🎈ኮተትሽን ሰብስቢ አለቺኝ ሰልፈልግ ሀገር ልታሳፍረኝ😭አዲሷ ሰራተኛ አለቀሰች

  Рет қаралды 20,866

ራህሙ ትዩብ

ራህሙ ትዩብ

Күн бұрын

ኮተትሽን ሰብስቢ አለቺኝ ሰላስበው ልታሳፍረኝ ነው አዲሷ ሰራተኛ አለቀሰች#ethiopia #ሳውዲ #ዱባይ #like #subscribe

Пікірлер: 185
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
አብሽሪ ራህሙ ሀገር ጤናሽን ይዘሽ ከገባሽ በቂ ነው ኮተት አትሰብስቢ እዛው ሞልቶዋል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ደምሪኝ፣ውደ
@እናቴንአደራ-ኀ9ፈ
@እናቴንአደራ-ኀ9ፈ 4 ай бұрын
ራህማ ውጪ ከወጣሽ ሀገር አገቢም በቶጪ ይሻልሻል ተይ
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 4 ай бұрын
መሙናየ እግዚአብሔር የቀና መንገድያርግልሽ ጤናሽን ይዘሽ ከገባሽ ይበቃሻል❤💛💚 በሰላም ለሀገርሽ ያግባሽ❤❤❤😍😍😍😍😍
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 4 ай бұрын
የሚገርመው እኔ ራሱ በዚህ ዓመት ነው የገባሁትና ከኤርፖርት እናስጠፋሽ ሲሉኝ አጣ አወረድኩና አልፈልግም ብዬ አገሬ ገባው እና የኔ ውድ አገርሽ ገብተሽ ልጁ ውለጂ ያለሽናለን
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
በስላም ግቢ ውዴ ዋናው ጤና ነው ስደት መቸም አይሙላም
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ በሰላምግቢ የኔውድእኔም ይችን ቀን ናፈኩኝ የኔውድየምረ ላንች እኔተደሠትኩ
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 4 ай бұрын
አረ አትጣይ ስንት ሚስኪኖች አሉ የሚለብሱት የጡ ለሚስኪን ትሰጭዋለሽ ይዘሽው ገቢ ሀገር ቢኖር እንድሁ አይገኝ ላንድልብስ ?ከ5000 ሺ አስከ 10000?ሽ አሸክምሽነው
@EbSShort
@EbSShort 4 ай бұрын
❤❤❤እራህምየ ማሬ ጥለሽኝ ልትሄጅነው😢😢😢ትናፍቂኛለሽ ሰላም ግብልኝ
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 4 ай бұрын
የፍጣሪያላህ ይሔሁላልብሥ ያርቢ ሥንትአመትኑርሺነው እህትዋ
@richo3295
@richo3295 4 ай бұрын
እንኳንም ባክሽ ላገርሽ ያብቃሽ እኛ ሰዎች ፍላጎታችኝ አይሞላ
@የተገረውእ
@የተገረውእ 4 ай бұрын
አብሽሪ አትፍሪ ሀገር ግቢ አትምጪ እኛን አትውጡ ስትይን አልነበረም ለም ቶጫለሽ ተይ
@ያለእናትአለምጨለማናት
@ያለእናትአለምጨለማናት 4 ай бұрын
ስወድሽ ወላሂ አላህ በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ አብሽሪ በዚም ጠክረሽ ስሪ ግቢ ሀገር❤❤❤❤❤🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ደምሪኝውደ🎉
@Niema12
@Niema12 4 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ የኔፌመስ ራህማዬመልካምጉዝ አላህለሀገርሽያብቃሽ
@zeharatube2
@zeharatube2 4 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ አብሽሪ❤❤
@Senayt126
@Senayt126 4 ай бұрын
ታርጎ አርጊው ባትፈልጊው እንኳ ለየኔ ቢጤ ትሰጫለሽ ሻንጮችሽ እንኳ ትንንሽ ናቸው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 4 ай бұрын
እህቴ በሰላም ግቢ አብሽሪ ለኸይር ነው የኮተቱ ነገር አይወራ መቸ እደገዛንኳ አንውቅም ሲጠራቀም ለኪሎ እዳ
@makeya2128
@makeya2128 4 ай бұрын
የኔ ዉድ አብሽሪ ነዪልን አንቀበልሻለን
@emutube818
@emutube818 4 ай бұрын
የኔ ውድ አብሺሪ አላህ ለሐገርሽ ያብቃሽ ዝም በያት አላህ እርዚቅሽን በሐገርሽ ይክፈትልሽ
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ደምሪኝውደ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 4 ай бұрын
ረህሙዬ ወለሂ ነገርኩሽ ሴትዮሽ ኢሺ ቢትልሽ ኡከን አትውጪጪጪጪ አገርሺ ጊቢ ዱኒየ መቼም በቀቹ አትልም አድን ቀደደ ሲደፊኚ ሌለው ይከፈተል ሌለ10 አመት ቢትሰሪ ዱኒየ በቀቹ ትልም ኢኔ ስደት ከጀመርኩ 9 አመት ሆኖኘል 2 አመቴ ሄጄ ተመለስኩ ኢስከሁን አለው ሀገር ገበለው ስል ስል ቺግሮች ያበዙ ይሄደሉ ኢነቴ በነፊቆቶ ትሰቀየለች አለህ ከለልኝ 3ት ወር ቦሀለ ገበለው ኢየልኩ ነው በዱአ አኒረሰሰ ኢሂቶቼ ስትነተችን ዱኒየ አስረሲተነለች ኢነሸኒፈት ኢኔ ስመጠ ቆሎ በልቢሰቸው አቅፎ ስበሉ የነበሩ አሁን አገቡ ወለዱ ስበል ወለሂ በቅነት ኢርርር ኢለለው ትር አለኝ አለህምዱልለህ ግን አልወለድኩም አለህ ለሁለችኒም የምኒፈልገውን መልከም ነገር ይወፊቀን❤
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
የሃቢብቲ አላህ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ ያረብ ሰህ ወላይ ቁርጥ ብለን ከልገባን መቼም አይሞላ
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 4 ай бұрын
ሀገር ልገቢ ነው እደ ውደ አብሽሪ ያሠብሽውን አላህ ያሳካልሽ መኩሽየ ❤
@FatmaTarking
@FatmaTarking 4 ай бұрын
ምቀኛ ናቸው ውዴ እኔም እዳዛ ብየ ነበር ግ በአማና ወደ አገርሽ ነውየሚሉት
@leylatube7153
@leylatube7153 4 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ራህሙዬ ውዴ አብሽሪ በሰላም በጤና መግባት እራሱ እድል ነው ግን ከሻጣ ጁልያ ይሻልሻል ካርጎ ምታደርጊ ከሆነ ❤❤❤❤
@HayatDadoud
@HayatDadoud 4 ай бұрын
አላህ ለሀገሪሽ ያብቃሽ ታድለሽ ማሻአላህ
@mebrukazinabu2641
@mebrukazinabu2641 4 ай бұрын
አብሽሪ ማሬ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤
@zuzumchale
@zuzumchale 4 ай бұрын
ራህሙዬ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የሰራነው አሏህ በረካ ያድርግልን በሰላም ቤተሰቦቻችን ጋር መገናኘት እራሱ አንድ ነገር ነው😍😍👍👍
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 4 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ ራህሜ በየቦታው የተሸጎጠው ልብስ ሁሉ ሲወጣ ያስደነግጣል በደብ ሸክፈሽ ሂጅ ኢቶ ላይ ልብስተወዷል
@salihatube
@salihatube 4 ай бұрын
ራህሙዬ ውይ በቃ ልትገቢን ወይ😢
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን አብሽሪ ለኸይር ነው ዉደ
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 4 ай бұрын
ሯህሙ በቅአላህ በሰላምያስገባሽ
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ የሀገራችንን ሰሌም ይመልስልን የሪህመት ቤተሠቦች አበረታቱኝ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 4 ай бұрын
አይሞላምእህቴ ብር ሲመጣ ቀዳዳው ብዙነው ግቢ የኔውድ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 4 ай бұрын
በጣም እንምልገባነው ምንምአላያስኩም ምንምመግዛትአልፈልግም ኢንሻአላህ ከአረፋበፊት እገባለሁ ቀዳዳውብዙነው ግን የራሴም የራሱም ጉዳይ ምንዎ 😂
@ስልጤየዳዋቶ
@ስልጤየዳዋቶ 4 ай бұрын
👍✅😃😃😃​@@tube-mv4tf
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 4 ай бұрын
😂😂😂መንዘር መንዘር አድርጋ ትስጥሽ 😂አላህ ይረዝቅሽ ራህሙዬ ቆንጆ የኔ ጎበዝ አይዞሽ ሁለኛ ስደት እንዳቶጪ እንደገባሽ ስራ አመቻቺ ትንሽ እረፍት አድርጊና ስራ ጀምሪ እናም ጦቀርሽ አንልሽም ግን አትጥፊ ቭድዮ ስሪልን ምክርሽ ያስፈልገናል
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
ኢሻላይ 😘❤😁
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 4 ай бұрын
መቸም አይሞላም ጨክነሽ ግቢ ራህሜ😢
@toybaseid2493
@toybaseid2493 4 ай бұрын
ማሻአላህ በሰላም ጊቢ
@ኡሙሀምዛያአለህባርያነኝ
@ኡሙሀምዛያአለህባርያነኝ 4 ай бұрын
አብሽር ረህማዬ
@Sadi1813
@Sadi1813 4 ай бұрын
አብሺር ኸይሩን ይሻልሺ ማር❤
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 4 ай бұрын
እኔም ይቆጨኛል ያገር ኮተት መውሰድ ምንም አልገዛ ኒቃብ እና ጥሩ አበያ ብዙ እሚገዙ አሉ ግን ኮተት አትግዙ ልዋጭ እራሱ አይፈልገውም 😂
@toltutube4319
@toltutube4319 4 ай бұрын
As wr wb ahleen rahamuye wayii sedat sher like😢😢😢❤
@hayat227
@hayat227 4 ай бұрын
አወ ወላሂ😂😂😂 እኔየዛሬአመት ገብቸ ሢሥጠላልብሴሁላ😂እህቶቸእኮ ሳቁብኝ
@HappyFjord-ge8rqMe
@HappyFjord-ge8rqMe 4 ай бұрын
እኔም ገጥሞኛል እናቴ ራሱ በጣም ናቀቺው የ ዉድ ነው ስላቸው አላመኑም ይሄ ሳልባጅ እያሉ
@ስልጤየዳዋቶ
@ስልጤየዳዋቶ 4 ай бұрын
ሊቴጂን ማሻላይ ቦገራት ታበሮሳሽ የድበለሽ❤
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt 4 ай бұрын
በሰላምአላህያሥገባሽውደ
@HelloMedia118
@HelloMedia118 4 ай бұрын
በሰላም ግቢ ሁቢ😢 ግንለምድነው ሁላችንም ኮተታችን ብዛቱ ልንሄድ ስንል😂😂
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 4 ай бұрын
በጣም ቤት ልንለቅስንል ኮተቱከየት እደሚመጣ አላቅም😂😂
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 4 ай бұрын
ለሀገርሽ በሠላም ያብቃሽ
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز 4 ай бұрын
በሰላምግቢየኔውድ❤❤❤
@mss4793
@mss4793 4 ай бұрын
ልቴጂ ነው ለምን ቤተሰብ አለመጣሽም ሰዎቹ ጥሩ ከሆኑ የራስሽን ዘመድ አተኪላትም ነበር
@Rahamaghamdui
@Rahamaghamdui 4 ай бұрын
አንችም ኮተት ስብስበሻል እኔ እኩአን ውጭ ላይ እምሰራው ኮተት የለኝም ራህማ ኮተት መልካም ጉዞ
@Senayt126
@Senayt126 4 ай бұрын
ባሁን ግዜኮ ጠለብ እኔ ብቻ እምሰራ ይመስለኝ ነበር በስንት ነው ምሰሪው እህት😍 በስመ አብ እንደኔ የኮተት ማት ግንኮ ሳናውቅ በየቀኑ ምናጠራቅማት ነች
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln 4 ай бұрын
እኔም,ጠለብ,ነኝ,7አመቴ,አዲቤት,2ሺደመወዝ,ግን,ጠብ,እካ,አይልም,ክብርት
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 4 ай бұрын
ልብስ ስታጣጥፋፊ በእርዝመት ሁለት ቦታ ብቻ እጥፍ አድርጊ ብዙ ቦታ ይተርፊሻል አሁን ያጣጠፍሺው ቶሎ ይሞላል እንደዛ አታድርጊ ሁለት ቦታ ብቻ እጥፍ አድርጊው
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
ኢሺ የኔ ውድ አዎ ምንም ሰላስገባበት ሞላቢኝ
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 4 ай бұрын
ረህሙዬ አንድ አመትም ቢሆን ጨምረሽ ብትሰሪ ጥሩ ነበረ ገና ልጅናሽ እኮ .ግን ህጅለት እስክ ሄደሽ በእናት እቅፍ አቅፈሽው በደንብ ሰምው .❤
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
ኢሻላይ😘❤
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ 4 ай бұрын
ማሻአላ
@سعادماقي
@سعادماقي 4 ай бұрын
Yha hula kotet mndnewu😢
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 2 ай бұрын
በሠላም. ገቢ ዉዷ
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ 4 ай бұрын
ኩትራትነሺ እደ❤❤❤
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 4 ай бұрын
አብሽረሁሉምነገርለበጎነውበሰላምግቢ
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln 4 ай бұрын
እኔም,አፋርሻ,ለሁ,ግን,አሁንም,አልሄዲኩ
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 4 ай бұрын
እርግቢውድ ምንአባቱ ለዚችለትንሺ ግዜሺአመትላንኖር ሥደትአይሞላምውድ
@AsyaKasim-hg9fx
@AsyaKasim-hg9fx 4 ай бұрын
ወየው በዝህ ጉድ ነው
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 4 ай бұрын
የኔውድስወድሽ አይሻለሁግንአልፅፍም ድክምይለኛል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Ayzosh Berech
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 4 ай бұрын
ራህሚ ስንት ኪሎ ነው እሚፈቀድላችሁ ሳኡድ
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
በሁለት ሻንጣ 23 23 ኪሎ በእጅሽ እስካ 10 ኪሎ ይፈቀዳል ሳውዲ ከሆሽጠላላ 56 -60 ኪሎ እንደምንም ያልፋል ከዛ በላይ ከሆነ ትከፍያለሽ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 4 ай бұрын
@@RahmuTube ዱባይ ነኚ የኔውድ አሁንኳ ገናነኚ ለማወቅ ነው ጀዛኪላሁ ኸይረን 🌹🌹🌹
@Nora-p8n
@Nora-p8n 4 ай бұрын
አብሽር ሀገር ነው የምተገቢው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Mezan kalbezabesh wesejew
@ZulfaNaNta
@ZulfaNaNta 4 ай бұрын
አብሸር እህት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 4 ай бұрын
ክክክክ። አብሽሪ ጠቁርሽ አንልም የሳቄ ምንጭ
@zuzumchale
@zuzumchale 4 ай бұрын
ልብስ ብቻ ነው ያለሽ እቃ የለሽም ራህሙ🙄
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز 4 ай бұрын
ዝምብልሽግቢራህሙየወጥቸልስራአትበይ❤❤❤
@አላህከሪም-አ8ፈ
@አላህከሪም-አ8ፈ 4 ай бұрын
ውጪ ከወጣች ዘሬ ነገ ስትል አገባም
@SHITUyasin-m5s
@SHITUyasin-m5s 4 ай бұрын
ማሻአለህሁቢራሙዬበሣለምጊቢ❤❤
@MeremaMohammed-r1p
@MeremaMohammed-r1p 4 ай бұрын
በሰላም.ግቢ😢😢😢
@FathimaAdem
@FathimaAdem 4 ай бұрын
ዱኒያ አይሞላም በሰላም ግቢ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ይሄሁላልብስ፣፣ስንትኪሌ፣ነው፣ይዞ፣የሚከደው፣
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
በክ ረሙ ዉጭ ብለሺ አተስብ ዎደሀጋርሺ ግብ
@Ethio7745
@Ethio7745 4 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤የኔውድ
@SahadAhamed-v6i
@SahadAhamed-v6i 4 ай бұрын
አይአዱነአይሙላምበሰላምጊቢ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 4 ай бұрын
እራህማየ አህለን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Alem hulame godolo nat atmolam ayzosh
@FatmaH-g7m
@FatmaH-g7m 4 ай бұрын
ልጅቶን ከየት አምጣት ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Ameen Ameen Egzabher yerdash
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@zadzzad4407
@zadzzad4407 4 ай бұрын
Wede 25 25 kelu nw yamefakadawe aser 10 ena 7 ba ejesene nw yametezu
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
ኢሺ 😘❤
@FatimaHussain-nx3ny
@FatimaHussain-nx3ny 4 ай бұрын
አይዟሽ የኔውድ አብሽሪ❤❤❤❤
@Nema-lk7on0777
@Nema-lk7on0777 4 ай бұрын
ራህሙየ የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
😘❤
@Nema-lk7on0777
@Nema-lk7on0777 4 ай бұрын
@@RahmuTube ❤️❤️❤️
@djhs4135
@djhs4135 4 ай бұрын
ለሌላ ለህት ለወድሟ ታስተላልፍሽ ለጥቂት ቀን አማክሪያት
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 4 ай бұрын
በዛዉአረታተብአሣይን
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 4 ай бұрын
አዎ፣ እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሳራYoutube
@እሙሳራYoutube 4 ай бұрын
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ ያራሰቹ ጉደይ በያቻው ለንቺ ያለው አይቃርም ያኔ ውድ❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 ай бұрын
እኔም እዳች ራህሙዬ ኮተት ሰብስቤሰብስቤጨቆኛል😢
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
አረ ወላሂ ሰታስቢው ነው የሚሰበሰበው
@ዘይነብወሎዘይነብወሎ
@ዘይነብወሎዘይነብወሎ 4 ай бұрын
አብሽሪ እማ
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 4 ай бұрын
ግንእንደትነው እምትልኪው ቅድምያመላክይቻላልእደእናሥንት አመትቆይየትሺው ውድ
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
አስር አመት ነው የሰራውት😥
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 4 ай бұрын
እኔምለው ካርጓ ልታደርጊነው ወይስ በፕሌን😢😢
@RahmuTube
@RahmuTube 4 ай бұрын
እኔጃ ግራ ገባኝ በፕሌን ኢሄ ሁሉ መሳለፍ አይቻልም 😥
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 4 ай бұрын
@@RahmuTube ግራገብቶኝነው እኔም 3ወር በኋላ እሳፈራለው ኮተቴብዙነው የሚቻለውንያክል ብቻነው የምይዘው
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 4 ай бұрын
አብሽር አገር ግቢ 10አመት አላለፈም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Kkkkkkk Arb menzer yadergal ye helem enjera
@zdwtube44
@zdwtube44 4 ай бұрын
የኔ ውድ ራህሙ በሰላም ግቢልኝኝ ❤❤❤❤
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 4 ай бұрын
Tenashen.yezashe.beselam.geb.yeshlal
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 4 ай бұрын
በሠላምግቢየኔውደእኔምቀጣይይሸአላሕ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 4 ай бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት. ቅመሞች ደምሩኝ. 🙏
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 4 ай бұрын
😢😢
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 4 ай бұрын
አብሺሪእራሕሙየ
@FayzaNouraldeen
@FayzaNouraldeen 4 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@MarifaOwmar
@MarifaOwmar 4 ай бұрын
አላህከአንቺጋርሁኙውዴ
@SontaSonta-z1r
@SontaSonta-z1r 4 ай бұрын
Rabbii isi waanii Haa ta u
የዛሪ ይለያል ለካስ እደዚህ ነው ሚያምርብኝ
11:31
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 114 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 86 МЛН
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 128 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26