:29
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 282 М.
አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያየሁት ነገር
14:44
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 77 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН