Behailu Gebremedhin (በኃይሉ ገ/መድህን ) ስለ ምስጋና ያቀረበው አጅግ ግሩም ወግ!!!

  Рет қаралды 121,594

RiseUp Ethiopia

RiseUp Ethiopia

2 жыл бұрын

Behailu Gebremedhin (በኃይሉ ገ/መድህን ) ‪@riseupethiopia2134‬ ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ማመስገን አለብን አለ! እነማን??? Behailu Gebremedhin (በኃይሉ ገ/መድህን) #RiseUpEthiopia #Gratitude #ምስጋና

Пікірлер: 58
@ayalewassefa5794
@ayalewassefa5794 7 күн бұрын
Thank you for your good motivational speech
@aklilhaile8424
@aklilhaile8424 2 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ዝግጅት ነው በጣም በርቱልን፠ ግን እባካችሁን ለተናጋሪዎቻችሁ የሚጠጣ ውሃ አቅርቡላቸው እባካችሁ፠፠
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህና በሀይሉ ገ/ መድህንን ሲያወሩ ቢውሉ የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ምሁራን ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@yacobashenafi8256
@yacobashenafi8256 2 жыл бұрын
ከለውጥ ሐዋርያ አንዱ ነህ። ከቀልድህ ቁምነገራዊ መልዕክትህ እጅግ እጅግ ገዘፈ!!! ይህንን ቃልህን መስማቴ ወደፊትም ወደኋላም እንዳይ አስገደድከኝ። ቀልድህ አይጠገብም። አንተንም አመሰግናለሁ።
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 7 ай бұрын
በዚህ ቪዲዎ ስንቴ ሰምቼ እደሳቁ ...ጋሽ በሀይሉ እድሜ ይስጥልን!
@tesfalemtsehay3343
@tesfalemtsehay3343 2 жыл бұрын
የተወደድክ በሃይሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abelking474
@abelking474 Жыл бұрын
ባሃይሉ ገ/ መድህን ምርጥ ሰው ዋውውውውው
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 8 ай бұрын
ጣፋጭ ወግ❤ ተወዳጁ ባሂሉ
@solotefera8782
@solotefera8782 4 ай бұрын
አቶ በሀይሉ ገብረመድህን በጣም ዝነኛ ተጨዋቺ ኖት ያውም የመጀመርያው የእድገት በሕብረት ዘማች በግራዋ ሐረር ጠቅላይ ግዛት አረ ለምን የድሬ ሕዝብ ክፉኛ ላዘንበት ጎጆቸው እሣት በለያቸው ላይ ለተቃጠለባቸው የድሬው የጆሞ እህቶች ሕልፈት ለማውራትና ቢያንሰ አብረዎት ለዘመቱት የሕሊናው ጻሎት ይቅርና ለማሰታወሻ እንኮን ሰማቸውን ያለመጥራት ለኔ ውሰጣው የሕሊና እንከን ያለብህ ይመሥለኛል ።
@tofabusy4361
@tofabusy4361 Жыл бұрын
እኛም እናመሠግናለን ጋሼ !!
@zenebechdesta6028
@zenebechdesta6028 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ! አመሰግናለሁ ! ተባረክ
@abaycomputer5353
@abaycomputer5353 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 11 ай бұрын
EGEZIABEHER yemesgen amen
@workutiku6223
@workutiku6223 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 7 ай бұрын
👍
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
ጋሽ በኃይሉ በጣም ጨዋታ አዋቂ ሰምተው የማይጠግቡት ታላቅ ሰው ነው። እድሜ ከጤና ጋር አምላክ የሚበቃህን እንዲሰጥህ የዘውትር ምኞቴ ነው ።
@music584
@music584 Жыл бұрын
Kann
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ምርጥ ትምህርት ነው
@naserjemal
@naserjemal 2 жыл бұрын
The coordinator of these event and Mr. Behailu thank you.
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 5 ай бұрын
ባገር ውስጥ ቋንቋዎች እነዚህ ፍልስፍናዎች እንዳይነገሩ ማን ከለከላቸው? 🌈🌈🌈🌈🌈
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 3 ай бұрын
Wow Mr Behailu, an amusing person. I had an opportunity to physically see him on a book inagural cermony.
@abbyyirga7689
@abbyyirga7689 2 жыл бұрын
So true…thank you!!!
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 Жыл бұрын
Betam enwedehalen. Egziabher yebarkeh
@zenu1982
@zenu1982 Жыл бұрын
Thank you!
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
አስተምረዉኛልና ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@kiyatadesse8025
@kiyatadesse8025 2 жыл бұрын
Thank you!!!!
@merejaeth2801
@merejaeth2801 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@alexkebere
@alexkebere Жыл бұрын
Gashe behayilu erjem edme ketena gar sent nger temarku bero ngeger
@kalkidantebkew6505
@kalkidantebkew6505 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
Thank U Ato Behailu
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Жыл бұрын
thanks
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
May God bless you sir🙏
@sisaytsegaye242
@sisaytsegaye242 2 жыл бұрын
Behailu gebremedhin anten say bizu neger endastawes yadergegnal amesegnalehu
@jemberuchane3140
@jemberuchane3140 Жыл бұрын
wow bertuuuu
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 жыл бұрын
You are so amazing, we Ethiopians are very slow, what a great lesson thank you very much. You thought us important lesson the one very important one is about Jesus, he loves us he died for us we have to thank him, we have to respect him. God is love. God is-real. Take care. Misrak
@ndgc8795
@ndgc8795 9 ай бұрын
V bbbv bbb
@ndgc8795
@ndgc8795 9 ай бұрын
V bbbv bbb
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 Жыл бұрын
well said!
@edengenet259
@edengenet259 Жыл бұрын
ርራሃሄሄ መመ
@haileyesussamuel5466
@haileyesussamuel5466 2 жыл бұрын
ብዙልን
@biniamanbesse3935
@biniamanbesse3935 2 жыл бұрын
Ejig des yemil gize neber bemegegnete desta negn ... qine awaqiwuu egzer yakbirilin
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
Amazing👌👍🤣
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 5 ай бұрын
በተጠየቑ ጊዜ እጃ አንቢ አላውቅም ባይ ዙፋን እና ባለዙፋን ከሃገራችን ኢትዮጵያ እና ከአህጉራችን አፍሪካ በቅድሚያ መወገድ ይኖርበታል። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@martaleopl1224
@martaleopl1224 2 ай бұрын
ጋሼ በሀይሉ ተዉ ልዉረድ እያልክ አትረበሽ ጋሼ ያልኩህ ለክብረትህ ነዉእንጂ ታላቄ ሆነህ አይደለም አድናቂህ ነኝ
@mahedershiferaw8980
@mahedershiferaw8980 2 жыл бұрын
አንተንም እናመሰግናለን
@eshetealutube
@eshetealutube 2 жыл бұрын
mahi 10Q, anchinm mamesgen silalebgn new
@eshetealutube
@eshetealutube 2 жыл бұрын
mahi 10Q, anchinm mamesgen silalebgn new
@juditekle2919
@juditekle2919 2 жыл бұрын
ተመ ስ ገ ን አ ም ላ ኬ !!!!
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
የቤት ሠራተኞችንስ? ሞግዚቶችስ? የምሳ እቃ የወሰደችልን ከቤት የተባረረች ሞግዚትስ?) በጣም እናመሠግናለን
@HaileMichael-vs8kc
@HaileMichael-vs8kc 9 ай бұрын
Enezihn bemeselu search mehakel tewlden slemin zeketn?
@kuntakunte1976
@kuntakunte1976 Жыл бұрын
እኔ የምለው, በንግግራችን መሃል የእንግሊዝኛ ቃላት መደንቅር ምን የሚሉት ሥልጣኔ ወይም ዘመናዊነት ነው:: ሀገራችን የብዙ ቁዋንቅዋዎች ባሌቤት ሆና እያለች ኣላስፈላጊ የቃላት ብድር ፍለጋ መዳከር ህገር ማፍረስ ያህል ነው::
@TheYoneeta
@TheYoneeta Жыл бұрын
ሰው ግን ምን ሆኖ ነው እንዲህ ያኮረፈው?
@kunyekassaye1774
@kunyekassaye1774 Жыл бұрын
ውሀ ጠምቶት ይሆናል
@gracefilmproduction1114
@gracefilmproduction1114 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b6mZcpimnZqkm7c 👆👆👆የውጪ ዜጎችን የፈተነው አስገራሚው የኦሞ ጎርፍ
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Күн бұрын
የጅል ወሬ አትስሙ። ሰውየው እያዋዛ እያደነዘዘህ ነው። ሌላ አንዳችም አላማ የለውም።
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 7 ай бұрын
👍
@MellaTube
@MellaTube 2 жыл бұрын
Thank you!
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 9 ай бұрын
👍
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,3 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 179 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41