KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ሂፓፕ ዘፋኝ እኔ ነኝ ኪፓሶ እና ተስፊላ በ ዋሽሸእው እንዴ !!
1:05:46
Ethiopia - ድርድሩ ሳይጀመር ከሸፈ! | “ስምምነቱን አናውቀውም” ጃልመሮ | የከዱት ወታደሮች | ጋሽ ሞሃሙድ ተሸኙ | የዋጋ ግሽበት 10% ሊጨምር ነው
16:58
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
"ኮሜድያን አማንን በግጥም ያስደመመች" - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Рет қаралды 140,412
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 506 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 122
@rahelhirut3347
Жыл бұрын
ቲጂ እሸቱን ለምታደርገው ነገር እናመሠግናለን ብላ ታቅርብልን ብሎ የሚል
@genetgenet7130
Жыл бұрын
አወ ታቅርብልን
@betiyhaylu
Жыл бұрын
ው@@genetgenet7130
@omqmlsoso
Жыл бұрын
ደስ ይላል መንፈሳዊ ት/ት ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምወድሺ ለሰው ልጅ ያለሺ ፍቅር አክብሮት እርህራሄሺ ፈገግታሺ የእውነት ነው እረዝም እድሜና ጤና ይስጥሺ
@Tzetatzeta
Жыл бұрын
አሸቱን መለሰ አቅረቢልኝ በጣም የምወደው ትጅዬ ❤
@እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ
Жыл бұрын
አማን የኔ ምርጥ ቲጅ የኔ የዋህ ስወዳችሁ ❤️❤️😍😍😍😍👏👏👏👏❤️❤️😍😍😍😍
@almazderebe2023
Жыл бұрын
እንኮን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችው
@haregbayuh3109
Жыл бұрын
ቅዱስ ላይበላ ትዝታ አለብኝ የከብት ስጋ ተከልየ እዛ ሂጀ መንገዱ ሙሉ በሬ ታርዶ መንገዱ ሁሉ ዲግስ ነበር ስው ከሩቅ ሲያይህ ስሃን ይዞ ነው ከኔ ከኔ የሚልው እና እኔም በላሁ በዛው መዲሃኒት ሆነልኝ
@samritube5541
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@haymihany-zc1iw
9 ай бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ላሊበላ ሄደን በርከት እንድንቀበል እግዚአብሔር ይርዳን እማንየ ጉበዝ ነህ በታ ወዝ ያለህ ኮሜዲያን ነህ
@almazgizachewchanie9443
Жыл бұрын
ትጅየ አማንየ በጣም ነው የምወዳችሁ🙏❤🇲🇱
@wofesenbta6114
Жыл бұрын
አማንየ የኔ ምርጥ ቲጅየ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችኩ❤❤
@אגרהמולו-ש7ו
Жыл бұрын
በእውነት፣በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣በርች፣ትግስት💚💛❤️
@hyme7165
Жыл бұрын
ሁለት ተወዳጆች በጣም ነዉ የምወዳቹህ በአካል በአገኛቹህ ደሥ ይለኝ ነበር ከዚህ የበለጠ እመብረሀን ተክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹህ
@mulukenmuluken3056
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሮ ስወዳችሁ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
አማንዬ ስወድህ የኔ ቀልደኛ 🥰🥰
@fierbelachew2175
Жыл бұрын
አማንዬ በርታልን ጎበዝ ሺበሺሺሺሺሺ
@GgGg-k4s4v
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን ልጅሽ በሰላም ይደግልሽጀ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@mekdimekdi1064
Жыл бұрын
አማንየ ስወድህ የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤❤❤❤#
@makimaki8433
Жыл бұрын
ቲጅ እና አማኔ በጣም ነው እምወዳችሁ
@nardoosnardoos6781
Жыл бұрын
ቲጂዬ አማንዬ ስወዳችሁ
@zamzam372
Жыл бұрын
እደው አማንዬ ወላሂ ስወድህ ቲጂዬ የኔ ሳቂታ ስታምሩ እደዚህ ፈድሻ የሆነ ሰው ስወድ እኔም ሳቂታ ስለሆኩ በጣም ተጫዋች ሰው ይመቸኛል ልዩ ናችሁ 😍😍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️✌️😘😘😘👌
@ayalewtadegeabera1403
Жыл бұрын
ቲጂየ በጣም አድናቂሽ ነኝ የምታቀሪቢው ዝግጅት ሁሉ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው በርችልን
@amanuelmeloh8429
Жыл бұрын
አማን ሞክሼ አንደኛ
@haregadinokatar8035
Жыл бұрын
አማንዬ ለካ ያገሪ ልጅ ነህ ለዛ ነው ጨዋታ የምታቀው ቲጅዬ ሁሌ ቀሚስ ልበሽ የኔ ቆንጆ 💝💝💝
@fanotube6056
Жыл бұрын
ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ውድ ያገሬ እምየልጆች ቲጅየ የኔቆጆ ሰላም ተመኘሁ የተጣላው ታርቆ ያዘነውም ሰቆ የታመመደኖ የታሰረፍትህ አግኝቶ የተራበ ጠግቦ ብቻ ሁሉም የሚመኘውን አግቶ ሀገራችን ሰላሟ ሞል ቶ ለማየት ያብቃን አሜን በሉ
@wendeyemana5135
Жыл бұрын
አሜን
@selomonselomon6177
Жыл бұрын
ቲጅ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጥምቀት ጎንደር የምትሔጅ ከሆነ እኔ የምኖረው ሌላ ሀገር ነው ፍቅረኛየ ጎንደር ነች በጣም እስለምዎዳት ሰርፕራይዝ አድርጊልኝ
@saadasaada7016
Жыл бұрын
አማንየ እኖድሐለን ቲጂ በርቺ
@hanakebede282
Жыл бұрын
የእኛ ውድ እንኳን አደረሠሽ። አደረሣችሑ💖💖💖
@birtkuantenker9597
Жыл бұрын
የኔ ማር እማምላክ ትክብርልኝ ሰትዪ የምር አልቀስኩኝ እነወድሻለኝ በርቺልን እማ🙏🙏🙏❤❤❤❤💯👌
@Etagegn2124
Жыл бұрын
አማንዬ በርታ ቲጂ እንኳን አደረሳቺሁ❤
@hsshsshjw5942
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@redetayalew1187
Жыл бұрын
ክርስትና ትህትና ነው 100%💒❤🙏🔒
@teralemabebew2531
Жыл бұрын
የእኔ ውድ እረካታሽደስ ስል
@אמרהירת
Жыл бұрын
ትጅየ በጣም ነው ምውድሽ ልምጣ እፈልጋለሁ
@fassikamekuiaw
Жыл бұрын
ቲጅየ ስወድሽ ቀጥይበት የኔ ጀግና
@jgsgsghcsv9530
Жыл бұрын
እኔግን ምንሰረቸ ታዋቂ ልሁን ትግስት ጋብቀርብ እቅፍ አርጋብስመኛ ስወድሽ
@malikatamn2589
Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ትግስትየ
@haymihany-zc1iw
9 ай бұрын
አማንዬ እና ቲጂዬ ሥወዳቹህ❤❤❤❤
@saifulrana1552
Жыл бұрын
Tig smart woman 👩 so Beautiful ❤️❤️👆🇨🇬👍👍👍
@aynalakasa2944
Жыл бұрын
አይኔ አለማ እግሬሄዶ የድጋይ ወጋግራ ይድጋይ ማሰሶ
@saraalhammadi8198
Жыл бұрын
እዉነት ነው
@عبتغنن
Жыл бұрын
አደኛነኘ 1😘
@Habeshwit
Жыл бұрын
Ytij berlachehun salndenik alalfem ❤❤❤❤❤ tikekelgaw berliy behalchenen ymigeltesew yhe new❤❤❤❤❤Tgy I love you and I love your program.
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ አማን ፍቅር
@asterzenebe847
Жыл бұрын
እስክሬኑ ላይ የሚታየው የግብረ ሰዶም ባንዲረስ ነገር በመድኃኒአም እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
Жыл бұрын
አይቀጥልም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹🌹🌹
@genethaile8094
Жыл бұрын
ስታምሪ
@መቀደስበዛብህ
Жыл бұрын
የምወዲቸሁ ቲጁየ አማን ደሰ ሰትሉ
@NatureSongsSoul
Жыл бұрын
I want to attend this show. TG please
@לירזמיסטר
Жыл бұрын
Yene arma
@yostinamengistie1581
Жыл бұрын
Amen
@samersaaa3577
Жыл бұрын
💚💛❤ብሎየሚል😘😘😘👍👍
@ሪችነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
አማንዬ ቲጂዬ በጣም ነው የምወዳችሁ 👉🇪🇹👌
@ZEthiopia-ng2oe
Жыл бұрын
ላሊበላ ስለመጡ አይድለም እኛ ቤት እንግዳ ሲመጣም ብናውቀው ባናውቀው እግሩ እሽት አድርገን ነን የምናጥባቸው የመሸበት ሁሉ መሽቶበት ሲይመጣ😍👌
@titinatitna7812
Жыл бұрын
ሁለታችወም ማረ ነችወ
@fadilaahmad4669
Жыл бұрын
አማንዬ
@donaytroyal860
Жыл бұрын
💚💛♥ኢትዮጵያዬ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
6 ай бұрын
አሸቱንመለሰአቅረቢልኝ❤❤❤😂
@asmamawbaye4897
Жыл бұрын
Marry Christmas Tg
@eshacewkebede5993
Жыл бұрын
ኖርማል ነዉ ወይም መብቱ ነዉ የሚባለው ነገር እጅግ ልቅ ያደርገናል ሐሉ ነገር መጠንና ገደብ ወይም ሉጓም ያስፈልገዋል።
@DawitWendeminew
10 ай бұрын
ሀይእኳንአደረሳችሁ ታምራላችሁ..በዳርያለችውልጅ.በጣምነውየምታምረው አይእናት.
@GgGg-k4s4v
18 күн бұрын
ዉዉዉዉዉዉድድድድድድ አረግሻለሁ
@የፂዮንልጅ
Жыл бұрын
ቲጂየ
@fadilaahmad4669
Жыл бұрын
ቲጂዬ ነብሴነሽ
@asfc7228
Жыл бұрын
❤❤❤
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
Жыл бұрын
👍👍
@sebletube6489
Жыл бұрын
አይ አማን አስቂኝ የሆንክ
@mintutube7655
Жыл бұрын
የምር ኦርቶዶክስን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ኦርቶዶክሳዊ ክርስትያን ጋዜጤኛ ነሽ🥰🥰😍😍
@haymihany-zc1iw
9 ай бұрын
በጣም ታድላ❤❤❤❤
@yyy-hh3oz
Жыл бұрын
Wawwwwwww
@firtunakehaliyoutube4123
Жыл бұрын
ቲጂጂጂ
@sophiyayimam6160
Жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@zaharasavery6202
Жыл бұрын
በወለጋ ሕዝብ እያለቀ ነው እናንተ ግን በብዙ ብር የተከፈለ የሐገር ልብስ ለብሳችሁ ምንም ነገር በአገሪቷ እንደሌለ እግራችሁን ዘርግታችሁእምብርታችሁ እስከሚቀደድ ትበላላችሁ ነገ እናንተ ጋ የሚሆነውን አታውቁም ደሞ ስለ ጌታ ታወራላችሁ ጌታ ተጠምቼ ታስሬ ተርቤ አልጠየቃችሁኝም የሚለው በስንት መቶ ብር የሐገር ልብስ ለበሳችሁ አይልም ድምጽ መሆን እንኳን አቃታችሁ
@לירזמיסטר
Жыл бұрын
Wiy wiy motegna
@derartoasefa2915
Жыл бұрын
😁😁😁😁❤❤
@menberusinshaw1824
Жыл бұрын
አዲስ አበባ ላይ ኪስ ይታጠባል
@mamdouhelshahat9318
Жыл бұрын
Teje fikir
@samersaaa3577
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂👏👏👏💚👏💛👏❤🌹🌹🌹
@hani5927
Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
Жыл бұрын
Amaniy sewdek 🥰❤👍
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
Жыл бұрын
እሽቱን አቅሪቢልኝ
