ለብዙዎች የሂዳያ ሰበብ መኾን መታደል ነው! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 51,564

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 399
@ራሀቱልቅልብ
@ራሀቱልቅልብ 2 жыл бұрын
ቀጣይ ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር የቅረቡልን የምትሉ በላይክ👍👍
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 жыл бұрын
ወላሂ. ልፅፍ ስገባ አች ፅፈሽዉ ሳይ እዴት ደስ እዳለኝ.
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 2 жыл бұрын
ሳህ የኔም ነዉ
@ዙላይካዙላይካ
@ዙላይካዙላይካ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ቀጣይይይይ😍😍🌺🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘🍓🍓🍓🍓🍓
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ሳህ ይቅረብልን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ አብደልመናን ይቅርብ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 жыл бұрын
@@ameuyoutube9715 እሺውዴ አብሸሪ ሰብ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 жыл бұрын
@@ameuyoutube9715 ተደምረሻል👆🌹🌹
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 💝💝💝💝💝💝ሺኩረን
@lubinuru7214
@lubinuru7214 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@umhamza6749
@umhamza6749 2 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዘና ሙሀመድ ሙስጠፋ እርጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥክ ያርብ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቅህ እባካችሁ ዳዕዋቶች ከተማ ብቻ አታስተምሩ በቀጥር ላሉት ድረሱላቸው በሽክር እየተጨማለቁ ነው የዕውቀት ባለቤቶች ሆይ ነገ ተጠያቂ ትሆናላችሁ እውቀታችሁን ለሚስኪኑ ለገጠር ሰወች አድርሱ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ውንድም ሙሀመድ ምስጦፋ በጣም ነው ዳእዋህ ደስ የሚለኝ አላህ ይጠብቅህ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 2 жыл бұрын
አህለን ውዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሙስጠፋአ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ ሁልግዜም ስለእናት የምታወራው ነገር 😥😥👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👸🤱👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ayoutube5185
@ayoutube5185 2 жыл бұрын
በተለይ ከምትንገረቸው ሁል ስለ እናት የምትናገረው ሀድስ ልብን ሰልስሎ። ይጋበል
@ayoutube5185
@ayoutube5185 2 жыл бұрын
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 2 жыл бұрын
እኔ እራሴ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 жыл бұрын
መሸለህ ደስየሚል ጵሮግረም ነው አለህ መሰመነው ተጠቀሚ የድርገን አለሁመ አሚን 🤲🤲🤲👍🇪🇹
@መኪነኝ
@መኪነኝ Жыл бұрын
ዋአለይኩም እሠላም አህለን ኡስታዛችን ጀዛካላህ አላህ ይጠብቅህ አንተን ሳይ ኡስታዜ አብዱልመጂድ ትዝ ይለኛል አላህ ይጠብቅህ እርሱንም አላህ ለጀነት ይበልህ
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ 2 жыл бұрын
እኔ። ሰለምቴ። ነኘ። እስታዝ አተን እስታዝ። አብዱልመጅድ አላህ። ይዘንለት። በጣም። አውዳችሆለሁ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
_ማሻ አላህ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ የኔ ምንገዶች Like🙌👍_
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
ሶፊ የኔቅመም እንደዘበኑ ሴት ያልተቅበጠበጥሺ የድቄት ያላብረቀረቅሺ አላህ በሰጠሺ ውብት ብቻ የምትኖር ምረጥ ልጅ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥያቄ አጠያየቅ ስትችይ በሚገባ የጋዜተኝነቱን ቦታ አንቺ ይዘሺዋል
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 2 жыл бұрын
አንችም አድናቆት አገላለፅሽ ተመቸኝ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
@@abdumuhedin921 አመሰግናለሁ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 жыл бұрын
ውስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቅህ እድሚና ጤና አብዝቶ አላህ ይስጥልን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ እስታዛችን አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!
@aminasurur2523
@aminasurur2523 2 жыл бұрын
አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ኡስታዙና በጣም ከምወዳቸው ዳኢዎቻችን አንዱ ነህ በኢማን በአማን በአፊያ ኑርልን
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 2 жыл бұрын
ማሸ.አለህ.ኡስታዝ.ሙሀማድ ሙስጣፈ.።።በጣም.የምኖድህ....ሀየትህን.የርዝምልን..........
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 жыл бұрын
ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ ወላሂ ላአላህ ብዬ በጣም ነው የምወደው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥህ
@MadenaMadena-d8i
@MadenaMadena-d8i Ай бұрын
Mashaa.alla❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@እሪች-ከ3ፀ
@እሪች-ከ3ፀ 4 ай бұрын
መሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
አንደበተ ጣፍጭ ኡስታዝ ስወደው አላህ ይጠብቅህ ቀጣይ አቡ ያሲርን ኡስታዝ አብደል መናንን አቅርቡልን ሚንበሮች እባካችሁ ታሪኩ እጂግ አስተማሪ ነው ።ደግሞ ያኛው ቢላል እምን ደረሰ አሳዩን!
@naimamohamed8779
@naimamohamed8779 2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላ ሂወበረካቱሁ ኡስታዝ አቡ ያሲሪ ኡስታዝ ሙሀመድ ኽድርይቅርብልን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን ዳእዋው በልብ የሚገባ አቀራረቡ ደስ የሚል ዳእዋ ነው እድሜና ሙሉ ጤናህን አላህ ይጠብቅልን ያቆይልን ኡስታዛችን ያረብ የምንወደው የምናከብርክ ነክ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያረቢ
@sofibintmahamad
@sofibintmahamad 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ያዳወውን መንገድ ምቹ የተመቸ የድርግለቹ ውዶች አለሀዬ ይጠብቀቹ
@amazingtube9507
@amazingtube9507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ! ሶፊ ቀጣይ ኡስታዝ ሙሃመድ ፈርጅን (አይዱኒያን )ጋብዢልን
@subads9191
@subads9191 2 жыл бұрын
ሱብሃንአለህ አለህ ትራፊ ያለት ናፊስ ለኢለሀ ኢለለሂ ያአለህ ሰለም እዝናት እና በራካት ቃጥታኛውን መንጋድ ለይ በምከተሉት ለይ ይሁን ኡስታዜ አለህ ይጠብቅክ ያራብ አምንንንን
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@zzzz9900
@zzzz9900 Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ውዱ ኡስታዛችን
@shemsedinshambel7064
@shemsedinshambel7064 2 жыл бұрын
ዉዱ ኡስታዛችንን እኛ የስዳማ ሙስልም ህዝብ በጣም እንዎዶታለን:አላህ ረጅም እድመ ከጤና ጋር ይስጦት። ሶፊ የአንችም ስራሽ አላህ ይከበልሽ.
@seidatube419
@seidatube419 2 жыл бұрын
ኡስታዜ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@ይመስለናልእንጅሁሉምአላቂ
@ይመስለናልእንጅሁሉምአላቂ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዙና🌺🌺
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው
@toyebahussen8302
@toyebahussen8302 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
ያሠላም ማማር አልሀምዱሊሏህ አለነኢመተልኢስላም ኡስታዝና አላህ ረጂም ሀያት ከአፊያ ጋርይስጥህ ያረብ ♥️♥️♥️🥀🥀🥀❣️❣️🌹🌹👍👍👍👍👌👌👌👌
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ የእወቀት ባለቤቶችን ጠብቅልን
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድምጸ መረዋው ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ አላህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን👍
@faitumaahmed8212
@faitumaahmed8212 2 жыл бұрын
እውነት ነው የዋሁች ናቸው ያምናሉ ከወደዳ እንደ ዘመድ እየመጡ ይዘይራሉ አላህ ያበርታክ ውስታዝ ሙሀመጽ ሙስጠፍ በርታልን
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ኢጠብቅህ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ሚንበሮች እንወዳችኋለን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላዴረገን ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@fatoomaasafa6419
@fatoomaasafa6419 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናሀንይስጥህ እርሜህን ያርዝምልህ ከኸይርስራጋር ሀቢቢ
@AaAa-h1g4m
@AaAa-h1g4m 17 күн бұрын
🎉🎉🎉መሸአለህ
@emukedija5170
@emukedija5170 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ጀዛከላህ ኧይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 жыл бұрын
ኢሰላም በየቦታ ይልማ ይብዛ ሀቅነው
@Hነኝየአብዱአፍቃሪ
@Hነኝየአብዱአፍቃሪ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ ወላህ በጣም የምወደዉ ኡሥታዜ እድሜህን አላህ ያስረዝመዉ ያረብ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በደቡብ ደኢዎች ብዙም ስለሌሉ ስልጤ ዉስጥ100%ሙስሊም ነበሩ አሁን 97%እያተባላ በጣም ነዉ የሳዝናል
@lubinuru7214
@lubinuru7214 2 жыл бұрын
ረጀም እድሜ ከጤናጋ በርቺ አላህ ከአቺጋ ይሁን
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 2 жыл бұрын
አላህ ለኡስታዞቻችን እርሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
😭 ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋን ሳይ የራሴን እድሜ አይበታለሁ በሰው ሀገር በቀላሉ የነጎዳ ያባከነ እድሜ አዛነኝ አልሀምዱሊላሂ ዓላ ኩሊሃል አላሁማ ሆይ ዲኑን የምንካድምበት አቅም ስጠን
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
የሚገርመው ስለቤተሰብ የተናገርው ደአዋ አሆንም ደርስ ስሰማው ወላሂ እንዳዲስ ነው የምሆነው የኛ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ከይረን ❤
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝና
@taybatube194
@taybatube194 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ያኔ ማንገዶች አላህ ይጣብቀቹ ኡስታዜ ጄዛክ አላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ በዛ ግዜ ለዳነህ አላህ ምስገነ ይድረሰዉ በጠም ነበር የዘንኩት የነበረዉ ሂድ ሀገር እየገፉ ስወሱዱህ አይቼ
@mereere5285
@mereere5285 2 жыл бұрын
ውድ ኡስታዝና አላህ ረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይስጥህ
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ አሏህ ያቆይልን የኔ መንገድ እንደ ሚዲያ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ማሽ አሏህ የኔ መንገድ የሰለሙ ወገኖቻችን መቋቋሚያ ተቋም ቢሆን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ነገር ግን ሁሉን ነገር መሆን ይከብዳል ኢንሽአሏህ ይሄንን ክፍተት የሚሞላ እንደሚመጣ አልጠራጠርም ከ60,ሚሊየን ከኢትዮጵያ ሙስሊም 10 ሚሊዮኑ ብቻ በየወሩ 10 ብር አባል ሆነን ብናዋጣ ይሄንን ክፍተት መሸፈን እንችላለን ብዬ አስባለው ኢንሽአሏህ
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@amifaethio4224
@amifaethio4224 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጠና ጋር አላህ ይወፍቅወት ኡስታዙና ያአላህ ዳእዋቸውን ብሰማው የማልጠግበው
@Ajaeba521
@Ajaeba521 Жыл бұрын
ኡስታዝን ሁሌም ባየሁት ቁጥር የሀጁ አደጋ አስታውሳለው ያአላህ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጠብቅሄኡስታዙናሶፍጀዛኪአላህኸይር
@ayisha1191
@ayisha1191 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ኢድሜነ ጤነ ይስጥህ ያረብ
@sarahabshawet
@sarahabshawet 2 жыл бұрын
ዚክር 📿 ዚክር ከአላህ ቅጣት ነፃ ለመሆን፣ የቀልብ እርካታን ለማግኘት፣ የአላህን ረድኤት እንዲወርድ ለማድረግ እና መላኢኮች የአላህን ምህረት እንዲለምኑልን ምክንያት ነው። 💚
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 2 жыл бұрын
Subban Allah
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱልመናን ኢንሸአላህ
@lubinuru7214
@lubinuru7214 2 жыл бұрын
ኡዝታዝ ጀዛክ አልላህ ኸይር ዳአዋው በሙ ተሠሚነት አለው ይህ ደግሞ የአልላህ ውፈቃ ነው አልህምዱሊላህ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም የምውደው የማከብረው. አስጣዝ ነው. አላህ ይጠብቅህ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
አህለን እንኳን ስለም መጣችሁ ❥የእስልምናን ፀጋ የሚያወቀው ሙስሊም የሆነ ብቻ ነው!!الحمد الله ውበቱን በቀኝና በግራ ብትመለከቱ ለየት ያለ ስሜት አለው
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
👌🏼👌🏼🌃🌃🌃♥️
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
ናአም👌
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ኡስታዞችን ወንዶቹን በወንዶች ብታቀርቡ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 2 жыл бұрын
እስማማለው። ያለ እፍረት free ሆነው ጠያቂውን እንዲያናግሩና መልእክት ማስተላለፍ ይችላሉ
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድ በወንድ ፡ ሰት በ ሰት ቢሆን በደንብ ሃሳባቸው ለመግለጽ ይችላሉ
@abdikadirosman9819
@abdikadirosman9819 2 жыл бұрын
መልእክቱ ላይ እናቶክር
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
@@abdikadirosman9819 ሸሪአውን ነው ያልነው መልእክቱንማ ካንተ በላይ አድምጠን ሊሆን ይችላል
@abdikadirosman9819
@abdikadirosman9819 2 жыл бұрын
@@shemsiyakedir9989ሻረአው ከ ሁለት በላይ ስለሆኑ ይፈቅዳል አላህ እኽላሡን ይወፍቀን
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 2 жыл бұрын
እችላለሁ ብለን ካሰብን የማንችለው ነገር የለም እያንዳንዱ የህይወት መስመራችን የቱንም ያክል እቅፋት ቢበዛበትም ጥንካሬ እና ሰብር ካለን ለስኬት የማንበቃበት ምንም ጉዳይ የለንም ኢንሻ አላህ በአላህ እገዛ ሁሉም ነገር ይሳካል💌👌
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይወፍቃችሁ፣ወላሂ እኔምኮ ልጄ ዳኢ እንዲሆን ዱኣየ ነው ምናልባት ቀሪ ቤተሰቤ በሱ ሰበብ ሂዲያ ቢያገኙ፣አሏህ ያሳካልኝ ያረብ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛአን
@asma-r2b
@asma-r2b 2 жыл бұрын
ድምፅ ምረዋው የኢስላም ዋርካ ወላሂ አንደበትክ ሲጥመኝ የወላጆች ሀቅ የሚለው ዳዕዋክ አጫጭር ቁጥባዎችክ ወረቢ እወድካለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@gff9164
@gff9164 2 жыл бұрын
ማሻአላህ 🥀
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
አህለን ወስአህለን ኡስታዛችን ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም ኡስታዞች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የማዳም ቅመሞችዬ
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ተደርገሻል ጥሩ ነገር አያለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@ራሀቱልቅልብ
@ራሀቱልቅልብ 2 жыл бұрын
ዋአሊኩምስላም ወራህመቱላህ ወብርካቱሁ አላህ የጠብቃቹ ኡስታዞቻቺን
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ
@abdulsemedmohammed4165
@abdulsemedmohammed4165 2 жыл бұрын
ሁስተዜ አላህ እድሜና ጤነ ይስጠክ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይወፍቅህ ኡስታዛችን
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q 2 жыл бұрын
Alhamdulillah ustaz rajim edime
@tube-jk1pg
@tube-jk1pg 2 жыл бұрын
እናውጋ ስትሉ ደስ አላችሁኝ በ ሰሜን ወሎ ከወልድያ ትንሽ ወጣ በላ የምትገኝ ከተማ ሐራ ትባላለች የሙስሊም ሀገር ነች ግን ወጣቶች ያሉበት ሁኔታ በጣም አሳዛኝ ነው ይህም እስላማዊ ትምህርት የሚሰጥ ባለመኖሩ መስጊዶች አሉ አስተማሪ የለም
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 2 жыл бұрын
ያሠላም የዛሬዉ ማሻ አላህ
@mohammedAssefa-v6j
@mohammedAssefa-v6j Ай бұрын
مشاء لله
@Saeda263
@Saeda263 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ልይና እመለሳለሁ
@salihahardin3421
@salihahardin3421 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ አላህ ይጠብቃቹ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመታል ኢስላም
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አላህ ይጠውል ኡሙረክ ጀግናችን : ።።
@musewonde8525
@musewonde8525 2 жыл бұрын
As WO WO Allah hayatachewun Yarzmilen
@abduhussenhussen5697
@abduhussenhussen5697 2 жыл бұрын
ሚንበር. ሦፋ የኔ ቆጆ
@lubinuru7214
@lubinuru7214 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱህ ሦፊዋ እረጂም እድሜ ጋ ይስጥሺ
@suaadawol2202
@suaadawol2202 2 жыл бұрын
As wr wb Mashaallah ustaz Muhammad Khadir essa n gabzut
@tube-yc8qg
@tube-yc8qg 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ኡስታዙና እንኳን እዛሪ ደረስክልን ሁሉምአልፎ ረዥም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር ይወፍቅህ
@TMG-b4w
@TMG-b4w 2 жыл бұрын
Mashaallah endit endemwedew endemakebrew outazn Allah yetebeqeh!
@medna1571
@medna1571 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ እንኳን ስላም መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠባበቃችሁ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጡሩ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጠብቃቹ እህቶቼና ወንድሞቼ ቀጥሉት ❤️👍❤️
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኛ ኡስታዝ አሏህ ይጠውል ዑምረክ 🤲 اللهم صل وسليم على نبينا محمد ዑስታዝ መሀመድ ከድር ይቅረብልን
@asas1800
@asas1800 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዙና አላህ እድሜህን ያርዝመው ግን ለወንዶች የወንድ ጋዜጠኛ ቢሆን አሪፍ ነበር
@እማማሀገሬ-ቐ9ነ
@እማማሀገሬ-ቐ9ነ 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ኡስታዙና ቀጣይ ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር
@ummusafiyaa4573
@ummusafiyaa4573 2 жыл бұрын
Masha allah mashaa allah mashaa allah🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@tamimaabdo6
@tamimaabdo6 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ መገድ በጣም የምወደው ነው አላህ ይጠብቃቹ ሶፊዬ የኛ እንቁ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጉጉት ነበር የምጠይቅ
@bertukanibrahim4554
@bertukanibrahim4554 2 жыл бұрын
Mashallah
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም የገረመኝ ነገር የእህታን ታሪክ የተናገረችው ልጅ ቀጥቅጠው ልጃቸውን የገደሉት ሰለመች ብለው እሳስ ምን ላይ ትሆን 😢😢 የሞተችውንም አላህ ለጀነት ይበላት እሳንም አላህ ይጠብቃት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 💔
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
ልቤን ነው. የነካውእኔም💔💔💔
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
@@louatlouat8603 እኔ እራሱ እህታ ምን ላይ ትሁን 💔😥
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН