No video

ኮንፊደንስ እንዴት እናዳብር? basic guide |kira ahadu

  Рет қаралды 12,931

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

8 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZbin @kirubelahadu
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 58
@user-td6qp7eo7k
@user-td6qp7eo7k 7 ай бұрын
ይሄን ልጅ ትልቅ ደረጃ ማድረስ አለበን የማዳም ቅመሞች ቅራቅቦና ዘፈነ ከምታዳምጡ እሱን አዳምጡ እንደኔ ሱስ ይይዛችሀል እና 👍ላይከ ሸር አርጉ አከፍሉበትም
@kirubelahadu
@kirubelahadu 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 8 ай бұрын
እፈ የዚህ ልጀ ንግግር ውሰጥ ሰረሰሮ ነው የሚገባ❤❤ ፈጣሪ የሄንን እውቀት ጨምሮ ጨማምሮ ይጥህ❤❤❤❤
@meduumuiberahim4173
@meduumuiberahim4173 8 ай бұрын
ትልቅ ማስተዋል የሚታይብህ ጠንካራ ወንድነህ በርታ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 8 ай бұрын
Thank u
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
አኔ ደፍረ ከሚባሉውት ሤትአዶዋ ነኝ ላመንኩውበት ነገረ ወደሆላ የማልል በጣም ትግሥተኘነኝ በንግግረ የምምን ክረክረነ ጭቅጭቅ አልወድም በራሥ መተማመኔን ጨምሮልኘል በረታ ወድምአለምየ ካተ ብዙውተምረነል 😊
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
እኔ ያለፉ ታሪኮቸ በጣም ያሥቸግሩኛል ድንገት እዬመጡ እናመሰግናለን ወድም
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 8 ай бұрын
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ይሉታ ኮፌደንስን ያሳጣል ኪሩ እግዚአብሔር ይስጥህ ጭቀቴ ቀለለኝ 🙏 በተለይ የለፍ የስተት ታሪካችን 😢
@mazaawol6386
@mazaawol6386 8 ай бұрын
የመጀመሪያው ሰው ነህ ለ ኔህ ነግግርህ ሁሉ እውነተኛ ነው ከ ውስጥ ነው የምትናገረው ነግግርህ የሰባል በርታ❤
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 7 ай бұрын
❤❤❤❤ትለያለህ ኪራየ አቤት አገላለፅ ቴኪው በጣም እኛ ሴቶች እንወድሀለን ብርታታችን ነህ ኪራየ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
የውነት የኔ ወድም ጀግና ወጣት የውስጤ ተናገርክልኝ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ባተ ንግግር ውነተኛ ነገር ነው ምታወራው
@honealemabawa4387
@honealemabawa4387 6 ай бұрын
You express everything in a good way. And here how do you define being spirituality, you said " I am not that much spiritual".
@miriamassefa2344
@miriamassefa2344 5 ай бұрын
God bless you wendime
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
በትክክል ወድም ስለምክርህ እናመሰግናለን እስኪ አምላክ ይርዳን
@fanoseebuziyee2159
@fanoseebuziyee2159 6 ай бұрын
ኪራዬ የኔ ልዩ❤❤❤🎉
@JosHanson-yt2ot
@JosHanson-yt2ot 5 ай бұрын
Thank you bro
@lehamrot3498
@lehamrot3498 7 ай бұрын
This is it man. Now we think you are talking to each one of us.
@sumeiaahmed9658
@sumeiaahmed9658 8 ай бұрын
እኔ ደሞ እራሴን ችየ ውሣኔ መውሰን አልችልም እዴት ከዚህ ልውጣ ሁሌም በሰው ሃሣብ ነው የምጓዘው በዛ ላይ ያለፈው ታሪኬን አበሰለሥላለሁ ማለትም እዲህ ባላደርግ ኑሮ አሁን እዚህ አልሆንም ነበር እላለሁ አረ ውየው እዴት እራሴን ልቀይር😢
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
እኔም ድሮ እንዳችዉ ነበርኩ ግን አሁን ግን በጣም ተቀይሪያለሁ እዳዴ ድሮ የሰራሗቸዉ መጥፎ ነገሮ እዬመጡ ቢያስቸግረኝም እዬቱኳቸዉ ነዉ መፃሀፍ አንብቢ ሚጠቅምሽን ብቻ ተከታተይ ሶሻል ሚዲያ ቀንሽ ለራስሽ ጊዜ ሰተሽ ተነጋገሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sumeiaahmed9658
@sumeiaahmed9658 5 ай бұрын
@@user-gj1jy1fw8g ነገሮቹ ሁሉ ከረፈደ ሢገቡን ያናዳል አያስችልም እና ያለፈ ነገር በቀላሉ ለመተው ይከብዳል እና መፅሃፍ ማንበብ ብዙ ሰውችም ጠቃሚ እደሆነ ይናገራሉ እኔ ግን ከየት ላግኝ ያለሁት ስደት ያውም ኩትራት ነው
@frezerabush1606
@frezerabush1606 4 ай бұрын
Wow thank you my bro❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ትችላለህ ጥሩ እየዘራህ ጥሩ አፍርተን እንድናጭድ እያረከነው
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 8 ай бұрын
Enamsegn alen wodemachen 🔥🔥💪😍💙👍👌
@hayemiyemariyamlej8538
@hayemiyemariyamlej8538 8 ай бұрын
Kiray astwoy
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም ብዙ ነገር ካንተ እዬተማርን ነው🙏😍😍
@baba-895
@baba-895 8 ай бұрын
Berta bro i need to learn more from you Thanks
@user-ii8yw8xj7w
@user-ii8yw8xj7w 4 ай бұрын
@edlawithailu802
@edlawithailu802 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም ኪራ በርታልኝ❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
I don't have werd for you kiru 🥰
@user-xo1zp2fe9m
@user-xo1zp2fe9m 8 ай бұрын
Thank you so very very much More Taqami Ewqat ysxh 👍👍👍👍👏👏👏👏
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
ተፈጥሮከሌለህ በግድኮፊደስከየትይመጣል እኔኮፊደስየለኝም ራሤንአዉቀዋለሁ😢😢😢
@HanaBelete-to3tc
@HanaBelete-to3tc 8 ай бұрын
Yegeremale ene hulem beserahuti setete erasen eskemaxefatj deresalehu xefate demo yekedagnin sewu yeqer malete newu degem kedagni erasen maxenanati alechalku fetari yerdagni arif agelalet newu enamesegenalen berta❤❤
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk 7 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ በጣም ልጅ እኮ ነህ አስተሳሰብህ:ግን:የትናዬት ኤዶአል (ኪሩ )ኑርልን❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu 7 ай бұрын
🙏🙏🙏😁😊
@yeshitila5299
@yeshitila5299 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zahara4564
@zahara4564 8 ай бұрын
እናመሰግናለን🌹
@bintbesher
@bintbesher 8 ай бұрын
እንደት ከታመምንበት እንውጣ እንደት ሌላን ሰው እንመን ሁሉም ያው ነው ሚመስለን????
@AbdulwahidZinab-px1sc
@AbdulwahidZinab-px1sc 8 ай бұрын
Tnx kiru
@user-md3nn1qu3j
@user-md3nn1qu3j 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mn lbel betam betam new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gunners12589
@Gunners12589 8 ай бұрын
Keep it up bro nice job 🙏
@kirubelahadu
@kirubelahadu 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@nardostube4757
@nardostube4757 8 ай бұрын
Thanks you so much bro my king you❤❤❤❤❤❤
@balayneshe5300
@balayneshe5300 8 ай бұрын
እውነት ነው ነው
@buzeman1827
@buzeman1827 8 ай бұрын
Tnxs bro❤
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@almaz7243
@almaz7243 8 ай бұрын
Thank you bro 🙏🙏😘😘
@user-mg4iz7lk6v
@user-mg4iz7lk6v 8 ай бұрын
Enamesegnal Wendm
@istme4224
@istme4224 8 ай бұрын
❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 8 ай бұрын
❤❤❤👍
@user-mp7ne6wn9j
@user-mp7ne6wn9j 8 ай бұрын
Bereta berazere
@Abraha609
@Abraha609 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ግን ኮፊደንት ሲበዛ በሺታ ይሆናል ተብያለዉ 😂😂😂😂😂
@user-vs6dt7le3r
@user-vs6dt7le3r 8 ай бұрын
♥️♥️♥️👍👍👍💪💪💪
@meduumuiberahim4173
@meduumuiberahim4173 8 ай бұрын
አራተኛነኝ ዛሬ😇
@abc12452
@abc12452 8 ай бұрын
ኪራ ግን ቻናልክ ሁለት ነዉ እንዴ?
@kirubelahadu
@kirubelahadu 8 ай бұрын
Yeah
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 8 ай бұрын
የኔአሥታዋይ፣ለቤትህ፣አዲሥነኝ፣ግን፣ቡዙ፣ተምሬለው፣እግዜብሄርይመሠገንንን❤❤❤
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 8 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቸቸቸ
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
ahadu podcast
Рет қаралды 21 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 207 М.
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 248 М.
🛑 ሴቶች እነዚህን ጥያቄዎች አትጠይቁን // አብነት አዩ
8:53
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 94 М.
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59