ሙሐመድ ሌላኛው አምላክ ይሠስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ ||

  Рет қаралды 35,548

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#የኔ_መንገድ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 344
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
አላህ ሆይ አተ የማይቸግርህ ጌታ ነህ የአዛኛች አዛኝ የሆከው ጌታ እናትና አባቴን ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rukiya6481
@rukiya6481 2 ай бұрын
አላህ ሒድያዉን ወፍቋቸዉ በቅርብ ያስደሳሽ ❤❤
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
@@rukiya6481 አሚን አሚን አላሁመ አሚን የኔ ውድ
@Zebiba4252
@Zebiba4252 2 ай бұрын
አላህ ይወፊቃቻው አብሽር እህት አላም❤❤
@seadi5831
@seadi5831 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ይወፍቃቸው
@ZahraAbdo-g8g
@ZahraAbdo-g8g 2 ай бұрын
አላህ ቀትተኛውን መንገድ ይወፍቃቸው ያረብ🤲🤲
@birtukan310
@birtukan310 2 ай бұрын
ሰለምቴዋች ላይክ አጋጩኝ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ አድ እህቴና ወድሜም ሰልመዋ የቀሩትን አላህ ይምራልኝ ያርብ
@KasimFerej
@KasimFerej 2 ай бұрын
አብሽሪ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይምራቼው
@user-hl2gq6pr2z
@user-hl2gq6pr2z 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@aminatabdu1094
@aminatabdu1094 2 ай бұрын
አብሽሪ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
ሰላምቴ ወንድም እነ እሂቶቸችንን እንደኔ ከልቡ ሚወድ ❤🎉❤ራሱን ሚገመግም በላይክ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
እኔ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ም
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 2 ай бұрын
የዚህ ልጅ እስከዛሬ ተቀረቡት ሰለምቴወች የተለየ ነው ሱብሀነሏህ አላህ ያፅናክ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
እኔም ብያለሁ ወላህ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
እኔማ ሁሌም ሲቀርቡ ዲምም ግርም ይለኛል ሰለምቴወቺ ጀግኖች ማሻ አላህ
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 2 ай бұрын
ብጥም የልያል አላህ የውደድውን ወደሱ ያምጥል
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 ай бұрын
​​@@fatmah6936እኔም እንዳንች እየተደመምኩ ነው ማደምጣቸው ይገርማል በነሱ ቀናሁ በፅናታቸው እኛኮ የሙስሊም ሁነን ተፈጥረን በኢስላም አድርገን ግን የእነሱን ያህል ዲኑን አልያዝነውም ወላሂ አንዳንዴ እያለቀስኩ ነው ማደምጣቸው 😢መሻአላህ ጀግኖች ናቸው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ልክብለሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@HananArabo
@HananArabo 2 ай бұрын
አሰላማለይኩም ይህን ኮሜንት የታነቡ ሁሉ ያላአህ እዝነት በሁላችሁ ላይ ይሁን ዱአ አድርጉልኝ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 2 ай бұрын
ዋአለይኩምሰላም አሚን አላሁመ አሚን አብሽር አላህ ሀጃሽን ያውጣልሽ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
አሚን አሚን አላሁመ አሚን
@Manyazwal
@Manyazwal 2 ай бұрын
የተመኘሽውን ከይር አልህ ያሳካልሽ ፣ አሚን
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 ай бұрын
አሚን አላህ ከተጨነክሽበት አጃ አላህ ይፈርጅሽ
@ዙዙ-የ2ኘ
@ዙዙ-የ2ኘ 2 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته امين يا رب العالمين
@Asiyagw
@Asiyagw 2 ай бұрын
ያረቢይ እናቴንም አባቴንም አሏህ ይምራልኝ ወላሂ በዚህ በኩፍር ከሞቱብኝ የእኔና የነሱ ነገር ተቋረጠ ያ ሰሚኡል አሊም ያጀባር
@zekiyaheyradin5516
@zekiyaheyradin5516 2 ай бұрын
አአለህ ሆይ ወለጆቸወን ምራቸው የራብብብብብብብብ
@Asiyagw
@Asiyagw 2 ай бұрын
@@zekiyaheyradin5516 አሚን ያረብ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
ማሻ አላህ በሂወቴ እደዚህ ተመስጨ የሰማሁት የለም ለየት ያለ ታሪክ ለየት ያለ አቀራረብ ባያልቅ ተብሎ የሚመኝ ጀዛኩም አላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ አባት
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
የአላህ ታምር ሱባሀን አላህ ሙስሊም ባልሆነ ሰዉ ዲአዋ እሱንም ምራዉ ያረብ ጀግናዉ ወዲማችን እኳን የእኛ ሆክ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 ай бұрын
ይሄ ወንድማችን እስልምናን ሲገልፅው እንዴት ደስ ይላል አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
ያሹፌር ሰልሞ ይሆን ይከን ካየከው ሰልመህ እደሁ አለሁ በልና ቅረብ የኔ መገድ ላይ
@SozanMd
@SozanMd 2 ай бұрын
haq yet edale yegbaw shafer naw Allah yewafqaw
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ትክክልል🎉🎉❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 ай бұрын
ማአሻ አላህ ታድለናል እኛ ሰለምቴዎች 🎉
@KeyreKeyre
@KeyreKeyre 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠክለት እምነት ተመለስክ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
አላህ ሂዳን ይወፍቅልህ ወድምህን የኔንም ቤተሰቦች አላህ ይመልሱልኝ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ 2 ай бұрын
አሳዘንሽኝ የኔ ውድ አላህ ይርዳሽ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
በጉጉት ነው የከረምኩት እደት እደጣፈጠኝ ሳምቱ እረዝሞብኝ ከረመ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chucgh6651
@chucgh6651 2 ай бұрын
እኔ እራሡ
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 2 ай бұрын
ላይክ አርጉ ማሻ አላህ ወንድማችን እንኩዋን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራህ
@رحمهدرسه
@رحمهدرسه 2 ай бұрын
አልሐምድልላ ዛሬ ማሥታወቂያዉ ተሥተካከለ በጣም ሠልችቶኝ ነበር
@rukiya6481
@rukiya6481 2 ай бұрын
ሡብሀንአላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ አላህ ያፅናህ ወንድም የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሣምርልን
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 2 ай бұрын
እዉነት.ነዉ.ሑሉም.ሙስሊም.ዳእዋ.ማድረግ.አለብን.ምናልባት.እኛን.ሰበ.ብ.ሆነ.ን.ሊሠልሙ.ይችላሉ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተበረካላህ የዝህ ደግሞ ይለያል እኔም ሰለምቴ ነኝ እረደሃለው። አላህ ቤተስቦቻችንን ይምራልን ያረብ የናቴን ነገር አደራ ለተ ተቸለው።
@ሚፍየአላህባረያ
@ሚፍየአላህባረያ 2 ай бұрын
አ አ ወ ወ ሶፊ መዝጊያሽ በኢስላማዊ ሰላምታ አ አ ወ ወ ይሁን፡፡
@SameraRose
@SameraRose 2 ай бұрын
ሱብን አላህ አጂብ እኮ ነው የኔ ጌታአ ጥራት ይገባህ ያለማቱ ጌታሀ አሆ እስልምና ይኖራል እጂ መግለፅ አይቻልም ኡሉም ይህንሰላማዊ ዲኢን ይቅመሰሁ አላምዱኡ ሊኢላህ አለናመተል እስላም 🤲🤲🤲🥰🥰🥰👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@SaidaShow3
@SaidaShow3 2 ай бұрын
ያአሏህ ሲያወራ የውስጡ እርካታ እና ደስታ በደብ ይታያል ወንድማችን አሏህ በመንገዱ ያፅናክ አልህምዱሊላሀ ሙስሊም አድርግህ ለፈጠርከኘ ጌታ
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 2 ай бұрын
ትክክለኛ አባቢ ትክክለኛ አዲ አምላክን ፈላጌ በስተመጨረሻ እዲህ ያማረ መመራት ማሻአላህ ❤ ዬልጁ አግላለፅ አደኛ ወዲምህንም አላህ ይዲያውብ ወፍቆልህ ደስታህ ሙሉይሁን ጀግና እሚለው ለራሱ አይገልፅህም ❤
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ሱሱ ስወድሽ ደምሪኝ🎉
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 ай бұрын
አምላኬ አላህ ሆይ ሁላቸውንም አንተው ምራቸው😭😭😭😭😭
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 ай бұрын
ከምምበር ትቭ ከምየቀርበቸው ፕሮግረሞች አንደአው ያኔ መንገድ ነው አለህ ከይር ስረቹን ይውደድለቹ ለብዙወች ለመስለም ሰበብ ትሆነለቹ በርቱቱ❤❤❤❤❤❤❤
@medinayimer9924
@medinayimer9924 2 ай бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ሀቲማቺንን ያሳምርልን በጣም እዲለኛ ነህ ወንዲማቺን
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
ወዲምህንም አላህን በብቸኝነት የሚአመልኩ ያዲርግአ ቸዉ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
@@ሚስጥርሚዲያA እሺ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
አለሀምዲሊላህ ማሻ አላህ ደስ ሲል ጀዛኩም አላህ እደጣፈጠኝ አለቀ ማሻ አላህ አላህ አክበር
@Somaya1994
@Somaya1994 2 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አወንድምህም አላህ ሂዳያ ይሥጥልህ ያሠበብ የሆነህ ሹፌሮ እንደው አልተወፈቀ አላህ ይወፍቀው እኛንም አልሀምዱሪላህ ሙሥሊም ላደረገን ጌታ ሙሤሊምም አድርጎ ይግደለን እኔ ወላሂ የኔ መንገድ ሣይ አላህ ቤበተሠቦቼ በሡጦታ መልክ እሄንን ኒእማ ወፍቆኝ ግን በድንብ አልተጠቀምኩበትም እነሡ ገና ሥገቡበት እንደዚ ለተሠቃዩት እኛ አምሥት ወቅት ሠላታችን በወቅቱ ለመሥገት እንኳን ለመሥገድ የሚያቅተን አለን አላህ ይዘንልን የኔ መንገድ ጀዛአከላህ ኸይረን እንኳን ካፊሩ ሙሥሊሙ እራሡን እንዲያይ ያደርጋል ሶፊ ደሞ ማሻአላህ ተባረከራህማን ንግግርም ትችያለሽ አላህ በሠለሙት ልክ አንቺጋ ብሎ የመጡት አላህ አጅርሽኝ ይክፈልሽ የኔ ውድ በርቺ አላህ አቀማመጥሽን ይውደድልሽ እሻአላህ እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ የውሥጤን ልግለፅልሽ ብዬ ነው ከነቤተሠብሽ አላህ ይጠብቅሽ ባንቺ ሠበብ የብዙ የሂዳያ ሠበብ ሆነሻል ሁላቹም በዚ ውሥጥ ያላቹ እሻአላህ ሙሥሊሞች የማንከፋፈል አንድ ያድርገን አላህ ሡብሀኑ ወተአላህ በሠለፎች መንገድ ቀጥ ያርገን በጀነተል ፊርዶሥንም ዱንያ ላይ ያላየናቸውን ውዱ ነብያችን ሰ ዐ ወ ከነሡ ጎረቤት ያድርገን ከሀውዳቸውም ያጠጣን ያራህማን ያረብ
@fatimah9610
@fatimah9610 2 ай бұрын
Aminnn yarab sallallhi allehi wassllam wassllam
@SamerSamer-o1s
@SamerSamer-o1s 2 ай бұрын
ሱበሀን አለህ
@Noura-d3k
@Noura-d3k 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህዬ ያፅናቺሁ ስለምቴወቺ ውስጤ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው ❤😊
@umunani5371
@umunani5371 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም ስለመሆን አገላለጹ ሡብሐናላህ በዚህ ላይ ጫት ከሌለበት ተወፈቅህ እንዲህ ኢስላምን የምንረዳ ያድርገን
@Ramiz3000rami
@Ramiz3000rami 2 ай бұрын
ያአሏህ አልሀምዱሊሏህ ራቢል አለሚንንን
@SameraJabet
@SameraJabet 2 ай бұрын
አልህምዱሊላህ ❤❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤ ሱብሃና አላህ. የዚህ ልጅ ታርክ በጣም ይደንቃል 😢😢😢 ሽፌሩ ሰለሞ ይሆን አላህ. ሂዳ. ይስጠው. ያረብ. ❤❤❤.
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 2 ай бұрын
አሚን አላህ ያሰጠዉ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
አሚንያረብብ❤❤❤❤
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ በመንገዱ ያፁናክ ሱብሀን አላህ የመጣክበት መንገድ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያጠክርክ
@AaAa-oc3dq
@AaAa-oc3dq 2 ай бұрын
መሻአላ በሰለምቴወች እቀናለሁ ከኛ ከነባሮቹ የተለየ ጥንካሬ ትግስት የተሰጣቸው እስከሚመስለኝ ድረስ አላህየ በሀቅ ላይ አፅናቸው እስልምና እስልምና የማይዴፈረው ሀቅ መሆኑን አምነው በመፍራት የማይገቡበት እውነታ ነው አልሀምዱሊላህ
@emabettsadaal737
@emabettsadaal737 2 ай бұрын
ሱባሃን አላህ ወላሂ ዬዝህ ወንድማችን ዬስልምናን መረዳት ግርም ይለኛል እኔም ሰምቴ ነኝ እህህ ወላሂ ሁሌ ሙስሊም መሆኔን ሳስብ ሁሌ ዬምደሰተው ነገርስ አላህዬ ዬኔ ጌታ ምን ይሳንሀል ሱባሀነክ ዬኔ ጌታ እኛ ሰለምቴወች አላህ እኔዴት እንደሚወደን እኛ እና አላህ በቻ ነን ዬምናቀው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 2 ай бұрын
إن الله يهدي من يشاء الله يحفظك مره حزنني 😭 الله يهدي لك أخيك
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላህ ያፅናህ ወንደማችንሁላችንንም አላህ መጨረሻችንን ያሰምራልን
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 2 ай бұрын
Mashallah Allah yichemirilih
@gjggmhj-zr5vp
@gjggmhj-zr5vp 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ያጀምአ እኔም እሄን ኮሜንት የምታዩ ዱአ አድርጉልኝ
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 2 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፈዬ ኢንሻአላህ እንጠብቃለን በግዜ ልቀቁልን ጀዛኩሙላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 2 ай бұрын
የኔ አብት ተናንቅው እባ ከስት ፈልገ ቡሀላ ጊትውን አገኘ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ውበት እምይው በስለምቲውች ነው የያዙ ነገር ቀላል ይምስላል እስላም ሀቅ ነው
@hayatbogalehayatbogale9262
@hayatbogalehayatbogale9262 2 ай бұрын
ሱበሃነክ ያረቢ!! አልሃምዱሊላህ
@rimuty7696
@rimuty7696 2 ай бұрын
Subhan Allah Selemeyewoch eko tenekareyachew yemigerem new Allah mechereshachenen yasamerew ya Reb🎉🎉
@LILAHI1
@LILAHI1 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤ይመስለኝ በሚለው ይስተካከል ።❤ እኔንም ሰላም በሉኝ
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 2 ай бұрын
ማሽኣሏህ ኣሏህ ይጠብቅህ ወንድም ኣገላለፁ በጣም ዮገርማል ሽፌሩም እስልምናወ ኣሏህ ይወቀዉ ያረብ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ሱብሀንአላህ
@ahlimust1162
@ahlimust1162 2 ай бұрын
ሱብሀነላህ.. አልሀምዱሊላህ...
@NimutiMedinatalmunawara
@NimutiMedinatalmunawara 12 күн бұрын
ሱብሀነላህ🌺 እንዴት ድንቅ ነው❤
@Aminathussen-r1j
@Aminathussen-r1j 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@saeda4477
@saeda4477 2 ай бұрын
ወድማችን አልሀምዱሊላህ አላህ የወደደዉን እድህ ኢስላምን ይሰጣል ሱበሀነክ ያረብ አላህ ሁሎንም ቀጥተኛዉን መገድ አተ ምራቸዉ ያረህማን እረሂሚ
@user-yt6rb2kb2u
@user-yt6rb2kb2u 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ መሸአላህ ደስሲል
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የተለየ ነው ታሪኩ አላህ የሚፈልጉትን ይመራል ሱብሀን አላህ የኔ ወድ ጌታ አላህ
@AbduselamAnsar
@AbduselamAnsar 2 ай бұрын
Mashallah Alhamdulilahi ala niemetel eslam
@LouatLouat-wi3ir
@LouatLouat-wi3ir 2 ай бұрын
Masha Allah
@Djdffs
@Djdffs 2 ай бұрын
ሱብሀንአላህ
@Hasentube19
@Hasentube19 2 ай бұрын
ሱበንለህ አለህ የስደስትክ የረቢ ገረሚ ናዉ😢😢🎉😢😢😢❤❤
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 2 ай бұрын
አላህ ያፅና ያረብ
@kimiyaelham1832
@kimiyaelham1832 2 ай бұрын
Subhan allah
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 2 ай бұрын
masha Allah Tabarakallah Allah lehulum hidaya yestaw❤
@zinet4736
@zinet4736 2 ай бұрын
አጀብ ወላ እሥልምና ሀቅ እደሆነ እዉነት እደሆነ እየመሠከሩ ጥመት መቼም አላህ ለወደደዉ ነዉ እሚወፍቀዉ አላህ ይወፍቃቸዉ ሁሉንም ያረብ የኛንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን ረበላ አለሚን❤❤❤
@seadetube5367
@seadetube5367 2 ай бұрын
አቦ አላህዋ የትዳር አጋሬን እድህ በስልምና ውበት የደመቁ ሰለምቴወች መካከል አድርግልኝ ❤ እኔኮ ሙቸ ነው የምወዳቸወረ በቃ የእውነት የሚኖሩት የኢስላምን ዋጋ ውበት ክብር እሱ በደብ ያቁታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UmuEmane
@UmuEmane 2 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ እህቴዋ🥰🥰🥰
@abdul-basitosman374
@abdul-basitosman374 2 ай бұрын
Mashallah may Allah bless you all and Muslims 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይህድ መሻ አላህ ጥናቱን ይስጠህ መጨርሻህን አላህ ያሳምርልህ ያርብ ውንድምህንም አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ይመራው ሹፎሮንም አላህ ህዳአ ይስጠው
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 ай бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገባህ እስልምናን ለወፈከን ጊታሺኩር ይገባህ
@AminKiyrr
@AminKiyrr 2 ай бұрын
ሱቡሀነለህ
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 2 ай бұрын
አላህ ይፅናህ ይጠብቅህ
@MunnaMunna-ow4qu
@MunnaMunna-ow4qu 2 ай бұрын
❤❤❤❤mashalla tabarkallah
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 ай бұрын
አልሀመሰዱሊላህ እደዚ አብቦ የሚሰልሙ ማሻአላህ ለኡማዎ ጠቃሚ ናቸው
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 2 ай бұрын
ማሻአላህ ምን አለ እንዳንተ ሁሉም ቢገባው እውነቱ
@Lebabachannel
@Lebabachannel 2 ай бұрын
ሰለምቴወችእህትወድሞቸስወዳችሁእናንተንየምገልፅበትየለኝም ጀግኖችናቸውአላህይጠብቃችሁ
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@MunaFaris9
@MunaFaris9 2 ай бұрын
Masha Allah ❤ Bagaa rabbin siwwafaqee
@mahmudadem8502
@mahmudadem8502 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ውስጥህን ብታውቀዉ ነዉ ከሙእሚን በላይ ማን አለ?ሁሌም የበለጥክ ያርግህ እኛንም
@jemimossa5572
@jemimossa5572 2 ай бұрын
እየጠበቅን ነው በጉጉት ያአላህ እኔን ያስገረመኝ መንገደኛ ነው ሳይሰልም በፊት ስለ በመጨረሻው ቀን የሚያምን የሚገርም ነው ለኔ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
ብዙወች ያምናኑ ሙቶ መቀስቀስ ሂሳብም እንዳለ ያምናሉ ቺግሩ የሚያመልኩትን አለማወቃቸው እንጂ
@AhmdmuMu
@AhmdmuMu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Masha Allah
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
አላህ የፈለገዉን ዪመራል አላህ ፅናቱን ዪስጥህ እርዝቅህንም ያስፋልህ
@KamilJemale
@KamilJemale 2 ай бұрын
❤❤❤ሱብሀን አለህ❤❤❤ሱብሀንአለህ❤❤❤ሱብሀን አለህ
@zabiba2788
@zabiba2788 2 ай бұрын
መታደል ነው አላህ ሲመርጥህ ወንድማችን በርታ ዲኑንም ዱኒያውንም አብዝቶ ይስጥህ አይዞህ ቤተሰብህንም አላህ ወደ ሀቅ ያምጣልህ እኛንም በሀቅ ላይ አፅንቶ ይውሰደን አሚን ሳልጠግበው አለቀ የምር ይገርማል 🎉🎉🎉
@ለይላኸይራዲን
@ለይላኸይራዲን 2 ай бұрын
Mash allah
@AminaA-tp2ll
@AminaA-tp2ll 2 ай бұрын
አልሀምዳሊላህ❤❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር
@BajuuNazif
@BajuuNazif 2 ай бұрын
MashaAllah Allah yicemirl😢🙏
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 ай бұрын
سبحن الله الله وكبر
@FateSisay
@FateSisay 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላች ሶፊ እናቴን ኡምራ ማስመጣት ፈልጌ ነበር መስፈርቱ መንድነው ማስታወቂያ አይቼ ነው
@SamerSamer-o1s
@SamerSamer-o1s 2 ай бұрын
ማሻ አለህ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 ай бұрын
ሥብሀናላ አሏህ ወክበርርርር
@Yu-dv6df
@Yu-dv6df 2 ай бұрын
አላህ ወከብር
@LemraSolomon
@LemraSolomon 2 ай бұрын
ለወንድ ምህም አላህ ይወፍቀው... ሌሎች ም ወንድሞችህ ናቸው ዳዕዋህን ቀጥል.. ለኛ እንቁ ላይ ተጠምጥመን ብርሃኑ ለሌሎች እንዳይዳረስ መጋረጃ ለሆንን ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ ❤❤
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
አላሕ ያፀናሕ አባቴ
@mxco-sj6kn
@mxco-sj6kn 2 ай бұрын
❤ማሻላህ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 ай бұрын
ማሻአላህ አገላለፁ ደስ ያላል
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን
@tube-iy6bs
@tube-iy6bs Ай бұрын
ያአሏህ እሚገርም ነው
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
ሱብሀንአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 2 ай бұрын
Masallha masallha allha yecamarlha
@AyishaSalih-d8s
@AyishaSalih-d8s 2 ай бұрын
Mashallah
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
Dr Zakir Naik Program #5 October night #live #zakirnaikbayan
3:05:51
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН