እንኳን አደረሳቹ! የዳቦ ኬክ

  Рет қаралды 44,176

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 250
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የተጠቀምኩት አንድ የሾርባ ማንኪያ እርሾ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ስኳር አንድ ኩባያ ለብ ያለ ወተት ሶስት የሾርባ ማንኪያ የቀለጠ የገበታ ቅቤ አንድ እንቁላል አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ሶስት ኩባያ ዱቄት ።።።።።።።።።።። ግማሽ ኩባያ ስኳር ሁለት የሾርባ ማንኪያ የቀረፋ ድቄት ።።።።።።።፡።።።።።።። ካራሜሉን ለመስራት አስራ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ አንድ ኩባያ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ብናማ ስኳር ።።።። ቪድዬውን ከወደዱት ላይክ ማድረግ አይርሱ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
ዱቄት ስንት ኩባያ ነው የለም
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሶስት ነው ።።ይቅርታ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
@@melatTUBE እሽ ማማዬ አመሰግናለሁ ባለሞያ አርገሽኛን ውድ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
@@melatTUBE እሽ ማማዬ አመሰግናለሁ ባለሞያ አርገሽኛን ውድ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 4 жыл бұрын
10 ሺ ጊዜ ላይክ ቡደረግ አረግሽ ነበር የኔ ቅመም
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Wow yamral betam 👌
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Welcome my sister 😘 አበባ መስለሻል 💐💐💐🌿🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿
@azebmelkamu5541
@azebmelkamu5541 4 жыл бұрын
በጣም ባለ ሞያ ነሸ በጣም ብዙ ሞያን ነው ካንች የተማርኩት። እጁሸ ይባረክ❤️
@bethelsisay7505
@bethelsisay7505 4 жыл бұрын
melat betam enamesegnalen betam belemuya eyderegshin new tebareki!!!!
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቺ
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@deldilhaileselassie7470
@deldilhaileselassie7470 4 жыл бұрын
Yena wed betam gobeze nesh bezo moya temeralew emeberehan tebarekesh
@etifwondu1482
@etifwondu1482 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ሜልዬ!!! እናመሰግናለን!!!
@አፀደ
@አፀደ 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
Welcome back konjo,ጠፋሽብን ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው yummy ያንቺ ሁሌም ምርጥ ነው ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 have a great day!!!
@imissyoumom238
@imissyoumom238 4 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@eyerusa7756
@eyerusa7756 4 жыл бұрын
አሜን ውደ እንኳን አብሮ አደረሰን እጂሽን ይባርከው
@hannafetene7171
@hannafetene7171 4 жыл бұрын
Amen Enquwan Abro Adersen!!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 4 жыл бұрын
Amen 🙏 enkuwan abro aderesen yene konjo
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
It’s looks yummy...
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን።በጣም የሚያምር ነው እናመሰግናለን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ ባለሞያ
@ሁሉምበአንድAllinOneChannel
@ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 жыл бұрын
I really appreciate your work it's easy to try good job👍keep going👍👍
@ffg2818
@ffg2818 4 жыл бұрын
Ejish yibarek yene derbaba
@hewanb8118
@hewanb8118 4 жыл бұрын
ሜልዬ እንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ደግሞ በጣም አምሮብሻል በጣም ምርጥ ደቦ ነው ያው ይሞከራል እናመሰግናለን ውዴ
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 4 жыл бұрын
You are amazing 👏 thank you so much!
@veronicanatanim8221
@veronicanatanim8221 4 жыл бұрын
Wow 😮
@simretmengsteab5367
@simretmengsteab5367 4 жыл бұрын
Dankeschön Sis Yebuna Ekash betam yamral keyt new yegzashiw plz sele Alibaba yemil Onlineshopping konjo new wey ?
@cturbo1355
@cturbo1355 4 жыл бұрын
Ameeeeen enkwan abro aderesen
@freworkbekele315
@freworkbekele315 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@brookenegash570
@brookenegash570 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
My favorite bread thank you Melu yumm
@helenzemicahel926
@helenzemicahel926 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@haileselamawit00
@haileselamawit00 4 жыл бұрын
Amen yene konjo balemuya ehite!!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ ያደረሰን ። በጣም ቆንጆ ነው ምነው ጎረቤትሽ ባደረገኝ።
@selamawitabebe3158
@selamawitabebe3158 4 жыл бұрын
ለልጆችሽ ጥሩ አርአያ ነሽ ጨዋ ሴት ወይዘሮ ብዙ ፈጠራ ያለሸ ተባረኪ ሜሉዬ።
@meskeremayele9931
@meskeremayele9931 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ninitikinde6637
@ninitikinde6637 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@hundetubekele7875
@hundetubekele7875 4 жыл бұрын
Wow very nice
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 4 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሜሊዬ እሞክረዋለሁ በጣም ነው የሚያዥጎመጀው
@tsigeredawolde6489
@tsigeredawolde6489 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@jeryskitchen5944
@jeryskitchen5944 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@smhalsmhal9385
@smhalsmhal9385 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሞያ ከአቺ ብዙ ተምራለሁ አመሰግንሻለዉ መልካም በዓል 🌺🌼
@senaittaye4879
@senaittaye4879 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@mahikonjo7789
@mahikonjo7789 4 жыл бұрын
Yum yum yum
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Wow you looks beautiful እንኩዋን ኣደረሰሽ😍👍👍
@alemmariyo5850
@alemmariyo5850 4 жыл бұрын
Amen meliya enkuan abrio aderesen
@onto767
@onto767 4 жыл бұрын
Meluye, It looks yummy 😋 emokrewalehu
@naniejigu7658
@naniejigu7658 4 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ባለሙያ እመብርሀን መንገድሽን ሁሉ ታስተካክልልሽ
@Rahel-7
@Rahel-7 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ። መልካም በአል ያም የሚያምር ዳቦ 😍
@liyafekadu5302
@liyafekadu5302 4 жыл бұрын
እባክሽ ሜልዬ ቤት ውስጥ የሚሰራ ጤናማ ፓስታ አሰራር አሳይን እባክሽ
@selamabraha8809
@selamabraha8809 4 жыл бұрын
Nice cake 🎂 Where did you buy your coffee stuff?
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@tigisttube9150
@tigisttube9150 4 жыл бұрын
Look so yummy 😋 Happy holiday 👍
@fanit1411
@fanit1411 4 жыл бұрын
Yasgomejal melatye tebareki des yilal hulu aqerarebish
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@bisrataraya9589
@bisrataraya9589 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን በዘይት ይቻላል ወይ?
@elsaelsa787
@elsaelsa787 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ሜሎ በጣም ቀላል ሲና ቦል አሠራር ነው ያሣየሽኝ አመሠግናለሁ
@meronkibru3282
@meronkibru3282 4 жыл бұрын
Amen
@mebratbirhanu5452
@mebratbirhanu5452 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ረከቦትሽን በጣም ነው የወደድኩት: እንዴት ነው የማገኘው?
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
Melateye I need to come to your home. Looks amazing. I can smell the food from my screen.
@alemtola4137
@alemtola4137 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኑ kzbin.info/www/bejne/mWezhYGbj7-qfrM
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
ሜልዬ እጅሽን ይባርክልን ግሩም የሆነ ስራ ነው እናመሰግናለን
@alemtola4137
@alemtola4137 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆነናል ቤተሰብ ሁኑ kzbin.info/www/bejne/mWezhYGbj7-qfrM
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
I love it👌😍Gobez!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እንኩዋን አደረሳችሁ
@senait689
@senait689 4 жыл бұрын
Amen ! Enqwan abro aderesen Melu! Wow siyamer betam wub.
@fifilifestyle1235
@fifilifestyle1235 4 жыл бұрын
Enkuan aderesesh melu dear Melkam beal
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜልዬ እናመሰግናለን 🙏👍❤️
@maronayalew5133
@maronayalew5133 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሲያዮት እራሱ ያምራል ሜሉዬ እጆችሽ ይባርክ
@tigid9886
@tigid9886 4 жыл бұрын
Amen🙏
@fetomiyelijochalbasat6382
@fetomiyelijochalbasat6382 4 жыл бұрын
Betame Gobez Set Nesh Adenakish Ngne Tsebaye Senay
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 4 жыл бұрын
Enkuan abroo aderseni meliye
@haymikidane6185
@haymikidane6185 4 жыл бұрын
Yene konjo enkan abro aderesen yene balemuya 🙏💪👏👍🥰🤩
@konjitsolomon8353
@konjitsolomon8353 4 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን አብሮ ኣደርስን።
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 4 жыл бұрын
ወይኔ የምሰሬው ነገር በሙሉ እንዴት ይሳካልሻል👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@alemtsehayberhe5081
@alemtsehayberhe5081 4 жыл бұрын
እንካን አብሮ እድርስን በጣም ነው የሚያምረው ሜልዪ 🙏👍❤️
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ሜሊ ምርጥ ሴት
@sebletadese5706
@sebletadese5706 4 жыл бұрын
መልካም በአል ሜሉዬ።
@hayatyemam6123
@hayatyemam6123 4 жыл бұрын
Yena enat dese yelal thanks for sharing 🙏🙏
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
Wow new syamer
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 4 жыл бұрын
You are loving
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Enkuwan adershe kemlawe betsbshe ga! 🌿🌹🇪🇹
@nohahmeless1888
@nohahmeless1888 4 жыл бұрын
Wow
@helenfantahun1303
@helenfantahun1303 4 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሠግናለን ተባረኪ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ስኳር አልበዛበትም ?
@melatkasa2979
@melatkasa2979 4 жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen betam yamiral ijish yibarek thanks
@SofiTub12
@SofiTub12 4 жыл бұрын
How can I get your coffee rekebote
@feteleworkabate7162
@feteleworkabate7162 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ።በርቺ እህቴ ።
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ አንቼንም
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረስን እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ
@ghenetberhane4457
@ghenetberhane4457 4 жыл бұрын
Melatye endet nesh yehe yebuna rekebot yet ygenal ??
@frebarchtube6187
@frebarchtube6187 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
እህታችን እንኳን እንኳን መጣሽልን እንኳን አብሮ አደረሰን
@fevenyemane9525
@fevenyemane9525 4 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen meliye, thanks for sharing
@shegak5217
@shegak5217 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 жыл бұрын
Ewent yehonsi men lebleshi ewnet hulu nger yadleshiiii 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@fekerefekere8480
@fekerefekere8480 4 жыл бұрын
I like it
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ሜሉ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል ላንቺም ከነ ቤተሰቦችሽ ይሁን😘 ደስስስ ይላል 🙏
@yodit422
@yodit422 Жыл бұрын
Yene wdd betam new yemwedsh taflesh wddddd
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 4 жыл бұрын
ዋውውውው ሜሉዬ ዘመንሽ ይባረክ በርችልን
@rahelrich2224
@rahelrich2224 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚሉ የዛሬዉ የሚገርም ነው ያምራል
@meazabahiru8593
@meazabahiru8593 4 жыл бұрын
Amazing Melye lela men yebalal🥰
@messikonjo8443
@messikonjo8443 4 жыл бұрын
Yummy thanks for sharing Melushayea 😘
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 62 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 204 М.
ኬክን የሚያስንቅ ዳቦ በቀላሉ
12:14
melat tube
Рет қаралды 38 М.
የሰንበት ቁርስ
10:37
melat tube
Рет қаралды 28 М.
እንኳን አደረሳቹ !! ቦክሰኛው ዳቦ
12:44
melat tube
Рет қаралды 41 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН