ለብፁዕ አቡነ በርናባስ ያቀረብኩት ጥያቄ ኢየሱስ አማላጅም ተማላጅም ነው ስላሉት!!

  Рет қаралды 11,563

Wedase Maryam Ze Efrem

Wedase Maryam Ze Efrem

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@lsaneyaredawyan8105
@lsaneyaredawyan8105 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ብፁዕ አባታችንን ደግሜ በዚህ ዩቲዩብ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ሆኛለሁ ቤተሰብ ሁኑኝ
@phun4379
@phun4379 Ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን:: ጠያቂ እና እና እያልክ መጨረሻ የሌለው ተደጋጋሚ ንግግርህ ያሰለቻል ጥያቅህን ወይም ሃሳብህን ጭምቅ አርግ ሁለተኛው ተናጋሪ ደሞ የባሰ ዙርያ ጥምጥም ሆነ ስለአንተ መተዋወቅ ማንንም አይጨንቀውም እሱን በግል አግኝተሃቸው መነጋገር ነበር
@taologosmedia5103
@taologosmedia5103 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ
@ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ 2 жыл бұрын
የኛ መልካም አባት በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልዎት የኔ ትሁት አባት እናንተም ጠያቂዮቹ በፍጹም ያባትነትና የትሁትነት ክብር በመጠየቃችሁ ተባረኩ።
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
ተባረኩ አባቴ ጌታ ይባርኮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alem4320
@alem4320 4 жыл бұрын
እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማን
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
@taologosmedia5103
@taologosmedia5103 Жыл бұрын
የብጹዕነታቸውን አድራሻ ብትተባበሩኝ በጥብቅ ፈልጌያቸው ነበር ወንድሞቻችን
@EDg11
@EDg11 Ай бұрын
ለቅዱሳን በሰጠው ስልጣን እንደውም አምላክ አድርጎ ስለሾማቸው በእምነት የሰው ልጅ የጠየቃቸውን ይሰጣሉ ያደርጋሉ (የሚገባውን)። ይህ አንኳር ነጥብ ነው። አለበለዚያ አምላካቸው የሰጣቸውን የቅዱሷኑን ፀጋ ማሳነስ ወይም ቅዱሳኑን እንደው የመታሰቢያ ብቻ አድርጎ መውሰድ ያስመስላል አገላለፃቸው።
@ephrem8478
@ephrem8478 4 жыл бұрын
Amennn 3🙏🙏🙏
@eurotele415
@eurotele415 2 жыл бұрын
የኔታ አስተምሩኝ አባ እኔ ዝም እላለሑ ። እግዚአብሔር ለዘላለሙ በኛ ተከታይዎቻችን የተመሠገነ ይሑንልን
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
ትክክል ቅዱሳን ያለ ጌታ ኢየሱስ ምንም ማድረግ አይችሉም ሁሉም በኢየሱስ ስም ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 жыл бұрын
ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ በቅንነት እንዛመድ
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 4 жыл бұрын
አሜን ሁላችሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው።
@wedihager5194
@wedihager5194 Ай бұрын
ጥሩ ነው ሆኖም ግዜው እየተሻማህ ሆኖ ተሰማኝ እና የምትናገረው አጠር ብታደርገው
@amiapp6147
@amiapp6147 4 жыл бұрын
ደመረኩ በቅንነት
@ወይራወይራ
@ወይራወይራ 4 жыл бұрын
ደመረኩ በቅንነት ና ወደቤቴ
@ZedEthioTube
@ZedEthioTube 4 жыл бұрын
Amen
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 2 жыл бұрын
ጥምቀትና ጃንደረባነትን አባ ምን አገናኘው?
@amiapp6147
@amiapp6147 4 жыл бұрын
በረታ ልን
@natimrtube7012
@natimrtube7012 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@derartutola7404
@derartutola7404 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
@Minch2721
@Minch2721 Жыл бұрын
እኚ አባት ሀይማኖታቸዉ ከበጋሻዉ፣ከትዝታዉ ጋር አንድ ይመስለኛል።
@Mamaye1983
@Mamaye1983 Жыл бұрын
Kene teztawnabegashaw sayon..Keibible garand selone neww...
@mirko3426
@mirko3426 4 жыл бұрын
dn efiram እሳቸው ሳይሆኑ ያሉት ሃዋሪያዊቷ ቤተክርስትያን ነች ያለቺው ኩኩሃ ሃይማኖት የቅዳሴ መጻህፍቱን መጽሃፍ ቅዱሱ ትርጓሜዎቹን ውዳሴ ማርያሙ ን አስተውለህ ብታነብ ስለ ክርስቶስ ሊቀ ካህንነት በደንብ ብትረዳው መልሱን ታገኘዋለህ ወንድሜ ቤተ ክርስትያን በክርስቶስ ደም እንጂ በሰዎች አስተሳሰብ ላይ አልተመሰረተች፡፡ ማህበረ ቅዱሳን በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ክፍል 9ን ተመልከት ማህቶት ቲዩብ ላይ አባታች ሆይ ትርጓሜ ላይ ክፍል 4 ን ተመልከተው በተረፈ አጠያየቅህ እይታህ ግ ን ኦርቶዶሳዊ አይደለም አሳፍረሀኛል
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 4 жыл бұрын
እስኪ አስረዳኝ እሳቸው ያብራሩትን ለኔ ተወው እና ያንተን አብራራልኝ። ፩፣፣፣ ኦርቶዶክሳዊ አጠያየቅ እንዴት ያለ ነው?? የኔ አጠያየቅ ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ስትል ምናዊ ሆነብህ ታድያ ግልፅ አርገው እስኪ?
@እንምከረሙራእግዘር
@እንምከረሙራእግዘር 2 жыл бұрын
መልሱ የታለ?
@selamyemariyamlijtube457
@selamyemariyamlijtube457 4 жыл бұрын
አሜን፫ የኔ ውድ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ በቅንነት አንችም ነይ እንዛመድ
@estifanosmesfin1075
@estifanosmesfin1075 Жыл бұрын
yetale melsu?
@fikaduteferra6022
@fikaduteferra6022 2 жыл бұрын
Ye enga bekate ende meregem chereke new. Manem sew bekate yelewem.. Bekatachin eyesuse becha new yesew lije bekate yetu new?
@TameTesema-s1j
@TameTesema-s1j Ай бұрын
የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ተከታይ ባልሆንም እኝህን አባት የመጨረሻ ወድጃቸዋለሁ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም !!
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
ሲጀመር የሲኖዶስ መለያየትና የቤተክርስቲያን አስተምሮ ምን አገናኘዉ አረ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን!!
@selamzenaenasport4262
@selamzenaenasport4262 4 жыл бұрын
Tikikil nachew abatachin
@selamzenaenasport4262
@selamzenaenasport4262 4 жыл бұрын
Jesus amalaj new. Temalajim new
@phun4379
@phun4379 Ай бұрын
እረ አናግሯቸው እባካችሁ
@የአባተልጅየእናቴመልክ
@የአባተልጅየእናቴመልክ 2 жыл бұрын
ወንዴ፡በእውነት፡እኔ፡ኦርቶዶክስ፡ነኝ፡ነገር፡ግን፡እኚን፡አባት፡መናፍቆች፡እንደመጠቀሚያነት፡ተጠቅመው፡እየሱስ፡አማላጅ፡ነው፡ብለዋል፡በማለት፡በመሃበራዊ፡ሚድያ፡ተጠቅመውበታል።
@birtukanfantahun6623
@birtukanfantahun6623 2 жыл бұрын
ወይ ቃሉን ከመጽሐፍ ቅድስ ፋቁት..ወይ ተቀበሉት !!
@birtukanfantahun6623
@birtukanfantahun6623 2 жыл бұрын
የቀድሞይቷ ኦትሮዶክስ እኮ አማላጅነቱን ታምናለች።ዛሬ ከፕሮቴስታንት ጋር ለመቃረንና ለቢዝነስ ሲባል ነው
@fase-man6355
@fase-man6355 2 жыл бұрын
@@birtukanfantahun6623 ማንም ጥንታዊ ኦርቶዶክሳዊ አባት፤ሃዋሪያትም ቢሆኑ አማላጅ በሚለው ስም አልጠሩትም። እኛ ኢየሱስ መካከለኛ፤ ጠበቃ፤ ሊቀ ካህን፤ አስታራቂ ነው ብለን እናምናለን። አማላጅ በሚለው ስም ግን እንጠራውም። እኛ አማላጅ የሚለውን ቃል የምንተረጉመው ጸልዮ መልስን ከአምላኩ የሚጠብቅ ነው። ለምሳሌ ሰወች ለሰወች ሲለምኑ አማላጅ ናቸው። ምክንያቱም እነርሱ መልስን ከአምላካቸው ይጠብቃሉ፤ ኢየሱስ ግን መልስን እይጠብቅም።
@makdaaman1147
@makdaaman1147 2 жыл бұрын
ኣባ በመጽሓፍ ቅዱስ ከሴት የተወለደ እንደዮውሃንስ የለም ነው ያለን 2፣ ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ስል ቤቴ ካለ በስሙ እንጂ በሌሎቺ ይጠራ የምል የለም 3፥ በርግጥ መወለድ እንዳለብን ልክ ነው ነጀመርያ ግን እምነት ካዛ ጥምቀት ዝሆን ነው እንደተወለድን የሚናገረው የእግዝኣብሄር ቃል 16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ይህስ ምይሉታ መልስ 4፣ ሃይል የእግዝኣብሄር ነው ይላል ቃሉ ሃይለ ማርያም ብለን ስናወጣ ከቃሉ ኢየተጋጨነ መልስ
@BereketKebede-u5h
@BereketKebede-u5h Ай бұрын
ክብር ይግባውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነቱ ቤዛ(ደሙን በማፍሰስ፣እስከ ሞት በሚደርስ ፍቅር)ሆኖ እንጂ አማላጅ(ምህረት የሚለምን) ሆኖ አይደለም አንሸወድ በአማላጅነት እርቅ ሊፈፀም ይችላል፣የአማላጅ ትርጉም አስታራቂ ሆኖ ግን ያ እርቅ ሚፈፀመው ምህረት በመለመን ከሆነ ነው፤ በተደጋጋሚ ቅዱስ ጳውሎስም መፅሀፍ ቅዱስም የኢየሱስ ክርስቶስን አስታራቂነት ሲናገር በሞቱ፣በቤዛነቱ እንደሆነ እንጂ በምልጃ(ምህረት በመለመን) አይደለም። ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን ቤዛችን ትለዋለች እንጂ አማላጃችን አትለውም!!!
@taologosmedia5103
@taologosmedia5103 Жыл бұрын
ዜማውን አስተካክል
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem Жыл бұрын
ዜማው እንዲህ ነው የሚባለው ብለህ አስተካክልልኝ በደስታ ሚያስተምር ተጉኝቶ ነው።
@Trust868
@Trust868 2 жыл бұрын
እኚህ ሠው በዚህ ዘመን ከገዳዩ የሄሮድስ የአብይ መንግሥት ጋር የቆሙ አጭበርባሪ ናቸው። ለተዋህዶ እያየን ላለነው ጥፋቷ በታሪክ ከሚጠየቁት አንዱ ናቸው። በመለፍለፍ የሚመጣ ነገር የለም።
@Abi.D16
@Abi.D16 4 жыл бұрын
Amen
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ብጹዕ አቡነ በርናባስ መልስ ሰጡ  ኢዮብ ላይ ለምን ዘመቱ
11:04
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 6 М.
አቡነ በርናባስ " የቅዱሳን ምልጃ በአጸደ ነፍስ "
1:21:30
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН