ለባለቤቴ ልደት የጋገርኩት ቀላል ቶርታ መግዛት ቀረ

  Рет қаралды 36,720

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 249
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አላቹ? እኔ ከምግብ ስራ በጣም የምወደው ኬክ እና ዳቦ መጋገር ነው ። እንደምታውቁት እኔ ያየሁትን መሞከር ሰለምወድ እንጂ ልክ እንደ ሼፎቹ አሳምሬ ላልሰራው እችላለው ። ግን ቀላል ሆኖ ያገኝሁትን ላካፍላቹ ብዬ ነው።። ።።።።።።።።።። የተጠቀምኩት አራት እንቁላል ሁለት ኩባያ ስኳር አንድ ኩባያ እና አስር የሾርባ ማንኪያ ዘይት አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ።።።።።። ሁለት ኩባያ እና አስራ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ትንሽ ጨው ሶስት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አንድ የሻይ ማንኪያ ከግማሽ የቀረፋ ዱቄት። ።።።።።።። ሁለት ኩባያ የተፈቀፈቀ ክፍት ግማሽ ኩባያ ዘቢብ ወይም ኦቸለኒ ።።።።።።። በሶስት መጋገሬያ ከሆነ እኩል ከፍሎ በ ሶስት መቶ ሀምሳ ድግሪ ከ 20-25 ደቂቃ መጋገር ።።።።።።። በአንድ መጋገሪያ ከሆነ ሙቀቱ ተመሳሳይ ይሆን እና ቢያንስ ከ 45-50 ደቂቃ ማብሰል ።።በስቴኪኒ መብሰሉን ማረጋገጥ ።።።።።።።።።።።።። በደንብ እንዲቀዘቅዝ መተው። ።።።፡ ክሬሙን ለመስራት ስምንት የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ከፍሪጂ ወቶ መቆየት ይኖርበታል አንድ ፓውንድ ክሬም ቺዝ አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ አራት ኩባያ በደንብ ደቄ የተፋጨ ስኳር ።።።።።።።።።። እንደኔ ኬክ መሞከር ይምትወዱ ከሆነ ሞክሩት ትወዱታላቹ። ስለ መልካም ልደት ምኞታቹ ከልብ ነው የምናመሰግነው
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 4 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ውድ ብርክክክ በይ እኔ ከሞላጉደል ሁሉም ማለት ይቻላል ምግብሽን እጽፋለሁ ደስ ይለኛል ቀለል ያለ ባአገር ቤትም በቀላሉ ምናገኘው ስለሆነ
@frebarchtube6187
@frebarchtube6187 4 жыл бұрын
ሜሉ ደቆ የተፈጨ ስኳር ለማለት ነው?
@በእምነት2014
@በእምነት2014 4 жыл бұрын
ክሬሙን ሥትሠሪ ደቆ የተፈጨ ስኳር ነበር ያልሽው እዚጋ ደሞ ደቆ የተፈጨ ዱቄት አልሽ የቱ ነው ትህክል ካሮት ለማለትም ክፍት ብለሻል 😃ኤዲት አርጊው
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አዋ ይቅርታ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አዋ የተፈጨ ስኳር ለማለት ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቶርታ ነው ባለሙያ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ለወንድማችን አመሰግናለሁ ሡሴ
@helentekalign9773
@helentekalign9773 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ነው ለባለቤትሽ መልካም ልደት ብለናል የኔ ውድ!
@nunubaye5994
@nunubaye5994 4 жыл бұрын
Nice work. It good to make at home and you know exactly what ingredients you used. It looks delicious. Happy birthday to your husband.
@hiwettube3006
@hiwettube3006 4 жыл бұрын
Arif new yeserashiw. Happy Birthday le Balebrtish.
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ መልካም ልደት ለባለቤትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
@emankelifa3074
@emankelifa3074 4 жыл бұрын
አሰራሩን በፅሁፍ ብታረጊልን የምግቦችሽን በተረፈ በጣም ነው የምወደው ብዙውንም ሞክሬዋለው አመሰግናለው ሜሊ
@shegak5217
@shegak5217 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም የምወድልሽ ነገር ትህትናሽ፣ ትረጃለሽ፣ ይሄም ቆንጆ ነው።በሚቀጥለው ከኬክ ሰሪዎች የበለጠ እንደምትሰሪ እተማመንብሻለሁ። መልካም ልደት ለባለቤትሽ።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ውይይት በጣም አመሰግናለሁ
@Lidiyua4549
@Lidiyua4549 4 жыл бұрын
HBD to your husband melye.kelele yale bebete weste yemesera kereme asayengne.
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
Meluye betam gobez 1gna nesh berechi
@alej1102
@alej1102 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጆ በጣም ደስ የሚል ኬክ ነው በርችልን የክሬሙን አሰራር በቤት ውስጥ አሳይን የክሬሙን ዱቄት የማናገኝ ሰወች
@muludemissie6579
@muludemissie6579 4 жыл бұрын
ሜሉዪ አብዛኛውን ምግብ እሞክራለሁ ተባረኪ ።ቆንጆ ነው።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ መልካም ልደት ለባለቤትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር😘😘😘❤❤❤
@mebratgebru883
@mebratgebru883 4 жыл бұрын
Waw I like it kancheaycha edaralehu aymatame cake bantam nawe yemiwadew gine alehoneles aleya
@tgjigjiga6880
@tgjigjiga6880 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምረው ደሞ የክሬም አሰራር አሳይን ማሬ
@genetaddis3991
@genetaddis3991 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽይባረክ ሜሊ እሞክረዋለሁ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 4 жыл бұрын
ዋውውውው ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነው መልካም ልደት ረጅም እድሜ ተመኘን ግብአቶቹን ጻፊልን ክሬም ቺዙን ግን እቤት ሰርተሽ አሳይን በርች ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አላቹ? እኔ ከምግብ ስራ በጣም የምወደው ኬክ እና ዳቦ መጋገር ነው ። እንደምታውቁት እኔ ያየሁትን መሞከር ሰለምወድ እንጂ ልክ እንደ ሼፎቹ አሳምሬ ላልሰራው እችላለው ። ግን ቀላል ሆኖ ያገኝሁትን ላካፍላቹ ብዬ ነው።። ።።።።።።።።።። የተጠቀምኩት አራት እንቁላል
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ይዜ እመጣለው
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ መልካም ልደት በእድሜ ብጤና ይስጥልን
@mahiferid2618
@mahiferid2618 4 жыл бұрын
Wow betam yamrale cream cheessun betasayen ena lilam torta cake
@akberetmehretabgebreselase880
@akberetmehretabgebreselase880 4 жыл бұрын
Wawwww new melatey betam konjo torta des yelal tenama new bet ymisera hasaben lesetesh des kalesh be tortawe gon zigzag betarigiw teru yhonal konjo new gen teneshe yeweredew yshefenewal enji nice berchi beka yne konjo ejeshen ybarek ❤❤❤❤
@ellinenega7634
@ellinenega7634 4 жыл бұрын
Wow 🤩 hulem konjo my beautiful sister may god bless you your merge !!!
@messikonjo8443
@messikonjo8443 4 жыл бұрын
Melushayea you did very good job! So Proud of you as always. I love to try making cake at home too. I will share my birthday and my husband birthday cake soon. Yours is 100% the best ...keep up the good job sista😘 💚💛❤️
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 4 жыл бұрын
መ ልካም ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለባለቤትሸ እመኝልሻለው ሜሉ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
መልካም ልደት ለባለቤትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስብሽ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 4 жыл бұрын
Thank you melu enam sageba lebela esraltalhu betam betam bezu nager new yastemarshign yena balmoya
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Wow Meluya lue nw betam yamral Happy birthday for your husband 👌👌👌💚💛❤🎂🎈🎉🕯
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ እህት
@genikassa5405
@genikassa5405 4 жыл бұрын
Happy Birthday 🎊🎈🎉🎂 for your Husband Be Happy Enjoy and Be Healthy 🎂
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 4 жыл бұрын
Happy Birthday gobez bet yamral👌🙏👍👏🥰😘🥂🍾🍰
@yettura9223
@yettura9223 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እኔም ኬክ መስራት እወዳለሁ አመሰግናለሁ
@wintahintsa1516
@wintahintsa1516 4 жыл бұрын
Wow nice cake happy birthday to your husband
@yemariamaberham9315
@yemariamaberham9315 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ያምራል የኔ ጀግና
@meazabirhanu4822
@meazabirhanu4822 4 жыл бұрын
Good job mely say happy birthday to your husband. Thank you
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 4 жыл бұрын
Wawoooo miluye tadelo balesh....Happy Birthday for your husband.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
I will bake a cake 🎂 for you on your birthday my beautiful sister ❤ 💕 😘 gobeze 🥰🥰🥰
@merrgazeee3323
@merrgazeee3323 4 жыл бұрын
Ataskenugn enji betam new yemwedachehu!
@efnaelyeeyesusleg1858
@efnaelyeeyesusleg1858 4 жыл бұрын
Waw ere ayayazsch ye gemari aymeslm gobez nech betam enamesegnalen
@yasethiopia7543
@yasethiopia7543 4 жыл бұрын
mashallah yamral gobez berechey
@fikertube9091
@fikertube9091 4 жыл бұрын
Wow say happy birthday 🥳 to your husband I wish all the best for him and tell your husband you r so lucky to have a beautiful wife .God bless you.
@yehalashet9156
@yehalashet9156 4 жыл бұрын
Happy birthday to your husband 🎉🎈🎉🎂
@michubet
@michubet 4 жыл бұрын
It looks yummy...Say Happy Birthday to your hubby my dear.
@adusium5989
@adusium5989 4 жыл бұрын
Happy birthday and welcome meluye
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አዎ ኬክ ውድ ነወ በዛ ላይ በምን ይሰራ ምን ይሁን አይታወቅም ሰለዚህ እቤት መሰረተ ይመርጣል መቼም በጣም ደሰ ይላል ለባለቤትሸም መልካም ልደት ብያለሁ አንቺም ተባርኪ ውዴ አር የለም እኔ ያልፍለኩበት የለም ሰለዚህ አንቺ አሳየን አሰራሩን በጣም አሪፍ ነወ በርቺ
@halimanasir2533
@halimanasir2533 4 жыл бұрын
Hi ender nesh arefe new gen surpe betergebte konjo new
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት ኡፍፍፍ አሠራርሽ ሢመቸኝኝኝኝኝ ሜሊዬ።።።👍👍👍👍👍
@senaithaile6250
@senaithaile6250 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ያምራል Happy Birthday 🎂🎂🎂🎂
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Love your cake Melu! Happy birthday to your husband🎂🎉🎁🎊
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 4 жыл бұрын
Betame arefe adergeshi new yesershwe berchi Happy birthday for your Hasband
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
መልካም ልደት ለባልሸ ሜላዬ የኔ ባለሙያ
@meronlakachew1429
@meronlakachew1429 4 жыл бұрын
Were can find mene yahele endemnaderg
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
ሜልዬዬዬዬ የኔ ውድ እኔጃ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም ጎበዝ ጎበዝ በርቺ 💖💖😍
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ሲያዩት በጣም የሚጣፍጥ ኬክ ይመስላል ሞክሬው ደግሞ እነግርሻለሁ!ቺዝ ክሬም ያልሺን ሠርተሸ ብታሳዪኝ በጣም ደስ ይለኛል እዚህ ኢትዮጲያ በቀላሉ ማግኘት ስለማይቻል አመሰግናለሁ፡፡በተረፈ ለባለቤትሽ ረጅም እድሜ ለሁላችሁም ጤና እና ፍቅር ተመኘሁ፡፡
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ይዤ እመጣለው ። ከልብ አመሰግናለሁ መነንዬ
@merontilahunabebe3336
@merontilahunabebe3336 4 жыл бұрын
እባክሽን የክሬሙን አሰራር ብታሳይኒ አመሠግናለሁ ሜሉ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ኬክ ነው ሜሊዬ😍 ♥️ መልካም ልደት ለባለቤትሽ 🎂
@elssaabebe4821
@elssaabebe4821 4 жыл бұрын
Happy birthday to ur husband wish you alot of year with health 🎂🍾🎊🎉
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 4 жыл бұрын
Melina adress my happy birthday wish to your husband long life and about z cake it looks delicious I also made birthday cake for ma girl a week ago thanks
@eyerusalemlemi1797
@eyerusalemlemi1797 4 жыл бұрын
Siyamir. Megageriyawun ket gezashiw?
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም ልደት ለባለቤትሽ የሚገርም ኬክ ነው እሞክረዋለሁ
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
Yen konjo happy birthday your hubby so yummy thanks alot 😍😘😘👑👑🎈🎉🍹🍹
@hewinat7860
@hewinat7860 4 жыл бұрын
Hi melat betam yamral cakeu. Zemnawit metehaf order adrgi neber how long it takes to come
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሂዉዬ ከልብ እናመሰግናለን ። መፀሀፈ ከ ሰባት እስከ አስራ ሁለት ቀን ሉፈጅ ይችላል እንደየ ሀገሩ. ትንሽ መዘግተትም አለ በኮሮናው ምክንያት ።። ስለተፈጠረው መዘግተት ከልብ ይቅርታ እጠይቃለው በ እህቴ ስም
@hewinat7860
@hewinat7860 4 жыл бұрын
Eshi etbkalhu thx.
@selamabebe7211
@selamabebe7211 4 жыл бұрын
Meluye please show us more home made cake recipes
@haymikidane6185
@haymikidane6185 4 жыл бұрын
Wow meluye siyamr demo happy birth day
@honeymoges8686
@honeymoges8686 4 жыл бұрын
Egeshen yebarkewo yamegezawone yasenkale 👍🏽👌
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
Thank you melu
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my talented sister ❤ gobez ❤ happy birthday 🎂 🥳 🎉 belenal 😍
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
ብድርሽን መልሽ እኔን Subscribe በማድርግ🙏
@erireehadgu148
@erireehadgu148 4 жыл бұрын
Great job melu😋😋😋❤
@ghfhvfhfgfjgh1885
@ghfhvfhfgfjgh1885 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሼ ስወድሽ
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Tank you for sharing your experience mallya say happy birthday to your husband 👩🏽‍🍳🎂!!
@hirutdemessie1816
@hirutdemessie1816 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@michaelgirma7075
@michaelgirma7075 4 жыл бұрын
መልካም ልደት ብያለው ለባለቤትሽ ኬኩ ያምራል እኔም ለልጄ ልደት እንድሠራ የክሬም ቺዝ አሠራሩን ብታሳይን ደስ ይለኛል በርቺልን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
Wow, say happy birthday to your husband. I wish you both to have the best your time in the coming years. Bless you.🌹💮💐🌼🌻🌾🌷🎂🎂
@meskeremtadese7155
@meskeremtadese7155 4 жыл бұрын
ሰላም ባለን ነገር እድንሰራ ስለምረጂን አመሰግናለው ክሬም ቺዝ በቤታችው ያልሽውን አሳይን
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
Meluye harif woch kinesa new demo healthy.lemanegnawum happy birthday for your king.
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Happy birthday to your husband meluye 🥳🥳
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
ቆንጆ ኬክ የሚያምር መልካም ልደት እጅሸ ይባረክ
@meseretzewdie5085
@meseretzewdie5085 4 жыл бұрын
ሜሉ እጅግ በጣም እናሰግናለን "ቅን ነሽ" ክሬም ቺዙንም አሳይን...
@terefechtmamayebetamiename8453
@terefechtmamayebetamiename8453 4 жыл бұрын
Gobezi Yameral Betam👌👌
@jeryskitchen5944
@jeryskitchen5944 4 жыл бұрын
It looks delicious and happy birthday for your husband
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Wow luv it meluye
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 4 жыл бұрын
ሜሉ ጥሩ ነው አጅግ ያምራል
@edgetkibru2204
@edgetkibru2204 4 жыл бұрын
Have a blessed life time with ur husband.
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
Happy birthday for your husband
@haymikidane6185
@haymikidane6185 4 жыл бұрын
Salchersew neber koment yesetehut siyalk demo betam wededkut👏👏👏
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Happy Birth day bayelegn🎈🎊🎊🎊
@frebarchtube6187
@frebarchtube6187 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜሉ የክሬም አሠራሩንም ብታሣይን
@selamawitjenbera4931
@selamawitjenbera4931 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ሜሉ
@selame30
@selame30 4 жыл бұрын
Yes asayen please
@belnmarr1635
@belnmarr1635 4 жыл бұрын
Melu asyen please
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ዋዉ ተባረኪ*
@Alemye777
@Alemye777 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ:
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 4 жыл бұрын
konjo new betam. gin fesash alrecheshibetim endedabo endayhon kirem sikeba yelomi or yebirtukan chimaki kewiha gar or.... any other alkohol neger rechitew keza yikebutal. sikores lesles yilal sibelam yaz ayaregim ritibet yinorewal. mokirewalew endeza tiru new anchim mokiri.
@deborahfetene5641
@deborahfetene5641 4 жыл бұрын
Thanks for sharing and please show us the cream cheese recipe.
@hanan4273
@hanan4273 4 жыл бұрын
Ejish yibarek
@edgetkibru2204
@edgetkibru2204 4 жыл бұрын
ሜሊሾ አንበሲት። ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥዬ ናቸው።
@hiwibbb3167
@hiwibbb3167 4 жыл бұрын
Happy birthday to your husband.
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 4 жыл бұрын
ኬክ መስራት ውስጤ ነው. ሜሊዬ በጣም ባለሙያ ነሽ . ቶርተ ትንሽ በክሬም ሞቅ ሲል ይበልጥ አሪፍ ነው ለስለስ ሲል . በተረፈ በርቺልን ብዙ ሙያ ካንቺ ተምሬያለው
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ክሬም ብዙም ስለማይወዱ ነው እኛ ቤት
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 4 жыл бұрын
melat tube ❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
Looks beautiful,Happy Birthday for your Husband!!🎉🍰
@genetbekele4426
@genetbekele4426 4 жыл бұрын
መልካም ልደት ለባለቤትሽ ሜሉዬ 🙏💐🍾🥂
@yelfmulu8708
@yelfmulu8708 4 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ የወቀዉን ያሳወቀ ንፋግ አይባልም እናመሰግን አለን
@seli3266
@seli3266 4 жыл бұрын
Well done meluuuu , bezu torta entebkalennn
@rekikmengiste5266
@rekikmengiste5266 4 жыл бұрын
I WILL TRY
@nurahmedjemal2976
@nurahmedjemal2976 4 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ነዉ
@bekidantravel6960
@bekidantravel6960 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እኔንም ባለሙያ አደረግሽኝ
@elsaabrha6144
@elsaabrha6144 4 жыл бұрын
Happy birthday 🎂
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 4 жыл бұрын
Konjo thanks meluye
@merrgazeee3323
@merrgazeee3323 4 жыл бұрын
Gobez meluye!!!❤❤❤❤❤❤
@messibaysa6391
@messibaysa6391 4 жыл бұрын
Owo betam yalrale ejeshe yebarke 👍👍👍
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
Wow !! Happy Birth Day.
እንኳን አደረሳቹ !! ቦክሰኛው ዳቦ
12:44
melat tube
Рет қаралды 41 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
እንኳን አደረሳቹ! የዳቦ ኬክ
10:28
melat tube
Рет қаралды 44 М.
# የእንቁላል ክሬም አሰራር በቀላሉ# cream
5:25
ልዩ እና ቀላል የፃም ኬክ
10:29
melat tube
Рет қаралды 15 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН