ልብ እንዴት ይከፈታል፡ማስተዋልስ እንዴት ነው የሚመለሰው

  Рет қаралды 17,898

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን ወድማችን ልቦና ስጠይ አምላኬ ሆይ የኔ ልብማ ማስታወል የለም ሙሉ በሙሉ ተደፋኗል በጣም ተቸገረኩ ከኔ የበረታችሁ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 2 жыл бұрын
አኔም
@clrqtr8818
@clrqtr8818 Жыл бұрын
እኔም
@RosterMan-f6h
@RosterMan-f6h 19 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@DghfdVsghy
@DghfdVsghy Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር የተከፈተ ንጹህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@TigistDese-o7m
@TigistDese-o7m 22 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በፀጋ ያንርህ አሜን🙏እኔ የመርሳት ቺግር አለብኜ አይምሮይም ልቤም ተደፍኖል 😢😢😢😢 ምላርግ በጣም ተቸገርኩ
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ ቃለህይወት ያሠማልን እንደአንተአይነት ያሉ ወጣቶችን የሠጠን ቅዱስ ፀባዖት ይክብር ይመስገን አሜን።
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድ ሜ
@senegiyorigisfanos368
@senegiyorigisfanos368 2 ай бұрын
የእግዚያብሔር ደግነቱ እደዚህ አይነት ትውልድ ላይ ስላደረሰኝ አመሰግነዋለሁ
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 2 жыл бұрын
በድጋሚ ልጻፍልህ እኔ ልቤን እናማስተዋሌን ያስለቅሁት ሁሌም በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው በጌታ ስም ልቀቅ እያልኩ ነጻ አውጥቼዋለሁ ሞክሩት ስትቀጠቅጡ ልብ ልቀቅ ማስተዋል ልቀቅ በመላእክት በጻድቃን ስም መለኮታዊ እሳት ከላይ ከሰማይ እየጠራችሁ ቀጥቅጡት ግዴላችሁም ዛሬ ጀምሩ በርቱ የእግዚአብሔር ጸጋ ከእናተ ጋር ይሁን
@peacenice8003
@peacenice8003 2 жыл бұрын
እህቴ ለሚገርም በቅርብ የሆነ እቅድ ሲያስብ በ ፍርሃት ነብሴ ይንቀጠቀጣል ፍርሀት ይፈራለሁ መንፈስ ይሆናል ።
@honeysaba4890
@honeysaba4890 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅለን!!!
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
ዲ/ን ማስረሻ አስማረ፣በርታልን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
ጌታሆይ ልቤን ክፈትልኝ 😢 ማስተዋሉን አድለኝ 1ስአት 2ስአት -3ስአት ጆሮየ እስኪጮህ ተምሬ 0ነኝ ኦ አምላኬ የተደፈነውን ልቤን ክፈትልኝ ለምስክርነት አብቃኝ
@ፍቅርአበባው
@ፍቅርአበባው Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@TigistMamo-pc4ks
@TigistMamo-pc4ks Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን ወንድማችን
@mesi557
@mesi557 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ወንድማችን👏👏❤💚🌺🕊🕊🕊ምስጥረ ጥበቡን ይግለጥልህ ✅🙏🙏✝️
@FathimaFathima-lo1lo
@FathimaFathima-lo1lo Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወቴ ያሰማልን በእርሜ ይጠበቅልን
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን አትጥፍ
@linamona9555
@linamona9555 Жыл бұрын
አሜን ፳ በእወነት ቃል ያብዛልኝ ወንማችን ጌታ ሆይ አይነ ለቦይዪ ክፈተልኝ 😥😥
@makimahari4958
@makimahari4958 2 жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠን😥
@etuyemariamlij6025
@etuyemariamlij6025 Жыл бұрын
ስልክህን አግንቼ ደስ አለን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጠና ይጠብቅህ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Жыл бұрын
ወንድማለም እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ቃለህይወትን ያሠማልን 🕊🕊🕊
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም በቤተክርስቲያን ስም ተሸውጃለሁ ግን እኔ ለቤተክርስቲያን ብየ ስለሆነ የላኩት ፈጣሪየ ያስበኛል ብየ አሰባለሁ ለአጭበርባሪዊች ግን እግዚአብሔር ማስስተዋሉን ይስጣቸው 💔💔💔💔💔💔
@alemethiolove3159
@alemethiolove3159 Жыл бұрын
ይገርማል ይሄ ሰውዬ የዛሬ ዓመት ኮንዶሚኒዬም ደርሶኝ የምከፍለው አጣሁ እርጂኝ ብሎ እኔ ዝም ብዬው አለፍኩ አቤት ጌታ ሆይ ምን ይሻለናል
@lidiya727
@lidiya727 2 ай бұрын
የት
@vufuf9066
@vufuf9066 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የበረከት አባት የቅዱስ አባታችን የመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ የኔ ትልቁ ችግር ማስተዋል ማጣትና መርሳት ነው እባክህ በፀሎት አስበን ዲያቆን ግራ ግብር ብሎኛል መፍትሄው
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Жыл бұрын
አሜን ቓል ሐወት ይስማልናል
@TeweldeAsfaha
@TeweldeAsfaha Ай бұрын
Egziabiher mestewalun yisten
@halefomkassaye1781
@halefomkassaye1781 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
@muluworkdesale3809
@muluworkdesale3809 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ ለየት ያለ አገላለፅ ፀጋ ይብዛልህ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@banchiyekdusgebrillij7122
@banchiyekdusgebrillij7122 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ትምህርት
@tigisttigist5409
@tigisttigist5409 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እስካመጨርሸው አደምጭለሁ እና እኔም ጠይቆኝ ነበር ካዛ እኔ ይለኝ ብዬ ስልኩን ዘገሁበት
@NewDubai-g7z
@NewDubai-g7z Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙌May God bless you 🙇💐🙇‍♂💐🙇‍♀💐👨‍👩‍👧‍👦💐😍🌴🤩🌻🥰🌹😘💚💛❤God bless your your Genration.🙏🙏🙏
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በርታልን ወድማችን
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ እኔ ጠላቴን በምስጋና ብዛት ያዝኩት አንተም በየትምህርትህ ውስጥ ስለ ምስጋና ደግመህ ደጋግመህ አስተምር ስለ ስንፍና ቃል ከአንደበታቸው እንዳይወጣ አስጠንቅቅልኝ ፈጣሪ ይባርክህ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher Egzibher wodemalem AMEN AMEN AMEN kale hiwot kale berket yasemalin tsgawin Yabizaleh wodemachen 💚💛❤🤲👏
@nigatemelakumelise-fj1er
@nigatemelakumelise-fj1er Жыл бұрын
kalehiwet yasemalen
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏የነብሴን አይን ክፈትልኝ🙏🙏አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemalen
@Belayneshtadese-p4i
@Belayneshtadese-p4i Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@samivic
@samivic Жыл бұрын
የሂወት ቃል ያሰማሌን ወንድማችን
@yenealemgenene
@yenealemgenene Жыл бұрын
kale heyewet yasemalen yenenem leb endekefetlgn bestelot agezugn እህተ ማርያም ነኝ besedet hager😢😢😢
@AhsorjqhekrHqheidiwhqkw
@AhsorjqhekrHqheidiwhqkw Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን
@rahwaabraha4282
@rahwaabraha4282 2 жыл бұрын
egzabiher ybarekeh
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 2 жыл бұрын
እደኔ ተሰፋ የቆረጠ አለ ልቡ ደንድኖበት አ😭😭😭
@arsimasima21211
@arsimasima21211 2 жыл бұрын
ትምህርት ወደ ነብስ የሚገባ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ ወድሜ
@negestatnega8285
@negestatnega8285 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekdes9550
@mekdes9550 2 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln wedmachin
@selamselam5317
@selamselam5317 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ማስተዋልን ያድለን
@ህይወቴነሽድንግልማርያም
@ህይወቴነሽድንግልማርያም 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@FasickaTadesse
@FasickaTadesse Жыл бұрын
Egziyabiher yibarkh
@belayhailu8441
@belayhailu8441 2 жыл бұрын
Kal heyewat yasemah ewunat naw melak menkerat lemenfesawi sew role model nachew edemeyachewun yibarekelen.
@genetnigatu1770
@genetnigatu1770 2 жыл бұрын
ወንድም አለም ቃለህይወት ያስማልን እናመሰግናለን
@ቲጂዎለየዋ
@ቲጂዎለየዋ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@letitrain2884
@letitrain2884 Жыл бұрын
Igzer yibarkih !!
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወድሜ ብዙ አጭበርባሬ አለ
@AbebaAlemu-r7t
@AbebaAlemu-r7t Ай бұрын
Yasadigih lij
@karimamak7926
@karimamak7926 8 ай бұрын
አሜንንን
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tigistamare1811
@tigistamare1811 2 жыл бұрын
ቃል ህይውትን ያሰማልኝ አባዬ 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@ntmtech3238
@ntmtech3238 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@beatibeati8851
@beatibeati8851 Жыл бұрын
Amin Amin Amin 🙏🏻
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መጣክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asmaraethiopia4138
@asmaraethiopia4138 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@الال-ت7ط2م
@الال-ت7ط2م 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን ያስማልን. ወድማችን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ምነው ጠፋህብን በሰላም ነው ትምህቱን አዳምጨ እመለሳለሁ ሰላማቹሁ በክርስቶስ ይብዛ
@asteraster2734
@asteraster2734 2 жыл бұрын
Waqayoo sagalee jirenyaa siyaa dhagechisuu obolesaa koo
@tgk3739
@tgk3739 Жыл бұрын
ከጀርባ ያለዉ ሙዚቃ ቢጠፋ ትምህርት እንድንከታተል ያረዳል
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ 2 жыл бұрын
አንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 🙏አሜን አሜን አሜን ♥♥♥ወድማችም እናመሰግናለን ♥♥♥የኔስ ልቤ ድፍን ያለ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jemanesh4454
@jemanesh4454 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን የስማልን ወድማችን መምህር ግርማ ውንድሙ አገልግሎት ጀመርዋል እባቹን የምታውቁ ካላቹ የት የምነገነኛቸው በማርያም
@SamiAsefa-w5t
@SamiAsefa-w5t Жыл бұрын
Wandimachin qala hiywatin yasamalin edmee insa xrnaa ysxilin
@masaratlagaasa1586
@masaratlagaasa1586 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏
@rahwatsegay6714
@rahwatsegay6714 2 жыл бұрын
Betam dess yemyli timhrti Egzabiher xegu yebzhalka wendme
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
መንድማችን ፡ ባንተ ፡ አድሮ ፡ የመከረን ፡ የገሰተን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይመስገን ፡ ተምረናል ፡ ወንድማችን ፡ ልብ ፡ ይስተን ።
@OneLove-v5k
@OneLove-v5k 2 ай бұрын
Kalheywt,yasmaln,
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
eweneteshen new wenedema kesefeten yametut enesu nachaw wetew laba mehon yichilalu arekesat
@MeseretAdane-x3w
@MeseretAdane-x3w Жыл бұрын
ማልቀሥ ሥፈልግ እንባየን ያደርቀዋል ምን ይሻላል ወኖዲሜ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Жыл бұрын
ወንድማለም እኔ ጥያቄ አለኝ እናት እና አባቴ በልጅነት ነው የሞቱብኝ እና በየሰው ቤት ነውያደኩት እና ፊደል አልቆጠርኩም ግን አሁን በሥደት ሁኜ በወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል እና በእግዚአብሔር ቸርነት አነባለሁ ግን አረጋኖ ሳነብ አይነን ይወጋኛል ምን ማደረግ አለምን ??????👈👆
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
ታድለሺ
@embat1302
@embat1302 2 жыл бұрын
❤❤❤. Memhr. Gram. Agenagalew. Eylu. Yemizerfu. Sew her alu
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 Жыл бұрын
ወንድምየ ሰላም ጤና ይስጥልን ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር ባንድወር ከምናምን ቆንቆ ካልቻልሽ አሳፌርሽ አለሁ ተባልኩ ግን እንቢ አለኝ ልማር ብየ እሰማለሁ የሰማሁት ደግሜ አላስታዉስም 😢😢😢ሀይሙሮየን ላይ ነዉ መሰል ያለ መፈሱ ደሞኮ የጀመርኩትን ነገር አልጨርሰዉም ስራም ሆነ ጀምሬ እተወዋለሁ ምን ላድርግ ጨነቀኝ ማርያምን አሁን መምጣል አልችልም ብር ገና አላስኩም ግራ ገባኝ ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢
@Basfhjkpoytrwqg
@Basfhjkpoytrwqg Жыл бұрын
ሰላም እንዴትነህ ወድሜ የምትለቃቸውን አያለሁ
@ZerfeneshNeda
@ZerfeneshNeda Жыл бұрын
ነገሮች በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ ምአይነት የማስተዋል ልጸልይ ወንድ ሜ
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 2 жыл бұрын
Amen
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Жыл бұрын
❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen👏👏👏👏👏👏amen
@demissiegashuphd
@demissiegashuphd Жыл бұрын
you approved that age is just a number! .
@embat1302
@embat1302 2 жыл бұрын
Yen lb. tedefnol. Mar. Kalehwet yasemaln
@solomonw.9291
@solomonw.9291 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስን ስራፂ ብዬ ይባላል ::በመቀጠል የመምህር ግርማን ፎቶ ከቨር አድርጎ ፖስት ማድረግ ተገቢ ነው???
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@AhsorjqhekrHqheidiwhqkw
@AhsorjqhekrHqheidiwhqkw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hasetbrktiabate121
@Hasetbrktiabate121 2 жыл бұрын
,ልብ እንዴት ነው የሚሰበረው
@yergalemwolde74
@yergalemwolde74 2 жыл бұрын
እባክህ ቁጥርህ ብትሰጠኝ ሰሞኑን ነዉ ማዳመጥ የጀመርኩት
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@asmaraethiopia4138
@asmaraethiopia4138 2 жыл бұрын
እሽ ወንድማችን
@hairstylis
@hairstylis 2 жыл бұрын
How we can talk to u btother
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
"ከወጣትነታችን ጀምሮ እግዚአብሔር ን  የሚያስረሱን  ክፍ መናፍስቶችን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን"
34:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 91 М.
Memehir Girma Wondimu Video 709 "በተከፈተ ሰማይ"ድንቅ ትምህርት በ/13/04/2017 ካስተማሩት subescribe_now ትውልድ ይዳን
58:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
Ethiopia orthodox  እስከ ስንት ሰአት ነው ፃም
4:14
Nahom the Ragueal
Рет қаралды 31 М.
ክፉ መናፍስት በስውር የሚሰሯቸው ውጊያወቹ
23:56
ሰማያዊ ሃይል መላበሻ መንገዶች
47:23
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 14 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН