ለብብት ጥቁረት መፍትሄ/ Remove underarm pigmentation

  Рет қаралды 6,830

Melat Demessie

Melat Demessie

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Meluye inidet nesh tefash Body lotion konjo isti nigering
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 3 жыл бұрын
Meli konjo selamish yibza endet nesh ? enkuwan dehna matesh wude Tiyake alegn kazih bafit defferin gel la madiyat turu new bilesh neber. Gin andwa ners la bugur new enji la madiyat ayidelam alechign. Ena enda gana litayikish biye new La madiyat defferin litakem??? wayis the ORDINARY ALPHA ARBUTIN litakem ?? ebakish wude nigarign Amesaginalehu meli
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Differin የብራንድ ስም ነው እና የጠየቅሽኝ Differin ( vitamin A ) retinol ከሆነ አዎ ለማድያት ይጠቅማል ምክንያቱም vitamin A ለብጉር ማስቆሚያ ቢሰሩም በተጨማሪ ታይሮዚን የተባለው ኤንዛይም ሜላኒን ወይንም ከለር ( ጥቁረት ) እንዳይመረት የማስቆም ሀይል አለው ስለዚህ ይሄ የምነግርሽ መረጃ 100% በጥናት የተረጋገጠ ነው Alpha Arbutin እራሱ ለማድያት ይረዳል እንደ retinol ማለት ነው ስለዚህ የቱን ለጠቀም ለሚለው መልሱ የፈለግሽውን ብቻ አጠቃቀሙን ተጠንቀቂ ( ቪዲዮውን እይው መጀመሪያ) ሚኒራል ሰንስክሪን ደሞ ግድ ነው አለዛ ሌላ ችግር ነው የሚመጣው
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 meli min enda melish alawkim yene wud egziabher anchi na bet sabochin yitabikish wude ❤❤❤ Ena madanitun tatakime madiyatu endamayimalas tasfa adergalehu wude egziabher yibarkish
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@bezikiristos2891 አሜን ማድያቱ እንዳይመለስ ሚኒራል ሰንስክሪን መቋረጥ የለበትም በተጨማሪ የፊት እስቲም ወይም የገላም ቢሆን አትጠቀሚ ማድያት ያመጣል
@muslimalbloudhi8012
@muslimalbloudhi8012 2 жыл бұрын
Melatiyyee xiyaqe alleng isum body mineral sunscreen lee face mexeqem yichalal mellishilingaa
@Zahra-fi2hc
@Zahra-fi2hc Жыл бұрын
የብብት ፀጉር ማጥፊ እምታቂ ከሆነ ንገሪኝ እየበዛ ነው የሚሄደው
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you Melya for always sharing its very helpful 👍🏾👌🏾🥰
@senaitkidane630
@senaitkidane630 3 жыл бұрын
I’m from Eritrea tebrki
@hannahmulugeta4265
@hannahmulugeta4265 3 жыл бұрын
Hi Melat, I have oil face and its prone to Acne. Can I use SA cleanser form my face while I am using Retenoel? Thanks in advance.
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
It’s a good question! Salicylic acid is good for oily skin but while using retinol is Not good , because salicylic exfoliate your skin whereas retinol help with skin cell turn over so these two products together can be incredibly irritating so do Not wash with SA cleanser if you are on retinol . Retinol by itself ( alone ) can control acne and oil production so just use retinol with out SA cleanser. I have a video on skin care product we shouldn’t be using together .
@hannahmulugeta4265
@hannahmulugeta4265 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 This helps. Thanks
@romadubai9889
@romadubai9889 3 жыл бұрын
እኔ ብብት ላብ በጣም አለን ግን ሽታ የለውም የሚያስቆም መዳኒት ወይም መርፊ አለ ወይ በናትሽ መልሽልን
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ዲዪዶራንት መጠቀም አልፈለግሽም አሉሚኒየሙ እኮ ያስቆመዋል
@sofiyajaber6694
@sofiyajaber6694 3 жыл бұрын
ዶቭ አስቲክ ተጠቀሚ
@kedijaadem7796
@kedijaadem7796 2 жыл бұрын
ሎሚም ሀሪፍ ነው ተጠቀሚ
@anizewde4777
@anizewde4777 3 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ ኮጂ አሲድ ምን ተያለሽ ልጠቀመዉ ነበር ግን ፈራሁት
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ለፊትሽ ነው የጠየቅሽኝ? ከሆነ ኮጂክ አሲድ ለኛ ለጥቁሮች ( ነጭ ላልሆንን ) ለፊት አይመከርም ትንሽ ሀይለኛ ነው ነገር ግን ለጭን መጋጠሚያ ጥቁረት መጠቀም ትችያለሽ ለፊትሽ በኮጂክ አሲድ ፋንታ ማንዴሊክ አሲድ , አልፋ አርቢውቲን , ፖሊሀይድሮክሲ አሲድ አንዱን መርጠሽ ተጠቀሚ ከበፊት ቪዲዮዎቼ የሰራሁት ነበረ ስለ ሩዝ ውሀ ለፊት እና በሩዝ ውሀ ውስጥ በጣም በትንሹ ኮጂክ አሲድ ይገኛል እና የሩዙን ውሀ መጠቀም ይቻሊል መጠኑ አነስተኛ ስለሆነ አይጎዳም
@anizewde4777
@anizewde4777 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 በመጀመርያ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለው አዋ ለፊቴ ነበር ልጠቀም የነበረው ማድያት የጠፋል ሲባል ሰምቼ ነው አቼ በቤት ውስጥ የሚሰሬውን እጠቀማለው ግን ለውጥ የለውም ሩዙ ደሞ ፌቴን በጣም ደረቅ ያረገዋል
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@anizewde4777 ሩዝ ውሀ ውስጥ ያለው kojic acid አነስተኛ ነው ማድያት የማጥፋት አቅም የለውም እና ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ ) ተጠቀሚ kojic acid ይቅርብሽ መጀመሪያ ግን ስለ ቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ማየት አለብሽ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ሚኒራል ሰንስክሪንም ግዴታ ነው
@anizewde4777
@anizewde4777 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 እሺ ሜሉዬ በጣም አመሰግናለው እዳቼ ያሉትን ቀና ሰዋች ያብዛልን ሞክሬ ለውጥ ካለው እነግራሻለው ::
@redietbeshah
@redietbeshah 2 жыл бұрын
Can you do a video on Boils? Pls! Thank you.
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ሰላም ነው ጠፋሽ እናመሰግናለን
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@HananHanan-lq3cs
@HananHanan-lq3cs 3 жыл бұрын
Welcome meluye yene እናት,,,💞mnew ጠፋሽ beselam new ema, eski ማነው endene meluye ቤት ሲገባ enatu ቤት የገባ emimeslew,,, ene meluye ቤት ስገባ hule befegegta new 💞💞💞💞meluye yene እናት,,, enate eko new ምትመስሊኝ wdddd new maregsh yene ልእልት 💋❤❤❤❤
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእናትን ያህል ከጠቀምኩኝማ ታድያለሁ
@memomukap3353
@memomukap3353 3 жыл бұрын
መስኪ ቆጆ እናመሰግናለን😍😍😘😘🙏
@etumechal3081
@etumechal3081 3 жыл бұрын
Ene sensitive skin new yalen Veet cream remover yemetekemew betam aref new ayasakekem ayetokerm .
@sige7116
@sige7116 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪ ለህፃናት ኤግዝማ የማረዳ ነገር ዶክተር የሚያዝልኝ ክሬሞች ምንም አረዱኝም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በዚህ ሳምንት እሰራለሁ
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 3 жыл бұрын
Thank u yanchim selamesh yibeza
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሜላታችን
@የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ
@የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ 3 жыл бұрын
ሠላም ሜልዬ እናመሰግናለን 😘😘🌹🌹
@ferahiwotyohannes3293
@ferahiwotyohannes3293 3 жыл бұрын
Melu betam Enamsegnaln
@misganaworku3653
@misganaworku3653 3 жыл бұрын
Meli fite oily nw ena eyetetekwmkut yalehut demo Aveeno nw....betam temechtogn konjo nw gn acne eyetemelalese aschegeregn....Aveeno yhon ende? Chgralew?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Aveeno ብዙ አይነት አለው እኔ ሁሉም ቪዲዮዎቼ ላይ የምጠቀመው ብዬ ያሳየሁት ፈዛዛ አረንጓዴ እና ቤዠ ከለር ያለው የአጃ ምስልም ያለውን ከሆነ የምትጠቀሚው እሱ ብጉር አያባብስም ሌላዎቹ የAveeno ምርት ክሪሞች ግን ብጉር ያባብሳሉ በተጨማሪ ስኳር ዳቦ ፓስታ ( ስንዴ በአጠቃላይ) በዘይት ተነክሮ የተጠበሰ ምግብ ማዘውተር ብጉር ያባብሳል በዚህ እርእስ ላይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
@misganaworku3653
@misganaworku3653 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 Lk nesh Aveeno aydelem....Cerave foaming eyetetekemkugn neber esu nw.....sakom keneselgn....Amesegnalew meli
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
ዌልካም ሜልዩ ውድ የጠፋሰው ❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Thanks konjo for sharing 🙏
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 3 жыл бұрын
እባክሽ የብብት ጠረን ማስወገጃ ብትሰሪልን
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Lomi tekebi
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 3 жыл бұрын
@@selaminamoges5987 eshi amesegenalhu
@misrakzewdie5978
@misrakzewdie5978 3 жыл бұрын
Melu welcome!
@tsionisrael6203
@tsionisrael6203 3 жыл бұрын
Ye aniget tikuret nigerign ebakish
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው! የአንገታችን ቆዳ ከፊታችን ይበልጥ ሴንሲቲቭ ነው ምክንይቱም በቂ ወዝ አመንጪ ግላንዶች የሉም አንገታችን ጋር እና ለፊት የምንጠቀመውን የማድያት ወይም የጥቁረት አክቲቭ ቅባት አንገት ላይ መቀባት የለብንም እና የአይን ዙሪያ ጥቁረት የሰራሁት ቪዲዩ እይው ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ያሉ ቅባቶች ለአንገትም ይሆናሉ ለምሳሌ Avene ( vitamin A ) ቫይታሚን ኤ ይሁን እንጂ ሬትኖል ግን አይደለም ተጠንቀቂ ( ሬትኖል ለአንገት አይሆንም ) ይሄ ሬትንአልድሀይድ ይባላል በተጨማሪ ቀን ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ አንገትሽን ሽቶ አታስነኪ ቆዳ ያጠቁራል እና ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ
@sumeesumee8936
@sumeesumee8936 3 жыл бұрын
La bebet tukrt matfeya ceram teblo yetsra shuk bayegn malye
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ላይ ያወራሁት በሙሉ ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ የቆዳ ማንጫ ( skin whitening ) በፍፁም ለመጠቀም እንዳትሞክሪ
@sumeesumee8936
@sumeesumee8936 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 ish yen konjo amseganlaw batem ba mukat meknytnaw maslagne tokarbegn en yehn doderant betakame yatefal?wys lela amerch ale?
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 3 жыл бұрын
Are Tey meluye tolo tolo ney
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
እሽ እመጣለሁ
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 Жыл бұрын
👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
የጭን መጋጠሚያ ጥቁረት / Inner thigh pigmentation
17:02
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 51 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Learn English in 4 Hours - ALL the English Basics You Need
3:58:51
Learn English with EnglishClass101.com
Рет қаралды 2,8 МЛН
ስለ ኦሌ ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ/
15:19
Melat Demessie
Рет қаралды 44 М.
Think Fast, Talk Smart: Communication Techniques
58:20
Stanford Graduate School of Business
Рет қаралды 41 МЛН
የ ብብቴ ጥቁረት ሽታ በሳምንት አንድ ቀን
12:46
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 106 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН