ኮርስ 37ኛ ፦የኮርስ ማጠቃለያ ( ለተከታተላችሁኝ ሁሉ ፈጣሪ የተዋህዶ ልጆች ያድርጋችሁ )

  Рет қаралды 7,736

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 142
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህር ሰማዕቲ ጥራይ ዘይኮንና ፈጸምቲ ክንገብር እግዚኣቢሄር ይደግፈና። ለኣንተ ደሞ እግዚኣቢሄር የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚኣቢሄር ይባርክልህ የኔ ጌታ።
@genetalem8059
@genetalem8059 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽Amen 🙏🏽Amen 🙏🏽
@abac2092
@abac2092 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen bewnt kalhiwet ysemalen gerum temehrt new temesgen temesgen temesgen
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 3 жыл бұрын
መምህርየ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን አይነ ልቦናችንን ልኡል እግዚአብሔር ያብራልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እኔም "ሰው " የሚሆንበት ጊዜ እና ቀን ነው የናፈቀኝ አምላኬ ሆይ ለንሰሐ ሞት አቃኝ በከንቱ እንዳል ቀር መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በሰማነው ቃል 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን ➕♥
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እድሜህን ያርዝመው እግዚአብሔር አምላክ ከሚታየው ከሚወራው ክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ
@hdjdhdud1911
@hdjdhdud1911 3 жыл бұрын
אמן אמן אמן🙏🙏🙏
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@user-eq4lg5wf4l
@user-eq4lg5wf4l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
@@user-eq4lg5wf4l አሜን እህት አለም
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 жыл бұрын
አሜን በቃሉ ይፀናን ያድርገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ስለ ቃል የቃሉ በለቤት ልዕል እግዚአብሔር የተመሰጋና ይሁን እድሜና ጤና የብዛልህ መምህር
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ዴስ ይላል በማርያም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ አንደበት ላይ ሆኖ ትምህርት ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን
@tizzitabekele1382
@tizzitabekele1382 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen teberikiii.memir
@saraSara-oq7no
@saraSara-oq7no 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለሒወትን ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማይን ያዉርሥልን ያገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን(ያብዛልን)ባንተ ላይ አድሮ ላሥተማረን ለገሠፀን ለቸሩ ፈጣሪያችን ክብር ምሥጋና አምልኮትና ዉዳሤ ከፀሐይ መዉጫ እሥከመጥለቂያዋ (ከምድር እሥከ አርያም ) ሁሌም ይድረስ ምሥጋና ተሥፋ ስላሤን ከነቤተሠቦቹ እግዚአብሔር ይባርክሕ❤
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@wosenageru9723
@wosenageru9723 3 жыл бұрын
Amen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalchu ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህር ቃለህይ ወትያሰማልን
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@alammarya9497
@alammarya9497 3 жыл бұрын
ቃለሒዉት ያስማለን አሜንንን
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@saraakattee7688
@saraakattee7688 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kal hiwote yasmaln
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሠማልን መምህር
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ የይቅርታ ልብ ስጠኝ
@usjdjhdhdjd6958
@usjdjhdhdjd6958 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲👏👏👏🌻🌻🌻
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir
@tsagae6563
@tsagae6563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ቃለይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን እኛም ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምራችን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@etegegngezugezu947
@etegegngezugezu947 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN ❤🙏🙏🙏
@dagemcherinet3888
@dagemcherinet3888 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህሬ
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህርበጣም እናመሰግናለን
@ailhassan5696
@ailhassan5696 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልኝ መምህራችን
@ethiopiahagere1342
@ethiopiahagere1342 3 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hewt yasmaln🙏 Memirh tesfaye betam techegre new Silk ehn setgn ebaken
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
0913311451 መምህር ተስፋዬ
@ethiopiahagere1342
@ethiopiahagere1342 3 жыл бұрын
@@meseretdaka2069 eshi amsgnalhu
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🤲
@seenutasfaye5605
@seenutasfaye5605 3 жыл бұрын
Egzaihaber yemsegen baunet Le memehirachin kalhiwot yesamalin staegehuwn abisto yestilin Lastamarun Le makaruhun Le memehirachin Amen
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@addishiwotleulseged6514
@addishiwotleulseged6514 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ለፀሎት ቤት ምስል ፈልጌ ነበር እና ስልክ ቁጥርክን ካላስቸገርኩ እግዚያብሔር ይስጥልኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥️ መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እኳን በስላም መጣህልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@rahel6824
@rahel6824 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የመምህር ቻናል ተከታታዮች ኑ የምህርን ገጠመኝ መፃፍ ማሳተሚያ ና የጎዳና ልጆችን ያለንን እንርዳ ዛሬ ያወጣነዉ በሰማይ እጥፍ ሆኖ ይጠብቀናልና ለመሳተፍ የምትፈልጉ ወደተቀደሰዉ ማህበር ተቀላቀሉ
@user-jf2ky3zp6g
@user-jf2ky3zp6g 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን !!!!
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ውድ መምህሬችን. እንካን በሰላም።መጣህልን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@chloesarabi806
@chloesarabi806 3 жыл бұрын
amen memihir
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemsgen Amen Amen amen keleyot yesemlen Mamirechen yegelgelot zemenutun yerzemelen mengest semyeta yewerselen nurulen
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
መምህር እንወድሃለን ሁሌም ደስ ይበልህ 😍😍😍
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
አሜን የቅደሳን በረከት ይደርብን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ሲል የዛሬው ትምህርት ድንግል ትጠብቅህ ስሙ ክርስቲያን ወገኖቼ ይህ ስብከት በነሐሴ ወይም ጳጉሜ መግቢያ ላይ የተሰበከው እኛ ጋ ግን አፕሎድ የተደረገው ትላንት ነው ስለዚህ ስልክ አታነሳም እያላችሁ ክፉ ከአንደበታችሁ የሚወጣ እባካችሁ ስለእግዚአብሔር አስተዉሉ የልጅ አባት ነው ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው ስለዚህ ለመምህራችን እንዘንለት በርግጥ የእናንተ ችግር አለ ግን ደግሞ አንተ ትብስ እኔ እብስ እንባባል እሺ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን የኮርስ ትምህርት ይጠቅማል እኔ ብዙ ተምረየ አለሁ ።የእግዚአብሔር ቃለ ላወቀ ጠላቱን ይወዳል ፣ቅም በቀል ይፀየፋል፣ የዉስጥ ጠላት የዉጭ ጠላት የምቆቀም ሃይል ታገኛለህ ።ማን ወደ እግዚአብሔር እንደመጠጋት
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ለምጠራኝ ላንተ እምቢ እንዳልል እኔ ማስተዋል አድለኝ በህይወት ዘመኔ መክረህ አስተምረህ ፍቅር የገለፅክልኝ የሰማህዉትን ቃል ለህይወት አርግልኝ ለምጠራኝ ላንተ ሃጥያቴን በሙሉ ባንተ ፈት ጥያለው ለምጠራኝ ላንተ በደሌን ክፋቴን እኔ እናዘዛለው ለምጠራኝ ላንተ የማትዘነጋኝ ነህ በዘመኔ ሁሉ ለምጠራኝ ላንተ ማረኝ ይቅር በለኝ ይብቃኝ መበደሉ ለምጠራኝ ላንተ እምቢ እንዳልል እኔ ማስተዋል አድለኝ በህይወት ዘመኔ ለምጠራኝ ላንተ ካፍህ የወጣዉ ቃል ያረሰርሰኛል ለምጠራኝ ላንተ ህግህን አድምጬ ህይወት ሆኖልኛል ። መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልኝ ።
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemaeln
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@egzabhireyemesgen4437
@egzabhireyemesgen4437 3 жыл бұрын
Amen quale heiwet yasemalen
@rshansolomon4242
@rshansolomon4242 3 жыл бұрын
Amen AmenAmen
@mirhawethiyab7717
@mirhawethiyab7717 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን መምህር በፆሎት አሰበኝ
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@selamworkye3646
@selamworkye3646 3 жыл бұрын
Egziyabhar ymesgen memehir kalehiwetn yasemaln
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
መምህር ለሰው ፀልዩ የምትለው ነገር ግን ይገርማል ።አብራኝ ያለች ሙስሊም ጓደኛዬ ሙስሊም ነበረች መሐል ላይ ክርስቲያን ሆና ነበር አሁን ሙስሊም ነች ክርስትና ስሟን ነግራኝ ነበር ማርያምን ስሟን ፅፌ ስሰግድላት ጤነኛ ሆና ሰላም ሆና በደስታ ፊልም እያየች ትዉላለች አሁን ሰሞኑን ስሟን መፃፍ ተዉኩኝ ማርያምን በቃ በተለይ ጧት ረፋድ ላይ ስቃይ ነው ያለችው እኔ ገርሞኛል እግዚአብሔር ግን ከእኛ ይልቅ አህዛብን ይምራል እኛ በቤቱ እየኖርን ግን ተኝተናል እግዚአብሔር ሀያል ነው
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
በርች እህት የክርስተን ተግበሩ ለጠላት ውደድ ነው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እኽት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ተስፍሽ በማርያም ህልሜን ፍታልኝ
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 3 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን*
@mulualemteshome5707
@mulualemteshome5707 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almenshsporttube5515
@almenshsporttube5515 3 жыл бұрын
Kale hewot yasemalen memihir😘
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 жыл бұрын
Memhir egziabher wagahn abzto ykfelh enamesegnalen
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
ቡዙ ነገር ተማርኩበት የእዉነት
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋየ ተማሬወች እግዚአብሔር መርጦችሇል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ጥበቡን ይግለፅላችሁ መልካምፍሬ እደምትሆኑ አልጠሪጠርም ምክናየቱም ቀስብሎነው እሚስተምርው ነጭነጮን
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 жыл бұрын
ለግዜው ተመስጫ አዳምጣለው ግን ትንሽ ከቆየው ከውስጤ ይጠፋል ፅጌ ማርያም ብላቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Kali hewoti yasimalin le mameiherachi bawenete be edima tena yetabikilin
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 3 жыл бұрын
Egzaber yemisegan
@asniasni7529
@asniasni7529 3 жыл бұрын
Egzabher yemasgan Kal hehoten yasmlen mamerachen
@mebratguesh2431
@mebratguesh2431 3 жыл бұрын
hi Memhrachin Selam New
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና በቤተክርስቲያን ስርዓት መሰረት ሀይ አይባልም የእግዚአብሔርን ስርዓት ሰላም ብንል መልካም ይመስላል ካጠፋሁ ይቅርታ
@mebratguesh2431
@mebratguesh2431 3 жыл бұрын
@@user-ps2dd7ez8r Amesegnale Betam Ykrta Kelb kelb Ykrta Ykrta Ykrta
@waletatsedemareyamiitekile1777
@waletatsedemareyamiitekile1777 3 жыл бұрын
Ameen Qaliyotii yasemalin memirachiin
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
እህቶች የመምህር ተስፍየን ትምህርቶቹን አልተከታተልኩም እደእግዚአብእሔር ፈቃድ ከስር መሰረቱ እከታተላለሁ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
በርቺ ወደኋላ ሔደሽ ተማሪ በደንብ እህታችን
@talacell7082
@talacell7082 3 жыл бұрын
Kalewat yasmalen
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
kal hiwotn yasemalin mengiste semayatn yawarsiln.
@user-uk6sy3zh8g
@user-uk6sy3zh8g 3 жыл бұрын
መምህር ደስ የንደሚል ትምህርት ነው አሁነው መኖር የጀመርኩት ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ ኮረስ ትምህረቶቹን ገና እየተማረኩ ነው ክፍል 3 ነኝ ገና ቆጆ ትምህት ነው ገጠመኝህን ክፍል 46 ደርሰህ ነበር እኔ ከአድ የጀመርኩት በሰአቱ 3 ሳምት አልፈጀብኝም ከረቦች ስራ ጋር አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Ayi Enes Gena Korss 12 Negni
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን ያስተማርከኝ ሁሉ ወደ ሃገሬ ገብቸ ወደ ተግባር እስከምቀይረዉ እንዴት እንደ ቸኮሉኩ ። እርግጥ የፆሎት ልምምድ ባደርግም ሰዉ ማን እንደ ባገሩ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rj3hd3kx6l
@user-rj3hd3kx6l 3 жыл бұрын
እኔም ሞክሪው አይሰራም ማግኘት ፈልጊ ነበር
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ዛሬም ዲስ ላይክ ያደርጋሉ ማስተዋሉን ያድላችሁ እራሳችሁን ፍትሺ እስኪ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እባክህን መምህር አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ የማማክርህ ነገር አለ እንዴት ላግኝህ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
እህቴ የመምህር ተስፋዬ ልጆች ለገጠመኝ መፅፍ ማሳተሚያ እና የጎዳናልጆች የበረከት ስራ እየሰራን ነዉ ይሄ በረከት ማግኘት ከፈለግሽ ነይ ዋትሳብ ማህበራችን ተቀላቀይ
@kukushakukusha1288
@kukushakukusha1288 3 жыл бұрын
Memher Ebakeh kuterhen ??? End mtagu mdane nafekgn esu 38 Amet Eny gne alfkuge Ebakhe Kuterhe twelgn Gemeny nw ymnorw ?????
@user-fl3hz2wt6d
@user-fl3hz2wt6d 3 жыл бұрын
የመምህርን ቁጥር የምታውቁ
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 3 жыл бұрын
55b ke 1:08 eseke 1:12 Yealow Hewet yeni now ebakot Lagegniot bezih selk 004915256825657 melikit yadruglign fekadegna Kehuinu memhir Tesfay abera ebakot sele Dengel Mariyam Rudugni
@senaithabte4486
@senaithabte4486 3 жыл бұрын
ሰላም፤ ም/ር ተስፋዬ። እባክኽ ፡ ላገኝኽ፣ በጣም ፡ እፈልጋለሁ። የአካውንት ቁጥርህን POST አድርግልኝ። ለመደወል 0913311451 ሞክሬ አልቻልኩም።!!!!!!
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
100 01 51 79 99 07 memhr tesefaye Abera mola account ነው እህት አለም ለበለጠ መራጅ ደውልሽ ጠይቅው ((ንግድ ባንክ ))
@user-ey2tw4vo5k
@user-ey2tw4vo5k 3 жыл бұрын
እር መምህር ተስፋየ ቃለ ሂወት ያሰማል እባክህ እባክህ እባክህ የፆሎት ቤት ስእለ አድኖ ስራልን ብለን ብር ልክን ነበር አንተ ግን በሰኔ ወር ነበር ያላክነ ከክዱባይ እና እንዲትዋ ጎደኛየ ደጋግማ ስትደውልልህ አንድ ቀን አንስተህላት ነበር ከዛ ሆላ ስልክህ አይሰራም እባክህን መልሱ ንገርኝ እውነት ትምህርት መስተማር ምግባር ከሌለ ኮንቱ ነው
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
ብዙ ስልክ ስለሚደወልለት ይሆናል በቴሌ ግራም ፃፊለት
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
የጊዜ ጥረት ይሆናል አትፍረዱ እህቶቼ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Betelegeiram Ayanesam ?
@user-rj3hd3kx6l
@user-rj3hd3kx6l 3 жыл бұрын
@@user-oq9lk2ex8o ቴሌግራም አላቸው እዴ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
ምን አይነት ፅሁፍ ነው የግል ጉዳይ በእንደዚህ ቦታ ይፃፋል ወይ? እኔ የማነኝ የስንቱ ነኝ ይህ ፅሁፍ የተቃዋሚ ሰው መሆን አለበት የራሴ የፀሎት ሰዓት እስኪዘበራረቅ ድረስ ባለኝ በሌለኝ አቅሜ እየታገልኩ የማቀርበውን ወንጌል ከመርገጥ አይተናነስም በቀን ከ200 ጊዜበላይ ነው የሚደወልልኝ እና እኔ መቼ አንብቤ፣መቼ ተቀርጬ፣ መቼ ኤዲት አድርጌ ፣ መቼ አፕሎድ አድርጌ ፣ መቼ ፀልዬ መቼ ተኝቼ መቼ በልቼ መቼ ከቤተሰቤ ጋር ተጫውቼ መቼ መዝሙር ተቀርጬ.....እኮ እንዴት ተከፋፍዬ ነው ግን ወደእናንተ ትምህርቱ የደረሰው የኔ ተማሪዎች አሆናችሁ ለምትፅፉት ቃላት ተጠንቁለት ምክንያቱም ገንዘቤን ልኬ ...ማለት እኔን ሌባ ማለት ነው....ስነምግባር የጎደለኝ አይደለሁም ግን ሀጢአተኛ ነኝ ልቦና ይስጣችሁ
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chloesarabi806
@chloesarabi806 3 жыл бұрын
amen memihir
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zn3hz7lk5x
@user-zn3hz7lk5x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
የሥላሴን ምስጢር እንማማር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:49:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 10 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 36 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
ሰላማዊትና ዘቢብ ጠይቀው  መልሼላቸዋለሁ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
42:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 10 М.
የዲያቢሎስ መርዞች በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ላይ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:04:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,4 М.
Fall Asleep In God's Word: Bible Stories for Sleep - Abide Mediation
3:32:54
Abide Meditation App
Рет қаралды 19 МЛН
9ኛ ከLive የተወሰደ አስገራሚ ገጠመኝ
52:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 36 МЛН