ኮርስ 6 ፦ የሥነ-ፍጥረት ትምህርት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 18,540

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

የሥነ-ፍጥረት ትምህርት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 75
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በማስታወሻ እየፃፋችሁ የተዋህዶ ልጆች ❓❓❓ይህን ካወቅን በመናፍ ቃን በአሳቾች አንወሰድም ።።።👍👍👍 መምህሬ እግዚአብሔር ይባረክህ 👏❤
@galxya1162
@galxya1162 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መህምር በቅርብ ፍሬህን የደስታ ዜና አሰማሀለሁ የዛሬዉ የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳኝ በፀሎወታችሁ አስብኝ ወለተ እየሱስ 🙏🙏
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤ መምህር
@samersaaa3577
@samersaaa3577 8 ай бұрын
እሜንቃለህይወትያሠማልንመህራችን👏
@FreFrehiwot-yx1to
@FreFrehiwot-yx1to 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@salamasalama1703
@salamasalama1703 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልክ
@tsghefekd2113
@tsghefekd2113 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ኢስጥልኝ
@tsagae6563
@tsagae6563 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ለላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለመምህራችን ቃለይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ጀሮ ያለው ይስማ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ያማር ፍሬ እንድንይዝ እንድናፈራ በውነት
@user-bu8do1gn1d
@user-bu8do1gn1d 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ እይወት ያሠማልን በዙ ነገር አወክኝ በቅረብ ነው የተከታተልኩኝ በተለይ በሥደት ያለነው ወንጌል በጣም ነው የምንፈልገው በርታ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለትወ አስበኝ ከነ ቤተሰቦቸ 😭
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen..amen amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin 1000..amet..nurln..cfu..aycah..dgl..tetebkh..egziyabher..ybarch💗💜💜🖒🖒👍👍
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ፀጋው የብዛልህ መምህር
@avg4628
@avg4628 9 ай бұрын
❤❤❤ መሰደዴ ለበጎ ሆነ ተመሰገን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መም ህር
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AddisWitayew
@AddisWitayew Ай бұрын
Kale Hiwat Yasemalen❤❤❤
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ተባረክ ወንድማችን።
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 4 жыл бұрын
ወይኔ ሳልጠግብ አለቀብኝ ማስታወሻዬን ይዤ እግዚአብሔር ይመስገን ይኸው ያንተን ትምህርት ከሀይማኖት ምንድን ነው _ ትምህርተ ሀይማኖት ክፍል አንድ ድረስ በማስታወሻ ነው የሚይዛቸው ውዶች በቃል ያለ ይረሳል በፅሁፍ ያለ ይወረሳል አይደል የሚባለው ሞኝ አትሁኑ እሽ ተማሩ ማስታወሻችሁን አዘጋጂታችሁ ይህ ኮርስ የአንድ ሳምንት ነው ።እኔ ድሮ ተምሬ ነበር ግን የረሳሁትን ድጋሚ እየፃፍኩ ነው የምማረው በርቱ እሽ እህቶች ነገ ልጆች ይኖሩናል በእግዚአብሔር ቃል ኮትኩተን ማሳደግና ለሀገር የሚጠቅሙ ግብረ ገብ እግዚአብሔር የሚፈሩ ልጆች የማፍራት ሀላፊነት አለብን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ።🤲 መምህር ትምህርትህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተመራና ህይወትን የሚያንፅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ ገና ከዚህ በላይ ትሰራለህ ፀጋው አለህ እኔም በበኩሌ አኮራሀለሁ ቃል እገባለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሬ ስገባ አገኝሀለሁ ።
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Bettam !
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
በርች ማሬ
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Enkan beslam metih memher ❤❤❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@user-yk7fs2ji3w
@user-yk7fs2ji3w 2 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ይርዳን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያስማልን
@shewitnuguse3429
@shewitnuguse3429 2 жыл бұрын
kale hiwet yasmaln 🙏
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
@tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 жыл бұрын
ናይ በሓቂ ክቡር መምህርና ቃለ ሰናይ ያሰማልን ከማር እና ከወተት እምጣፍጥ ትምህርት ነው ፀጋ እግዚአብሔር ኣምላክ ያብዛልክ
@chloesarabi806
@chloesarabi806 4 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Ejeg betam dess yelale eg/r yebarkhe tebarek kale heywet yasemalen
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህረ ፀጋውንያብዛለውት 🌾🌾🌾
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ተስፋ ስላሌ አሜን፫
@goodnews9572
@goodnews9572 4 жыл бұрын
አሜን ይሁን መምህራችን
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Edime yesetelne memiherachen
@kankoasefa5223
@kankoasefa5223 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልህ መምህር በእዉነት ፍላጎት ኖሮኝ ግን ለመማር ያልተመቸኝን ትምህርት ነዉ የምማረው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin Yesine-Fittiret Timihiritih Sifeligew Neber Silagegnehut Des Bilognal Memihirachin EGZIABHER Yisittilin EGZIABHER Yakibirilin Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@user-nl5nb6nd2l
@user-nl5nb6nd2l 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን💒💒💒
@wenshetmola7806
@wenshetmola7806 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያስማልንመምህርችን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterethiopia6131
@asterethiopia6131 4 жыл бұрын
tabarek mamihir
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Mastawosha Eyeyazachu Ehit Wondmochy
@medanitgoytom5370
@medanitgoytom5370 4 жыл бұрын
amen kaleheywet yasemalen🙏🙏
@fekertetesfaye8119
@fekertetesfaye8119 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💐💐💐
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@user-lz3db7yw2u
@user-lz3db7yw2u 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-it3li7oi8j
@user-it3li7oi8j 9 ай бұрын
🎉
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Ewnt Eske Zary Bezu Sebkt Adamtalhu Esmalhu Gen Ye Ant temhert Ende Mar end WotetE Honlgn Egthabhar Yemesgn Tegawun Yabezalh Mememhir
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 4 жыл бұрын
kalehiyiwetin yasemalin memihr
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Bertalgn Memhir Egthabhar Yabertah
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግን መምህር እየፃፍኩ ስለሆነ አትፍጠን ትንሽ ረጋ በል በተረፈ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 4 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣህልን መምራችን
@tsagae6563
@tsagae6563 4 жыл бұрын
ስነ ፍጥርት ማለት በአንድነትና በሶስትነት ጸንተው የሚኖሩ ስላሴ ከእለተ እሁድ እስከ እለተ አርብ ያለውን የፈጠሩትን 22ቱን ስነ ፍጥርት ያጠቃልላል ። 1/ የሁድ ስነ ፍጥርት ፣ ሰማይ ፣ መሬት ፣ ነፍስ ፣
@tamiratkebede9650
@tamiratkebede9650 2 жыл бұрын
Memerachin men ainet ewket new fetari yeseteh emebete tetebekeh
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zx8mw6zf3o
@user-zx8mw6zf3o 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር #እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#
@etabezmogos8186
@etabezmogos8186 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
ሠናይ ውብ ያማረ ጥሩ የሆነ ነገር ማለት ይመሥለኝል
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Yena Tenkara Bewnt endezh Gezahn Hulw Sewth Selmsetn Temhert Betam Enamsgnaln Egthabhar Yakberlgn le Kalu Yekalw Kal Hiwot Yasmaln Tegwn Yabezalh Mememhry
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
Ehit Wondmoch Mastasha Eyeyazachu Yetkmenal
@johnnyasmerom
@johnnyasmerom 4 жыл бұрын
111
@getanehzewdu795
@getanehzewdu795 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፪፪ቱን ፍጥረታት ለምን በቅጽበት አልፈጠራቸውም?
@abielberhane9478
@abielberhane9478 4 жыл бұрын
Memeher Tesfay ebkewon yeayne tela part 7 ena mefthaw yelkekulen
@mihretgebremeskel7997
@mihretgebremeskel7997 4 жыл бұрын
Memhir endemn ameshu ebakuten slkhn stej
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 жыл бұрын
ekuwn Dehna Metah Memhire Tesfaye Benafkote Nw Yemtbkachew Temrtochkin
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
አረቦች እወነታቸውን ነዋ ዩም አል አሀድ የሚሉት የመጀመሪያ ቀን ማለት ነው
@misilkido7303
@misilkido7303 4 жыл бұрын
መምህር ፕሊስ ላናግር
@fikrfikr-ul2yx
@fikrfikr-ul2yx 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-xw9lf7dr6c
@user-xw9lf7dr6c 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር
ኮርስ 11፦ የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 2 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
51:44
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 42 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 30 МЛН
ገጠመኝ ክፍል 1
23:07
ethio tube.27 እትዮጵያዊንት ክብር ነው
Рет қаралды 12 М.
ኮርስ 10፦ የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 1 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
46:42
ኮርስ 9፦ ነገረ መላእክት (የኮርስ ቀጣይ ትምህርት) በመምህር ተስፋዬ አበራ
19:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 14 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН