እንኳን አደረሳቹ !! ቦክሰኛው ዳቦ

  Рет қаралды 41,724

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሙሉውን አሰራር ከነ መጠኑ ለማግኝት ሊንኩን ይጫኑ www.melattube.com/post/ምትኬ-የፃም-አማራጭ-ለምሳ-ethiopian-food-melattube
@hermitube9129
@hermitube9129 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mKjOgGmCdrZmrbs በአሜሪካ ለምትኖሩ ብቻ የግድ ሊያዩት የሚገባ።
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እናመሰግናለን እንድሜ ላንቺ ምግብ መስራት ጀምሬያለሁ ታዲያ stand mixer ለመግዛት Costco የተለያየ ቦታ ብሄድ ትንሹ ብቻ ነው ያላቸው መግዛት የፈለጉት kitchenAid 7 quart የሆነ ነው አጣሁ online ሞክሮያለሁ እና ሌላ ብራንድ ምን አይነት ልግዛ ምን ትመክሪኛለሽ ይገባኛል የሁላችንንም መመለስ ከባድ ነው ከቻልሽ መልሺልኝ ካልቻልሽ በደንብ እረዳለሁ ተባረኪ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እንደምን አለሽ ።እስይ ምግብ መስራት እል አንዴ ከጀመርሽው ሱስ ነው። ስታንድ ሚክሰሩ አንድ ጓደኛዬ ልትገዛ ብትፈልግ በጣም ተወዷል አማዞን ለይ ኮስትኮ ጭራሽ የለም ።ሲመስለኝ አሁን ብዙ ሰው እቤት ስለሆነ ለማብሰል ብዙ ሰው እየገዣ ይመስለኛል ከ እጥፍ በላይ ነው የጨመረው ። ትንሽ ቆየት ብለሽ ብትገዚ ብል አሰብኩኝ አንች የፈለግሽው ሳይዝ አለ ግን እንዳልኩሽ በጣም ጨምራል።ሌላ ብራንድ እንኳን ተጥቅሜ ስለማላውቅ አንችን ግዢ የምልሽ የለኝም ። ሁሌም መልካም አስተያየት ስለምትሰጭኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
melat tube ከልብ አመሰግናለሁ ሜላትዬ በፍጥነት ስለመለሽልኝ ልክ ነሽ ትንሽ ልጠብቅ የኔ ምንም ማለት አይደለም እናንተ በብዙ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁበልጆቼም ስልክ አደርጋለሁ
@tigih.7181
@tigih.7181 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሜሉ አንደኛ ባለሞያ እንደሁሌው ስንቱን ተማርኩ ከአንቺ ሌላው በጣም ደስ የሚለው ቻናልሽን ጥሩ እያሳደግሽው ነው የራስሽን ዌብ ሳይት በማዘጋጀትሽ ጥሩ አድርገሻል በጣም ጎበዝ በርቺ
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 4 жыл бұрын
ሜሊ እኔም ሞከርኩት እጅግ የሚጣፍጥ ግሩም ዳቦ /ኬክ/ በይው የሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ! ደግሞ በዝርዝር አሰራሩን መፃፍሽ ሊንኩን በማስቀመጥሽ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግንቼዋለሁ አመሰግናለሁ ባለሞያ እህታችን!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቦክሰኛ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ
@hiwettube3006
@hiwettube3006 4 жыл бұрын
Melat thanks for sharing.
@etifwondu1482
@etifwondu1482 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜልዬ!!! ሲያዩት ያምራል እናመሰግናለን!!!
@lidiyawolde5510
@lidiyawolde5510 4 жыл бұрын
Can I use coconut oil instead of butter?
@netsanethabte5003
@netsanethabte5003 4 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰሽ ለቅዱስ ገብርኤል በአል , ያምራል ይሞከራል
@helentekalign9773
@helentekalign9773 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@yezichalemfiker9646
@yezichalemfiker9646 4 жыл бұрын
Wow please send me one
@mrsmerry2057
@mrsmerry2057 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እግዚኣብሄር የሰጠሽ ጥበብ ድንቅ ነው በጣም ነው ማደንቅሽ ስራሽንም ምወደው። ለእምነትሽ ያለሽ ኣክብሮትም ሳልገልጸው ማለፍ ኣልፈልግም።እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በሰላም ኣደረሰን። ኣንድ ነገር ምልሽ ግን ኣለኝ ሜሉዬ እጣን በክርስትና እምነት በቤተክርስትያን እንጂ በቤት ኣይፈቀድም እና ቡና ስታፈዪም በሌላ ግዜም ባታደርጊ ጥሩ ነው። እንዲ በማለቴ ግን ይቅርታ።
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 4 жыл бұрын
አቤት ሜሉ በጣም ያምራል በእጅሸ ያዝሸው ሁሉ ያምራል መታደል ነው
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 4 жыл бұрын
Min yishalishal gin anchi lij ... wow bettam new miyamrew 👌 I will make it for new year - holiday! Balefew fasika yanchin dabo neber yegaherkut... ahunim be-alin banchi dabo new makebrew Thank you so much meli’ye , ejish yibarek 🙏🏾
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ
@maki5062
@maki5062 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ስለምትለቂው ቪዲዮ ብዙውን ሞክሬ ዋው ብያለው እጅሽ ይባረክ ... ከቻልሽ የቸኮሌት አሰራር ብታሳይኝ
@ruftana4954
@ruftana4954 4 жыл бұрын
You are the best , you make baking so simple. I will definitely try this for my kids. Keep up
@yafetdesta2193
@yafetdesta2193 2 жыл бұрын
ሰላም ምሊ web situ አይከፍትም ልሰራ ፈልጌው ነበር መጠኑ ንገሪኝ please
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል አመስግናለሁ
@lidiahaile4233
@lidiahaile4233 4 жыл бұрын
Wow i like the cake and all the cooking u made.may GOD bless you.
@ruthtekle1433
@ruthtekle1433 4 жыл бұрын
ሰላም እህት I want ask you ቡና ማፍለያ የት ገዛቹ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ቤለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ።መላኩ ገብርኤል ጥበቃ አይለይሽ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር የአመት ሰው ይበልሽ አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን ሀኒሻዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መልካም በአል
@addislema661
@addislema661 4 жыл бұрын
Ejeshen yebarkew yene konjo
@frebarchtube6187
@frebarchtube6187 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ
@hiwibbb3167
@hiwibbb3167 4 жыл бұрын
Melly ena cake sisera yisenetekal lemindinaw?pleeas
@haftamtewalde5544
@haftamtewalde5544 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ👏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 жыл бұрын
ዋው ሲያዩት ገና ብሉኝ ይላል
@amigetatariku9079
@amigetatariku9079 4 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ከሞያሽ የትህትናሽ የፅዳትሽ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ
@tsehayweldemaryam5018
@tsehayweldemaryam5018 4 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ሚሉ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ሰላም እህት እንዴት ነሽ ቦክሰኛ ዳቦ ሰርቼው አላውቅም ነበር እንዲህ እንደሚያምርም ዋዉ ነው እናመሰግናለን
@ethiohagera9728
@ethiohagera9728 4 жыл бұрын
Ameen enkwan legebreal aderesesh
@fikertube9091
@fikertube9091 4 жыл бұрын
ሜልዬ አምሮብሻል ሲያዩት ያምራል እስቲ እንሞክረዋለን
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 4 жыл бұрын
Amen amen amen wawwww betam des yelal namsgenalen eimkrawalhu Ienam betsab aergen amsgenalo 🙏❤
@sofiaali152
@sofiaali152 4 жыл бұрын
Massalah massalah edma ka tena gar yastelge aerchew massalah konjo naw balmuya seldergeshge molar naw yahoneshgeg nurlge
@st736
@st736 4 жыл бұрын
OMG afa weha mola it looks so yummy I can't wait to try it thank you 🙏❤😘
@elssaabebe4821
@elssaabebe4821 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሊ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏❤️
@germabeyene60
@germabeyene60 4 жыл бұрын
በርቺ የኔ ባለሙያ ሁሌም ነው የምከታተልሽ ድምፅሽም ሱሴ ነው አመስግናለው
@nunute9617
@nunute9617 4 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ
@emebeterque8725
@emebeterque8725 4 жыл бұрын
በታም ቆንጆ ትስለም የዲክ ምላትየየቡናው ረከቦት የት ይገኛል pl link አድርጊልን 🙏
@jembia7857
@jembia7857 4 жыл бұрын
I love it. I’ll try later.
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቺ ማር
@habtamhussein1579
@habtamhussein1579 4 жыл бұрын
Wow,I will make it for the next eid
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ተባርኪልኝ በእውነት አጎብዘሸኛል በርቺልን እሺ አና ቃልንም አመሰግኝልኝ የኔ ቆንጆ።እንኳን አብሮ አድርሰን ቅድሰ ገብርኤል ከነቤተሰብሸ ይጠብቅሸ ይጠብቀን መጠርጠሩሰ ለመ ሞከከሩ ማለቴ ነወ ነገ ነወ አምሞክርወ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን መልካም በአል ይሁንልን።።
@shabukawet1671
@shabukawet1671 4 жыл бұрын
Pls ye uregown mesel asayen bezhu ayenet ergo ale beteref thanks
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ❤
@hannahagos9648
@hannahagos9648 4 жыл бұрын
Wow so so nice bread thanks for sharing 💖💖💖
@tmtradingplcgeneralmanager4455
@tmtradingplcgeneralmanager4455 4 жыл бұрын
Enquan Abero Aderisin. Tnx Really Appreciate all your work.God bless u and ur famliy. Ur 😍 loving fan Mz.
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Thank you for sharing! Ejochish yebareku!
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👍🏾
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
ሜላትዬ በርቺ እጅሽ ይባረክ መጥቻለሁ
@Ababacolongo
@Ababacolongo 4 жыл бұрын
ድምፅሽን እወደዋለው
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 жыл бұрын
ጉበዝ በርች
@freworkbekele315
@freworkbekele315 4 жыл бұрын
ሜሊ ሰላም ላንቺ ይሁን እንደገና ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛልየአሰራር መጠኑን በቀድሞ መንገድ ብታስቀምጭልን እመርጣለሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ፍርዬ እሺ ዌብሳይቱ በደንብ ያብራራል ለዛ ነው በጣም ብዙ ሰው እንደሱ ስለሚጠይቀኝ ነው
@arsematesfaye3942
@arsematesfaye3942 4 жыл бұрын
Amen enkon abero adersan. I always wish to be your first comment writer U r great thank u for sharing specially for our holiday
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ሆሌሜም ሙሉ ሁሌም አዲስ ተባረኪ 😍😍🙏🙏
@hiwotethio_cookingchannel
@hiwotethio_cookingchannel 4 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ብለናል ሜልዬ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
That's my favorite Mellye 😍😋 betam konjo argesh nw yeserashw 👌♥️
@pinutesfaye9098
@pinutesfaye9098 4 жыл бұрын
It's nice & it's easy
@Ethio8776
@Ethio8776 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ወደጀዋለሁ
@nathannigussie1184
@nathannigussie1184 4 жыл бұрын
It looks delicious Pls try this cream with mini cake (the one we found in Zola back home) if am not wrong the name is peagne stg like that Please and thanks
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እጂሽ ይበራክ
@zharazhara2130
@zharazhara2130 4 жыл бұрын
እህት ኦቭን ከለለ በምን መስራት እንችላለን እስቲ መልሽልኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ያለ ኦቨን አይሆንም የኔ ቆንጆ
@HananHanan-jq6nv
@HananHanan-jq6nv 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ሆቨን የሌለን በመጥበሻ መጋገር ይቻላል
@raheleshetu1214
@raheleshetu1214 4 жыл бұрын
Amen Enkan Abro Aderesn
@habeshagirl5369
@habeshagirl5369 4 жыл бұрын
Wow want to test it!!!
@ayna4321
@ayna4321 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ! እውቀትን እንደማካፈል ምን ትልቅነት አለ፤ እጅግ የሚያምር ቦክሰኛ ዳቦ ጋግሪያለሁ በእኔም በቤተሰቤም እንዲሁም በጓደኞቼ ስም ምስጋና እነሆሽ ብለናል!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እኔም ምስጋናዬ ከልብ ነው
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ዋው!! በጣም ቆንጆ ነው፣ኬክ ነው የሚመስለው👌
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
Wow betam Arif new enamsegnalen Malu
@msekrmgrma9363
@msekrmgrma9363 4 жыл бұрын
Enkane abro adrsen mluya
@dag_meraf
@dag_meraf 4 жыл бұрын
Boxegna is my favorite dessert and it looks so good melatye thanks for sharing 😊
@ssn1467
@ssn1467 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@edenabreham156
@edenabreham156 4 жыл бұрын
Enamesegenalen betam yamral gen ebakeshen metenun eziw metsaf betecheyi bayehone yanen website enegobeghewalen
@RitaAmTube
@RitaAmTube 4 жыл бұрын
Wow it's looks yummy 👍😍
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
የአገርቤት ቦክሰኛ ኬክ አሰታወሸኝ እጅሸ ብርክ ይበል
@lizworede-said919
@lizworede-said919 4 жыл бұрын
That looks so delicious 😋 👍🏽
@Semhar607
@Semhar607 4 жыл бұрын
Thank you sister yiamiral god bless you 🙏🙏💛💛💛
@yohannestesfaslassie442
@yohannestesfaslassie442 4 жыл бұрын
Wow it looks nice.
@meselumengsha8440
@meselumengsha8440 4 жыл бұрын
እንዴት ያምራል የኔ ባለሞያ ተባረኪ አንቺ ወደራ የለሺ የባለሞያ ጥግ ነሺ ❤️👍
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Wowww betam yamiral
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
Yen konjo it's amazing wow wow 👏👏👏💓💟👌
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Meluya enamsgenaln dear
@tsegiworku1990
@tsegiworku1990 4 жыл бұрын
አንደኛ ሜሉ
@danamakikibret7398
@danamakikibret7398 4 жыл бұрын
Mert balmuya lemen gen hotel negr atkfchem meli ?ejochshi beruk yehunu derom megb besrat yasdstgal chrashi ahun ke madbet endalwta argshig embrhan kanchgar tehun
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ወይ ሜሊዬ ቦክሠኛ አልሽው ክክክክክ ምርጥ ባለሞያ ያገሬ ውድ።።።👍👍👍👍💓💓💓💓💓
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 4 жыл бұрын
You remind me Kebae cake bet!😊👌👍🏽
@elenig2297
@elenig2297 4 жыл бұрын
Wow it looks so yummy 😋
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Looks yummy 👍
@hewanb8118
@hewanb8118 4 жыл бұрын
Hi melu anquan letalaku kidus Gibreal ametawi niges beal enkuan beselam adreseseh .wedeseraw senemeles hule leteyekesh yemasebewen nw yeserashew endetelemedew yemiyamer nw enem emokerewalehu degemo yesakalegal bedem ayecheshalehu😘😘😘🙏🙏
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
ሜሉ ጎበዝ ስጠብቅሽ ነበር
@tigistikibreab6177
@tigistikibreab6177 4 жыл бұрын
Wowww looks nice yammmmm
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Wow yameral belugn belugn yelale
@Addiszena84
@Addiszena84 4 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ በርች ❤
@mekdesyemaryamlji8716
@mekdesyemaryamlji8716 4 жыл бұрын
ዋው 👌🙏
@mer2222
@mer2222 4 жыл бұрын
ተወዳዳሪ የለሌሽ ጎበዝ በርቺ 😘
@loveyourself5058
@loveyourself5058 4 жыл бұрын
Nice one. I wish u can do shorter video in the future.
@freecel2366
@freecel2366 4 жыл бұрын
Enkun abiro aderes
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
So nice 👍
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Enquwan abro aderesen Melu! I can’t wait to try it!
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለህ።ግን የት ከተማ ነው ያለሽው I wish አጠገብሽ ብሆን I'm from Canada ,,🙏😍♥️ በርቺ ጎበዝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው እኔ አሜሪካ ነኝ የኔ ቆንጆ
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
ዋዉ👍
@haymikidane6185
@haymikidane6185 4 жыл бұрын
Betam arf new yene gobez👏🙏🥰🤩
@almazbelete5235
@almazbelete5235 4 жыл бұрын
እንካን አደረሰሽ
እንኳን አደረሳቹ! የዳቦ ኬክ
10:28
melat tube
Рет қаралды 44 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ՆՐԲԱԲԼԻԹՆԵՐ ՀԱՄԵՂԱԳՈՒՅՆ ՄԻՋՈՒԿՈՎ
14:25
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 189 М.
Тарзи Се намуд Печонидани Самбуса Малумот дар Бори Худум
13:44
Влоги оилави дар Маскав
Рет қаралды 90 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН