#ፊትሽን

  Рет қаралды 214,979

Roza ጉራጌ

Roza ጉራጌ

Күн бұрын

Пікірлер: 593
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y6bKqZWQiJyHn7csi=VoV_qdYsgc89h70Z የፀጉር ውህድ ሊንኩን ተጭናቹ ተጠቀሙት❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
ሮዝዬ የኔ ዉድ አሪፍ ነዉ ❤🎉
@Lunco1
@Lunco1 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@مارتاالسالي
@مارتاالسالي 6 ай бұрын
ማንኛውም ባሌዚን አይህንም
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 ай бұрын
@@مارتاالسالي አው ውዴ ኦርጅናል ቢሆን ይመረጣል እንጂ
@مارتاالسالي
@مارتاالسالي 6 ай бұрын
@@Rozaguraga እሺ ውዷዬ
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 8 ай бұрын
ኮልጌቱ ነሎሚው ሁለቱም አሲድነት አለው ሎሚ ብቸውንም ቢሆን ለፊት አይመከርም እህቶቼ አለህ የሰጠቹን ዉበት በሰዉ ቢዝነስ አተበለሹ ቨዝሊኑ ቢቸ በቂያቹ ነው
@SeadaMuhamed-eu9qm
@SeadaMuhamed-eu9qm 7 ай бұрын
ዶክተሩ በዛኮ ሆሆሆሆ ወላሂ ጥሩአይደለም ኮልጌት ለፊት
@HHjb-mt2xq
@HHjb-mt2xq 2 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@HappyLemming-ze5df
@HappyLemming-ze5df 2 ай бұрын
ለሰንት ቀን እንጠቀመው
@ሀይሚባላገሯ
@ሀይሚባላገሯ 2 ай бұрын
ማርያምን ልክ ነሽ እኔ ያየሁትን ሁሉ እየሞከርኩ ደህናዉን ፊቴን የበለጠ ለማማር አሁን ዉሻም በጫዉ አቀምሰዉ ከዉጭ ጤነኛ ለመሆን ቅድሚያ ዉስጣችንን ጤነኛ ማድረግ አለብን
@SofiSeid23
@SofiSeid23 Ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤
@MisrakAsefa-w1n
@MisrakAsefa-w1n 7 күн бұрын
እሺ እህቴ እኔ በበኩሌ እሞክረዋለሁ በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@punjab0akistan254
@punjab0akistan254 Күн бұрын
ማሺአላ አህት ጀዛኪላ ኸይር
@leylatube7153
@leylatube7153 8 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዚ ማሻ አላህ በርቺ የፀጉር ውህዱን ጀመሬዋለው ውጤቱን አይቼ እነግርሻለው❤❤❤👍👍👍
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 8 ай бұрын
የቱን ለዉጥ ካየሽ ሹክ በይኚ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ሮዝዬ የኔ ዉድ ዋዉ በጣም በቀላሉ ቤታችን የሚገኝ ግን ብዙ ልብ የማንለዉ ጠቃሚ ማስክ ነዉ ያጋራሽ መላሽ ዋዉ ጠባሳ ያጠፋል ኮልጌቱ አሪፍ ነዉ ዉዴ አሁን የሙቀት ሰዓት ሰሆነ እንክብካቤ ያስፈልጋል ቆዳችንን ፌት እጅ ፋዋ ነዉ የነዋ አሪፍ ነዉ እንጠቀማለን እሺ ዉደ ወድጄዋለሁ በጣም ርዝዬ አያታግል ጎበዝ 👍👌❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@NoorchannelTube
@NoorchannelTube 8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራሀህምቱላሂ ወበረካቱ አሀልነ ሮዜዬ😍😍
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@JdjhdSuehs
@JdjhdSuehs Ай бұрын
እህቴ እስኪ በአላህ እዳታልፊኝ የኔ ቅባት ጭራሽ አይወድም ቅባት ከነካዉ በማግስቴዉ እብጥብጥነዉ እሚለዉ ቅባት ከተዉኩኝ 3 አመት አለፈኝ ምንም አይነት ቅባት አልቀባም ግን አሁንም ደህና አደለሁም ይመጣል ይጠፍል እባክሽ ተባበሪኝ
@Kunfeykun-b2v
@Kunfeykun-b2v 4 ай бұрын
As wr wb selam new Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉Medam Samuna new yalaklishal bla gezta neber Ahun yachin lmokrew demo
@NafiyadTeshome
@NafiyadTeshome 3 күн бұрын
Ebakach ehetoche endatemokeru pls plssssss
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 14 күн бұрын
ለስትደቂቃ እፊቴላይ ላቁየው?
@TametafeTame
@TametafeTame 4 күн бұрын
How many minutes 🤔 ❤🎉
@KhadijaKhadija-b8f
@KhadijaKhadija-b8f 12 күн бұрын
ስንትደቂቃነው
@Qatar2023-h5e
@Qatar2023-h5e 5 ай бұрын
እሞክራለው የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉
@fatimatube1902
@fatimatube1902 8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ 🎉🎉🎉🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube 6 ай бұрын
Asalamulleku woramatuullaahi wobarakaatu unkani beselemi mexeshii ihite barichi wawuu mashaa allaah gobbaazi ❤
@SihayA-v9g
@SihayA-v9g 7 ай бұрын
የኔዉድአህት ሸተሪሪ መጥፎይ ኔነርኛ❤❤❤❤
@madeinaAli3295
@madeinaAli3295 8 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሮዝየ በርች👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@Rahima021
@Rahima021 7 ай бұрын
በማታማታነው
@zuzumchale
@zuzumchale 8 ай бұрын
አህለን ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@RakmaSaudi
@RakmaSaudi 18 күн бұрын
ማሻአላህ ዉዴ እኔም ልሞክረዉነዉ ዉዴ
@Godisgood7929
@Godisgood7929 21 күн бұрын
ere aymekerm pls koligit eko asid mew 😮😮😮
@Abu447
@Abu447 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሸ ሮዚየ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምረልሸ አሏህ ይጠብቅሸ የአወቅሸውን ሰለምታካፍይን እናመሰግናለን
@ሀያትየኩታበሯYouTube
@ሀያትየኩታበሯYouTube 8 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ እህቶቸ እንደት ናቸሁ አላህ አገራቸንንን ሰላሙን ያወረድልን ያረብ በያላቸሁበት አላህ ዬጠብቃቸሁ እናም በዱአ አንረሳሳ አብሸሩ በርቱ ጠንክሮ የሰራ ትልቀ ደረጃ ይደረሳል በአላህ ተሰፍ አትቁረጡ እናም አላህን ነገ የተሻለ ቀን ዬመጣል ብለን አላህን ማመሰገን ነው ኢሻ አላህ ያረብ በዱአቸሁ በርቱ ወድ ያገሬ ልጅቸ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸👍👍👍🍓🍓🍓🍓🍓💌💌💌
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ኢማንወለየዋ-ሰ1ቨ
@ኢማንወለየዋ-ሰ1ቨ 8 ай бұрын
አሚን
@حنزحليمهمهريه
@حنزحليمهمهريه 6 ай бұрын
አምንንንንን የረበል አለምንን
@Semirahusen810
@Semirahusen810 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@yonasAndis-y8w
@yonasAndis-y8w 15 күн бұрын
ለቀይ ሰው ብቻነው ለጥቁርም ይጠቅማል?
@TeybaMoche
@TeybaMoche 2 ай бұрын
አሰላ ዋለይከኩመም እህታችን አሪፍ ነበረ ግን ሎሚ አሲድ አደለም ምን አይለልም❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
አትጠቀሚው ማሬ ብዙ ልጆች አልተስማማን ብለዋል
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
የሁላችንም ቆዳ ይለያያል በመጀመሪያ በእጅሽ ሞክሪው መጠቀም ከፈለግሽ
@AzebTsegay-v5v
@AzebTsegay-v5v 15 күн бұрын
ለስንት ደቂቃ ነው እህቴ ንገሪኝ
@አልፍያመሀመድ
@አልፍያመሀመድ 4 ай бұрын
እንሞክራለን ሮዝዬ ኢሻላህ❤❤❤❤❤
@Burtetube1
@Burtetube1 8 ай бұрын
Walekum selam werahmetulahi weberekatu ros enkan selam metash enamesegnalen❤❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@زيادة-ن1ك
@زيادة-ن1ك 6 ай бұрын
ማሻህ አላህ❤ 4:02
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 ай бұрын
ሽኩረን ውዴ
@RabiaAbdurahman
@RabiaAbdurahman 3 ай бұрын
Vazlin hulum yhonal ende?
@Mimi1221-i4y
@Mimi1221-i4y 10 күн бұрын
ለስንት ደቂቃ መቆየት አለዘት
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Roze-do1qq
@Roze-do1qq 5 ай бұрын
ፈሳም ኮልጌት ለፊት ምኗ ነጠብጣባም ናት በአላህ ሸቃሊት የፊትሺን ቆዳ አኮማትሪ ሞክሪና😂😂😂😂😂
@hanichotube
@hanichotube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚ አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ባዚሊን ብዙ ጥቅም እንደመኖሩ በተለይ ለፊታችን ያስፍልጋል ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ❤❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha 8 ай бұрын
እኔ ፊቴን ምንምነገርአልቀባም ተቀብቸ ከተውኩትስጥቅጥቅይላል እና ባዝሊንችግር የለውም ?
@የማይፋቅስህተት
@የማይፋቅስህተት 8 ай бұрын
አረ ኮልጌት ለቆዳ ጡሩ አይደለም ጭራሽ ለፊት እዳትቀሙ ቡዙ ዶክተሮች ጡሩ እዳልሆነ ሲናገሩ ሰምቻለሁ
@OneGo-pd5ul
@OneGo-pd5ul 6 ай бұрын
ዶክተር ባሁን ስአት የለም የዩቱብ ብር ለውጦችዋን እኮ ኮልጌት ጥሩ አይደለም ለቆዳ
@mekilt-w3y
@mekilt-w3y 14 күн бұрын
awo yemir ine izi samiche tetakimew yemir fitani indalinebar new yadergew
@AassddAassdf-w8l
@AassddAassdf-w8l Ай бұрын
ማሻ አላህ በርቺ እኔ ስቀባዉ ሎሚዉንፈርቼዉ ነበር ግን ምንም አላቃጠለኝም አለአምዱሊላ
@AsmaAlanzi-p4o
@AsmaAlanzi-p4o 3 ай бұрын
ኮግሌት በጭራሽ ለፊት መጥፎ ነው
@SghvJh
@SghvJh 4 ай бұрын
የቆዳመሳሳትና ማቃጠል ያመጣል አትጠቀሙ
@umuhayattube
@umuhayattube 8 ай бұрын
ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ ዋውውውውው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 8 ай бұрын
አሰላማልኩምራህመትላልወበረካተዋዋዋ ማሻላ
@MashoKalai
@MashoKalai 7 ай бұрын
ውጤቱ መቼ ነው ምናየው
@ahmedinjuwar5661
@ahmedinjuwar5661 Ай бұрын
Tadiya yetefalshn fitshn lemn alasayeshm miyatefa kehone
@KonjitAsfaw-n6y
@KonjitAsfaw-n6y Ай бұрын
በሳምንት ስንት ጊዜ ነው 11:30
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም🙏♥
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@LayelaI
@LayelaI 2 ай бұрын
እህቴ ሹኩርን የኔ ወዱ
@Jesus-bp3bv
@Jesus-bp3bv 6 ай бұрын
ስራዬ ብለሽ ኮሜንት አንብበሽ ፈጣን መልስ ስለመለሽልኝ አመሠግናለሁ ተባረኪ ደግሞ አንቺ እራሱ አረብ ነው ምትመሥይ በርቺ ያገሬ ልጅ እንወድሻለን
@NurBeza
@NurBeza 2 ай бұрын
መጀመሪያ ያች ይልቀቅ
@temimatemima5853
@temimatemima5853 Ай бұрын
ለበረድሰትነውየሚሁነውለፈትአየሁነም
@hayatuu
@hayatuu 8 ай бұрын
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን እህታችን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@Khadija-il1zl
@Khadija-il1zl 7 ай бұрын
ለስንትሳአትነዉየሚቆየዉ
@HasenYimam-g4h
@HasenYimam-g4h 8 ай бұрын
ባዝሊን በእንቁላል የሰራሽልን በጣም ተመችቶኛል ጀዛከሎህ ሀይር ይህን ደግሞ እሞክረዋለሁ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
ይሄ ኮልጌቱ ያቃጥላል እንጂ አሪፍ ነው
@Bourtokan
@Bourtokan 14 күн бұрын
​@@Rozaguragaእሽ እኔ ተጠቀምኩትና ፈተን የባሰ ቆሰለብኝ ምን ይሻለኛል ሁለት መጀመሪያ በሁለቱም ጉንጭ ቡጉር ነበረ ከትላንት ወዲያ ተጠቀምኩት አንች የሰራሹን አይቸ አሁን ግን እሳት እነደአቃጠለው አስመሰለኝ ምን ይሻለኛል?
@taibah1116
@taibah1116 8 ай бұрын
😮😮😮ጥሩነር መሰለሺደ ሱባሀንአላህ ጥሩአይደለም እህቶቸ አትጠቀሙ
@MuniraBelachew
@MuniraBelachew 7 ай бұрын
ለምን ውዴ መጥፎ ነዉ ንገርልኝ ❤😢
@FoziyaYimerFoziyaYimer-w4d
@FoziyaYimerFoziyaYimer-w4d 3 ай бұрын
ሳህ ያነጣትእኮእሱነው
@FeveMohammed
@FeveMohammed 7 ай бұрын
ለሚነቃቀል ፀጉር እና አረዝም ላለ ፀጉር መፉትሄ ንገሪኝ
@SalimaAli-fm6lu
@SalimaAli-fm6lu 6 ай бұрын
ماشاءالله.ماشاءالله💝💝
@HayatHassen-ue7sg
@HayatHassen-ue7sg 2 ай бұрын
ጀዛ ኪላህ እህቴ
@HxhxhxhJchxhxgzg
@HxhxhxhJchxhxgzg 11 күн бұрын
መሸአላህጥሩነው❤
@firdowsataha7161
@firdowsataha7161 6 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@RahimaFerduose
@RahimaFerduose 17 күн бұрын
ዋለ ወራ ወበ
@سعادهالمطيري-غ6ق
@سعادهالمطيري-غ6ق 2 ай бұрын
መድያት የሚየጠፈው ነገር ከለ ንገሪኝ
@Gnber
@Gnber 8 ай бұрын
እሺ እህቴ ማታ ነው ቀን ነው ምንቀባው በብዛት ሰርተን መቀባት አንችልም እንዴ
@Msekeremyoutube
@Msekeremyoutube 7 ай бұрын
❤❤❤❤ selaam selaam ❤❤ok❤❤
@AmedHussein-u1z
@AmedHussein-u1z 6 ай бұрын
በቀን ነው ወይስ በማታ ነው ምንቀበው ለስንት ደቂቃ ነው ምንቀበው
@MaryamMaryam-dn5px
@MaryamMaryam-dn5px Ай бұрын
Mashalla
@makdessmakdess4484
@makdessmakdess4484 3 ай бұрын
ለስንትደቂቃነውየምናቆየው
@HappyLemming-ze5df
@HappyLemming-ze5df 2 ай бұрын
ለስስ ፀጉር ምን ልጠቀም
@Ikaramii
@Ikaramii 2 ай бұрын
As wr wb meraa medeyetii heyo ?
@YemataworkTesfaye
@YemataworkTesfaye 3 ай бұрын
ምን ያህል ሰአትእናቆየዉ
@Huaa-fw3je
@Huaa-fw3je 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 goood nam hawa
@Reem_coffee
@Reem_coffee 8 ай бұрын
As we wb አህለን ሮዝዬ❤❤በርቺ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@AbdalheAbdulhakim
@AbdalheAbdulhakim Ай бұрын
Mare yafit cream sirilgn balhaa
@LoubataaxmadLoubataaxmad
@LoubataaxmadLoubataaxmad 4 ай бұрын
የኔ እህት ለማዳት ይሆናል?
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 8 ай бұрын
አበሳ እሮዚየ በርቺ ደስ የሚል ነው የምታሳይን
@SaeedaYaseen-s3c
@SaeedaYaseen-s3c 7 ай бұрын
ኧረባክሽ አልቀረብሽም ምኑ ነዉ ጥሩ ፊትሽ ሢላጥ ታገኝዋለሽ ወላሂ እኔን ያየ ይቀጣ😁😁😰😰😰😰
@Etegen-xc7fz
@Etegen-xc7fz 7 ай бұрын
መርዳትና ማመሥገን ካለብሽ በሊላ አመሥግኛት በጥሩ ነገር
@Bourtokan
@Bourtokan 14 күн бұрын
​@@SaeedaYaseen-s3c😂😂😂እውነት ነው እኔ ትላንት ተጠቀምኩት ፈተን እሳት እንደአቃጠለ አድርጎኛል ምን ይሻለኛል ያንችስ ተሻለሽ አሁን
@SaeedaYaseen-s3c
@SaeedaYaseen-s3c 13 күн бұрын
@Bourtokan ዉደ ፌቴ ቆስሎ በስንት መከራ ነዉ የተሻለኝ ጉድ ብነግርሽ ፊቴ በጣም ተበላሸና መዳሜ ምሁነሽ ነዉ ስትለኝ ምንም አልሆንኩ አልኳት ይሄማ አድስ በሽታ ነዉ ብላ ከቤት ልታስወጣኝ ስትል ኮልጌት ተቀብቸ ነዉ እንደዚህ የሆንኩት አልኳት ከዛ በጣም ተቆጣችኝ ኮልጌት እንደት ትጠቀሚያለሽ ፊትሽ ላይ ብላ ከዛማ ሀኪም ቤት ሂዳ የሆነ እሚቀባ ነገር ይዛልኝ መጣች 3ቀን ተቀብቸዉ ወዳዉ ለቀቀኝ አልሀምዱሊላህ ❤እናማ እማይመከር ነገር ለሰዉ መናገር ጥሩ አደለም እህቶቸ ከኔ ተማሩ
@Bourtokan
@Bourtokan 13 күн бұрын
@@SaeedaYaseen-s3c ዎይኔ እሽ ምን ይሻለኛል እውነት የኔም ሜዳም ጠይቀኝ ነበረ ምንም እንደ አልጠቀምኳት ነገርኳዋት ከዛ ክረም እንደዚህ ለቁስል የምጠቅመውነው ብላ ክረም ሰጣችኝ አሁን ኤራሱ ፍተን አጨማምደው ሁለት ጉንጮቸም ተላጡብኝ ምላደርግ እሽ እና ያንች አሁን ጠባሳ አለሆነም ኖርማል ሆነልሽ እንደ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 8 ай бұрын
የሰው ልጅ እማይ ሞኮሮ,የለም😮እና መሰግናለን እህታችን 👏
@SemiraJe-q4k
@SemiraJe-q4k 25 күн бұрын
Lemanigawim fit yihonal fitachen lay chigir ayametam ayidel
@RaedRarf
@RaedRarf 2 ай бұрын
እመሰግናለን እህታችን❤❤🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለው ውዴ
@KameelaUae
@KameelaUae 4 ай бұрын
እኔ ግረም እመለኝ ይህን እምሠሩ ነጠብጣብ ይጠፋል ትላላችሁ የናተ ለምን አልጠፋም አሁን ያች ጥቃቅሩ አለብሽ ለምን አልጠፋም
@GiasBd12-r2e
@GiasBd12-r2e Ай бұрын
ኢሻአላህእሞክረዉአለለዉ
@RahmuTube
@RahmuTube 8 ай бұрын
ማሻላይ ጎበዝ ሮዚ ሼር ለይክ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
ራህሙዬ ካንቺ ባልበልጥም ውዴ አንቺም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለው
@lubetuber
@lubetuber 8 ай бұрын
ራህሙዬ ጠፋሺሳ ውዴ
@SanaaaAlh
@SanaaaAlh Күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatali8586
@hayatali8586 18 күн бұрын
ማሻ አላህ
@raghad8955
@raghad8955 Ай бұрын
@DuududdJddjudfi
@DuududdJddjudfi 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እሮዚዬ በርቺልን እሞክረዋለሁ ኢንሻአሏህ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 8 ай бұрын
እዳትበይ እዳትሞክሪው ኮሌኬት ለፍት ጥሩ አይደለም
@Neimaseid-gt3xv
@Neimaseid-gt3xv 6 ай бұрын
ሽኩረን ሀያቲ
@ZinashTamiru-j9m
@ZinashTamiru-j9m Ай бұрын
lassit qan naw minaxaqamw
@WossilaYassin
@WossilaYassin 3 ай бұрын
ታዲያ ለምን ያንቺን ጥቋቁር ነጠብጣብ አላስወገደልሽም????😊
@fanos-o4b
@fanos-o4b Ай бұрын
እኮ እኔም እሱ ነዉ ጥያቄ የሖነብኝ😏
@TeTe-hx6vi
@TeTe-hx6vi 26 күн бұрын
መች አለባት ነጠብጣብ
@Liyateferikebede
@Liyateferikebede 3 ай бұрын
wow
@hayahhayah5550
@hayahhayah5550 8 ай бұрын
እናመሰግናለንበጣምነውምንወድሽ
@Madina-y1g5x
@Madina-y1g5x 3 ай бұрын
😊❤❤❤ 9:44 9:46
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 3 ай бұрын
በማንኛውም ሰአት ነው
@Kdejaked
@Kdejaked 3 ай бұрын
ዶክተር ነሽዴ😮
@KonjitAsfaw-n6y
@KonjitAsfaw-n6y Ай бұрын
ማሻላህ ሂዝሚላሂ
@RabieMohammed-t3x
@RabieMohammed-t3x 28 күн бұрын
ለሥት ደቂቃነዉ የምናቆየዉ
@SenatAbati
@SenatAbati 4 ай бұрын
Emokira lewu yane mar lewutun demo ayiche comment adergalewu shukran
@SaadaEndris-g3w
@SaadaEndris-g3w Ай бұрын
እሽእናመሰግንአለንእህቴዋ
@RedietEden
@RedietEden 6 ай бұрын
Lk nesh yemtlu sewoch gn be selam
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 6 ай бұрын
ጉድነውያችለቆአየነውእኮ😅😅😅😅
@fateyfofo7293
@fateyfofo7293 Ай бұрын
Mashalla mashalla ❤️❤️❤️❤️
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 8 ай бұрын
አህለን❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
❤❤❤
@Betty-n2g6p
@Betty-n2g6p 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amzikemal8674
@amzikemal8674 2 ай бұрын
😢😢😢 Maallsshaa Wwoowe Maallsshaa 💯
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 503 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05