ኮርስ 10፦ የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 1 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 27,300

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 1 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 120
@tsagae6563
@tsagae6563 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት መምህራችን ቃለይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኔም እሰዎ ሲያስተምሩ በደብተር እየፃፍኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አገላለፀዎት በጣም ደስ ይላል ተሎ ይገባኛል ስለማይቸኩሉ በሀይምሮ ጥሩ ፍሬ እናፈራለን ተመስገን እንደሰዎ አይነቶችን መምህራትን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@zebnabilay5367
@zebnabilay5367 2 жыл бұрын
አሜንቃለህይወትንያሠማልን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 11 ай бұрын
🤲
@user-xj1xo9fv1l
@user-xj1xo9fv1l 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 жыл бұрын
በውነት እጅግ በጣም ደስ የምል ትምህርተነው መምህር ቃለልይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የሰማነው በልባችን ያኑርልን
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ግሩም የሆነ ትምህረት ነው ድሮ የተማረኩት የስላሴ ሚስጥረ በጣም ነው የመወደው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@shewayemariyamelij6452
@shewayemariyamelij6452 2 жыл бұрын
Memiher kale hiwote yasemalen temihertoten eyadamtekugn bagegnwite agatami esmaliwe betam desi yelal ena ende erso ayente memiher le betikrsiteyan yasifeligatal egizabihar ye ageligelote zemnote yestilen 🙏🙏🙏
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@zemenayalemayhu9742
@zemenayalemayhu9742 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪️🙏
@asilphone9368
@asilphone9368 Жыл бұрын
Amen Kala Hiyote Yasmlen Mahmerachin
@tsebel3211
@tsebel3211 3 жыл бұрын
እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ የአብርሃሙ ስላሴ እንደአብርሃም ቤት ህይወታችንን ይጎብኙልን አሜን
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ➕➕➕🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@shaltokkkk5041
@shaltokkkk5041 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@sabaapp2296
@sabaapp2296 4 ай бұрын
መምህር እግዚኣብሄር ይባርክህ
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤
@AdissJenbere
@AdissJenbere 28 күн бұрын
Memhr kalehwet ysemaln
@kalabkalayu5652
@kalabkalayu5652 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🕯🕯💬
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
መልካም ተመስገን አገኛሁት
@niyatyohannes5572
@niyatyohannes5572 Жыл бұрын
Kal hiwet yesmealna
@meseretlema8467
@meseretlema8467 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርት እየተከታተልኩነው
@woinesht338
@woinesht338 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መ ምህር
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን ቅድስት ሥላሴ የልቦትን መሻት ይፈፅምሎት
@asteraster2734
@asteraster2734 3 жыл бұрын
Waqayoo sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu
@helengoitom2447
@helengoitom2447 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
አሜን ቃላህወት የሰማልን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚደቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 Жыл бұрын
enwedkalen memhr::
@tsigeredawerku678
@tsigeredawerku678 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመሰገን በእዉነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ አስተማርከ ተባርክ
@shewitnuguse3429
@shewitnuguse3429 2 жыл бұрын
kale hiwet yasmaln memhr🙏
@arsemabarbara7758
@arsemabarbara7758 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ ተከታ ታይ ትምህርት ስለምታሥተምረን እናመሠግናለን
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 2 жыл бұрын
Amen....3
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ቃለህወትን ያሠማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ*
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ኣይገባኝም ነበር ኣሁን ትንሽ ገባኝ ኣገላለፅህ መምህርየ 👌ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 4 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ይገርማ ወይ መባረክ በኛም ውስጥ ስላሴዋች አሉ
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ሸጋወን የበዛለክ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@menberedesta329
@menberedesta329 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾
@KhanKhan-hl2ed
@KhanKhan-hl2ed 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ መምህራችን
@tsghefekd2113
@tsghefekd2113 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ኢስጥልኝ
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል የቅድስት ስላሴ የማይመረመረው ድንቅ ሚስጥር ነው፡፡ስታስረዳ ደግሞ ደሰ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 👏✝️✝️✝️🤲🤲😍😍❤️❤️❤️❤️
@saragebiyaw3028
@saragebiyaw3028 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም እናመሰግን አለሁ ያላወኩትን እንዳውቅ አድርገህኛል እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታቱን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ሞገስን የስጥክ አመሰግናለሁ መምህር
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜይስጥልን
@user-vn2hg3gx2e
@user-vn2hg3gx2e 4 жыл бұрын
መምህርችን ቃልህውት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ የቆይልን በእውነት እኔም እየፃፈኩኝ ነው በወንድማችን ለይ አድሮ የማስተምረን ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ ይመስገን🙏🙏🙏
@eyuelyemane8391
@eyuelyemane8391 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalgn
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን፫
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫🕊🕊🕊🕊
@simesime7396
@simesime7396 2 жыл бұрын
Tabark
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Lememihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen Amen Amen
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅልን አሜን
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እኛም እየተማርን ስለሆነ ፈተናዉ ለኛም ይሁን
@tsehay9899
@tsehay9899 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Abizito Yibarikih Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን
@user-du5ml8hm8v
@user-du5ml8hm8v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን/3/
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መመምህር
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችኝ የሰማነው በሉቦናችን ያሳድርልን
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በጣም እናመሰግናለን
@user-ft6ni2ps8m
@user-ft6ni2ps8m 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት ትምርታችሁ ብዙ ጠቅሞኛል
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏
@selameteka2705
@selameteka2705 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን አሰማልን በፀጋ በረከትን ያሰጥልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን
@Az-wq6lh
@Az-wq6lh 4 жыл бұрын
መምሕርጸጋውን፣ያብዛልሕ፣ቃለሕይወትያሠማልን፣እናመግናለን✥✥✥
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@amentube1086
@amentube1086 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋወን ያብዛልን
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውንያብዛለውት አሜን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክ።
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@izatphone3081
@izatphone3081 4 жыл бұрын
እግዚአቡሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደመጣህክልን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
አሜንቃለህይውትያስማን
@asmeretwoldu8475
@asmeretwoldu8475 4 жыл бұрын
Amen Amen
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ስፈልግ አገኘዉ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alexmario1097
@alexmario1097 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
ብእውነበጣምደስየሚልትምርትነውመችመችነው
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@hellinabebe349
@hellinabebe349 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕራችን
@meronalazar1770
@meronalazar1770 4 жыл бұрын
የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@mommommommom2644
@mommommommom2644 4 жыл бұрын
Sadamet wuye bader ateslchugnm abatia tegawun yabezalote fetari
@chuchubrahanu7110
@chuchubrahanu7110 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@user-rx5fb8lo1h
@user-rx5fb8lo1h 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin!
@mommommommom2644
@mommommommom2644 4 жыл бұрын
Kalhiwot yasemaln memehir des mil temert new
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ሠላም መምህራችን እንኳን ሠላም መጣክልን
@henokwagari7795
@henokwagari7795 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasmaln memehry
@gshshhsbsb9673
@gshshhsbsb9673 4 жыл бұрын
🙏❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ኮርስ 11፦ የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 2 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
51:44
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 109 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 23 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 42 МЛН
ኮርስ 6 ፦ የሥነ-ፍጥረት ትምህርት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 18 М.
ኮርስ 7፦ የሥነ-ፍጥረት ሚስጥር ትምህርት  2ኛ ክፍል ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
30:34
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 9 М.
2ኛውና የመጨረሻው (ስለታቦትና ፅላት ዋና ምስጢር ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
3:42:16
ኮርስ28 ፦ ስለቅድስቲቱ እንነጋገር  ክፍል 3 በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:02:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 8 М.
ኮርስ 4 ፦ የእግዚአብሔር ባሕርያት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የኮርስ ትምህርት
45:48
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 109 МЛН