@amanuelmeloh8429
Жыл бұрын
አይሰማም እኮ ግጥሙ
@לירזמיסטר
Жыл бұрын
Hahaha edeg temendeg
@betelihemtafese2811
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistmekonnen8704
Жыл бұрын
ቴጅይ እሼን አቅርቢልን
@לירזמיסטר
Жыл бұрын
Hahaha
@mlgglm9051
Жыл бұрын
በመቆስቆሻ ነው የተኳልሸው ምን አለበት አምላክ እንደፈጠረሽ ብተመጪ መቼ ነው ግን ኦርቶዶክስ መስለሽ የማይሽ አለባበሳችው መች ነው የሚስተካከለው ተውልድ ገዳይ ትውልዱ እናቸን ነው የሜመስለው ከንፈርሽ የጭቃ ሹም ÷እራስሽ የሞተሰው ፀጉር ከናተምን እንማር ወንዱ ፀጉር ተክሎ ሴቱ ፀጉር ተክሎ እባካችውን እውነተኛ ሰው መስላችው ቅረቡ
@hiwetkiros9237
Жыл бұрын
😀😀😀😀are eueu asakugi
@Betesfa
Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ 33 አመት በምድር ላይ ሲኖር እሱም ሆነ ቤተሰቦቹ ልደቱን እንዳከበሩ የሚናገር የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል የለም ክርስቶስ ልደቱን እንድናከብር አላዘዘንም እንድናከብር ያዘዘን የሞተበትን እለት ብቻ ነው ሉቃስ 22:14,19 ትንሳኤውን እንኳን እንድናከብር አላዘዘንም ሀዋርያው ጳውሎስም በ1ቆሮንቶስ 11:23-26 ጌታ አልፎ በተሰጠበት ሌሊት እንጀራን አንስቶ ይህ ስለ እናንተ የሚሰጠው ስጋዬ ነው አለ እራት ከበሉም በሗላ ፅዋውን አንስቶ ስለ እናንተ የሚፈሰው ደሜ ነው ይህንን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ስለዚህ ክርስቲያኖች የሚያከብሩት ክርስቶስ የሞተበትን እለት ብቻ ነው 1ቆሮንቶስ.4:6 ላይ ከተፃፈው አትለፍ ይላል
@Betesfa
Жыл бұрын
@manyes አዎ ሌላ ማስረጃ ካለ እቀበላለሁ
@fatumawase
Жыл бұрын
@manyes ደምሪኚ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋ
@tigistyeneneh2323
Жыл бұрын
@@Betesfa ልደቱ ይቀድማል ሞቱን ለማሰብ ሲወለድልን ነው ሰውና መላክት ባንድ የዘመሩት ደስ የተሰኙት ታዲያ በልደቱ ደስ እያልን ብናከብር
@Betesfa
Жыл бұрын
@@tigistyeneneh2323 አሞፅ.5:21-23 አምላክ ምን እንዳለ አንብቢው እስቲ እናት እኛ በቅንነት የምናደርጋቸው ነገሮች ሰይጣንን ሊያስደስተው አምላክን ደግሞ ሊያሳዝነው ስለሚችል መፅሀፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ለማወቅ ጥረት ማድረጋችን ይጠቅመናል
@לירזמיסטר
Жыл бұрын
Ethio bisil
@ethi9683
Жыл бұрын
ምነው የኛ ሃገር ኮመዲያኖቸ ቀልዳው ገዝ ጋዝ አለሳ ከምር ከኮመዲየን ጋዝ ጋዝ የሚለኝ ሰው ቢኖር አንደኛው ደምሴ ዋኖሰ ሲሆን ቀጣዮቹ ደግሞ እነዚህን የመሳሰሉት ቀላጅ ተብዬዎች ናቸው ቲጂ ግን አደንቅሻለው የግድሽን ቢሆንም እየሳቅሽለት ነው
@edenmulugeta7734
Жыл бұрын
E/r yakebereshi TG yehen jegena yebeale engeda maregeshi
@جالكيه
Жыл бұрын
😀😀
@zoma663
Жыл бұрын
ላሊበላ ከተማ ቅዱስ ቦታ ነው በማን ተራ ሰው አልገለፀም።
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋው
@abel8835
Жыл бұрын
Tg ለምን እኔን አትጋብዢኝም ኮረሪማ ነጋዴ ነኝ ~ ዝም ብለሽ ብደውይልኝ ታገኚኛለሽ
@ተስፍኛዋ
Жыл бұрын
😂😂😂👍
@makdesmakdes7944
Жыл бұрын
Mak 🙏🤲👍🇪🇹🙏🤲👍🇪🇹🙏🤲🤲👍🇪🇹🙏🙏🤲🇪🇹🙏🤲👍🇪🇹👍🇪🇹🙏🤲🤲
@tadelebekele6657
Жыл бұрын
ያሳፍራል ክርስትያን ብቻ ነው ኢትዮጵያዊ ? መታረም ያስፈልጋል :: ኢትዮጵያውያ የብዙሀን ሀገር ነች
@fasilasfaw1297
Жыл бұрын
ምኑ ይታረም
@fatumawase
Жыл бұрын
@@fasilasfaw1297 ደምሪኚ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋው
@mediatube3914
Жыл бұрын
ምን ያስቀናሃል
@phonetastic4829
Жыл бұрын
ለገና ሙስሊም ምን አገባው ጉድ እኮ ነው አስተሳሰብሽ ቆሽሿል
@samcook9137
Жыл бұрын
እረ ሳቅሽን ቀንሽ ይረብሻል
@sophiyayimam6160
Жыл бұрын
ሰውድህ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
Жыл бұрын
እንዴ ይሄ ገገማ ቀልዴን አላቀርብም ይላታል እንዴ በክት
@tadlaal9123
Жыл бұрын
ልቦና ይሥጥህ??
@kerlamkerla2547
Жыл бұрын
ያብክትሽእከፍ
@AliOmar-ec3nm
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
1:05:46
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ሂፓፕ ዘፋኝ እኔ ነኝ ኪፓሶ እና ተስፊላ በ ዋሽሸእው እንዴ !!
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 40 М.
16:58
Ethiopia - ድርድሩ ሳይጀመር ከሸፈ! | “ስምምነቱን አናውቀውም” ጃልመሮ | የከዱት ወታደሮች | ጋሽ ሞሃሙድ ተሸኙ | የዋጋ ግሽበት 10% ሊጨምር ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 24 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 197 МЛН
00:19
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
Kate Brush
Рет қаралды 14 МЛН
00:23
Do you love Blackpink?🖤🩷
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
28:03
“ህፃን አድርገኝ ለዛሬ!” - Sekela Talk Show - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 359 М.
20:13
ቹቻ በድንጋጤ ልባችችን ቀጥ ሊያደርገው ነበር..! ልዩ የአስማት ችሎታ በአውዳመት 🎁"መልካም የገና በዓል"🎁
ebstv worldwide
Рет қаралды 201 М.
14:19
አማን እና እናቱን እንደዚህ ያሳቃቸው ምንድን ነው ???
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 243 М.
31:45
'' 19 አመት ነው የኖርኩት '' መኮንን ላዕከ - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 129 М.
58:44
በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱስ አይጠረጥረኝም ነበር!!? ቅዱስ ሚካኤል አተረፈኝ የአንድ ሰው ህይወት የማክፖድ ክፍል፡1 #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
2:20:08
የአርቲስት ትግስት ግርማ ቃለመጠይቅ | የማይታመን የልጅነት ታሪክ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ህይወት| Manyazewal Eshetu podcast EP. 16
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 366 М.
42:56
አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ወቶበት 80ሺ ብር ብቻ ያስገባዉ ፊልም -ጌታቸዉ ታደለ .Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 287 М.
15:28
አረገዘችብኝ !!😁😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
50:31
"ኪኒኔ ግንበኛ ቢሆን ጥሩ ነበር"- Sekela - Tigist Girma - Abbay TV ዓባይ ቲቪ Ethiopia -
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 167 М.
47:16
"እስቲ ከንፈርህን ፀጉርህ መሃል ከተህ አሳየኝ "- Sekela Talk Show - @anttube5957 @abbay-tv | comedian yasin
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 168 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 197 МЛН